በባለታክሲው ፊልም ምክንያት አንዳአንድ ሰዎች ደውለው ታክሲ ፈልገን ነበር ይሉኛል / ጨዋታ ከሚኪያስ መሀመድ ጋር /
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
ከሮሚ ጋር ቢታረቁና ልጆቻቸውን አብረው ቢያሳድጉ እስቲ ማነው እንደኔ የሚደሰት
ሁለቱም ወጣት ሁለቱም ቆንጆዎች እናትና አባት ለልጆቻቸው ትልቅ ነገር ነበር 👍🏽
weye tefatu enedee..........alesemahum benatesh
Wr do u lives gayes plc endemeseret new endi keketemaw balehabtamoch gra 🤣🤣
I used to see him as a handsome man when he was with Romi , a complete fit 💑 , I can't think of his look without her , what I understood from the story he said , he is a public man who has little attention and time for his family. I don't think he understood what is most important thing for him.🤔🤔
@@tiktokdogs9623 የትኛው ፕላኔት ላይ ነበርክ እስካሁን?..
@@bgzlyj3580 😂🤣😂 I ain’t have that much time ለወሬ 🤣😂🤣😂
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ወርሀዊ መታሠቢያ ቀን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጅች
ፀግሽዬ ድምፅሽ ለኔ ብቻ ነው የተቀየረብኝ
ሚኮዬ ያልተነገረለት ምርጥ ተዋናይ ነው
ውይይይይ ዮኒ አማላይ አላለም የኔ የዋህ የኔ ግልፅ እውነቱን ነው የምትናገረው እውነት ነው ሚኪ ድስ የሚል ልጅ ነው...!!
ልጅቷ ጥሩ ስራ ትሰራለች ግን ባልደረቦቿን ያለማክበር ችግር አለባት! እራስሽን ነዉ የምታስገምቺው! የፈለገ ጐበዝ ብትሆኚ ሰውን ካላከበርሽ ያኔ ውድቀትሾ ይጀምራል. በተለይ ዮኒን የመሠለ ሰው እንዲህ ማድረግ ያሣፍራል. ለኛ ሳይሆን ለራስሽ በውስጥ ይቅርታ ጠይቂዉ.
Proud of you, Yoni! you kept your cool regardless of the situation. Bravo!
Extacly!!!
Respect to Yoni 👏👏👏👏
ምን አጠፋች
ፀገነት እንደ ቡና ቤት ሴት አታሽካኪ ሰውን አላስወራ አልሽ ከላይሽ ላይ የለውን ፀጉር እንዳልጎትተዉ ስርአት
😄😄😄
ወይኔ ዮኒ ሲጠይቅ እሷ ባላወራች እያልኩ ተሳቀኩ 🙄🙄🙄
ዮኒዬ የኔ መልካም በጣም ትክክል ነህ ሚኪ አማላይ ነው እፀገነት ግን ተረጋጊ ለዮኒም እድል ሰጪው
ፀገነት እር ዮኒን እያሽማቀቅሽ ነወ ስራት ያዢ
She thinks she is better than all of coworkers. But she looks so silly 🙃
እ በጣም ትቸኩላለች ቅዠቅዥ ትላለች ዮኒ በጣም ነው የምወድህ ፀጌ ተረጋጊ
@@aradasea243 Thank you so much
Betam Betam
Betam betam ere tergagi ancin belo gazetegha setastela
እውነት ነው ዮኒ የተናገርከው። ድምፁ በጣም ያምራል።
EBS ይቺ ፀገነት የምትባል የጋዜጠኝነት ምንም ስርአት የሌላት ሴት ማሰልጠን ወይም ቦታ ማስቀየር ይኖርባችዃል። ሰው ቃለመጠይቅ ሲደረግ መመለስ የማይፈልጋቸው ጥያቄዎች ስለሚኖሩ ቀድሞ ማስፈቀድ ያስፈልጋል። ወፈራችሁ፣ ከሳችሁ፣ አገባችሁ፣ ፈታችሁ፣ እያሉ ሰውን ማሳቀቅ ከሞያው ስነምግባር ጋር አይሄድም። ደግሞ የምትጠይቁትን ጥያቄዎች ይዛችሁ ግቡ። አፋችሁ ላይ የመጣውን አይጠየቅም።
Yoni smart 👌 nice approach to change the topic 👍 while she was asking his personal stories 😀 😄
አተንም ወደ ቀጥተኛው መገድ ይምራህ ወድሜ ያባትህን ድን አሏህ ይለግሥክ
ተባረክ የኔ ወድም እርጋታህ ውበት ሆነሀል የስው ልጅ ቆንጆ ስለሆነ ብቻ ቆንጆ አይባልም ዋናው በሀሪው ግን ቆንጆ ሲሆን ውበት ይሆነዋል ዩኒ የዋህነትህን እወደዋለሁ ተባረኩ
ሚኪ መልኩ ብቻ አይደለም ባህሪውም በጣም አሪፍ ነው ትህትናውም ግሩም ነው
ፀገነት ጨዋታ አሳምራለው ብለሸ አዘባርቂ ከቻቻ ነገር ነሸ!
😃😃😃😃😃👍
ፀጊ ከ4:27-5:30 ደቂቃ የነበረው ሳቅሽ ብዙም ደስ አይልም ነበረ። ዮኒን ትንሽ የሚያሳንስ ነገር አለው
እሱን ብታርሚ ጥሩ ነው
It’s very true he came from beautiful family his dad GASH Mohammed beloved dad such a great man I can be a witness beautiful family his sisters and brothers are such a nice nice nice people ♥️♥️♥️♥️
አቤቱ ዮኒ ትህትና ደስ ሲል ይች ፀገነተ የምትባል ጋዜጠኛ ግን ወይአስተካክሊ ወይም ከዚህ ፕሮግራም ላይ እራስሽን አስተካክይ ኤጭ
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ፍትህህህህ በሳዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ዮኒ የኔ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ በጣም ደሰ እምተለው
እንዴ ምንአይነት ቀልቃላ ንሽ ግን አንቺ አላስወራ እኮ አልሽው ዩኒን አረ ምንአይነት ጋዜጣኛ ነሽ :ልክ እሱ የሆነ ነገር ሲጠይቀው አንገትሽን ጠመዘዝ እርገሽ አቁም አይነ ነው የሚመስልብሽ እንደገና ደግሞ ጊዜውን ያልጠበቀ ሳቅ ማሽካካት 🥱ተረጋጊ ዩኒዬ የተረጋጋ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነው በርታ::
that's my concern too. she has no journalist behave for sure.!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እኔም ደሜን ነው ያፈላችው...ዛሬ ብቻ እኮ አይደለም ....ሁሌም ሜዳውን ብቻዋን ነው የምትይዘው ።ዮናስ በጣም ትሁት ሰው ስለሆነ እንጂ አብራው ለመስራት አትመጥነውም
Thank you, she is annoying 🙄
😂😂😂
Adame yesew tarik lemesmat setoch zm belu
ሳውዲ እህት ወድሞቻችን ፈጣሪ ያስባችሁ በተረፈ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
ሚኪዬ በርግጥ አማላይ,, ቆንጆ ነክ ግን ምን ነው ከስክሪን ጠፋክ አድናቂክ ነኝ ❤️❤️🇪🇷🇪🇷ዊት
🤭🤭🤭
እረ ፀገነት እረጋ በይ በጣም ይደብራል ሴት አይደለሺ እንዴ ሰዉ ያዉራ እንዴ ሰረአት በጣም ይጎልሻል በጣም።
ፀጊ ተባኖብሻል...ስለሚኪ አማላይነት ሲወራ እንደዛ ያሳቀሽ እውነቱን ሲነግሩት የኮረኮሩት ያህል ያስቀዋል እንደሚባለው አማሎሽ ነበር መሠል
One simple word for the lady host- BELITTLE.
Please be NICE to your colleagues. Yoni arif saw 👏👏👏
I come here for Yoni❤️ I just love him
Me too
ምንያሽካካሻል ቁም ነገር እኮ ነው ሚያወራው የሚጠይቁው።
አረ ኢቢኤሶች ይቺን ሴትዮ አባሩልን
በጣም ደሰ ትላለክ ሚክ ዘና ነዉ የምታረገዉ እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላም ፍቅር ያምጣ 🙏🙏🙏🙏🙏
ዮኒዬ የሰው ውሀ ልክ ❤ከዚች ጋር አታቅርብ አትመጥንህም ወንድሜ
Yonin yemtiwedu 👍👍👍👏👏👏
i think its time for ፀገነት to go. she is not professional,no charm.ድርቅ ያለች ነች.yonas ባይኖር ኖሮ አላይም ነበር.she doesn't match yonas energy and level.very immature.
Ya she disrespect everybody 🤨😏
Well said , it’s time for her to go
ድምፅህ ለትረካ በጣም አሪፍ ነው 😉👍
ቅዳሜ ከሰዓት የሻይ ሰዓት እንግዳችሁን በከፌል ዳና ተከተታይ ድራማ ላይ ለማየት ችያላሁ ።በእውነት የምነግራችሁ ቀብራራነቱ ደስ ይላል በእኔ አስተያየት ኩራት እራት ነው ያለ ይመስለኛል ።ይመችህ ሚኪያስ የልጄንም ስም ስለሆነም ተባረክ።
ዮኒየ. የኔ ማር. የኔምጥያቄነበር. እንኮንጠየክልኝ. ባባየ.
" ባለታክሲውን " መቼም ስንቴ እንዳየሁት አላስታውሰውም! ፊልሙ ላይ ሁለታችሁም ልዩ ትወና ነበራችሁና ውል ሲለኝ ፊልም የማየት ከድሮ ከማያቸው ካሉት በጣም የምወደው ነው! ወደፊት በሌላ ፊልሞች እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ!
አድር ባይ አትፎግር miky construction በፍጥነት እየተሰራ ነው,project ተጀምሯል?? ከ 5 ወር በፊት እኮ addis ነበርኩ lol Enjeeners ስራ የለም እያሉ?
የወሎ ልጆች በዱአ በፀሎት እንበርታ
እሽ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዛብሔር የህዝባችን ስቃይ አይቶ በቃ ይበለን
I love and respect yoni ❤️አማላይ ስትል ግን 😆😆😆it’s all good we understand your intention you are very honest man and makes honest mistakes
ዉጪ ያሉትን ለሀገራቼዉ ያብቃቼዉ አሜንንን
😂😂😂😂ዬንዬ በሳቅ ገደልከኝ! ''አማላይ ' 😂😂😂 የebs ድምቀት👍I come here to laugh
አሜን ለሀገራችን ያብቃን ማን እንዳገር ወጥተን መመለሻው ግራ ገብቶን ነው እንጂ ምርቃቱ ይድረስልን ወንድማችን🙏
ፀገነት ግን ምንም ለጋዜጠኝነት አትሆኚም መተዋወቅ ሌላ ነገር ወክለሽ መመለስ ነው የቀረሽ ይደብራል ለተመልካች
ፀገነት በተደጋጋሜ ተነግሮሻል አደል ባህሪሽን አስተካክይ አትገልፍጬ እንደማመጥ እንጂ
ፀገነት ተብዬዋ እንዴት ነው የሚያደርግሽ😏ኧረ በልክ ሁኚ ይሄ ሚዲያ ነው።
የሚኮ አድናቂዎች እስኪ 👍👍አሳዩኝ
ባለ Taxi የኔ ምርጡ ፊልምህ ነው ሮማን ጋር አቤት ስታምሩ...
ብርቱካን በፍቃዱን አቅርቡልን please
yaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
Betam yemewedat artist nat
ዮኒዬ የፈገግታ ምንጭ የኢቢኤስ ድምቀት ነህ
Yes. We love and respect you yoniye. I just feel bad for you for putting up with this unprofessional cohost next to you. Ante gen mirit sew nek.
ከምር ሚኪ በጣም ወንዳወንድ ነው💝
ምንድነው እንደ ቡና ቤት ሴት ገበያ ለመሳብ ይመስላል ሳቅሽ ምቾት አይሰጥም ያለ ቦታው ዝም ብሎ ማሽካካት ሴቱዋ ሴትዮ ተረጋጊ አጉል ዓዋቂ ነኝ አልሽሳ😳ዮን አንደኛ👍👍
ሚኪ ሮሚ በጣም ደስ የሚሉኝ ባለትዳሮች ናቸው ሁለቱም ምንም የሚጎላቸው ነገር የለም እኔ ተለያዩ ብዬ ማመን ይከብደኛል ማመንም አልፈልግም
ታሪኩ ባባን ጋብዙልን
ፀገነት የምትባለው ልጅ ተጃጃለች በጣም
Kelale betam dekemo nger nate
Leave her alone
ሚኪዬን ስላቀረባችሁልን።እናመሰግናለን። ትሁት፣መልከመልካም ዕንቁ ኢትዮጵያዊ። ሁሉም ነገር ይዋጣልሃል። እንወድሃለን። ወደ ፊልሙ ተመልሰህ ልናይህ ጓጉተናል። በርታ።
ሰላም ለውድ አገራችን ኢትዮጵያ።
ድምፅ እኮ ስያምር በአላህ
ዮኒ ምርጥ አማላይ ብለ አሽኮረመምከው
yoniye respect you ✊💓💓💓 you are so free, I like your questions it’s so clear 🙏🙏🙏 mick is a great actress in short term…..,we need you again acting in movies please.
ዮኒ ምርጥ ሰው
ሚኪዬ ቆንጅዬ ደርባባ የተረጋጋ ሰው አክባሪህ ነኝ
ጋዜጠኛዋ ሚኪን personally እንደምታውቀው ለማሳየት በጣም ሞከረች ። ሻሂ ቡና ፕሮግራም ቢሆንም ምንም ኣይነት professionalism የላትም መሃል ላይ ያለ ምክንያት (ያውም ጋዜጠኛው እየጠየቀው መሃል ላይ እየገባች) የምትስቀው ነገር ደስ ኣይልም ።
When he said "inside peace" it about family's and you Roman I don't know what is your status but just for God shakes I wish you were together raising your kids.
That's what I was thinking👍
ስላየንህ ደስ ብሎናል ሚኪ አማላዩ❤❤❤❤
ሚኪዬ ስነስራትህ ደስ ሲል
ድምፅ በጣም አሪፍ ነው ሚኪያስ
ወገኖች እባካችሁ ሚዲያውን ወቅቱን ብትዋጁበት ለሁሉም እኮ ጊዜ አለው ። please
አንቺ ሴትዮ በጣም ነው ምጠላሽ የግል አስተያየቴ ነው
በዛላይ ሌላውም እንዲያወራ እድል ስጪ ረጋ እያልሽ ለጓደኛሽም እድል ስጪው ተጠያቂዎች እንዃን ተናግረው እስኪጨርሱ ትግስት የለሽም የነሱን መልስ እራሱ ለማብራራት ስትቸኩይ የሰው ሀሳብ አስጨርሺ
አረለሁሉም
ኧረ እፀገነት ምን ሆና ነው? ስታስጠላዮናስን ልታጣጥል ነው እንዴ እዛ የተቀመጠችው? አሸማቀቅችው እኮ
ሚኪዬ ፍቅር ስወድህ የኔ ጅንን ። በተለይ ባለታክሲው ላይ የተወንከው አንተም ልጅም በጣም የማልረሳችሁ ደጋግሜ አይቼዋለው ግን ጠፍተሀል ተከሰት በሌላ ስራ ።
ፀጊ ምትባይው እስቲ ዪኒ ያውራበት
ይቺ ጋዜጠኛ ተብዬ ምንድነው ዩኒኮ በትልቁ ይቦንስሻል የሆንሽ ምንጣፍ ነገር
ምንጣፍ ነገር 😂😂😂😂😂😂
እረ መገልፈፅ 😣ምንም አይምርም ሲበዛ ውርደትን ያመጣል ኦኦ ፀገነት 🙄🖐
ዮኒኒኒኒ ንግግር እንደ ሰይፉፉፉፉ እያመለጠህህህህህ ነው እና ዮኒዬ ንግግር አታብዛ ብዙ አዳምጥ ትንሸ አውራ ሰለምወድህ ለእርምት ያህል ነው 🙏❤እፀገነት ደሞ የውሸት ሳቅ አትሳቂ ደሰ አይልም
መፈቅለ መግስት መደረግ አለበት በፀገነት አስታችሁ ሀናን አምጦት
Ewnte belshal
ብትሰልም እንሻአላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ
እረ እፀገነት ተይ ተይ አረጋጊው ቆይ ያወቅሽ መሰለሽ በሞራሉ ለይ እንደ አትሌት እሮጥሽ የመጨረሻ ባለጌ ነሽ።
Ewnte sede eko nate
አረ ፀዲ መሳቅሽን አቁም በማያስቀው ነገር መገልፈጥ ምን የምሉት ጉድ ነው 😏
ግልፍጥ ነሽ
ሰታምር ወዳወድ
ምንም ዝግጅት ሳታረጉ እንደምትገቡ የሚያስታውቀው ከስራ ጥያቄ ወደቤተሰብ ጥያቄ ከዛ መልሳችሁ ስለስራ ትጠይቃላችሁ መልሶ ሳይጨርስ ደግሞ ስለ ምግብ ታወራላችሁ። ግራ የገባው ነገር ነው የምትሰሩት።
EBS በዚህ COVID በሚያስፈራበት ዘመን ጸጊ ጉንፋን ይሁን ምንም ያለምቾት እንድናያት አስገደዳችሁን
ከእሮማን ጋር ቢታረቁ በጣም አሪፍነው ሂወት ይቀጥላል ግን ለልጅች ሲሉ ቢታረቁ ጥሩነው
አይ ፀዲ ጨዋታ አመጣለዉ ብለሽ አቆረፈድሽ ሲበዛ ዝልጥ ነሽ
እኛንስ የመዳም ቅመሞች መቼ ነው ምትጋብዙን ዮኒ ❤️
Lachi yalhone kemis ketay yachi ken new markkkkkkkk
Tsedi gen yegazetegninet megbar yegoleshal bisasat enkuan letshefgni letaregagi yegbashi neber
ዳና ላይ ደስ ይለኝ ነበር እናም ጠፊቶሀል እንኳን አቀረባቹት
ጸዲ ግን መስመር የምታልፈው ነገር አላት። Show some respect
yoniyeee yene gerager tebarek
አላህ አባትህ ወዳለበት ትክክለኛውን አይማኖት ይምራህ
?
Yoni Right! Amalay new! Tsegi gn teregagi...
Esegenet gn yonasn atiketaty sewyew servo yinorbet
እንዴ ምንድነው አንቺ በማያስቀው የምትስቂው አስተያየት እየሰጠው እኮ ነው
ዮኒ ግልፅ
ebs የተመልካችን ኮመንት አክብሩ ፀገነት ተብዬዋን ስርዓት አስይዟት አስቃለሁ ብላ ቀለለች
ፍትትትይትትይ ፍትትትት ለወሎ ወገን ለወገን ደራሽ ነው እነሱ ባይዞቸው ከናተም ግብተው ነበር
Etsegenet, what's wrong with you!!! Why are you laughing like this when your colleague is asking a question???
I agree
Well said,manner is everything but She is🤮
አሜን በሰላም ላገራችን ያብቃን እውነትህ መሻ አላህ ድምፅህ ስርአትህ 👍👍👍👍👍
እፀገነት የገጠርዋ ቆንጆ ምቩራ መስለሻል ዛሬ ደግሞ ወይ EBS
😂😂😂😂😂
ምንድን ነው ፀጊን አታሰወሪም ምናምን የምትሉት ምን ታርጋችሁ ዮናስስ እያወራ አይደል እንዴ ነው ወይስ ቅናት ነው በቃ ብታወራም ብቃት አላት አትሳደቡ
Tawra cause that’s her job but she needs to maintain her professionalism!!!
እውነት ነው ማውራት ሊከለክሏት ነው መሰለኝ
Esgenet pls make ur salfe control batem galfetesh 😡
Yoneye Melkem Sew Nurilene Kane Melaw Batesabek🥰😍😘❤