Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰራቹልን በ ቤታችን
😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ
የኔልዩ
ደስ ስትሉ ቁም ነገረኛ ናችሁ
🤣😂😂😂
በስመስላሴ ማነው ርዕሱን አይቶ የደነገጠው ማርያምን ልቤ ቀጥ ነው ያለው ሳምሪዬ እባካችሁ በማይቀለድ አትቀልዱ መወለድ ቋቋነው እኔ እደአይኔ ብሌን ነው እምሳሳልሽ ደስታሽን እጅ ክፉሽን መስማት በጭራሽ አልወድም❤❤❤❤
እኔ ማርያምን እዴት እደደነገጥሁ አጠይቂኝ
እኔ ማርያምን በጣም ነው የደንገጥሁት
ስታስጠሉ እውነት በማይቀለድ አትቀልዱ አረ በእግዚአብሔር ጥሩ አደለም
እኔም ወላሂ💔
እኔምባካል ካማቃቸው በላይ የማስብላት የኔውድ
ነገ እኮ 16 ነው ቀኑ እናታችን ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቀን🙏🙏🙏❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን
እሰይ የኛ ቀን አምላኪ ምን ትመስላለች
@@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ ????
💍:::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ::::::የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-"ከሴቶች ሁሉ በላጭ① ስታያት የምታስደስትህ፣② ስታዛት የምትታዘዝህ፣③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"🌹 #
ሰላም ቤተሰቦች ኮሜንት ለምታነቡ አገራችን ሰላም ያርግልን በጣም ደስ እምትሉ ኢቶበር ናችዉ
አብድ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቪደወ እይና
Amennnn
@@Dryahyashow are chger yelm
@@ghfghfhjhgh911 ደምርኝ
@@ghfghfhjhgh911 አመሰግናለሁ
ፍኒ እኮ መልካም ባልነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ውዶች
አዝሙድየ ደምሪኝ
እኔንም ደምሪኘ መጀመሪያ እኔ እደምራቼውና የደመርኳቼው አይደምሩኘም ደምሪኘእደምርሻለሁኘ
የቃልዬ @ የሳምርዬ@ የ ፋሂ@የ እዬብ @ የቃልዬ ባለቤትተከታዬች በሙሉ... በ እግዚአብሔርስም... ኢትዮጵያ ውስጥ በንፁሀንደም ለሚፈስው.. ምስኪን እራይድታክሲ እሚነዱ ለሚታረዱት... ፍትህከፈጣሪ... እንበል... እባካችሁወገኖቻችን... አለቁብን... በየሚድያው... በተለይ.., ዩቲዩብያላችሁ.... ወገኖች... እባካችሁተባረኩ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
ፍቅር መልክ ቢኖርው እናተን ነው የሚመስለው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏😍
አታቂም ከካሜራጀርባ
አሜን አሜን አሜንንንንን
@@zubeydanegntesfenawa3699 ደምሪኝውዴዋ
@@fanaalganesh1531 ደምሪኝውዴዋ
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ። በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል። መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችንصلى الله عليه وسلم #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
ሣምርዬ ተይ እንጂ እንዲህ አይነት ቀልድ በዚ ሠአት😄😍
ደስ ይላል ብራክ
@@ሜሪኣባዲ ደምሩኝ
20 minute
ውይ አስደነገጣችሁኝ ደሞ ስታምሩ እመብርሃን ፍቅሩ ታብዛላችሁ ሳምርዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤
አዎ 💚💛❤
@@serkalemgoche6409 ደምሪኝውዴዋ
ቃልየና ሳምራዊትትትት የኔ ሴት ደርባባ እፍ ትወዳችሁኮ አላህ በሰላም ይገላግክሽ ማሬ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እንዴት እደደነገጥኩኝ ክፉዋችሁን አያሰማን በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍
ፍትህ ለንፁህ ደም የሚፈሰው ሰው !ፍትህ ለሸፌሩ ለወጣቱ ሰ#ለሀድን
😥😥😥 ስንቱ ወጣት ረገፈ
Love you💔😭💔💔💔💕💕💕📖📖💕💔😭💔💔💔👐👐👋🤔🤔🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙌🙏🏃🏃🏃🏃🏃
ፍትህን ከፈጣሪ እንጠብቃለን የድሀ ልጅ ደም የሚያፈሱ እውነት ከሰው ተፈጥረው ይሆን ?
@@እስራሚዲያ ደምሪኝውዴዋ
@@ሐይማኖት-ዸ2ዀ ደምሪኝውዴዋ
ወይኔ በጌታ እውነት መስሎኝ ክው ነው ያልኩት ሳምሪ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ፋኒ ምርጥ ባል ነው
ውሀ የገዛው ልጅ ምስኪን የምሩን ነው የደነገጠው የኔ መልካም ሰው ዘመንክ ይባረክ
ሳምሪ በዚህ ሰአት እንደዚህ አይቀለድም ፀሎት ነው እሚያስፈልገው
ትክክል።
ewnet new yaw yeljnet neger gn wd
ውይ የቃል ባል... በጣም ምስኪን ነው.. ደነገጠ.. ቃልዬ @ ሳምርዬከምር ክፉ ናችሁ... እሄእራሴ ደነገጥኩኝ... እያነበብኩኝእንኩዋን... ወንዶቹ ብድር መልሱውይ ፋሂም አሳዘነኝ... እዬብም ደነጋግጦዋልወይ ቃልዬ 😀😀🙏🙏🙏✝️❤️እመብርሀን... አትለያችሁ
ሀድስዬ😂😂የአተ ቁሌት ነው ያሳመማትአላለም ሚስኪንፉኒዬ😂😂በሳቅ ደከምኩ በጣም ነው የምታምሩት
ክክክ
ፈጣሪዬ የኔ መጨነቅ እያወኩ❤❤❤❤አይለያችሁሥታምሩኮ
እኔሥ
የኔዉዶች❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️
ወድ ልጅ ማረያምን ሲል ደስ ይለኛል!!!ጀግሞም ያምርበታል!!!!
በጣም ነው የምታሰመሲው ሳምሪ የመችሸ ሁሉም ፍዝው ቀሩ ትንሸ በተቆዩ የቀውጡት ነበር ያምራል
ነፍሳችሁ አይማርም በማይቀለድ ነገር አትቀልድ ስለ እግዚአብሔር😢
ወይኔ አዲሥየ የኔደጋጣ አሣዘንከኝ😂🥰
እዮብ ምስኪን ትራሱን ደረደረላት ሳምሪዬ አይዞሽ እማ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የፍቅር የትዳር ተምሳሊት ናቸሁ እና ደሞ እዮባዬ ደሞ ልክ የዛሬ አመት አንተን ከነ ሚስትህ እንጠይቃለን እና ብድርህን ትመልሳለህ
ቃልም ነፍሰ ጡር ናት ማነው እንደእኔ የተጠራጠረ ♥♥♥♥♥♥
እኔም ተጠራጥሪለሁ ፈጣሪ እውነት ያድርግላቸው 🥰
Awo temeslalech
@@lidacall780 አሜን
አይ ሀበሻ ስራችን እኮ መጠርጠር ነው ያርግላት
የኔ ዉድ ሳምሪዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ ❤️❤️🙏
Yene mirtoch betam nw mewedachu samri fani Addi Kal eyoba my favorite fetari yitebekach beselam tegelageyi samriye
1 ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች በሞቴ 👍👈 ግጩኝ
ወይኔ የኔወንድም አዲስዬ ምስጊን ነው ደንግጦዋ ምን አይነት መልካም።ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
አድስዬ ግራ ተጋባ ለሳምሪ እንደዚህ የተጨነቀ ቃልዬ ስታረግዝ ማልቀሱ አይቀርም😂😂😂
🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ፣ግዲነው፣
ቃልየ ቀጣይ ያችን ሆድ ገፋ ብሎ ብናየዉ ደስ ይለናል❤🌹🇪🇹ሳምሪየ ልዩ በሠላም ሁለት ያድርግሽ❤🌹🇪🇹
የኔ ዉዶች ኡፉፉፉ የአቤል አስተያየት የቃልዬ ጭንቀት የሐድስ ሩጫ ሲያሳዝኑ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ዉዶች
ቃልኮ ታውቃለች
አይ ሳምሪና ፉኒ ከማይሆን RUclips ጋር ገጥማችሁ 👍🏾 ለማግኘት መጥፎ ነገር prank እያላችህ ባትሰሩ ጡሩ ነው የተናገሩት ይደርሳል ይላል ያገራችሁ ስው ሲተርት ጡሩ,ተመኙ,ሩጡሩ ተናገሩ, በራሳችሁ ተመሩ በስው አትመሩ !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
ማሮች ስታምሩ ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውቦች 😍😍😍👏
ምስጊን አዲስዬ ሰዋክባሪ ጨነቀውኮ ቃልዬ ታድለሺ የእውነት ጠብ እርግፍ የሚል ባል አለሺ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሳሚሪዬ ቃልዬ አዲስዬ ፊኒዬ ኢዮባ እንካን በሰላም መጣችሁ ምርጦች በሩቱልን ❤❤❤👌👌👌👌🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Hi smrya
Ur 2 so funny
ክክክክክ የምር ቃል አሣዝናኝ እሧን ስከታተል ፋኒ ትንታ ነዉ አባባሉ አሣቀኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ በጣም ነዉ ደምወዳችሁ ሣምሪ እመብርሀን ትጠብቅሽ ቃል የኔ አስኮናኝ ስታሣዝን
አድስየ የኔ ምስኪን ጨነቀውኮ አለከለከ😊💝💝💝😊😊
ውይ ቃልየና አዲስ የኔ ምስጊኖች 🥰🥰😁😁😁ውይ በናታችሑ እደዚሕ አይነት ፕራክ ይቅርባችሑ
የቃልዬ ባል በጣም ነው ያሳዘነኝ ግራ አጋባቹት ሰራቹላቸው 😂😂
ደምሩኝ😍😄
በጣም
ወይኔ አዲስዬ በጣም አሳዘንከኝ በተረፈ በሜዳችሁ ተዘረራችሁ በፕራንክ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ትርፍርፍ አርጎ ያብዛላችሁ
ሳምርዬ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
አዱዬዬዬ ወንድሜሜ እኔንን አዛኝ እኮ ነህ ቀለዱብህ አይደል በቤትህ ይሄም ያልፋል እሺሺሺ ክክክክክክክክ
እዩባ ለኔም ትራስ ስጠኝ 😋😋😋🤣🤣🤣🤣
ሳምሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰራሽላቸው በጣም አሪፍ ፕራንክ ነው አዲሰ ቃልዬ ተደናገጡ አሳዘኑኝ
አራት የዘመኑ እንቁ ባለ ትዳሮች🥰🥰🥰ስወዳችሁ🥰
ሳምርዬ ፕራኩ አቺ በደብ አስመስለሺዋል ፋኒ ግን አሰታወቀብክ ብቻ በጣም ደስ ይል ነበር
ርዕስ አይች በጣም ነበር የደነገጥኩት ሳምሪ የኔ ቆንጅ በዚህ ሰአት ኘራክ ይቅርብሸ
ግን ከይቅርታ ጋር እግዛብሄር ምን አለ መሰላችሁ ሞት ለማንም አይቀርምና በሞት ቀልዱ በበሽታ ግን አትቀልዱ ይላል ሳሚሪና ፍኒ ትክክል አልሰራችሁም ምክንያቱም ሳምሪ ባሁን ሰአትሽላይ በበሽታ ቀልድና ፕራክ አትስሪ ጥሩ አይደለም የራሴ አመለካከትነው በተረፈ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ።ሳምሪ &ፍኒ እና ቃልዬና አዲስ እግዛብሄር በፍቅር ያኑራችሁ።
አቤት ሳምሪ እና ፋኒ ነፍሳችሁ አይማርም ሰው አክብሮ ጠርቷችሁ ታስደነግጣላችሁ ለማንኛውም ታምራላችሁ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ሳምሪዬ ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሳምሪዬድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤️💗💙❤❤❤💚💛💛
ወየው በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ስታምሩ 🤣🤣🤣
እዮባ ትራሱን እያነሳ ሲደራርብባት ያለዉ ፖርት በጣም አስቆኛል😂😂 ቃልዬና አዲስ የሰዉ ዉሀልክናችሁ❤❤❤
በእውነቱ ከሆነ ሳምሪ እርጉዝ ሆነሽ እንደዚህ ሚድያላይ ባትወጪ መልካም ነው
ሳምሪ እራስሽን ጠብቂ ጥሩ ወዳጅ ስለሆናችሁ ከነ ቃል ጋር ደስ ብሎኛል
የፍቅር ተምሳሌቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ የውነት ፕራክ መሆኑን እያወቅሁ መደገጤ ምን ይሉታል በማርያም ቃልዬ የኔ ማር ሳምሪ የኔ ደረባባ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እላለሁ ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚❤💛
ምርጥ ጥዶች ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Fani Samir enkuwan be selam metachu, Addis, kaley, eyobel, dagexawale,yasazenalwe ,huluachenme tebarku
ዉይ ኢዩቤ ትራስ ማስቀመጫ አደረጋት😂😂
😂😂😂😂😂😂
Maryamn hulem adi layi biti noruu biti seru endet Desi endemitilu lijachun Wendi sile hone le adis kirsitina situti yekiristina abati yihun tizamedalachu hulachum fikir nachu wudoche ♥️♥️♥️
ወይ ሳሚሪ ትወና ዋዉዉ ምርጥ ፕራንክ
ስታምሩ አድ የኔ ሚስኪን በጣም ደንግጧል😥❤❤❤
አይዞሽ ሳምሪዬ ወንድልጅ እንደዛነው እኔንም ደም ነበር እሚያስተፋኝ!
እረ ፕራንክ ነው😂😂😂😂
@@ferafera850 kkk
ውይ ስየሰዚኒ አዲስና ቃልዬ እኔረሱ እንደናቴ ታጨናቁ😀
ስንወዳቹ እኮ 🙏😍🙏እኛም አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን🙏🙏
በማርያ ሌላም አንድላይ ሰርታሁ ኑልን ስወዳቹ አዲስዬ በጣም ትሁት ነዉ የኔዉ ዉድ ሲያሳዝን 😘😘😘
ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን በሰላም ውስጥ ደስ ተሚል ነገር አለ በርቱ 👍
uuui
በጣም ታምራላችሁ አረ ሳምሪዬ የኔ ቆንጁ ቃሊዬ የኔ ምሰኪ
እዮብ ምስኪን ግን ሳምሪ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሪ
እዮባ የኔ ምስኪን በድንጋጤ ትራሶችን ደራረቦ አስታቀፋት😀😀😀😀😀😀
ወይኔ በፈጣሪ አሳዘኑኝ አዲስና ቃል በቤታችሁ ጉድ ተሰራችሁ እዮባ ይስቃል
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!!
Amen 🙏 ❤
ስታምሩ አይለያችው🥰🥰🥰🥰
Demerige yeni wud ❤❤❤
ሳምሪ ፋኒ ስታናድዱ እድህ አይነት ቀልድ ይቅርባችሁ ለማንኛሁም ቃልዬ አድስ ሣምሪ ፋኒ እዮባ እወዳችሁ አለው ሳምርዬ የጭቅ አማላጆ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ አና አድስ የልጅ አባት እና እናት ሁናችሁ ዠለማዬት ያብቃን አሜን
F&S ቤተሰብ ድንቅ ብቃት ያላችሁ መስራት ማሳመን ችሎታ ነፍ ነው ስወዳችሁ እኮ
Demerige mari❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂የእውነት ደነገጡ አይ እናተ በሄዳችሁበት እደዚህ ጉድ ታረጓቸው በገዛ ቤታቸው👍😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው፡በሣቅ
በማርያም ጥሩ አይደለም በማይቀልድ አትቀልዱ በጣም ነው ደነገጥኩኝ መግብያውን አይቼ ስራየን አቁሜ አየሆቹ ደስታችሁ እንጂ ክፉን አይሰማን ፈጣሪ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እደዛሬ ስቄ አላውቅም ምስኪን ቃልዬ አድስ ስታሳዝኑ ውይይይይ🤣🤣🤣🤣🤣
የኔ ምስጊኖች አዲስየ እስከሚያለከልክ እሮጦ
የኔ ቅመሞች 😍የአዲስ ድንጋጤ😁😁
በጣም ነበር የደነገጥሁት አይለያችሁ💖💖💖
በጣም ነው የምወዳችህ ባሁን ሰአት አይቀለደም ሳምሪ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ
እዮባ ሚስኪን😂😂😂
አዲስዬ የኔ ጌታ በጣም ነዉ የደነገጠዉ ሳምር ተይ እንደዚህ አቀልጂ 2ነፍስ ሆነሽ ጥሩ አይደለም።
አሁንስ የሰለቸን ይሄ ድራማ የሆነ ሂወት ማየት ፕራንክ ፕራንክ እያሉ ይጃጃላሉ
ወላሂ እዉነት መስሎኚ ነበረ አላህ በሰላም እሁለት ሁኚ ሳምሪ ምረጠናቸሁ ቃሊየ አደስ እዮባ 🌹❤️👍👍
Demerige yeni wud
በእዉነት ፋኒ ምርጥ ባል ቅን የሆንክ ሳምሪ ግን ጡሩ አይዴለም እንዴዚህ ያለ ፕራክ
😂😂😂 ወይኔ በስቅ ገደለችሁኝ የምር ደሙ የፊኒ ደሙ
ሰወች እየ ይቀጥል በለን ተቃም እናውርድ በጣም ነው የተመቹን 🥰🥰🥰🥰👌🏻👌🏻ደው እዴት እደማስቁ 😅😅😅
ደስ ስትሉ በአላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ሣምሪየ አላህ በሠላም ይገላግልሽ ቃልየ የኔ ውዶች ኑሩልን 😍😘
አድስየ💕ክራስትናአንሳው.የነፍኒልጂ
ክክክክክክክክ አይ አድስና ቃልዬ ሆዴ ነፍረ ክክክክክክ
ወዱች ወላሂ በጣም ጡሮ ናቸዉ ተጨነቆ
ውይ የምወዳቸው ምርጦች አንድላይ ሳይ ደስ አለኝ ግን አስደነገጣቹኝ ሳምሪዬ እውነት መስሎኝ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
እኔ ያሳቀኝ እዮብ ነው 🤣🤣
ውዴ ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤
Wow nice prank samri fani I swear bertu bertu we love you ezgiyaber yitebekachou
የምር መስሎኝ ደነገጥኩ ወላ በዚህ ሰአት ቀልድ አለዴ ለማንኛውም ታምራላችሁ❤
🤣🤣🤣🇧🇴
ሰራቹልን በ ቤታችን
😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክክክ
የኔልዩ
ደስ ስትሉ ቁም ነገረኛ ናችሁ
🤣😂😂😂
በስመስላሴ ማነው ርዕሱን አይቶ የደነገጠው ማርያምን ልቤ ቀጥ ነው ያለው ሳምሪዬ እባካችሁ በማይቀለድ አትቀልዱ መወለድ ቋቋነው እኔ እደአይኔ ብሌን ነው እምሳሳልሽ ደስታሽን እጅ ክፉሽን መስማት በጭራሽ አልወድም❤❤❤❤
እኔ ማርያምን እዴት እደደነገጥሁ አጠይቂኝ
እኔ ማርያምን በጣም ነው የደንገጥሁት
ስታስጠሉ እውነት በማይቀለድ አትቀልዱ አረ በእግዚአብሔር ጥሩ አደለም
እኔም ወላሂ💔
እኔምባካል ካማቃቸው በላይ የማስብላት የኔውድ
ነገ እኮ 16 ነው ቀኑ እናታችን ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቀን🙏🙏🙏❤❤
አሜን አሜን አሜን 🤲
Amen amen amen 🙏🙏🙏
አሜን አሜን
እሰይ የኛ ቀን አምላኪ ምን ትመስላለች
@@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ ????
💍:::::ከሴቶች ሁሉ በላጭ::::::
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-
"ከሴቶች ሁሉ በላጭ
① ስታያት የምታስደስትህ፣
② ስታዛት የምትታዘዝህ፣
③ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"🌹 #
ሰላም ቤተሰቦች ኮሜንት ለምታነቡ አገራችን ሰላም ያርግልን በጣም ደስ እምትሉ ኢቶበር ናችዉ
አብድ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቪደወ እይና
Amennnn
@@Dryahyashow are chger yelm
@@ghfghfhjhgh911 ደምርኝ
@@ghfghfhjhgh911 አመሰግናለሁ
ፍኒ እኮ መልካም ባልነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ውዶች
አዝሙድየ ደምሪኝ
እኔንም ደምሪኘ መጀመሪያ እኔ እደምራቼውና የደመርኳቼው አይደምሩኘም ደምሪኘእደምርሻለሁኘ
የቃልዬ @ የሳምርዬ@ የ ፋሂ@
የ እዬብ @ የቃልዬ ባለቤት
ተከታዬች በሙሉ... በ እግዚአብሔር
ስም... ኢትዮጵያ ውስጥ በንፁሀን
ደም ለሚፈስው.. ምስኪን እራይድ
ታክሲ እሚነዱ ለሚታረዱት... ፍትህ
ከፈጣሪ... እንበል... እባካችሁ
ወገኖቻችን... አለቁብን... በየሚድያው... በተለይ.., ዩቲዩብ
ያላችሁ.... ወገኖች... እባካችሁ
ተባረኩ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
ፍቅር መልክ ቢኖርው እናተን ነው የሚመስለው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏😍
አታቂም ከካሜራጀርባ
አሜን አሜን አሜንንንንን
@@zubeydanegntesfenawa3699 ደምሪኝውዴዋ
@@fanaalganesh1531 ደምሪኝውዴዋ
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
صلى الله عليه وسلم
#የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ
ሣምርዬ ተይ እንጂ እንዲህ አይነት ቀልድ በዚ ሠአት😄😍
ደስ ይላል ብራክ
@@ሜሪኣባዲ ደምሩኝ
20 minute
ውይ አስደነገጣችሁኝ ደሞ ስታምሩ እመብርሃን ፍቅሩ ታብዛላችሁ ሳምርዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤
አዎ 💚💛❤
@@serkalemgoche6409 ደምሪኝውዴዋ
ቃልየና ሳምራዊትትትት የኔ ሴት ደርባባ እፍ ትወዳችሁኮ አላህ በሰላም ይገላግክሽ ማሬ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እንዴት እደደነገጥኩኝ ክፉዋችሁን አያሰማን በጣም ነው የምወዳችሁ 😍😍😍😍
ፍትህ ለንፁህ ደም የሚፈሰው ሰው !
ፍትህ ለሸፌሩ ለወጣቱ ሰ#ለሀድን
😥😥😥 ስንቱ ወጣት ረገፈ
Love you💔😭💔💔💔💕💕💕📖📖💕💔😭💔💔💔👐👐👋🤔🤔🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙌🙏🏃🏃🏃🏃🏃
ፍትህን ከፈጣሪ እንጠብቃለን የድሀ ልጅ ደም የሚያፈሱ እውነት ከሰው ተፈጥረው ይሆን ?
@@እስራሚዲያ ደምሪኝውዴዋ
@@ሐይማኖት-ዸ2ዀ ደምሪኝውዴዋ
ወይኔ በጌታ እውነት መስሎኝ ክው ነው ያልኩት ሳምሪ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ፋኒ ምርጥ ባል ነው
ውሀ የገዛው ልጅ ምስኪን የምሩን ነው የደነገጠው የኔ መልካም ሰው ዘመንክ ይባረክ
ሳምሪ በዚህ ሰአት እንደዚህ አይቀለድም ፀሎት ነው እሚያስፈልገው
ትክክል።
ewnet new yaw yeljnet neger gn wd
ውይ የቃል ባል... በጣም ምስኪን ነው.. ደነገጠ.. ቃልዬ @ ሳምርዬ
ከምር ክፉ ናችሁ... እሄ
እራሴ ደነገጥኩኝ... እያነበብኩኝ
እንኩዋን... ወንዶቹ ብድር መልሱ
ውይ ፋሂም
አሳዘነኝ... እዬብም ደነጋግጦዋል
ወይ ቃልዬ 😀😀🙏🙏🙏✝️❤️
እመብርሀን... አትለያችሁ
ሀድስዬ😂😂የአተ ቁሌት ነው ያሳመማትአላለም ሚስኪንፉኒዬ😂😂በሳቅ ደከምኩ በጣም ነው የምታምሩት
ክክክ
ፈጣሪዬ የኔ መጨነቅ እያወኩ❤❤❤❤አይለያችሁሥታምሩኮ
እኔሥ
የኔዉዶች❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤️
ወድ ልጅ ማረያምን ሲል ደስ ይለኛል!!!
ጀግሞም ያምርበታል!!!!
በጣም ነው የምታሰመሲው ሳምሪ የመችሸ ሁሉም ፍዝው ቀሩ ትንሸ በተቆዩ የቀውጡት ነበር ያምራል
ነፍሳችሁ አይማርም በማይቀለድ ነገር አትቀልድ ስለ እግዚአብሔር😢
ወይኔ አዲሥየ የኔደጋጣ አሣዘንከኝ😂🥰
እዮብ ምስኪን ትራሱን ደረደረላት ሳምሪዬ አይዞሽ እማ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን የፍቅር የትዳር ተምሳሊት ናቸሁ እና ደሞ እዮባዬ ደሞ ልክ የዛሬ አመት አንተን ከነ ሚስትህ እንጠይቃለን እና ብድርህን ትመልሳለህ
ቃልም ነፍሰ ጡር ናት ማነው እንደእኔ የተጠራጠረ ♥♥♥♥♥♥
እኔም ተጠራጥሪለሁ ፈጣሪ እውነት ያድርግላቸው 🥰
Awo temeslalech
@@lidacall780 አሜን
አይ ሀበሻ ስራችን እኮ መጠርጠር ነው ያርግላት
የኔ ዉድ ሳምሪዬ ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ ❤️❤️🙏
Yene mirtoch betam nw mewedachu samri fani Addi Kal eyoba my favorite fetari yitebekach beselam tegelageyi samriye
1 ኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች በሞቴ 👍👈 ግጩኝ
ወይኔ የኔወንድም አዲስዬ ምስጊን ነው ደንግጦዋ ምን አይነት መልካም።ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
አድስዬ ግራ ተጋባ ለሳምሪ እንደዚህ የተጨነቀ ቃልዬ ስታረግዝ ማልቀሱ አይቀርም😂😂😂
🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ፣ግዲነው፣
ቃልየ ቀጣይ ያችን ሆድ ገፋ ብሎ ብናየዉ ደስ ይለናል❤🌹🇪🇹
ሳምሪየ ልዩ በሠላም ሁለት ያድርግሽ❤🌹🇪🇹
የኔ ዉዶች ኡፉፉፉ የአቤል አስተያየት የቃልዬ ጭንቀት የሐድስ ሩጫ ሲያሳዝኑ ሺ አመት ኑሩልኝ የኔ ዉዶች
ቃልኮ ታውቃለች
አይ ሳምሪና ፉኒ ከማይሆን RUclips ጋር ገጥማችሁ 👍🏾 ለማግኘት መጥፎ ነገር prank እያላችህ ባትሰሩ ጡሩ ነው የተናገሩት ይደርሳል ይላል ያገራችሁ ስው ሲተርት ጡሩ,ተመኙ,ሩጡሩ ተናገሩ, በራሳችሁ ተመሩ በስው አትመሩ !🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
ማሮች ስታምሩ ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውቦች 😍😍😍👏
ምስጊን አዲስዬ ሰዋክባሪ ጨነቀውኮ
ቃልዬ ታድለሺ የእውነት ጠብ እርግፍ የሚል ባል አለሺ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሳሚሪዬ ቃልዬ አዲስዬ ፊኒዬ ኢዮባ እንካን በሰላም መጣችሁ ምርጦች በሩቱልን ❤❤❤👌👌👌👌🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Hi smrya
Ur 2 so funny
ክክክክክ የምር ቃል አሣዝናኝ እሧን ስከታተል ፋኒ ትንታ ነዉ አባባሉ አሣቀኝ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛልኝ በጣም ነዉ ደምወዳችሁ ሣምሪ እመብርሀን ትጠብቅሽ ቃል የኔ አስኮናኝ ስታሣዝን
አድስየ የኔ ምስኪን ጨነቀውኮ አለከለከ😊💝💝💝😊😊
ውይ ቃልየና አዲስ የኔ ምስጊኖች 🥰🥰😁😁😁ውይ በናታችሑ እደዚሕ አይነት ፕራክ ይቅርባችሑ
የቃልዬ ባል በጣም ነው ያሳዘነኝ ግራ አጋባቹት ሰራቹላቸው 😂😂
ደምሩኝ😍😄
በጣም
ወይኔ አዲስዬ በጣም አሳዘንከኝ በተረፈ በሜዳችሁ ተዘረራችሁ በፕራንክ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ትርፍርፍ አርጎ ያብዛላችሁ
ሳምርዬ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
አዱዬዬዬ ወንድሜሜ እኔንን አዛኝ እኮ ነህ ቀለዱብህ አይደል በቤትህ ይሄም ያልፋል እሺሺሺ ክክክክክክክክ
እዩባ ለኔም ትራስ ስጠኝ 😋😋😋🤣🤣🤣🤣
ሳምሪ በጣም ጎበዝ ነሽ ሰራሽላቸው በጣም አሪፍ ፕራንክ ነው አዲሰ ቃልዬ ተደናገጡ አሳዘኑኝ
አራት የዘመኑ እንቁ ባለ ትዳሮች🥰🥰🥰ስወዳችሁ🥰
ሳምርዬ ፕራኩ አቺ በደብ አስመስለሺዋል ፋኒ ግን አሰታወቀብክ ብቻ በጣም ደስ ይል ነበር
ርዕስ አይች በጣም ነበር የደነገጥኩት ሳምሪ የኔ ቆንጅ በዚህ ሰአት ኘራክ ይቅርብሸ
ግን ከይቅርታ ጋር እግዛብሄር ምን አለ መሰላችሁ ሞት ለማንም አይቀርምና በሞት ቀልዱ በበሽታ ግን አትቀልዱ ይላል ሳሚሪና ፍኒ ትክክል አልሰራችሁም ምክንያቱም ሳምሪ ባሁን ሰአትሽላይ በበሽታ ቀልድና ፕራክ አትስሪ ጥሩ አይደለም የራሴ አመለካከትነው በተረፈ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ ።ሳምሪ &ፍኒ እና ቃልዬና አዲስ እግዛብሄር በፍቅር ያኑራችሁ።
አቤት ሳምሪ እና ፋኒ ነፍሳችሁ አይማርም ሰው አክብሮ ጠርቷችሁ ታስደነግጣላችሁ ለማንኛውም ታምራላችሁ
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ሳምሪዬ ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሳምሪዬድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ❤️💗💙❤❤❤💚💛💛
ወየው በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ ስታምሩ 🤣🤣🤣
እዮባ ትራሱን እያነሳ ሲደራርብባት ያለዉ ፖርት በጣም አስቆኛል😂😂 ቃልዬና አዲስ የሰዉ ዉሀልክናችሁ❤❤❤
በእውነቱ ከሆነ ሳምሪ እርጉዝ ሆነሽ እንደዚህ ሚድያላይ ባትወጪ መልካም ነው
ሳምሪ እራስሽን ጠብቂ ጥሩ ወዳጅ ስለሆናችሁ ከነ ቃል ጋር ደስ ብሎኛል
የፍቅር ተምሳሌቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ የውነት ፕራክ መሆኑን እያወቅሁ መደገጤ ምን ይሉታል በማርያም ቃልዬ የኔ ማር ሳምሪ የኔ ደረባባ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እላለሁ ።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 💚❤💛
ምርጥ ጥዶች ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Fani Samir enkuwan be selam metachu, Addis, kaley, eyobel, dagexawale,yasazenalwe ,huluachenme tebarku
ዉይ ኢዩቤ ትራስ ማስቀመጫ አደረጋት😂😂
😂😂😂😂😂😂
Maryamn hulem adi layi biti noruu biti seru endet Desi endemitilu lijachun Wendi sile hone le adis kirsitina situti yekiristina abati yihun tizamedalachu hulachum fikir nachu wudoche ♥️♥️♥️
ወይ ሳሚሪ ትወና ዋዉዉ ምርጥ ፕራንክ
ስታምሩ አድ የኔ ሚስኪን በጣም ደንግጧል😥❤❤❤
አይዞሽ ሳምሪዬ ወንድልጅ እንደዛነው እኔንም ደም ነበር እሚያስተፋኝ!
እረ ፕራንክ ነው😂😂😂😂
@@ferafera850 kkk
ውይ ስየሰዚኒ አዲስና ቃልዬ እኔረሱ እንደናቴ ታጨናቁ😀
ስንወዳቹ እኮ 🙏😍🙏እኛም አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን🙏🙏
በማርያ ሌላም አንድላይ ሰርታሁ ኑልን ስወዳቹ አዲስዬ በጣም ትሁት ነዉ የኔዉ ዉድ ሲያሳዝን 😘😘😘
ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን በሰላም ውስጥ ደስ ተሚል ነገር አለ በርቱ 👍
uuui
በጣም ታምራላችሁ አረ ሳምሪዬ የኔ ቆንጁ ቃሊዬ የኔ ምሰኪ
እዮብ ምስኪን ግን ሳምሪ እንደዚህ አይነት ፕራንክ አትስሪ
እዮባ የኔ ምስኪን በድንጋጤ ትራሶችን ደራረቦ አስታቀፋት😀😀😀😀😀😀
ወይኔ በፈጣሪ አሳዘኑኝ አዲስና ቃል በቤታችሁ ጉድ ተሰራችሁ እዮባ ይስቃል
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ!!
Amen 🙏 ❤
ስታምሩ አይለያችው🥰🥰🥰🥰
Demerige yeni wud ❤❤❤
ሳምሪ ፋኒ ስታናድዱ እድህ አይነት ቀልድ ይቅርባችሁ ለማንኛሁም ቃልዬ አድስ ሣምሪ ፋኒ እዮባ እወዳችሁ አለው ሳምርዬ የጭቅ አማላጆ እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ አና አድስ የልጅ አባት እና እናት ሁናችሁ ዠ
ለማዬት ያብቃን አሜን
F&S ቤተሰብ ድንቅ ብቃት ያላችሁ
መስራት ማሳመን ችሎታ ነፍ ነው ስወዳችሁ እኮ
Demerige mari❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂የእውነት ደነገጡ አይ እናተ በሄዳችሁበት እደዚህ ጉድ ታረጓቸው በገዛ ቤታቸው👍😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው፡በሣቅ
በማርያም ጥሩ አይደለም በማይቀልድ አትቀልዱ በጣም ነው ደነገጥኩኝ መግብያውን አይቼ ስራየን አቁሜ አየሆቹ
ደስታችሁ እንጂ ክፉን አይሰማን ፈጣሪ