(ክፍል ሁለት) ብሔሮች እርስ በርስ አለመተማመን⚠️የምሁራን ውይይት ከአያና ጋር | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #ethiopia #oromo #amhara #ethiopiatiktok

Комментарии • 11

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 9 месяцев назад

    አያና የሚገርም ልጅ ነው ንግግሩ አሳማኝ ና ብትሰማው ብትሰማው የማትጠግበው እና ንግግሩ ውስጥ ብዙ ቁም ነገር አዘል ነው ያዝልቅልን

  • @gosayeshambel7393
    @gosayeshambel7393 9 месяцев назад

    አብዲ እውነት እውነት እለሃለሁ ትልቅ ሰው። ኦቢኤን ላይ የነበረህን ቆይታ ተከታትያለሁ ምርጥ ነበር። ትልቅነትህ ደግሞ እነዚሂን ቅራቅንቦ አስተሳሰብ ያላቸውን ተላላኪዎች በትዕግስት ማስተናገድህ ነው።
    አንድ ጥያቄ ግን ለሁሉም ብታቀርብ ሁሉም አንድ መሆናቸውን በግልጽ ታያለህ።
    ጥያቄ: ሸኔ, ወያኔ እና ፋኖ የተባሉ ተላላኪ ቡድኖች ለተቀረው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ምን የተለየ ሀሳብ/offers/ አሏቸው?
    መልሳቻው የሁሉም አንድ ነው ምንም!
    አብዲ ጀግና ምሁር ነህ!

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 9 месяцев назад +1

    No party will be ok the moment it gets to 4kilo.
    Every ruling party has tekenakagn / tekawami no matter how good it is. none will be good either.

  • @obsaaman2626
    @obsaaman2626 9 месяцев назад

    Dhugaa jeete pp dinaa oromoti

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 9 месяцев назад +1

    እኔ ምለው የኦሮሞ ጥያቄ አዬልቅም እንዴ!?

  • @haileyesussamuel5466
    @haileyesussamuel5466 9 месяцев назад

    እስክሪን ሞልተህ እንዴት ተወያዮችን እንመልከት

  • @borenanigussie3570
    @borenanigussie3570 9 месяцев назад

    Seenuu nan danda'a?

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 9 месяцев назад

    ዉይ አያና ምነው እንደ ጦጣ ከአንድ ወደ አንድ ዘለልክ ድንቄም ማስማማት ዛሬስ ወጣብህ ድብቁ ማንነትህ 😂😂😂😂😂

  • @sarashibeshi956
    @sarashibeshi956 9 месяцев назад

    ቡድኖ በደሌ በጣም ታስቃለክ መንግስት ብዙ ጥያቄወች ስላለባችሁ ሁሉንም ብሄር ገላችሁ ለመጨረስ ተነስታችኃል እናያለን

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 9 месяцев назад

    አብይ አጠፋም አለማ በታሪክ ተወቃሽ ኦሮሞ ነው የሚሆነው ስለዚህ ታሪኩ የተስተካከለ እንዲሆን ልጃችሁን መሪያችሁን አግዙ ስልጣን ከፈለጋችሁ በምርጫ