ሰይፉና ቴዲ አፍሮን ያጣላችው ቆንጆ ማናት? አመለሰትን የተመኘው ታዋቂ ፖለቲከኛ ታወቀ! | teddy afro | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 34

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Месяц назад +1

    መሥከረም አበራ
    የአማራ መከራ
    ክፋትን ሥትዘራ
    ድሆችን አማራ
    ሁሌም ሥታወራ
    ለማንሥ ልትራ።

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v Месяц назад +1

    ደግአረገ

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад +3

    ሰይፉ ሾው ላይ ሚንቀዋለለው የጨነቀው ብቻ ነው😅

  • @ዴቪድኃዬ
    @ዴቪድኃዬ Месяц назад

    ጥሩ ነው።

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Месяц назад +1

    ለዜናው እናመሰግናለን ! አመለሰት ሳይሆን አምለሰት በልና አስተካከል!

  • @molamaru7236
    @molamaru7236 Месяц назад +2

    ሲጀመሰር ሰሟ አምለሰትነው ምለሰት አይደለም ሚሰ ዩንቨርሲቲ አይደለችም ዩንቨርሰ ነው እንጂ መልካም ቀን

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Месяц назад +2

    👉ጴንጤ አዳራሽ እንጂ church የለውም አስተካክል

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 Месяц назад +4

    ዝለቁማ የምትለውን አባባል እኔ ብቻ ነኝ የሚመቸኝ?

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Месяц назад +9

    እረ እናቷ አልሞተችም። ምን እያልክ ነው😡😡

    • @hanamelaku7230
      @hanamelaku7230 Месяц назад

      @@tsigenigatu3922 ጋዜጠኛው ለወሬ ይቸኩላል ታናሽ እህትዋ ነው የሞተችው።

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 29 дней назад +1

    ተሳስተሃል አጣርተህ አቅርብ የሞተችዉ እህቷ እንጂ እናቷ በህይወት አለች

  • @gigi6428
    @gigi6428 Месяц назад +1

    እረ እናቱዋ አልሞተችም እህቱዋ ናት የሞተች በዛ ነው ድጋሜ የተገናኙት በሀዘን ምክንያት

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 Месяц назад +2

    "አምለሰት ሙጬ አለሜ" ኤርትራዊ ሳትሆን ኤርትራ ያደገች ጎንደሬ ነች።

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd Месяц назад

    ሰይፍ ድርስ😂😂

  • @thereality657
    @thereality657 Месяц назад +1

    Seyfu telikasha

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር Месяц назад +2

    እህቷ እንጅ እናቷ አይደለችም የሞተችው

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 Месяц назад +3

    የሆንክ ሥራፈት አሉባልተኛ

  • @nobelhadselam3265
    @nobelhadselam3265 Месяц назад +2

    ፕሮግራሙ ለቴዲ ስለማይመጥነው ነዋ!!!

  • @CrissyHellwig
    @CrissyHellwig Месяц назад

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @AderawEgigu-u7l
    @AderawEgigu-u7l Месяц назад

    የምናውቀዎን ነው ያወራሀው😂

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 Месяц назад

    9:01

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Месяц назад +1

    የእኛ ሀገር ዮቱበር እነደፈለጋቹሁ ሠለ ሠው ማንነት ዝርገፍ እያደረጋቹሁ ማውራት መዘገብ ትክክለ አይደለም።በሌላው ሀገር ለህግ ቀርባቹሁ ቡዙጠቅጣት ብቻ ሳይሆን አሰከ እሥር ቤት ያስገባል

  • @woinshetyeneneh
    @woinshetyeneneh Месяц назад

    አይመጥነው ሰይፉ ባለጌ ነው

  • @ErmiArt-lz1tg
    @ErmiArt-lz1tg Месяц назад +1

    አንተ ደነዝ በድጋሚ የተገናኙት እናቷ ስላረፋ ሳይሆን ብሩክታዊት የተባለች እህቷ ስላረፈች ነው

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Месяц назад

    መረጃህ ይስተካከል ዩኒቲ ዩንቨርስቲ ያኔ ዲፕሎማ እንጂ ዲግሪ አይሰጥም እስዋም በዲፕሎማ ተመረቀች ከዛ አንድ ጣልያናዊ ቱሪስት አስጎብኚ ካፓኒ ያለው ባለሀብት ሊያገባት ነበረች ከዛም ወደቴዲ ላሽ አለች ። እውነታው ይሄ ነው።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Месяц назад

      Bel teblo newa..demo degree keyet temetalech? Mehayim..demo miss universe yelal? Weshet eko new. ...

  • @HaileJenai
    @HaileJenai Месяц назад

    Amleset not Ameleset.