#አርቲስት_ሽዋፈራው_ደሳለኝ_ፓስተር_ሆነ
HTML-код
- Опубликовано: 21 май 2024
- / @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!! Развлечения
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ኣርአያ ሁሌም ትልቅ ማንቂአና ጥንቃቄ እየሰጠቨን ነው በርታ ወንድም አለም
ሸዋፈራው እኮ ሁሌም ገንዘብ ባለበት ቦታ ሁሉ አለሁ አለሁ የሚል አጭበርባሪ ለገንዘብ ሙዋች ነው አድር ባይ ፍጡር እንደሆነ ለብዙ አመታት አውቀዋልሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ብቻ ይብላኝ ለቤተሰቡ
አይ ጴጤባይኖር በማን እስቅ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Kkkkkkkk
Kkkkkk ke debtara belay miasik ale bilahi naw
ምክንያቱም አሁን ፓስተርነት ክፍት የስራ ቦታ ነው።
በትክክል ያለማሰታወቂያ ያለእውቀት በድፍርት የሚገኝ ያውም😅😅 ሸዋፍራው ክፍት የሰራ ቦታ መግባቱ ነው
kikikikikikikikiki እውነትም
🌹🌹👍 kkkkkk😂
የገቢ ምንጩ ደግሞ ምመኑ ነው በብዙ ምክንያት የተጎሳቆለውን እና መድረሻ ያጣውን ህዝብ ፣አማራጭ ሀገር ፣ ብሄር እና ሌላም መተማመኛ ያጣውን ህዝብ መዝረፍና መበልፀግ ነው።ሀፍረተ ቤስ ናቸው!!!
ቀስነት ሳ የጦቆላ
እናመሰግናለን አርዓያ በርታልን።
አይ ዘንድሮ ስንቱን አየን
መቸም ኢትዮጵያ ያለችበት ያስፈራል ህግ የለ 😢ሶ ተዋህዶ ተዋትና የራስህን. ተንበርክኮ ፀለት የሌለውን መስፈርት ሰእዬ እኔስ ፈተናየ በዛ በእምነቴ በማንነቴ ሰይጣን ተነስቶብኛል ተንውን😢 ኢትዮጵያ ብሄር የሚል ይጥፋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ ኢትዮጵያ ጋር እግዚአብሔር ይድረስልሽ😢😢😢😢😢😢😢
ቆይ ያልገባኘ ነገር ፓስተርነት ይገዛል መሰለኝ በዚ ዘመን መቼም የማይሸጥ ነገር የለም ።
በርታልን ወንድማችን አርአያ
ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንደት ነህ አርአያ አርአያ የሆነ ስራ እየሠራህ ነው ደስ ይላል በርታልን
እንኳን ደህና መጣህ ፣ ቻናልህን በመቀላቀሌ ደስ ብሎኛል ። በርታ ወንድሜ እመቤቴ ደጓ አዛኝቷ አትለይህ።
እግዚአብሔር ይችላል እምነት ይኑርህ
ፀሎት አለ ያውም የቁም ግን መንበርከክ የለም።አርያ ቤተ ክርስቲያን ግንብ አይደለም የሰው ልብ ነው።
የዚህ ቻናል አላማው ምንድነው? ምክር ነው ኮሜዲ ነው ወይስ ሰመረ ባርይው k2 ነው?
እኔም አሁን እሱን እያሰብኩ ነበር
እሱ ነው ግን ሆሆሆሆሆ
አርአያ በርታልን።የአለም ጉድ አያልቅም
ማወቅና ማመን ይለያያል የእግዘብሔርን ቃል የሸቀጠች አና እንደፈለገች የምትጨምርና የምትቀንስ ነች በየትም ቦታ ይሁን ሀሰተኞችን እግዝአብሔር ያንሳቸው።
ይህን ቅሌታም ሽማግሌ ምናለበት አስሬ ባታቀርበው፣ብሽቅ!!!
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ የመናፍቃን ልቦና ይስጣቸው 😂😂😂
ተዋእዶ ለዘላለም ትኑር❤❤
ኣርትስት ሽዋፈራዉ ድራማ እየሠራ እንዳይሆን ካልሆነ በጣም ኣዝናለዊ
😂😂😂😂😂 የመናፍቃን ነገር ግን እየገረመኝ
ለምን በሰው እምነት ገብታችሁ ትዘባርቃላችሁ መዳን በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው ቢዘፍን ታጨበጭብለት ነበር አርአያ መልካም ሰው ነህ ግን በእምነት አትግባ ጥሩ አደለም
ባለ ጊዜ ሃይማኖት 😂😅😂 ወይ አርቲስት 😅😮😅ወንድማችን አርያ ተባረክልን በርታ 🙏💚💛❤️🙏
ሽፈራውማ ብልጥግና ፕሮቴስታንትስለሆ ጊዜው ሳያመልጠኝ ባቆ ሃብት ገንዘብ ለማግኝ አማራጭ መንገድ አያምልጠኝ ብሎ ነው ታዋቂነቴ ደግሞ ያወራልኝ ብሎ ነው ትንሽ ቆዬቶ ዘፈንመዝሙ ያወጣል ማለት ፕሮቴስታንት
Awo ba hayileselasie gize Ethiopian ba orthodox sim yezarafachut ayibakachiuhum tada dabub kilil getar wust ihen yematat iminat sayi yanadagnal damo indale amhara naw..bakirbu akatilan wode metabat gojam inmalisalen..Oromo jamirual debub layim yikatilal ye debtara hayimanot iyemota naw
እግዚያብሄር መቃብርሽን ይክፈተዉ ደቆሮዎች ግን ጥንቆላነዉ ወይሥ ትንቢት መዳህኒአለም ያንሣሽ ደነዞች እደዚህ የዉሸት ሥትቀደዱ አታፍሩም 😂😂😂😂😂
እንዲህ ቀባዣሪ መሆንህን አላውቅም ነበር! ከስዩሜ ጋር ስትሰራ አድናቂህ ነበርኩ
ባይሆን ነበር የሚገርመኝ
አይ አርአያ ዝም ብለህ ትዘባርቃለህ! ደሞ ተዘጋጅ ስለምታወራው ነገር መረጃ ሰብሰብ አድርግ እንጂ! የፖለቲካው መድረክ ሂሳብ ነጥፎብህ ወደማታውቀው ሃይማኖታዊ ጉዳይ ያውም ስለማታውቀው የእምነት ግሩፕ ስታነሳ ስትጥል። ይቺም ስራ ሆና? ለማንኛውም የኛን ቤት ችግር ካንተ በላይ እናውቃለን የውነት የነፍስ ጉዳይ ካሳሰበህ ከቤትህ ጀምር እልሃለሁ። በተረፈ ጌታ ይወድሃል።
Enamesegnalen Egziabher Ystiln
እናመሰግናለን ወንድማችን አሁንስ የጴንጤዎች ዉሸት ሰለቸን
እታፈራሁ እያሾፈ እንዳይሆን 😂
አርቲስት ሸዋፈራው ደሳለኝ ነገሩን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ አውቆለታል እንተወው?
በመጀመሪያ የኔታ ላይ ፖለቲካ ተንታኝ ቀጠልክ ሳድስ ላይ አጋንንት ተንታኝ አሁን ደግሞ....ዋናዉ ብሩ ነዉ
Areaya shewaferaw long time his protestant not now 🙅♀️ 🙅♀️
ሀሀሀሀሀ የናትሽ በላት ከሞተች ቡሀላ እኮ ተመልሳ ትመጣለች አርጊው በላት ሮፋናን ነኝ፣አለቀ።
መርጣ ባልተፈጠረችበት ቢሄሯ ብዙ ዋጋ ከፍላ የቤተሰቦቿን ናፍቆት ችላ እየተገፋች የሀገሯን ሰንደቅ ከፍ ያደረገች ጀግና ጀግና ናት ።እግዝያብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርክልሽ ጀግናችን❤
የተክለሀይማኖት ቅዘን ከእየሱስ ደም ጋር እኩል ነው ብላ የምትሰብክውን ኦርቶዶክስ ጉድ ለምን አታወራም ከዚህ በላይ ክህደት ምን አለ ???
ሸዋፈራው መብቱ አይዱል እንዴ
❤❤❤❤❤❤
አይይ ዘንድሮ የሴት አስተማሪ በዛ እንደው ምን ይሻለናል አምላክ መቀለጃ ሆነ
ፓስተር (መጋብ )መሆን አገልግሎት እንጂ ሌላ ጉዳይ አይደለም ነገር ግን ጌታ የማይከብርበትን ድርጊት ባንፈፅም ጥሩ ነው
He received Jesus his soul saver….what the problem? Please hurry the end of the world near believe Jesus Christ my savior…….Werkaferaw he already decided ….what about you???
ትክክለኛ ድራማ ሰርቶ ተሰግዶለት የሚበላበትን አገኝቷል😂
የሳቸውን የድቁንና ዘመን ዘለኸዋል ተመልስህ ሙሉውን አዳምጠው::
በቅናት ትሞታለህ
እግዚአብሔር እኮ አስቀድማችሁ መንግስቱንና ጽድቁን እሹ ሌላዉ ሁሉ ይጨመርላችኋል ነው የሚለው የምን ቅራቅንቦ ነው ይሄ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ተከታዮቻቸውም ወደ ልባቸው ይመልሳቸው
ሸዋፈራውን አምነህ? ቀረጻላይ እንዳይሆን
😅😅😅😅
Mistu Orthodox mesla Shewdaw New tidar Sint Amet kenoru behuala tekeyerechibet. Tenagrual Eko. Miste nat yekeyerechign Ale Eko 😅😅😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ ተ ክርስትያን በማህበር ፀሎት ማለትም በቅዳሴ፣በሰዓታት፣በዋዜማ፣በኪዳን ወዘተ ተንበርክኮ አይፀለይም።
ኦርቶዶክሳዊ ተንበርክኮ የሚፀልየው በግል ፀሎት ጊዜ ነው፣በቤቱም በቤተ ክርስትያንም ሊሆን ይችላል።
በቅዳሴ ላይ ስገዱ ሲባል ተንበርከኩ ማለት አይደለም።
በጉልበታችን በእጃችንና በግባራችን መሬት ነክተን ነው ሰገድን የሚባለው።
ግለሰቡን ለመደገፍ አይደለም። ይህ ስርዓት በ፫፻፳፭ ዓም በኒቂያ ጉባኤ በ፫፻፲፰ አርዮስን ባወገዙ ቅዱሳን አባቶች(በረከታቸው ይደርብንና) የተደነገገ መሆኑን አንድ አባት አስተምረውኛል።
በጉዳዩ ሊቃውንተ ቤተ ክርስያንን መጠየቅ ጥሩ ነው።
ምክንያቱም ዛሬ ሹመትና ዝናና
ገንዘብ የሚያሰጠዉ ምንፍቅና ሀይማኖትን መቀበልና የፅኑዎችን ሀይማኖት የኦርቶዶክስን ሀይማኖት ማጣጣል ፥ስም ማጥፋትና መሳደብ ስለሆነ ነው 🖍️ ይኼ የሚሆነው
አርአያ ዘቀጥክ አሉባልተኛ ሆነህ ልትቀር ነው?
መልካምጉዞ
ወንድሜ እኔ ጴንጤ ነኝ።ግን
ግን ምን???
የእዩ ጩፋ ካራቴን በጣም በጉጉት ለመቀበል ቸኩሎ ነው ያን መላጣ ሲያንጠባጥበው ለማየት ነው ደርሶለታል 😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ እኮ ሸዋንግዛው አሁንም ድራማ ላይ መሆኑ ይገርመኛል
እመቤቴ ትታደገው ወደቤቱ ይመሰው ምን ይባላል
ይህን ስሰማ
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱነኝ ዋስትና ጠበቃ አምላኬ ካልሆነኝ ሚለው መዝሙር ነው አይምሮዬ ላይ የመጣው
ሸዋፈራሁ ቲያትር እየሰራ ነው።
ሸዋ ፈራውን ወጋሁት የሱን መንፈስ
😂😂😂 ጴንጤ ባቌራጭ መክበር ነው ንግድ ባንክ 😂
ሸዋፈራውን አስመስለው ይመስለኛል አርቲስቱ ድምፁን አስመስለው ፎቶውን ወስደው ሳይሆን አልቀረም አቅርበው please
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondimachin ❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yesew seme zembeleke atansa ayekebedekeme dege aderege
The only things i say you hodam&chatam like. Syoum your boss like chatam.
ሰው እንዲይልህ ነው አርቲስት ሸዋፈራው ፓስተር ሆነ ብለህ የምትፅፈው ። ሲጀመር መፅሀፍ ቅዱሱን አንብበህ ታውቃለህ ?
እንደልብ መዝረፍ የሚቻለው ክፍት የስራ ቦታ ያለው እውቀት የማይጠይቀው እሱ ብቻ ስለሆነ ይበርቱ ሌላም ገና እንሰማለን 😂😂
አርቲስቱን ከየሆቴሉ መለኪያ ከመጨበጥ ከምሽት ጭፈራ ከጨሌማ ስፍራ ላስመለጠው ጌታ ስሙ ይከበር ::
👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅
አይይ ከህዝብ ፍቅር ይልቅ ብር ፍለጋ ሲቀፍ
Wengale le orthodox bedenb yenegerrrrrr yemetakerbachew sewoch orthodox nachew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰❤❤❤💛💛💛💚💚💚😭
እነኝህ ያቀረብካቸው ፕሮቴስታንትን አይወክሉም
አቅርባቸው መንበርከክ እና መስገድ ልዩነቱን ያስረዱን please
ሸዋፈራሁ ማለት ሆዳም እና አብዝቶ ገንዘብ ወዳጅ ከመሆኑ የተነሳ አነፍንፎ ልክ እንደ ማግኔት የሚለጠፍ ማለት ነው ። እሱ አላጋጭ የነበረ ከጊዜውና ከሁኔታዎች ጋር በመገለባበጥ የሚኖር ተራ ሰው ማለት ነው ።
ሽዋ አፈራው እኮ እንደሙያው ድራማ የሆን ውስጥ ገብቶ ድራማውን እየተወነልን ነው 🤔😖😖😖😖🤔🤔
Antem mehonih ayierim! Gena alemin eniwersalen!
Ye weyane paster neber
Emoqebet yemeyagonebis👎
Orthodox atfelgewim ❌
Telkasha ‼️
I feel sorry for this jennrerion protestant people damgen yong people I don't know what to say
ሀገር ፍቅር ከፈተ እንዴ? ድራማ ነዉ በለኝ ጌታ ሃሌሉያ
እራሴን አጠፋለሁትላለችደ
Shewaferaw selameletew seyetan tenadede
ሸዋፈራዉ ወደ ቀልብህ ተመለስ!!!
ምን ወደ ቀልቡ ይመለሳል ከወያኔ ጋር እያጭበረበረ የሰበሰበው ብር ሲልቅበት እንደገና በሌላ ፕላትፎርም ገንዘብ ስብሰባ ነው ባክህ ወንድሜ
በትክክል ይሄ ከርሳም ምነው ቢቆርብ እና ወደቤተከርሰትያን በመሄጃው ሰአት ይቀዛብራል የኮሜዲው አልሆን ሲለው ደግሞ ህዝቡን ሊቀልድበት ነው አይ ሸዋፍራው ሳይሆን አሸዋ ዘራው ነክ😅😅😅
Shewaferawn Gud Yaregechiw Mistu Nech. Ke Pente Wede Orthodox yekeyerech Asmesila Kerbaw Sint Amet Kenoru Behuala tekeyerechibet 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Pente Kalhonk Abeka Bilaw Erf 😂😂😂😂 Betam Adegegna Setan Nat Techawetechibet 🤔🤔🤔🤔
😄😄😄😄🙌
ላንቴ ምንም ስለማይገባ አትቸገር ።አንቴ ከናካተው ደንዝዘሃል
ለኔም ቦታ ፈልጉልኝ ፓስተር ለመሆን እፈልጋዉኝ
Anchim dikik bey
የግድ ሰባኪ መሆን የለብህም። ቤትህን ዘግተህ አምልክ! ካልተቀባህ አይሆንም
በቅናት፡ልትሞት፡ነዉ፡
እስኪ ፆም መች ነው የሚገባው ??? ንገሩኝ ባይሆን አርብ እሮብን እንዳልበላው
ሰኔ 17 ይገባን
@@user-xl4yo6on7d እሽ አመሰግናለው ከልቤ
ገና ነው በዓለ ሀምሳ ሲፈፀም ነው
@@rahelmoges9403 እንግዲህ ሰኔ 17 ነው ፆም የሚገባው
Meharena krstos kulachu etiyo nachu wede pente yetekeyeracu benante bcha yhun wede hagerachin endaymeta entselyalen😢
በቀላሉ ሀብታም የሚኮንበት ገንዘብ የሚሰራበት መንገድ ስለሆነ ፓስተር ቢሆን አይገርምም ምን በወጣው በሞያው ወር ጠብቆ ደሞዝ የሚቀበለው😜😃😃
Shewaferahu bemuyag tewedaj neberk
😢፮፮፮?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
መስገድና ተንበርክኮ መጸለይ ልዩነት እንዳለው መረዳት እንዴት ያቅትሃል ሆን ብለህ ሰውን በከንቱ ለመተቸት ካልሆነ እውነትን ነው አንተም ታውቀዋለህ ህዝቡ ተንበርክኮ መጸለይን አያውቅም እኛም እዛ ውስጥ ነበርን የሚታወቅ እውነት ነው ለሃይማኖትህ ከምትቀና ለእግዚአብሔር እውነት ለሆነው ወንጌል ስለ ክርስቶስ ብትቀና ለራስህም ለብዙዎች እንዲሁም እራስህን የምትጠቅም ትሆን ነበር በመጨረሻ በጌታ ፊት አንተ ታማኝ ባርያ ወደ እረ ፍትህ ግባ ትባላለህ በተረፈ ምድር ምድር የሚል እይታህ በኢየሱስ ስም ይስተካከልልህ!
Hhh😅😅😅 er fillm edyhon
ፓስ ምን ይላሉ ከየት አለምነው የተፈለፈልሽ አንቺ ለኢትዮጵያ ቁጣነሽ
Min agebah
Brother Ye Eyesusin Sim Metratu Minew Angebegebeh Nezereh Eseliyilihalew Ganchur 😈 Eyenedah Naw
ይመቸው ሚሲት ሰታጣ ገንዘብ ስታጣ የለ አማራጭ ወደዛ መግባት ነው መጨፈር ካማረ እዛው መጠመቅ ነው
Yesew seme mansat wenjel new
Br. A, in your sight may be your right but do you believe in Jesus to save re life, don't do for blasphemy do for truth