Aba Yohannes Tesfamariam Part 533 A ''ከ31 ዓመት በላይ በጥንቆላ የኖሩት ሰው…''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
    ''ከ31 ዓመት በላይ በጥንቆላ የኖሩት ሰው…''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም

Комментарии • 695

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 5 лет назад +5

    አባ ዮሐንስ በፀሎትዎ አስቡን።እኛንም የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ለደጅህ አብቃን።

  • @mulugetabirhanu1237
    @mulugetabirhanu1237 2 года назад +2

    የእግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የተመሰገነ ይሁን።

  • @weyinshetasrat1483
    @weyinshetasrat1483 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ::ቤተሰቦቼ እና እኔንም ዘመዶቼንም ከሰይጣን እስራት ይፍታኝ የራማው ቅዱስ ገብርኤል

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 11 месяцев назад +1

    ስጦታዉ ለማይናገረዉ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን የሱ ስራ የሱ ቸርነት እረቂቅ ነዉ አባታችን የመዳኛችን ምክናያት ሺ ሺ ሺ ዓመት በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን እንኳን ደስስ አላቹሁ ወገኖቻቸን እናተን የሰማ አምላክ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ሁላችን ይስማን

  • @saraferaw1980
    @saraferaw1980 2 года назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን በረከታቸው ይደርብን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @tigsttigst4039
    @tigsttigst4039 4 года назад +1

    አባታችን እድሜ ዘመናችሁ ይርዘምልን የአገግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @lezaleza9296
    @lezaleza9296 5 лет назад +7

    አባታችን ለነሱም የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አባታችንን የማቱን ሳላ እድሜ ይስጥልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አባታችን በፅሎቶት አስብን እኛም ስደተኞች ለደጅ በሰላም ያብቃን

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +30

    የበረሀዉ መናኝ አባ ተስፍ ማርያም እድሜዎትን ያርዝመዉ

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 3 года назад +1

    አባይ እናትና አባቴ ጣኦት አምላኪ ናቸው አባ ጸልዩልኝ ስልጣን ይህ እመጣለሁ ቅዱስ ገብርኤል በእውነት አባ እነሱ ተፈውሰው ያሳየኝ እኔ በሰው ሀገር ናው ያለሁት እናቴ ታጎራለች ሰው ሲሞት መሄድ አትችልም የታመመ ማየት አትችልም ሰይጣን ነው እደዛ እሚያደርጋት አባቴ ትባሆ ይጠጠጣል ወዳጃ እሚባል ይገባል አባ በጸሎታችሁ አስብ ልብ እኔ ወለተ ኪዳን ነኝ እደው እደዝህ ሰውየ ምናለ የኔንም ዘመዶይ ቢለቅልኝ ንስሀ ገብተው ቀርበው ቢሞቱም እንደው አላለቅስም አባ አባ በእንባወ በጸሎታችሁ ፉቱልኝ አባ ስልጣን ይጀ እመጣለሁ ከሀገር ስመጣ ለኔም ይጸልዩልኝ አባየ የበረሀው መናኝ አባ ዩሀንስ የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 5 лет назад

    ታምረኛ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አባ ይፀልዩልኝ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖች ጨሮሶ ይማራችሁ አሜን እልልልል ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagma5455
    @dagma5455 5 лет назад +1

    አቤቱ አባቴ የሚሣንክ የለምና በሀገራችን የተነሳውንም የዘረኝነት መንፈስ አጥፋል አባ እድሜና ጤናውን ይስጥልን አሰሪዎቼ በጣም ጠምደውኛል እስኪ የሀገሬልጆች በጸሎታቹ አስቡኝ

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 5 лет назад +2

    አባዬ። ማራኪው። እንኳን። ደና። መጡልን። ረዥም። እድሜ። ያድልህልን። የአገልግሎት። ዘመኖ። ይባረክ። አሜን

  • @yosefandsafuyoutube.1243
    @yosefandsafuyoutube.1243 5 лет назад

    አሜን የበረሃዉ መናኝ አባታችን አባ ዮሐንስ እድሜዎትን ያርዝምልን በእጅዎት ለመባረክ የበቃን የተዘጋጀ ን ያድርግልን ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመዝገን ሴፈ ገብሬኤል ከስደት አለም በፀሎት የስብን አባ

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 5 лет назад +127

    አባየ እንኳን ሰላም መጡልኝ እኔንም ቤተሠቦቼንም ከተመተተብን የሠይጣን እስራት በጸሎትና በእንባወት ይፍቱን አሜን

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m 11 месяцев назад +1

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን እኛንም በስደት ያለነዉት በጸሎት ያይርሱን

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 5 лет назад +5

    አባታችን በረከቶት ጸሎቶት ለእኛ ለስደተኞች ይድረስልን ። ሺህ አመት ኑሩልን የተዋህዶ እንቁ የበረሃው መናኝ አባቴ !!!

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw5549 5 лет назад +30

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዛብሔር ይመስገን በዚህ የሣት ዘመን
    አባታችንን በማገኜታችን እልልልልል እኔንም
    አስቡኝ በፀሎታችሁ

    • @muaathbnhrez6557
      @muaathbnhrez6557 5 лет назад +1

      Addse Ketemaw amen

    • @tfguvhhh4360
      @tfguvhhh4360 3 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን በዚህ የሳት ዘመን አባታችንን በማግፕታችን እልልልል እኔንም እስከ ቤተሰቦቼ አስቡኝ በፁሎትሁ

  • @kasnshzlke2919
    @kasnshzlke2919 5 лет назад +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባ እንኳን ደና መጣችሁ እኔንም በጸሎት አስቡኝ በስደት የምኖር እህታችሁ ነኝ ።አሜን አሜን ክብር ለግዛብሄር ለዘላለም ይሁን።

  • @axe5159
    @axe5159 11 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j 5 лет назад +10

    እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ለአባታችን
    እኔም ከታሰርኩበት የዝሙት መንፈስ የተፈታው እሆን ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አረጋዊ ከዱባይ

  • @user-lz1wm6nv7h
    @user-lz1wm6nv7h 5 лет назад +21

    አባ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @user-dp4sp5us1e
    @user-dp4sp5us1e 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገርው ስጦታው ለነሱ የደርስአምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አባታችን ሺ ዓመት ያኖርልን አሜን

  • @tigistt276
    @tigistt276 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር የማዳኑስራ ሀፃታችነን ሳይመለክን እኒህንባት ሰጠን
    አባታችን የበረሀው መናኝ የስም ተኛው ሀዋርያ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባዬ

  • @ameletaya5917
    @ameletaya5917 5 лет назад +27

    እግዚአብሄር አምላክ ለአገሬ አብቅቶኝ እወንቅሸት ቅዱሥ ገብርኤል ደጅ እምሄደው ባባዩሀንሥ እምባረከው መቼ መቼ መቼ ቀኑ ራቀብኝ

    • @user-hg3gb5cu4x
      @user-hg3gb5cu4x 5 лет назад

      Enam endanch

    • @fatiyahuseen8202
      @fatiyahuseen8202 5 лет назад

      እህቴ ሰውን ብለሽ ሳይሆን እግዚያብሔርን ብለሽ ሄጄ እሺ

    • @agerye3021
      @agerye3021 4 года назад

      አባታችን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @rubdnsfvyj9303
    @rubdnsfvyj9303 5 лет назад +89

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሥለቴ እና ምኞቴ ነው ጠንቆይና ደብተራ ከማራኪ ፊት ቁሞ እንዲመሠክር አባታችን ጠላቶቻችሁ ደግሞ ከፊታችህ መጠው ለመመሥከርና ለመፈወሥ ያብቃቸው

    • @appcekk9880
      @appcekk9880 5 лет назад

      Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen abate betsalote asbuni

    • @zenebechmohammad4840
      @zenebechmohammad4840 5 лет назад +1

      አሜን

    • @user-fg5nx4tj8d
      @user-fg5nx4tj8d 5 лет назад +1

      እልልልልልልልልልል ጠላት አፈረ ተመስገን

    • @user-cr5cu2my8c
      @user-cr5cu2my8c 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @rubdnsfvyj9303
      @rubdnsfvyj9303 5 лет назад +1

      @@user-cr5cu2my8c አሜን (3) ለሁላችን የኔ ውድ

  • @user-el4lf4zm5r
    @user-el4lf4zm5r 5 лет назад +2

    የበረሀው መናኝ አባ ይህዋንስ ተስፋ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡን

  • @hiwotzemane4256
    @hiwotzemane4256 5 лет назад +1

    አባ እግዚሐብሔር አምላክ እረጅም እድሜከቴና ጋር ይስጡዎት እህቴ መጥታለች እኔ እርጉዝ ነኝ መምጣት አልቻልኩም የድንግል ማርያም ልጅ ሰላም ሁለት አርጎኝ ከልጄ ጋር መጥቼ እግርዎትን ለመሳም ያብቃኝ አባ ቤተሰቦቼ በሙሉ በሰይጣን የታሰሩ ናቸው ግማሹ በሲኦል ግማሹ በምድር አባ በፀሎትዎ አስቡን

  • @user-vk4nk7cj8l
    @user-vk4nk7cj8l 5 лет назад +22

    እኛንም ለዚኸ የተቀደሠ ቦታ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @woynishetdigafiyoutub3700
    @woynishetdigafiyoutub3700 5 лет назад +4

    Amen Amen Amen

    • @user-po5jw3bu6p
      @user-po5jw3bu6p 5 лет назад

      Slm ibza aba yo hnis lnem slam ilmnu 1000 amt inuru

  • @ghazalstore1609
    @ghazalstore1609 5 лет назад +3

    እኝህ አባት የሰጠን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን

  • @gkcell1342
    @gkcell1342 5 лет назад

    አባዬ የ 8ኛው ሽህ ሐዎርያ የዳቢሎስ ጠላት የአዳም ልጅ መድሀኒት 100000000 ይኑርልን የድንግል ማርያም ልጅ ከክብር ላይ ክብር ይጨምርለወት

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን እንባና ፀሎት ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-su5vn2gu5i
    @user-su5vn2gu5i 11 месяцев назад

    እፁብድንቅነዉ የበረሐዉ መናኝ የኛጀግናአባት የበረሐዉ ኮከብ የጫካዉአንበሳ ማራኪዉ አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም በረከታችሁ ይደርብንአሜን

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላደረገልን ስሙ የተባረከ ይሁን:: አምላካችን በየቤታችን ያሉትን ጨዋ እየመሰሉ ሲያስጠነቁሉ የሚኖሩትን ክፉ ዘሮችን እንዲህ ከቤተሰብ እያጋለጠ ያውጣል ፀሎቶ አባታችን ይድረስልኝ :: አስካለምርያም ነኝ ::

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 11 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይመስገን ለናተየደርስ ያባታችን እንባና ፀለት ለኝም ይድርስልን ያባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-mj3xd8mj4w
    @user-mj3xd8mj4w 4 года назад +1

    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    አባዬ የማቱሳላንን እድሜ ይስጥልን የልጅ ልጆቻችን እንዲፈወሱ በተሰጦት ፀጋ እንዲማሩ ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @wedazelka1179
    @wedazelka1179 5 лет назад +11

    አባ እዴሜና ጤኔ ይስጠዎት እኔ ዱባይ ነዉ እምኖረዉ እና እየሰራዉ ነዉ ግን የጤናየነገር በጣም እያመመኝ ነዉ አባ በፀሎቱ አይለዩኝ

  • @user-fu3uc4fm1b
    @user-fu3uc4fm1b 5 лет назад +1

    አባታችንፀጋውአክሎያላብሠወትእድሜይስጥልንለዚህቅዱሥ ሥፍራእኛንምአብቃን ለንሥሀያብቃን አሜን

  • @othmanjamal7013
    @othmanjamal7013 5 лет назад +2

    አባ እግዚኢ ብሄረ እዴሜ እኔ ጤና የብዘልን እኔንም በፁልት አሠብኝ የትሠልክትን ሠልት እንኳን ለምመጥት ትችግረልች እነቶ እኔ በሠንት መክረ ውዴ እነቴ ለኩት ግን እከሁን ከረሠው አለደረሠም ፁልዩለኝ

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 лет назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን ለመፈወስ ያብቃን አሜን ፫

    • @lebanonlb9087
      @lebanonlb9087 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jq3gq9gj4n
    @user-jq3gq9gj4n 5 лет назад +14

    አባቴ እኔ እና ቤተሰብቸን በፅሌትውት አስቦኝ እባቴ

  • @user-uq6qi8ul7g
    @user-uq6qi8ul7g 5 лет назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ማርን ጌታ ማርን!! ውጌኔ ደስ ይበልህ ለሁሉም ቀንውጣልህ ቤተሰቦቸም አርፉ "" ጠንቆይ ተዋርደ ፣ውንጌሉ ከበር እግዜያብሔር ከበር የዮንስ አስተማር !!ስራውም ድቅ ሆነ ውንቅሸት ሆይ ኑርልኝ ለዘለአለም !የንታየ ሆይ ! ታርክስሩ በአለም ምሩትሁሉን ወደ ብርሃን አሜን ፡

    • @kadjal9496
      @kadjal9496 5 лет назад

      ሀይል የእግዜያብሔርነው ተዋህዶ እምነቴነው

  • @adonaialohi7653
    @adonaialohi7653 5 лет назад

    ወንቅሸት ገብርኤል ደጅህ ስላበቃህኝ ተአምራትህንም ለማየት ስላበቃሕኝ እድለኛ ነኝ አባ ዬሀንስ ተስፋ ማርያም በረከትዎ ይደርብን

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 лет назад +5

    ማራኪው የኛ አባት እሺ አመት ኑሩልን ለመናገር ቃላት ያጥራል
    ስለማይነገር ሱጠታው እግዚአቢሄር ይመስጌን አሜን

  • @almazdoja7681
    @almazdoja7681 5 лет назад +4

    አቤቱ ቹሩ መዳንያለም የቸርነተ ብዛት ከአይምሮ በላይ ነዉ እፁብ ድነቅ ከማለት በቀር ሌላ ቃላት የለኝምእኔ

  • @user-ct1kh2py7p
    @user-ct1kh2py7p 5 лет назад +2

    በእውነት አባታችንን ያመጣልን የኛን መዳን ፈጣሪ ስለወደደ ነው አባታችን አሁንም እድሜና ጤና ጉልበቱን ያድልልን

  • @user-wo9io1we4w
    @user-wo9io1we4w 5 лет назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እባታችን እድሜዎት እንድማቱሳል ያሰርዝማልን ግናበዙ እናያለን

  • @user-ur6yc1xg8v
    @user-ur6yc1xg8v 5 лет назад

    የእግዚአብሄር ሥጦታችን አባታችን የኛእንቁ አባት ዘላለም ኑርልን የወጌልአርበኛ መኩሪያችን ተመሥገን በዚህ ዘመን አባን የሠጠንን አምላክ እናመሥግነው ተመሥገን
    ተመሥገን
    ተመሥገን እመብርሀን አባታችንን አደራ ድግል ሆይ🙏🙏🙏

  • @lovetoheardesta7883
    @lovetoheardesta7883 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሄር ይመስገን አባ ዩሀንስ ተስፍማርያም በፀለትህ አስበን ለንስሀ አብቃን

  • @tireng111tirg6
    @tireng111tirg6 5 лет назад +1

    እድሜ ይስጠወት አባታችን እኔንም በፀሎተወ ያስቡኝ ካሉበት ገዳም ደርሸ ለመግባት

  • @user-le5rd4lm1w
    @user-le5rd4lm1w 3 года назад

    ተመስገን ኣምላክና የብርሀዉ መናኝ አባ ዮውሃንስ አብ ፀሎትኩም ዘኩሩና አባ አሜን✟✟✟

  • @samahal2269
    @samahal2269 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል የተወፈሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለአባታችን ለበረሀው መና። እረጅም እድሜ። ከጤና ጋር ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 года назад

    ቅዱስ ገብርኤል የበተሰቦቼ ምስጥርም ግለጥልኝ ለምስክርኔት አብቃኝ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የበርሃው መናኝ ድንቅ ሥራ ለመመስከር አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-px2gj2fm4f
    @user-px2gj2fm4f 4 года назад

    እኛማ፡ልአንተ፡የሰጠው፡አዚኣብሔር፡
    ክብርን፡ምሰጋናን፡ልድንግል፡ማርያም፡ይድረሰ፡
    አባታችን፡የበረሀው፡መንኛ፡ረጂም፡እድመና፡ጠናው፡አብዝቶ፡ይሰጥልን፡
    ሽህ፡አመት፡ኑሩልኝ፡በሰደት፡ያለውን፡በፅልታች፡አሰብኝ።

  • @yamrotderbia716
    @yamrotderbia716 2 года назад

    ለአባታችን እድሜ እና ይስጥልን በረከታቸው እና ፀሎታቸው አይለየን።አሜን

  • @rozyrozy4224
    @rozyrozy4224 5 лет назад

    እልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን እኔንም ከዚህ ከስደት ሀገር የርስዎ የአባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋማርያም እንባና ፀሎት በሰላም መልሶኝ ደጁን ለመርገጥያብቃኝ

  • @mncv9098
    @mncv9098 5 лет назад

    የበረሃው መናኝ አባየወሃንስ ተስፋ ማርያም ሺህ ዓመት ኒሩልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 5 лет назад

    በውነት ለቸሩ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው ያባታችንም እረጅም ድሜና ጤና ይስጥልን የራማው ቅዱስገብርኤል ይጠብቅልን እኛንም ከስደት በሰላም ለሀገራችን አብቅተህ ቅዱስገብርኤል ለቦታህ አብቃይ

  • @AsAs-rk1ou
    @AsAs-rk1ou 3 года назад

    ኣበየ እድመና ጤና ይስጠው እኛም ለቅዱስ ገብርኤል ደጅ ያብቃኝ.

  • @werkutesifay9717
    @werkutesifay9717 Год назад

    ስለ ማይነገሪ ስጥታው እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርስ ኣምልክየ ግብረኤል ኣምልክየ ይሃንስ ለኛም ይድርስልን ላባታችን እድመና ጥና ይስጥችው ኣሜን

  • @Meronbedane
    @Meronbedane 11 месяцев назад

    አባዬ ጀግና አባት በውነት እኔ ሀጢአተኛ ልጀን በመንፈስቅዱስ ይጎብኙኝአባታነ እድሜ መቱሳላን ያድልልነ አባት አለሜ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 9 месяцев назад

    በዉነት አባየ በፆሎትዊ ያስብኝ ወለተ ሰንበት በማለት በስደት ተሰቃየሁ በርኩስ መፈስ😭😭⛪🙏

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f 4 года назад

    እልልልልልልል አታሰርንበት የሴጣን ማሰርያ መፈታት እንዴት ደስ ይላል
    ፈጣሪ አምላክ አገራችንን ይባርክልን
    ለህዝባችን ሰላምን ያዉርድልን
    እኛንም በስደት አለም ያለነዉን በፅሌት አስቡን በሰላም ለአገራችን ያብቃን ለንሰሀ ሞት አብቃን አሜን(3)

  • @user-jq9ru6nz3r
    @user-jq9ru6nz3r 5 лет назад +1

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ የማቱሳላን እድሜ ይስጦት

  • @hfui9410
    @hfui9410 11 месяцев назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለማይነገር ስጣተው እግዛብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሳ ይማርልን
    ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሑኒስ ለሁላችንም ይድረስልን
    ለአባታችን እረጂም እድሜዬ ከጤናጋር ይስጥልን
    የኚ እንቁ አባት እንወደወታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cm3yl6ks1x
    @user-cm3yl6ks1x 5 лет назад +1

    አበቴ የበረው መናኝ እዴሜውትን ያርዝምልን ለወቅሸት ቅድስ ገበሬኤል እንደረዳኝ በጸሎት በእባው አሰብኝ ወለተ መድህን ከነቤተሰቦቼ ከታሰርነበት ከሰጤና ማሰሪያ እንድነፈታ ወደ ቤታችን ይምጡልን

  • @tigstyemane404
    @tigstyemane404 5 лет назад +3

    እልልልልልልልልልእባታችን ከደጄው ያብቃን በመፈስ ድረሱልኝ ያዳም ዘር በሙሉ ነፃ ይውጣ

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 11 месяцев назад

    አባዬ የኛ አለይታ የስደተኞች አባት የታየዋ የስምተኛውሺ ሐዋርያ የተዋሂዶ አንቁ አድሚን ከፃጋር ለእርሶ ይሁን 🤲🙏🤲🤲🤲🤲🙏🤲🤲🙏🙏አሜን

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h 4 года назад

    ቅዱስ ገብረኤል ለደጁ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ያባታችን ፀሎት አይለየን

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 5 лет назад +13

    እልልልል አባታችን እኩን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥወት

    • @user-fx1bw7rk3m
      @user-fx1bw7rk3m 5 лет назад +1

      የወንቅሸትገብርየልያባታችንእንባለደጁያብቃንአባታችንሽሽሽአመትኑርልንሰላምለምየኢትጵያ

  • @sarabelay5277
    @sarabelay5277 5 лет назад

    እኛም ስግደተኞች ለደጁ እንዲያበቃ አባ ዮሀንስ ፀሉይልን አባታችን ፀሎት ያስፈልገኛል ፀልዩልኝ እህተማርያም ብላችሁ

  • @yypp7393
    @yypp7393 Год назад

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡላን እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 Год назад

    አባታችን ፈጣሪ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የሁላችን የመዳናችን ተስፋ

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 года назад

    አባዬ ምንልበለሎት በምን ልምስሎት ቃላት ያጥረኛል
    እድሜዎትን ረጅም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwothiwit297
    @hiwothiwit297 5 лет назад +4

    አባታችን እረዠም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ደጅን ለመረገጥ ያብቃኝ ፅጋዋ በልከተዋ ይደርብን

  • @netsanetgiramy8687
    @netsanetgiramy8687 4 года назад

    ለአባታች. አባ. ዮሐንስ ተስፍ. ማርያም. እግዚአብሔር. እረጂም. እድሜ. ከጤና. ጋር. ይስጥልን. እኛንም ለዚህ. ለተቀደሰ ቦታ ያብቃል. የታሰርንም. ካለን. እግዚአብሔር. ከታሰርንበት. ይፍታን ነፃ ያውጣን አባንም. ያገልግሎት. ዘመን. አብዝቶ. አብዝቶ. ይባርክል አሜን

  • @user-nd2jf6wn2p
    @user-nd2jf6wn2p 2 года назад

    አባዬን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብረኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አባዬ ዘላለም ይኑሩልን

  • @user-gy8qx5ze7s
    @user-gy8qx5ze7s 5 лет назад +1

    እልልልልልልሌልልልልል የበረሃው መናኝ መጡልን የተዋህዶ ልጆች ኑ

  • @user-hd4sn2wk3f
    @user-hd4sn2wk3f 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ሽ አመት ያኑርል አባታችንን የሰጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dk6zo9vi6l
    @user-dk6zo9vi6l 4 года назад

    አባታችን ትልቅ እድሜ ይስጠዎ ።ጠላት በሰውች ላይ እያደረ መዋጋት ስራው ነው ግን ወንቅ እሸትን አያሸንፍም

  • @YOU97643
    @YOU97643 5 лет назад +1

    አባ አባታችን እድሜ በፀጋ ያቆይልን በእውነት የምለው ቃላት አጠረኝ እኛም መተን እደጁ ላይ ለመገኘት ያብቃን ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት አለሁ ይበለን

  • @marie9698
    @marie9698 5 лет назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የብረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር አባታችንን ስለ ስጠን የበረሀው መናኝ አባየሃንስ ሺአመት ኑሩልን የስላም አባት ለተፈወሳችሁወገኖች እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተየደረስ አምላከይሃንስ ለሁላችንም ይድረስልን ጨርሶይማራችሁ

  • @user-qb6ro6sj8x
    @user-qb6ro6sj8x 11 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለነተ የደርሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል የግፈኛገዳም አምላክ ለኛም ይድርስልን የስደተኞች አባት እንባወት ይድርሰኝ አባዬ የበርሀው መነኝ አባቴ የስደተኞች የድሆች አባት አባዬ እንባዎት ከመሬት አይወድቅምነ አንድቷ ትድርሰኝ ፍቅርተ ማሪያም ብለው በፆለትውት ያስቡኝ 😭😭😭😭

  • @gemetabebe3664
    @gemetabebe3664 5 лет назад +4

    Amen amen amen kalehewt yasmalen

  • @user-mf6bd5ry3k
    @user-mf6bd5ry3k Год назад

    በውነት ላባታችን የሰጠን ኣምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣባየ ሬጅም እድሜ ያቆይልን እኛም በመንፈስ ቅድስ ይፈውስን

  • @samsungphone4079
    @samsungphone4079 11 месяцев назад

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-vr3gv8km5w
    @user-vr3gv8km5w 5 лет назад

    ናይ በረካ መናኒ ባሕታዊ ሊቀ ኣሽሓት ቆሞስ ናትና ኣቦና ኣባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም ዘወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ሓድነት ገዳማት ጸለትኩም ባርኮትኩም ኣይፈለየና።
    እግዚኣብሔር ንደቂ ኣዳም ንክጥዕመና ናይ ማትሶላ ዕድመ ይሃብኩም። ዝከበርኩም ኣቦና እግዚኣብሔር ኣምላክ ዘክበረኩም ኣገልግሎትኩም መንክር ጾርኩምን ጸላእትኩምን እግዚኣብሔር ይገስጸልኩም። እታ ቅድስቲ ጸሎትኩምን ንብዓትኩምን ልመናኩምን ካብ ኩፉእ ኩሉ ትሰውረና ጾርናን ጸላኢናን ሓይሊ ክፉኣት ኣጋንንቲ ትገስጸልና። ይትባረክ እግዚኣብሔር ኣምላከ ቅዱሳን ኣበዊነ በምህረቱ እስከ ዘኣብጻሃነ እስከ ዛቲ ዕለተ ወሰዓተ። ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!

  • @selamtekle1509
    @selamtekle1509 5 лет назад +2

    Abay egizabhir ke erisu gara new lezelalem nurlin🤲🤲🙏 amen amen amen!!!

  • @user-zg7ze8eo3u
    @user-zg7ze8eo3u 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን የኛ ስጦታችን አባዬ እናቴን ያማታል በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልኝ አባቴ ወንቅሸት ሒዶ ቤታችን ሰላም ሆኖል አጎቴም ከብዙ በሽታ ተፈዉሶል ወለተ ኪዳን ከዱባይ በፆሎታችሁ አስቡኝ

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe 4 месяца назад

    ማራኪው ማራኪው ማራኪው ምነው አንች ክፍ አለም እኒህን አባት አምላክ ቢሰጠን ምነው ጠላሻቸው ።አባታችን አይዞት እግዚአብሔር አምላክንም አውቃለው ባዬች ናቸው የሰቀሉት አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @zanezane8524
    @zanezane8524 5 лет назад

    እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል በምን ቃል ልግለፆት ይሆን አባዬ ብቻ መድሃኒአለም የአለም ቤዛ በእርሶ ላይ ሴራ የሚያሰሩትን ሰዎች ደግሞ መተዉ ከእግሮ ስር ወድቀዉ ለንስሃ ይብቁ አባቴ ለዘልአለም ያኑርልን !!!!!

  • @mekdisjualas2599
    @mekdisjualas2599 5 лет назад

    ማራኪው አባታችን የወንጌል አርበኝ ጠቆይ አስጠቆይ ለንስሀ ያብቃልን

  • @lalamihanna2771
    @lalamihanna2771 3 года назад

    ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ለነርሱ የደረስክ ለኛም ድረስልን አባዬ በፀሎቶት አስቡኝ ያለዉት በስዉ ሀገር ነዉየሚጥል በሽታ እያሰቃየኝ ነዉ አንድቀን ከቦታዉ መጥቼ እንደምድን ሙሉ ተስፋ አለኝ

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +4

    ማራኪውውውውው ጀግናው
    ምትክ የለህም አባዬ

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l 4 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣባታችን ኣባ ይውሃንስ ተስፋ ማርያም የበረሃው መናኝ የኛ ሃዋርያ የኛ ህወት ዘልአለም ንሩልኝ እኛም ከስደት መልስ ለወንቅ እሸት ቅድስ ገብርኤል ያብቃን

  • @balesh4790
    @balesh4790 5 лет назад +1

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ
    ሀይል የእግዚአብሔር ነው
    ማዳን የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሐይላችን
    የታባቱ ይህ ርኩስ እግዚአብሔር ይገፅፅህ

  • @user-bg5hw7jt4h
    @user-bg5hw7jt4h 5 лет назад

    ማራኪ የድንግል ስጦታ እንድህ ያለ ስጦታ የት ይገኛል አባዬ መቸም አይወጣልን ፍቅራቸው ትትናቸው ለአዳም ልጅ መድሀኒት እንድህ ያለውንስ ማራኪ በወርቅ ወንበር አስቀምጦ በክብር ነበር ምን ልታዘዝ እያሉ ማክበር እንጅ መልካም ባደረጉ የኛአባት ግፈዎት ቢበዛም ፈጣሪ መርጧቸዋል ግደለም ለሰዎ ክብር ነው ያልፋል

  • @user-uq6qi8ul7g
    @user-uq6qi8ul7g 5 лет назад

    ማራኪው ዮሃንስ ማራኪው የንታየ ማራኪው መነኩሴ ! በእጁ የጨበጠ መስቀል በትርሙሴ!! እንቅልፍ የማይተኛ ጠላትን ሳይርታ ድውይንፍውሰው በአምላኩ ስጦታ "" በቃል ብቻ አሰርው የጠቆይውን ሴራ ፡ በሰሰለታማው በውንቅሸት ቦታ ዳቢሎስ ታሰር ህዝብ ነጣውጣ!!
    እልልልልልልልልልል እፁብ እፁብ እፁብ የእግዜያብሔር ስጦታ ፡ የየንታየ ም ስራ ምስክሩ ሁኑ በአለም እየበራ