ታምነህም ተሰማራ። // Tamenehem Tesemara
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ህይወታችን እንደተራራ አልገፋ ያለ ፤ እንደ ምድረበዳ ብቸኛ ያደረገ፤እንደሸለቆ ያዘቀጠ መስሎ እንኳ ቢሰማን እንኳ የሚሻለው በእግዚአብሔር ታምኖ መሰማራት መሆኑን ያሳያል። በዚህ ዘመን ሁኔታዎች እንደ ተራራ ፤ሸለቆ እና ምድረበዳ በሆኑበት ዘመን ጌታ ኢየሱስ ያድናል ታሪክም ይለውጣል የሚል መልዕክት ነው። ለሌሎችም እናካፍለው ተባርከን ለበረከትም እንሆን ዘንድ የተዘጋጀ መልዕክት ነውና ።
“በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ(መዝ37፤4) ።
⛪️ Learn more about our church
www.wolag.org/...
👨👩👧👦 Join a Facebook Group
/ groups
💰 Tithes and Offerings
pushpay.com/g/...