አገልጋዮችን ግብረ ሶዶሚያን ቀለበት ውስጥ ለመክተት የተደረገ ወጥመድ | ermias abebe | wongel tube | keffa mideksa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • ኬፋ በቦታው ላይ በመገኘቱ ይቅርታ ጠየቀ
    አገልጋዮችን ግብረ ሶዶሚያን ቀለበት ውስጥ ለመክተት የተደረገ ወጥመድ
    የወንጌል አማኞች ማዳመጥና ማድረግ ያለባቸው መልዕክት
    #eotc_tv
    #ermiyas
    #jps_tv_worldwide
    #amanshalom
    #wongel_tube
    #seble
    #devineshow
    #natnaeldawit
    #mihreteab
    #solomonyirga
    #ቤተክርስቲያን
    #abel_anuna
    #yenetamedia
    #seifufantahun
    #seifuonebs
    #ebstv
    #yonimagna
    #ebstv
    #yonimagna
    #Abiy_Yilma_ሣድስ
    #በጋሻው #ዮኒማኛ #ሃንኤል #ድንቅ #ደንኤል አምደ ሚካኤል #daniel amed mikalከስዕላቱ ጀርባ ያለው ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስ ፍቅር #መዝሙር #መስቀል #መሰንቆ #እምነት #እውቀትብርሃንewketbirhan #ተክለሃይማኖት #ተክለሃይማኖት #መድሃኒዐለም #ደብተራ #የእውነት ወንጌል #የእውነት ወንጌል #የብይ #መላእክት #ye ewunet wongele #abele ahuba #youtubeshorts #new #new movie #ye ewunet wongele#ዳናይት #tenager ewunetun #ye #seyfuonebs #new protests mezmur#ድንቅልጆች #ወንጀል #motivation #እዮዳአብ #ዮኒማኛ #ሃንኤል #SPEAK The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot Emmanuel Church

Комментарии • 48

  • @melkamuabraham1206
    @melkamuabraham1206 Год назад +2

    ኬፈ ከመዝሙር ውጭ አሁን ላይ በፍጹም ሌለ መንፈሳዊ ልምምዶች አይሆኑህም። ግን ፖስተር የሆንክበት መንገድ በጣም ቢጣራ መልካም ይመስለኛል። እኔ ጌታ በአንተ አልፎ ሁሌም የምበርከኝ በመዝሙር ብቻ ነው። ጌታም ምስክር ነው። በሌላ ግን በጣም ነው የሚታሰነክለኝ። በጌታ ግን እጅግ በጣም እወዳሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Год назад +3

    የምታነቡ የምታለቅሱ ቅዱሳን ተባረኩ ጌታ እንባችሁን ያብሳል።

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Год назад

    ከነሱ ግሩብም ከገባችሁ የእግዚአብር ቃል በሀይል አስረግጣችሁ አስተምራቸዉ ነዉ ሰዶም እግዚአብር እንዳጠፉቸዉ እነሱንም ወደ ሞት እየተነዱ መሆናቸዉን በተለይ የእግዚአብር ቃል አስተምራቸዉ ፀልዩላቸዉ

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Год назад +1

    ጉዲነው መጨረሻው ዘመን ላይ ለመድረሳቺን መልክቱ ነው ፍርዲ ከቤቴ ያለው ጌታ እየመጣ ነው cluster ኬፋ በጣም እንወድሀለን የጠላት tactic ነው ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ❤

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Год назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ከዚህ ከረከሰዉ አለም ቶሎ ገላግለን

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Год назад +1

    ወገኖች ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው በማንም አይሸነፍም ክርስቲያኖች ማምለጥ ለራስህ ነው መዳን ለራስህ ነው የሚጭሁት ውገኖቼ ለእኛ ነው እየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው ❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +1

    ኤርሚ እቅጭ እቅጯን ዘመንህ ይባረክ

  • @nebiyougetachew3856
    @nebiyougetachew3856 Год назад +1

    ተባረኪ ልክ ነሽ እውነት ነው

  • @tme251
    @tme251 Год назад

    Wegenoch ahuneme astewelu
    Erse berse chegereweste endetgebu telote endaytekemu
    Beka Ermeias teregaga telote becha newe yemyawatawe.❤

  • @ownerowner2993
    @ownerowner2993 Год назад +10

    😢ወደነሱ ካልሄድን የማዳንን ወንጌልና የእየሱስን የምስራች ወንጌል እንዴት ነው የሚደረሱት?ወደአለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ስበኩ አይደለም ወይ የክርስቶስ ትእዛዝ ፣እየሱስ ከቀራጮች ጋር የሚበላው የሚውለው?ያ ማለት በአጢያታቸው እንተባበረን ማለት አይደለም

    • @Relaxingblog123
      @Relaxingblog123 Год назад +1

      May God bless you that is my question too 😢

    • @abenezer9616
      @abenezer9616 Год назад

      @ownerowner2993 ለማይመለሱ ሰዎች ወንጌልን ስበኩ አይልም ቃሉ
      Romans 1 አማ - ሮሜ
      18: እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤

    • @ownerowner2993
      @ownerowner2993 Год назад +3

      @@abenezer9616 ካልነገርናቸው በምን ያውቃሉ??

    • @abenezer9616
      @abenezer9616 Год назад

      @@ownerowner2993 bedneb yawekalu ewenetun ende manegnawem sew wengel tengerachewaleh menged laye or yehone bota kagegnehachew enji aberhachew hibret aregeh atebelame wedajenet atemeseretem

  • @Arada254
    @Arada254 Год назад +4

    ሁላችንም እንፀልይ ጌታችን ና

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Год назад +1

    እነዚህ ሰዎች ኣንዳንዶች ወደው በዛ ጎዳና ያልገቡ አሉ ለምሳሌ ተደፍረው ተታለው በተለያየ ችግር የግቡ አሉ ታድያ እንዴት ነው እነሱን ማዳን የሚቻለው ከነሱ ጋር ምተባበር እና እነሱን ለማዳን መገናኝ ኣይቻልም ነው እኔ አልገባኝም እባካችሁ አብራሩልኝ ተባረኩ

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Год назад

    Thank you kefa

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 Год назад +2

    በፍርድ ወንበር ተቀምጠን አይደለም እኮ የገባንን የእግዚአብሔርን ፍቅር የምናካፍለው:: ይልቁንስ በፍቅር ወንበር ተቀመጡ እና በምህረት በርህራሔ ተሞሉ ከዛን መንፈስ ቅዱስ ምን እንደሚላችሁ ስሙ::

  • @SONYKASYSony
    @SONYKASYSony Год назад

    እረ ጉዴ እናንተዉ የኛ ጉዶች ለፀሎት ጊዜ አጥፉ እስኪ እንዴ

  • @BirukAbraham-me1wx
    @BirukAbraham-me1wx Год назад +2

    What would Jesus do?

  • @kasahundejene9895
    @kasahundejene9895 Год назад

    ከፍዬ እንደዚህ አይነት አስፀያፍ ሐጢአት ላይ እንደ ኤሊ ለዘብተኛ መሆናችን አያስጠይቀንም ወይ?

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 Год назад

    kefa i know you in prophet bertucan church you are fuuny

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Год назад +1

    ቆይ ግብረ ሰዶማዉያ ስለ ክርስቶስ ለመንገረ በሓትያት እንዳሉ ከንሱ ጋር መገናኝት አንችልም?

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Год назад

    ይሄ አለም እንዴት ይሰለቻል ኧረ ጌታ ቶሎ ና!

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Год назад +3

    ኤርሚ ጌታ ይባርክህ አቋምህን ወደድኩት❗️❗️

    • @Dibora5211
      @Dibora5211 Год назад

      ከፈዘኞች የዋሉ ከሀጢአት መድረክ የተካፈሉት ። የምን አብሮ መብላትን አለማለት እንዴ ጀግንነት ማድረግ ። የከበረውን ከርስቶስን ቁጭ ብለው ስያሰድቡ ውሎ ነገን ልዘምር ይዘጋጃል። ና ልን ጌታ ሆይ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Год назад

    1 Thessalonians 4:3

  • @willyou2030
    @willyou2030 Год назад +4

    የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የክርስቶስ ከሆነ ማንን ፈርቶ ነዉ ? እንደመሪ እንደ የእግዚአብሄርን ቃል ማወቁ ለምን አቋሙን አይናገርም ? ማንን ፈራ ? ወይንስ እሱም ደጋፊ ነዉ ?

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад

      ትክክል የዶክተር አብይ አቋም ብናውቀው ጥሩ ነበር

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Год назад

      ወገኖቼ አቢይ ትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ከበደ እነዚህ ዋናዎቹ ናቸው የፈረሙት ኢትዮጵያ የኢሉምናቲ መርህ እንድትከተል አሜሪካ አስገድዳቸዋለች ለምን የተቀበሉት ብድር እንዳይመልሱ ወገን ለምን ይዋሻል ? ሳድስ ሚድያ መምህር አቢይ ይልማ ጎረረውን እስኪደርቅ ሲናገር አልነበረም ወይ ? ተዉ ዶ/ር አቢይ እየሄድክበት ያለከው መንደድ ተዉ ኢቭን አንባሳደርዋ ሳህለ ወርቅ ታውቃለች እና ወገኖቼ አቢይ እኛ ኢትዮጵያዊያን ነው በግልጽ መጠየቅ ያለብን , በዚህ ጉዳይ የኤርትራ መንግስተ ኢሰያስ አፈወርቅ ያውቃል አቢይ በምን መስፈርት ተፈራርሞ ብድር እንደሚቀበል እና ካልመለሱ ፌርማው እንደሚጸድቅ አለቀ ስለዚህ ተንበርክከን ጌታችን እንለምነው አገራችን ከዚህ ወጥመድ እንዲያስመልጠን

    • @freweinikidane8847
      @freweinikidane8847 Год назад

      ስለምን ዝም ብለን እንደቃሉ ለነገስታት ኣንጸልይላቸውም እኛ በእግዚኣብሄር ስራ ገብተን ማን ፈራጅ አደረገን

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Год назад

    Lelochu enmanachew ?

  • @simalebeyene1628
    @simalebeyene1628 Год назад

    Kefa ante lemahonu lasaw tichanekaleh end?ganzab balebat ante aleh

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Год назад

    PLEASE JUST READ OUT THE WORD OF GOD CONTINUOUSLY TO THE WORLD, EVEN THE ELECT WILL FALL. PLEASE, READ THE WORD THE WORD HAVE A POWER, 2 THESSALONIANS 2:5 and 13 Stand Firm..

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Год назад

    Ahunm recognized eydergnachew nw

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 Год назад

    የኢትዮጵያ መንግስት ከለው ውጥረት ውስጥ ስለሆነ በገንዘብ ሁሉንም መድረግ እንችላለን ስለዚህ ከረዳን ገንዘብ የእኛን ቆሸሸ መሸከም ነው አለባችሁ ነዉ ሐሰባቻው

  • @bj4175
    @bj4175 Год назад +1

    Rome 1 : 24_32 degmachu 32 anibibu madreg bicha sayhon metebaber yasferal

  • @nebiyougetachew3856
    @nebiyougetachew3856 Год назад

    ይቅርታ ተቀበልን እሺ ሚዲያው አመጸኞች እንደሆኑ እየታወቀ አንተ ገና ስትጀምር ያልከው ልጁ፡ አውቀዋለው ስራ የሌላቸውን ስራ ብለክ ተናገርክ ሁለቱ ሃሳብ አይጋጭም