End emama zenashe bewent ymenagr ayche alwkem ; bayhonu ema ylachu nber gena tekeklwan sew ykymegnal saylu ynagrutal eko! Egzabher barkuotal ahunm ybarku emama zenashy ye teru lege yee zekarryase enat hultachum tebarku zekeyy dgmo derarebo ybarkh yen wendem I love to see you òne day with God will. Thanks 😮❤
Mama zinashy I love l never be depresse when I hear your tok you are my meditation ❤ God bless you long life for you and for the Karissa you sun peace lethiopia ❤
ከዘመኑ ሶሻል ሚድያ ምርጥ🙏🏽
የዛሬው የእውነት የመጨረሻ በሳቅ ልምት ነው እናት እና ልጁ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችው
Ammen Ammen ❤
የኔ ጌታ ተባረክ ከፍ በል የኔ መልካም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክፉ አይንካህ የኔ ወንድም❤
Amen
ዛካሩያስ ተባረክ እድሜ ነው የጨመርክላቸው እድሜ ይጨምርልክ ከምር እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
አይ እማምዬ በሳቅ ገደሉን እሳቸው የሚጠሯቸው ወታደሮች መንግስትም ያለው አይመስለኝም😂😂😂 ❤
እማማ ዝናሽ ሁሌ ወታደር አለ ወታደር አለ ሲሉ አንድ ብርጌድ ሪፐብሊካን ጋርድ የሚጠብቃቸው ነውኮ የሚያስመስሉት እነኝህ ወታደሮች አንድ ቀን ዝርግፍ ብለው መተው ባየናቸው❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂እውነትም እኔም እኮ እፈራለሁ እንደዛ ሲሉ ይመጣሉ ብዬ በጣም አሳቅሽኝ ሪፓብሊካን ጋርድ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሪፐብሊካን ጋርድ አራሙ
በቀይ ቦኔቶች ነው የሚጠበቁት እማማ ዝናሽ😂😂😂😂😂
😂😂😂
ወይኔ እማማ ዝናሽ እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዘኪ ታድለህ በረከትን አገባህ ሰው እናት አባቱ መጠበቅ ያልቻለ ስንቱን አለ መልካሙን ዋጋህን መድኅኔዓለም እጥፍ አድርጎ ይክፈልህ በእውነት መልካሙንስራህ እግዚአብሔር ይፈጽምልህ
ምን ደህንነት አለ ሐገሩ ሁሉ ተርብሾ አሉ😂😂😂😂😂 ምርጥ ብራክ ይሎችሆል እዲህ ነው ስሜት እሚስጥ😀😀 አስተርጎሚና ቻይናዊ ቋንቋው ደሞ የሌለ ነው እሚያስቀው እሲ በዝህ እኮ እንሳቅ #ክፍል3ይቀጥልልን...
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ከነልጆት ሺአመት ኑሩልን የደስታዬ ምትጭ ናችሁ እኮ የማይጠገቡ ሁሌም
ቻይናዊ ው እግዚአብሔር ይይልህ 🤐🤐y🙄 (( ተገኘ ወርቅ ) በሳቅ ገደልከኝ ❤❤
😂 😂
ድል ለንፁሀን የአማራራራ ህዝብ
ድል፣የፈለገ፣እዛዉ፣አማራ፣ክልል፣ይሒድ፣ወሬ፣ብቻ፣ናቹ፣ይናፍቃችዃል፣ድል፣መጀመሪያ፣ሆዳችኹን፣ሙሉ፣ቅሜላችኹን፣አራግፍ፣ዘኪ፣ያዲስ፣አበባ፣ልጅ፣ነዉ፤
@@halimahhh-fl9bo ደደብ አህያ አማራ ከሌለ መኖር እንደማትችሁ እውቁት መጀመሪያ አርሽን እየበላሽ ትኖሪ እንደሆነ እናያለን የሂዎትሽ ፍሬ አማራ ነው አንች ደደብ ድል ለአማራ ህዝብ
ቲሽቅማላምየድሀልጂ@@halimahhh-fl9bo
ዘካራስ የዛሬው በፍፁም ለርሳቸው ጤንነት የሚሆን አይደለም ያሳዝናል እድሜም ስላለ ጭንቀት ውስጥ ነው የሚከታቸው እየጮሁ ስለሆነ የሚያወሩት ከራስ ምታት ጀምሮ ጭንቀት ፍራቻን ለብዙ የጤንነት መዛባት ይዳርጋቸዋል እባክህ ሌላ ጊዜ የሚመጥናቸውን የሚያስደስታቸውን ብታደርግ መልካም ይመስለኛል በበኩሌ የዛሬው በጣም ነው ያሳዘነኝ ዘኪ አስተያየት እንደምትቀበል አልጠራጠርም ለነገሩ ከ እግዜር በታች ያለሀቸው አንተ ነህና ወንድም አለም በርታ ክበርልን።❤
እዋይ ያሳዝናሉ በዛ 😮😮😮ደከማቸው?ድምጻቸው ተዘጋ💔💔💔💔
ተቀብያለሁ ... አመሰግናለሁ ።❤
ግን እማማ ዝናሽ ናቸው ወይ የሚደክማቸው !? 😀😀
@@zekitube2212 ዘኪ አመሰግናለሁ ተባረክ። የ ዘኪ ቤተሰቦች ሁላችሁም ኑሩልን ውድድድድድድድድ❤️
@@zekitube2212አዎ ይደክማቸዋል በጣም ትልቅ ሴትዮ ናቸዉ አታስጩሀቸዉ
ዘክዬ አንተን የሚተካ የለም በደንብ የዘካቸዋል
ከዘመኑ ሚዲያ 100% ይሻለናል።ዘኪ እግዛብሄር ይባርክህ።
ዘኪዬ እና እማማ ዝናሽዬ❤❤❤ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አይ እማማ ዝናሽ ለራሳቸው ሳያስቡ ለመነፅራቸው ነው ሁሌ የሚያስቡት ምንያርጉቤቱ ሲረበሽ ወታደር አይመጣ በሱ አነጣጥሮ አገር የሚረብሸውን ያያሉ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም::
ወይ😍😍😍😍በሳቅ ስደትም ከጀመርኩ እንደዚህ የሳቅሁ አይመስለኝ ለካ ገና ህጻንነት ነው የምንመለሰው
እንደዛሬ ሰቄ አላውቅም እድሜ ይሰጦት
I want to see mama zenash soldiers please thank you zeki and his team,!
😂😂😂
ዘኪ አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት በሁሉም ጫወታ ታቅበታለህ
በእውነት ዜኬ እግዚአብሔር ይባርክህ እነታችንን አስደሰትካቸው እኔ በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት እንባዬን አስጨረሰከኝ ተባረክ❤️🙏❤️🙏🙏🙏
አንድ ነገር ግን መታወቅ አለበት በእድሜ የገፉ ሰዎች በመበሳጨት ደም ግፊት ይይዛቸዋል ማናደድ ተገቢ አይደለም
ምን በልተው ደም ግፊት ይይዛቸዋል እሳቸው ሚሪንዳ ብቻ ነው ይሚጠጡት🤣🤣😭😭
ወይኔ ሆዴ ቆስለ😂😂😂😂😂😂😂😂
ተቀብያለሁ
አይ እማማ ዝናሽ 😀
እሳቸው እኔ እንተዋወቃለን 😂
@@zekitube2212የስራክ ይስጥክ ወላሒ ሆዴን አሳመምከኝ እኔ እኮ መጀመሪያ አላአወኩሁም ነበረ ፀጉረክ እራሳቸው ቁጭ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የእማማ ዝናሽ ወታደር መቼነው የምናያቸውክክክ😅😂😂
😂😂😂 ከጦር ሜዳ ሲመለሱ😂😂
እኔም ናፍቀውኛል😂
😂😂😂😂እኮ
Bemengist wetader new yemitebekew alalum 😂😂😂😂
😂😂
እንዴት ደስስስ እደምትሉ❤❤❤እናትና ልጅ❤❤❤❤
እዚህ እኮ ወታደሮች አሉ የሚጠብቁኘ 😂😂😂😂😂😂እማማየ ❤ ዘክየ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂
@@slntayehucherney8210 😁😁😁😁😁😁🤣
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይጣቹ እናታችን እና ወንድማችን ሁለ ሳቁልን❤❤❤
ኡ ሚለው ፓርት በሳቅ ደከምኩኝ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅
ዛሬ አንዴት ተሸወዱ አስር ብር ብዙ አያውቁም መሰለኝ በትልቁ ተለማምደው አስር ብር ሲመጣ ግራ ገባቸው በብርስ ጉዳይ ጎበዝ ነበሩ
መቶ መቶ ብቻ ነዋ የሚያውቁት ሌላውን ብር አያውቁትም የህልም ማስፈቻውን
Zeki የተባረክ ልጅ የተሰጠህ ፀጋ ያስቀናል
🎉እማማ ዝናሽ አላህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት🎉
ወላሒ እኔ እኮ አላወኩትም ነበረ ዘካሪያስን😅😅😅😅😅😅😊😂😂😂😂
የኔ እናት አይ እማማ ዝናሸዬ። በሳቅ ገደሉኝ የኔ እናት እድሜ ይሰጦት አምላከ❤❤❤🎉🎉🎉
ወይኔ ሆዴ ቆሠለ❤❤❤😂😂😂😂የኔ ውድ እናት ዘኪ ተባረክ
የዘኪ ቤተሰቦች ነፍሰጡርነኝ 5 ወሬን ልይዝ 7ቀን ነው የቀረኝ በፀሎት///በዱኣ አስቡኝ በመዳም ቤት ከባድነው😥😥 እማማ ዝናሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጦት❤ እንወዶታለን እኛ የመዳም ቅመሞች❤❤🎉ዘኪ የሠው ልክ❤
ከ ማ ን
ከባሏ
የእጥር ወፍ አትስማሽ ወልድሽ ልማቀፍ ያብቃሽ
@@Tutu-rl5vk ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ ከባለቤቴ ነዋ ከማን አረግዛለሁ😕
@@KCCAT462 አሜን አሜን አሜን🤲❤
😂😂😂😂😂 ወይ እማማ ዝናሺ ቅዘን በቅዘን ነው የሚያደርጉት አለ ከልቤ ሳቅሁ
😂😂😂😂
ወይኔ እማማ ዝናሽ እንደዛሬ ሥቄም አላውቅ አረ ኡኡኡኡኡኡ የሚሉት ነገርሣ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወጣት ሆነዋል
ወይ ዘኪየ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የኔ ምስኪን አናትዘ ዘኪ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ይባርካቹ
Zeki you are amazing keep going . God bless xx
End emama zenashe bewent ymenagr ayche alwkem ; bayhonu ema ylachu nber gena tekeklwan sew ykymegnal saylu ynagrutal eko! Egzabher barkuotal ahunm ybarku emama zenashy ye teru lege yee zekarryase enat hultachum tebarku zekeyy dgmo derarebo ybarkh yen wendem I love to see you òne day with God will. Thanks 😮❤
እረ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ ❤ እድሜና ጤና ለማማ ዝናሽ
ወይኔ እማማ ዝናሽ ማስቀየስ ሲችሉበት አራዳ ናቸው😂😂😂😂ዘኪ ይመችህ አባቴ ፈታ አደረከኝ😂😂😂
እረ ገኪዬ እንደ ዛሬ አስቄጥስ አላወቅም ዘኪዮስ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ
ዘካርያስ ወንድሜ እኔ ምልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ምክንያቱም ለእማማ ዝናሽ እንደ እናትህ በናጽነት ነው ምታንካባከባት እና እግዚአብሔር ይስጥህ በለጆችህ ኣገኘው
😂😂😂😂😂😂😂እማማዝናሽ ጩኸት ይችላሉ በጣም የትናቸው ታድያ ጠባቂ ወታደሮቹ ይሄን ጩኸት አይሰሙም
😂😂😂😂😂😂😂
እግዚሀብሄር በኪነጥበቡ ይባርክህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ወይኔ እማማ ዝናሸ እድሜ ጤና ይሰጥልን ዘኪ ቀጥልበት 😂😂😂😂
እፉፉፉፉፉፉ ቆሰልኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ዘኪ ሺአመት ኑር
አቤት ሲችሉበት ግርምዬ ሲሉ በጣምነው የገረሙኝ
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
መቸ ነው የማማን ወታደሮች ምናያቸው😂😂
እኮ😂
😂😂😂
እንዴት ደስ ትላላችሁ ዘኪ እድሜና ከጤና ጋ ይስጥክ በጣም ታምራላችሁ በጣም ነው ያሳከን እባዬ ብቻ ሁኛለሁ ❤❤❤
አማማ ዝናሽ, ፍቅር ናቸው 🥰🥰🥰
እይእማማዝናሽ ብልጠታቸው ወታደርአለይላሉ ሊያስፈራሩ
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ እማማ ዝናሽየ😂😂😂
ወይዘሮ አንቺን አሉ ጠፉ የአንቺአሉ ስትተውን ጎበዝ ነህ
ዘኪየ አሳቀኝ እማማ ዝናሽ ግን መጥረጋው እላየ ላይ አላሉም😂 በኮመንት ዘኪን እምትሰድቡት ግን እማማ ዝናሽን በምን እያኖራቸው ነው ብላቹ ታስባላቹ?
ተባረክ ዘኪ
ይሄ ቻይና ጠግቦል ቆይ ዘኪ የምን ዱቄት ተቀብተህ ነው ዘኪ😅😅😅😅
መጣም ደስ ይላል😂😂😂
የሳቄ ምንጭ 😂😂😂 እማማ ዝናሽ እናታችን እድሜዎትን እረዘም ያድርግልን 🙏
ወይኔ ዛሬበሳቅ ገደላችሁን እኮ😂😂😂
😄😄😄😄😄😄😄😄😄ሆዴን አመመኝ በሳቅ ሞትኩ
ቆይ ግን ሀሳቡ እንዴት በጣልህ አልቻልኩም የምር😂😂😂😂😂😂❤❤
ወይኔ ዘኬ አቦ ይመችህ በጣም ነው የሳኩት
Zekiye swedh endet Asakachun geta ybarkachu.
አይ ዘክ በሰቅ ሞትክኝ😅😅😅😅
ወይ እማማ ዝናሽዬ ገደሉኘ 😂😂😂
😂😂😂እማማ ዝናሽ የራሳቸው ጋርድ አላቸው ካሜራ አለ ቢሉ ደሞ አሪፍ ይሆን ነበር😂😂
አላህ❤❤❤❤እማማ
የኔናት፡ደስ፡ሲሉ
ቃልኪዳን ውጭ እንይሽ ክክክ
ኦፎይ የኔእናት አይሰለቹምእኮ❤
ዘኪ ለእሳቸዉ ቀልድ አደለም ባታናዳቸዉ ዘና ብታደርጋቸዉ ይመረጣል ብሮ❤
ዘኪ በሳቅ ገደልከን ፓርት ሰሪ እጠብቃለን
❤Are there other people like Zekarias to help millions shut ins? So help us God❤
Your trike is so amazing zeki
ባክህ ዘኬ በጣም አታድክማችው 1:59
ዘኪ ምን እንደምልህ አላውቅም ፈጣሪ ይባርክህ
ውይ ሆዴ ቆሰለ ውይውይ ቆሰለ😂😂😂😂
የዛሬዉ ይለያል 😂😂😂😂አይ እናትና ልጅ
ዘኪ እግዚአበሔር ይባርክህ የተቀደሰ ሥራ እየሰራህ ነው።
ስወዳቹ...
Mama zinashy I love l never be depresse when I hear your tok you are my meditation ❤ God bless you long life for you and for the Karissa you sun peace lethiopia ❤
.ዘኪ ደሞ ዊግ ብታደርጥሩ ነበር
.አይ እማማዠናሺ
እማማ ዝናሽ አንጀቴን ነዉ የበሉት ኧረ ዘካርያሰን ድርስልን በሉት❤❤❤
ዘኪ ነገሩ ጥሩ ነው ግን አሰልቺ እና ከእርሳቸው እድሜ ጋር የሚሄድ አይደለም ትንሽ ለስለስ አርገው
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ህማማን ዝናሽ ህንሳቅ
አይዘኪ ተጫወትክባቸው ሲያንሳቸውነው
Tibarke egziabhare yebarkhe
በእውነት ፡ ዘካሪያስ ፡ ኮሜዲያን ፡ ብትሆን ፡ ያዋጣሀል።
ዘኪ ተባረክ
እውነት እንደዛሬ በሳቅ ፈርሼ አላውቅም
እድሜ ይስጦት እናታቸን
ወይኔ ዘኪ አተ መሆንህን የሚያቁት መቼ ነው። በሳቅ ገደሉን አይ አመማ ዝናሽ ወዬ ሲሉ ደስ ይሉኛል ።
Wey Yesakut sak mn lbelachu opretion Arge tegche eyalehu skeftew besak mochalehu geta ybarkh zekiye.
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሆዴ ቆስለ😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እረ እማማ ዝናሽ ምን ቤቱ ሀገሩ ተረብሿል ፣ወታደሩ ተረብሿል❗️
እኔ ከየቻለ ፋቅር ይዞኛል አድ በሉኝ 💔😢😢😢
😂😂😂😂😂😂 እረ ዘኪዬ በስቃ ገደላችሁኝ
እድሜ.ጤና❤❤❤
ሁሁሁ ማርያምን ሳቄን መቆጣጠር አቅቶኝ ልሞት አረ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ