የአብሽ ዉህድ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች Fenugreek Recipe and Health benefits

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 103

  • @healthmedia
    @healthmedia  Год назад +4

    አስፈሪዉ የካንሰር በሽታን በቀላሉ ለመከላከል
    ruclips.net/video/11Yot7WxgQM/видео.html

  • @ጀሚለሀሰንሰንኩራዋ
    @ጀሚለሀሰንሰንኩራዋ 8 месяцев назад +3

    አብሸ ያውፋራል ዎይ ዶክተሩ

  • @አነስ
    @አነስ 16 дней назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ጀዛኪላህ

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 3 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ🎉🎉

  • @BibiCell-ue7jw
    @BibiCell-ue7jw 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @healthmedia
    @healthmedia  Год назад

    የፌጦ ዉህድ አዘገጃጀትና የጤና ጥቅሞች
    ruclips.net/video/qh9w91Dr104/видео.html

  • @yasimenyoutube806
    @yasimenyoutube806 3 месяца назад

    ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱላህ ወበረከቱ ጃዛከላህ ኸይር

  • @healthmedia
    @healthmedia  Год назад

    የእሬት ዉህድ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች
    ruclips.net/video/t88g0Fdjs-Y/видео.html

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb Год назад +1

    ጀዛክላሕ ኸይር ተኩተር 👍👍👍👍👍

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Год назад +1

    thank you my brother

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 5 месяцев назад

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 4 месяца назад

    ወአለይኩም ሠላም አህለን ዶክተር እናመሠግናለን

  • @yarab4997
    @yarab4997 Год назад +3

    ቆንጆ ትምህርት ነው

    • @lemlemaweke2429
      @lemlemaweke2429 Год назад

      ቆንጀ ትሞህርት ነው🙏🙏🙏

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተርየ ጀዛካላህ ሄይር

  • @زينمحمد-و1ط
    @زينمحمد-و1ط 9 месяцев назад

    በርታ🎉

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Год назад +1

    እንኩዋን ደህና መጣክ ዶክተር እናመሠግናለን👏

  • @sosinaweldegebral7440
    @sosinaweldegebral7440 Год назад +3

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ስለ ከባድ እራስ ምታት /migraine / መድሃኒት ካለው

  • @EkramMohammed-j8n
    @EkramMohammed-j8n Год назад

    ዶክተር በርታ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Год назад

    ጀዛአከላህ ኸይር ዶክተር ኑረዲን

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 5 месяцев назад

    Thanks dr that's great 👍

  • @MelalaNigues
    @MelalaNigues Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤❤❤❤❤

  • @صفيبنتآدم
    @صفيبنتآدم Год назад

    ጀዛአክ አላህ ኸይርን

  • @fghjsfhjkk3181
    @fghjsfhjkk3181 Год назад +1

    جزاك الله خير

  • @zehabyim6314
    @zehabyim6314 Год назад

    ጀዛከላህ ህኽይር።አላህ አፊያ ይስጥህ

  • @martasmion
    @martasmion 6 месяцев назад

    Thank u docter

  • @sofiaali2606
    @sofiaali2606 Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተረጋግተህ ማውራት ጀመርክ ኮግራ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed Год назад

    abesh betam konjo new zarefa bezu tikem alhu gin shetaw aytalie new lemngawum thank you doctor berta

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 4 месяца назад

      ለሽታው ሎሚ ትንሽየ ጨምሩበት ሀሪፍ ነው

  • @aminatahmed
    @aminatahmed Год назад +6

    በመጀመሪያ ጀዛካላህ ኸይር እውቀትህን ሸር ስላደርግከን በመቀጠል ጥያቄ ልጠይቅህ ሰውነቴ ላይ ጥቁር ጥቁር ነጠብጣብ ወጣብኝ ጀርባየ እንደገና ሁለቱም ክንዶቸ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በጣም ነው የሚደብረኝ የምወስደው ታብሌት ይሆን ብየ ሳስብ ታብሌቱን አድስ አይደለም ከስድስት አመት በፊት ነው መውሰድ የጀመርኩት ከቻልክ ቪዲዮ ስራልኝ የድሜ አይነት ጋ የማይሄድ ነገርም ካለ ንገረኝ ደሜ AP'sነው

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Год назад

    Thank you 💗DCR 👍👍

  • @tsegekasagebrehiwat7586
    @tsegekasagebrehiwat7586 Год назад

    Thankyou

  • @QweEwq-tz7en
    @QweEwq-tz7en 23 дня назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👌

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад +2

    Thanks Doctor ♥️😍😘

  • @merem-xi9oo
    @merem-xi9oo Год назад

    እናመሠግናለን

  • @serkalemmuchi
    @serkalemmuchi 9 месяцев назад

    ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን ውፍረትን ለመቀነስ አጠቃቀሙ ግልጽ አይደለመሸ

  • @melatmelat8338
    @melatmelat8338 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amukawalat7424
    @amukawalat7424 Год назад

    ወአለይኩምሠላምወራሕመቱሏሒወበረካቱሑ።ሸኩረን።ወድሜ

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሠላም ዶክተርእኳንስላምመጣህ እናመስግናለን ወንድም

  • @ruq1993
    @ruq1993 Год назад

    Allah yetebqeh min kulu sher

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
    @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Год назад +1

    وعليكم اسلام ورحمة الله

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 Год назад

    ዋለኩምሰላም ወራህመቱላይ ወበረባቱ

  • @medna308
    @medna308 Год назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በርታ

  • @امسلمان-ث9ه
    @امسلمان-ث9ه Год назад +8

    አብሽ ያወፍራል ሲባል እሰማለሁ ምን ያክል እውነት ነው ዶክተር

  • @sammiratubea2942
    @sammiratubea2942 Год назад

    በረታ 👍ሹክረን

  • @SeasideMobile-yq1ns
    @SeasideMobile-yq1ns 11 месяцев назад

    👍👍👍

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض Год назад

    شكرًا دكتور ❤

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 Год назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርታ

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 6 месяцев назад +1

    ወአለይኩምሰላም በአላህ ሰላምተ ሰለጀመረክ ደሰ አለኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ቤትህ የመጣውት በረታ የሙስሊም ሚዲያ ማደግ አለበት ጀዛክ አላህ ለሰጠሀን መረጃ🎉

  • @Hawii1657
    @Hawii1657 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @SagaSaga-c7s
    @SagaSaga-c7s 6 месяцев назад

    Shእል❤

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ

  • @BayiluTeshome
    @BayiluTeshome 7 месяцев назад

    Anmeseginlen

  • @رملارملا-ف8غ
    @رملارملا-ف8غ Год назад

    و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @mereyemadamu
    @mereyemadamu Год назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ለምትሰጠን ትምህት ሁሉ ጀዛካላህ ኸይር ሰውን ያላመሰገነ ጌታውን አያመሰግንም ተብሏልና በጣም አመሰግናለሁ አላህ በአሄራ በዱኒያም ሰላም ያድርግህ ➡️ጥያቄየ እኔ የሀሞት ጠጠር ካስወጣሁ 7 ወር ሆኖኛል እና ይህን ውህድ & ስለቀይ ስር የሰራሀውን ውህድ መጠቀመ እችላለሁ ወይስ*ችግር ያመጣብኝ ይሆ⁉️

  • @xbdhdvvvhh1811
    @xbdhdvvvhh1811 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🥰

  • @akrammohammed6116
    @akrammohammed6116 Год назад

    👍

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    ሰላም ዶክተር። እኔ ጠቀማለሁ ሻሂውን ግን ጉዳቱንም ብትግረን። ደማነስ አለብኝ .የማህፅን ኪስ አለብኝ። እና ያሳድገው እንደሁ ብየ ፈራሁ። ፕሊስ መልስልኝ

  • @Tube-ti4xx
    @Tube-ti4xx 5 месяцев назад

    የThyroid እጢ ከአለ መጠቀም ይቻላል ?

  • @mereyemadamu
    @mereyemadamu Год назад +1

    አህለን ወንድማችን

  • @HayatAhmed-lm9gr
    @HayatAhmed-lm9gr 5 месяцев назад

    ለመወፈር እንዴት ልጠቀም

  • @asmaaabdii1348
    @asmaaabdii1348 Год назад

    Ws wr wb galatoomi

  • @zbdhdgdgdhdgdgddy4605
    @zbdhdgdgdhdgdgddy4605 Год назад

    ያወፍራል ወይ

  • @اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل

    ወአለይኩሙሰላም። ጉዳቱስ ምንድነው

  • @ethiopiahagera2488
    @ethiopiahagera2488 Год назад +1

    እረ ዶክተር አብሽ በጣም እንደሚያወፍር ነው የምናቀው

    • @HayatAhmed-lm9gr
      @HayatAhmed-lm9gr 5 месяцев назад

      ለመወፈር እንዴት ልጠቀም ??

    • @newitychanel
      @newitychanel Месяц назад

      ​@@HayatAhmed-lm9grbe sugar

  • @rahmayimam885
    @rahmayimam885 Год назад +1

    አህሌን

  • @fatumafatuma5314
    @fatumafatuma5314 Год назад

    ስልክን በየት ላግኘው በግል ፈልጌህ ነበር

  • @tadeTadesse-h6v
    @tadeTadesse-h6v 6 месяцев назад

    እንቅርት በሽታ ላለበት ሰው ቢወስድ ችግር አለው

  • @seid-s2d
    @seid-s2d 7 месяцев назад

    አያወፍርም እዴ ዶክተር

  • @صفيبنتآدم
    @صفيبنتآدم Год назад

    ተቆልቶ ነው ወይስ ሳይቆላ ለፊት

  • @hawabintbaba6809
    @hawabintbaba6809 Год назад +2

    ለእርጉዝ ሴት ይመከራል ወይ

  • @toyba9930
    @toyba9930 Год назад +1

    ዶክተር ልቤ በሀይለኛው ይመታል ከሁለት አመት በላይ ሁኖታል የህመም ስሜት የለኝም መልስልኝ

  • @zegeyech
    @zegeyech Год назад

    ጠሩ ነዉ።ነገር ግን የተፈጨዉን አብሽ ከተዘፈዘፈ በኋላ የተጠለለዉ ነዉ የሚጠጣዉ ወይስ የተዘፈዘፈዉ ውሀው ተጠሎ ተመትቶ በተለምዶ እንደምንጠጣዉ ነው አገላለጽህ ግልጽ አይደለም

  • @seid-s2d
    @seid-s2d 7 месяцев назад

    እና አያወፍርም እዴ

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 Год назад

    ፈጭተን ነው ለፀጉር

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Год назад

    ዶክተር ወደየት ጠፋህ በሰላም ነው

  • @abayineshyilma5999
    @abayineshyilma5999 Год назад

    እዳይመር እዴት እን

  • @hebshawit
    @hebshawit 6 месяцев назад

    ከጅሱ እና እደሻይ አርገን ብንጠጣ ዩቱ ይበልጣል ቀምሼው ረላቅም

  • @RoseRose-gs4kv
    @RoseRose-gs4kv Год назад

    Garlic

  • @BibiCell-ue7jw
    @BibiCell-ue7jw 9 месяцев назад

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @hewanabie2123
    @hewanabie2123 Год назад

    Dr ene hulem new mtekemew chigr ynorew yhon? Salakuart beyekenu etekemalehu

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 3 месяца назад

    ያውፍራል የሚሉትሥ እውነት ነው እንደ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 Год назад

    አኔጥያቄአለኝአሱምሰውነቴያስክከኛልየምጠቀመውሳሙናመስሎኝቀይርኩትግንምንምልውጥየለውም

  • @leilahoussein6424
    @leilahoussein6424 Год назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @Mam-k1k
    @Mam-k1k 8 месяцев назад +2

    እኔስ የወፊረል ሲበል ከወተት ገር አፍልቼ መጠጣቴ 😂

  • @myoutube4344
    @myoutube4344 Год назад

    እሽ፣ዱከተር፣እሃ፣ጨኁራአለብኝ፣እናም፣ችግርአለው፣እንድ,አይቁላም፣እንድ

  • @رملارملا-ف8غ
    @رملارملا-ف8غ Год назад +1

    جزاكم الله الف خير

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @madinakassem8241
    @madinakassem8241 Год назад +1

    👍👍👍

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @yarab4997
    @yarab4997 Год назад

    👍

  • @dguf8816
    @dguf8816 Год назад

    እናመሰግናለን