God bless pastor Mammusha&Dawit You are defending the true gospel like apostle Paul What amazes me Christian who go to their congregation This because they lack spritual growth I also appreciate nebiy zenebe, pastor Matusala for their fight against against false prophets
Prophet eyu do have the power of God to set the captiveve free , these prophet haters just talk without the power of God so gealousy make them to hate prophets.
ደብ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ ጌታ ጸጋ ያብዛልህ
Abetu pastor Geta Yesus yibarek Tsegan yabezalik geta Yesus Dr mamush na betun yibarki❤❤❤
ወንድም ዳዊት ፋሲል ትክክለኛ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ወንጌል ውድቀት ያስነሳው እውነተኛ ወንጌላዊ ነው ።
😍😍
በትክክል ❤
ወንድሜ ትክክለኛ ምክር ነው በተለይ የገንዘብና የሴቶች እጅ መጫን ጉዳይ በአዲስ ኪዳን በግልጽ ተጽፏል ምን እንደጋረዳቸው አይታወቅም።
geta Egzhaber Hasetaynoch Sraa Yifressss❤❤❤
God bless pastor Mammusha&Dawit
You are defending the true gospel like
apostle Paul
What amazes me Christian who go to their congregation
This because they lack spritual growth
I also appreciate nebiy zenebe, pastor Matusala for their fight against against false prophets
እውነትነው የተናገረው ብትመለሱ ጥሩነው እግዛብሔር ጌዜጠብቆ ይቀጣል የታገሠውን ያህል በጊው በሰው ተነገራቸው ካልሠሙ ጊዜጠብቆ ይመልሣል
ምክር ያንፃል በምክር ብንባረክ ጥሩ ነው መካሪ አያሳጣን።
❤እንዲያዉ ፡ ወደሆላ ፡ እየሒደ ፡ ገበና ፡ የሚሸፍኑ ፡ አባቶች ፡ ይጥፉ ፡ ኧረ ፡ ሙሽራዉ ፡ ሊመጣ ፡ በደጅ ፡ ነዉ ፡ ጎበዝ። ❤
ክርስትያን የሆነ የሚያገለግለውም ሆነ የሚኖረው ለክርስቶስ ብቻ ነው እንጅ እናንተን ለመወከል ሊሆን አይገባም:: መለያችን በፍሬያችን መሆን የለበትምን?
እርማት ከሆነ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት እውነትን በፍቅር በመግለጥ የወደቀውንም ሆነ የሳተውን ለማንሳትና ክብር ለእግዚአብሔር ለማምጣት ዲያብሎስንና ሥራውን ለማፍረስ ቤተክርስትያንን ለማነፅ አይገባምን?
Thank you very much
ፀጋው ስለሌላቾሁነው ስለሌው ከምትተትን ጌታን ብታገለግ አይሻልም።
እኔ እኮ ግርም ነው የሚለኝ።በተለይ ምእመናኑ።አብዛኛው ምእመናኑ አብዛኝኛዎቹ የአእምሮ ዘገምተኛ ይመስሉኛል።እምነት ማለትም ምን እንደሆነ የሚያውቁ አይመስለኝም።መፅሀፍ ቅዱስም የሚያነቡ አይመስለኝም።ሀሰተኛ ንብዮች የሚያሰተምሯቸውን ይዘው የሚከንፉና የሚዘሉ ናቸው። ሳይሰሩ አካውንታችሁ ላይ ገንዘብ አስገባላችኋለሁ ብሎ ነብዩ ሲቀልድባቸው እልልልልል ብለው የያዙትን ገንዘስ የሚሰጡ ናቸው።አያሳፍርም።
ዴቭ ልክ ነህ
የሁሉም ሀይማኖት መሪዎች ሀብታሞች ሲሆኑ ተከታዮቻቸው ድሀዎች ናቸው
አቅም ካለ፣የእግዚአብሔር፣ቃል፣አስተምር ፣ካለዚያ፣በእግ/ር፣ሰዎች፣ላይ፣አትውጡ ፣ሳትቀጡ፣አትቀሩም።
ምን?አንዱ ነሕ መሰለኝ 😢😢
@@wehaveabiggod5673ytqabaw sw😂😂 zemblk qal anbib milaw yigbakak eshi
@@wehaveabiggod5673እግዚአብሔር ማንን ነው የሚቀጣው ?? ታርዶ በደሙ የገዛውን ?? እና እርሱ ራሱ አላማው የጠፋውን ማዳን ነው እንኳን ያዳነውን ለማጥፋት ግን አውቆ መንገዱን ላጣመመ እና ለተጣመመ የማያዳግም መቀጣጫ በቅርብ ጊዜ በላያቸው ላይ ነው !!!
እኔ።ግን የተፀለየበት።ዘይት።በደምብ ይስራል አይቻለሁ አርጒልኝ
የሚገርምን ደግሞ እንደ መፅሀፎ ላይ እንዳሉት ሐዋርያት አጋንትን ስታወጦ ሽባ ስተረትሩ የታመመውን ስትፈውሶ አለማየታችን በጣም ይገረመንና አውነት በጌታ የተጠሩ ናቸው ወይስ ራሳቸውን የጠሩ ናቸው ብለን እንደንጠይቅ አርጉናል።
የሚያደርጉት ሁሉ ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ የሆነ አስተምሮት የሚያሳዝነው የት ጋ ነው ጌታ ስምሽ እከሌ ነው ብሎ የአባትሽ ስም ስልክ ቁጥርሽ አረ ስንቱ እነዚህ ፕሮቴስታንትን ፈፅሞ አይወክሉም የሚያሳዝኑት የሚታለሉት ህዝቦች ናቸው ትክክለኛ ፕሮቴስታንቶች እንዲህ አይነት ልምምድ የላቸውም አገልግሎት በገንዘብ የሚሸጡ ጌት ይጠይቃቸዋል
ምድረ ከሣሽ ይቅር ይበላችሁ
ዩቱበሮች ለምን ከጭንብል አትወጡም ወንጌል በሌላው አንደበት መናገር ሳይሆን በራስህ አንደበት መግለጥ ነው መብራትን አብርቶ ከእንቅብ ብታች የሚያስቀምጥ የለም እና
ጴንጤ ወደ ኦርተዶክስ ተመለሱ። ዳንሳችሁን ትታችሁ ኑ!!!
አብያተክርስቲያናት ህብረት ለምን አቃቢ ሆነው ሀሰተኞችን አውግዘው ህዝቡ ቢያሳውቁ መልካም ነው
Prophet eyu do have the power of God to set the captiveve free , these prophet haters just talk without the power of God so gealousy make them to hate prophets.
dawit fasil smart idea
እየሱስ ሀጥያት የሌለበት ይዉገራት ብሏል አንተም ሀጥያት ከሌለብህ ለምን አትወግራቸዉም
ፐ አንተ ትናገር የለ አሁን እዚ ጋ ስለ ሀጥያት ማን አወራ ስለ ስህተት ትምህርት እንጂ
ወንድሜ.እግ/ሄርይባርክህ.እዉነቴንስለገለጥክ!!
𝘈𝑙𝒓𝘪𝘨𝙝𝘁 ...𝑮𝑜𝑑 𝘣𝑙𝗲𝑠𝑠 𝑦𝑜𝐮....
Zeme belehe sema
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ይሄ ሠውዬ አንድም መንፈሳዊ መረዳት እንደሌለውና የእራሡን ክብርና ዝና ለመገንባት በእወደድ ባይነት የመሞዳሞድ ሥራ በወንጌል ስብከት ሥም አዲሥና ልዩ የኮሜዲ መድረክ የከፈተ ከአጭበርባሪ ነቢያትና የእግዚአብሔር ሠው ነን ባዮች በተለየ መልኩ እንደአለማዋው በእውቀቱ ሥዩም አይነት ህዝብን በማሣቅና በማዝናናት ከመንፈሳዊው አኳያ ያሉትን ህፀፆች እርግጠኛ ያልሆነበትንም ጭምር እያቀረበ በመሣለቅ በኢየሡስ ሥም የእራሡን ደጋፊዎችን እየሠበሠበ ያለ ሠዎችን ከሌሎች በማሥኮብለልም ለየት ያለ መድረክ የከፈተ ሥጋዊ ሠው እንደሆነና ለሥጋውያን ሐይማኖተኞች እንዲመች በተደረገ ሥጋዊ ጥበብ እየሠራ ያለ ሠው እንደሆነ ተረዱ አንዳንዱ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የፓሥተር ዳዊትን ትምህርት በጣም ነው የምወደው እውነተኛ ነው ሢል ይታያል እናሥ እንደዚህ የሚለው መንፈሳዊው ነገር ገብቶት ነው??ወይስ ጴንጤ ነኝ ከሚል ሠባኪ ጴንጤን የሚያብጠለጥልለት ስላገኘ??አስተዋላችሁ??እነዚያ በጴንጤ ዘይት እየሸቃቀጡ ዝናና ክብር ያገኙ ሠዎች ##አስቀንተውታል##ለምን??ለእርሱ የካልቪኒስት መሠል መረዳት የሚከተለው ባጣበት ሁኔታ ሌሎቹ ብዙ ተከታዮች ስላገኙ። ።ለምሳሌ በዚህ መድረክ ከተናገረው እአነዚያ ከጴንጤዎቹ አንድ ሐይማኖት አይደለንም ከኦርቶዶክሶች ጋር ግን ልዩነታችን በጣም ጥቂት ነው ሥለአማላጅ ......ብቻ ነው አለ ኪኪኪኪኪኪኪ መሞዳሞድና እወደድ ባይነት ካልኳችሁ አካሄዶች አንዱ ይሄ ነው።መንፈሳዊ ሠው ቢሆን ኖሮ እሣቤው ቡድናዊ ባልሆነ ነበር።እውነት አንዲት ብቻ ነች እርሷም መንፈሳዊ እንጅ ሥጋዊና ቡድናዊ አይደለችም።ልዩነት ደግመኛ ከእግዚአብሔር መንፈስ የመወለድና ያለመወለድ እንጂ ከኤነገሌ ቡድን ጋር ልዩነታችን ትንሽ ነው ከእነገሌ ቡድን ጋር ግን????መንፈሳዊ ያለመሆነ አርሤ ማንቼ ነው።የሚቀራረብ የሚባል ነገር የለም ሥጋ ሥጋ ነው መረዳቱም አእምሮአዊና ሥጋዊ ነው።የዳነ መንፈስ ደግሞ የሚማረው ከእራሡ ከመንፈስ ቅዱሥ ነው በውስጥ መንፈሱ ይማራል እንጂ በአእምሮው ሥለማይማር አንድ መንፈስ አንድ ሐሣብ እንጂ መቀራረብ መራራቅ መመሣሠል አለመሣሠል የሚባል ነገር የለውም።መንፈሳዊ ሠው በ1ኛ ዮሐ 2:26-27 መሠረት መንፈሱ ህያው የሆነና ከህያው መንፈስ የሚማር ስለሆነ አንድ ሐሣብ ነው መለያየት የለውም።የእግዚአብሔር ልጆች አንድ አይነት መንፈስ አንድ አይነት መረዳት ያላቸው ወገኖች በመንፈስ የሆነ ሥብስብ (ቤተክርስቲያን) እንጂ ሌላ የሚቀራረብ የተለየ ቤተክርስቲያን ፈፅሞ የለውምደሥጋ ከመንፈስ ጋር መንፈስም ከሥጋ ጋር ሊሥማማ አይችልም።
በቀኝ ጆሮህ ስማና ተናገር
ፋሲል ራስህ የድሀ ቤት የነጠቅክ መሆንህን ዘነጋህ
ዳዊት አንተ ሰው እንዲፈራህና እንዲያከብርህ ነው የምትፈልገው ታዲያ ከነሱ በምን ተሻልህ እንነሱ ቢያንስ አጋንንት ያስወጣሉ አንተስ?
በጣም እሱም አንድ አይነት ሌባ ነው ቢዝነሱ አጠጥ አለበት መሰለኝ ማን በተናቸው እራሳቹ አይደል ሁላችውም ሃሰተኛ ሌቦች ናቹ😂😂😂😂
ኧረ እኔንም ግራ አጋብተውኛል።
እኔ የሚገርመኝ ፎቶ እና ቪድዮ የለጠፈው ዩቲዩበር ነው።ፋሲል:- ኢዩ፣ ኢስራኤል፣ ብሎ የነብያትን ስም ጠራ? ተናገረ?አየ ጴንጤዎች ታሳፍራላችሁ
በኢራጊጥ ወ/ደዊት ሌሎች ነቢያት አንቴን አይማላከትም ለአንቴም ሆነ ለነሱም ፈረጂ እግ/ር ነው
አቶ ዳዊት እዛው ጀምረህ እዛው ጨርስ ። የኦሮቶዶክስን ስም ካልጠራህ ነገርህን እውነት አያደርግልም አደል ?? እዛው ጨርስ
ጨራሽ,,,🙈🙈🙈
ጨርቃቸው ከአባ ግርማ የጥንቆላ ጨሌ ጋር አንድ መሆኑ ምንጩ ከየት መሆኑን ገላጭ ነው ስለዚህ ወገኖች ከሀሰተኞች ተጠንቀቁ
Anta man 😂😂😂dankor manfki laba hodam
እውነትንግለጡ የወንድሞች ከሳሽ ተጥላል እርስበእርሳ የምትጋጭ መንግስት አትፀናም
አንቴ ትክክል ያልሆኑ እንዳሉ ትክክለኞችም ደግሞ አሉአንቴ ግን ሁሉ በአንድነት መጨፈለቅ የለብህም ትክክለኛ ፍርድ አለ
አንቴስ ራስህን ማንህን ትክክለኛ ነኝ ትላለህ አንቴን ማን ፈራጅ አደረገህ አንቴ ራስ አሴቴኛ አሰተማሪ ነህ ና ትውልድ ከአንቴ መጠንቀቅ አለባቸው!!! የሴቶችን አገልግሎት እንኳን አንቴ ጌታ ኢየሱሰ እነኳን አልናቀንም እሽ
Anchim andua selhonsh nw endi yalshiw enji ayibalm
ሌባ ነሽ
Lemn bibble atanebim ehtachn ?
እግዚአብሔር ይፈረዳል በወንጌል አንደቀለዳችሁ ቀጥሉ
Ante.nehe.leba.eyu.yesentune.tarekeyroale.antes
በጌታ ቸርነትና ምህረት አገኘው የሚል እነዚ የአጋንት ስራ አስፈፃሚዎች ጋ መንበርከኩ ያሳዝናል።
አንድስውጌታኢየሱስከልብአምኖሲቀበል፡ሲድን፡አጋንትእራስለቆይሂዳል
Yhe sibket new Hamet?
Techegarachu
አንተም እኮ አለ መጠጥ የተናገርከዉ ነገር አረሣዉም
እራሥህም አሥተምሮትህን
አሥተካክል
ደግሞ እየሱስ እኮ የተነገረው
ነገር አለ
በሥምህ ታላላቅ ነገር አላደረግንምን በሥምህ ሽባ
አልፈወሥንምን ሲሉት ወይዱ
እናንተ አመፀኞች አላዉቃችሁም ብሏል
እሱ ሥለሚፈርድ ለምን ሠዎች
እንዳይድኑ አትሄዱ አልክ
አየህ አምላካችን ለሁሉም እንደሥራዉ ይከፍላል አንተ
ወንድሞችህን አትዋጋ የራሥህን አይንህ ላይ ያለዉን
መጀመሪያ ጉድፍ አንሣ
ሠምተሃል
Ante ebakih getan tekebel
መጀመሪያ እራስህን እይ ሁሌ መተቸት ነው ስራህ
ዳዊት ሁሉንም በአንድላይ መፈረጅን ተው ለይተህተናገር ያንተቤት አጋንንትጮሆሲወጣ አይታይም ፀጥያለ ነው ተስማምቶ ሌሎችጋደሞ ሰዎችየሚፈወሱበት አጋንንት የሚወጣበት አለ ግንደሞ በገንዘብ ፍቅርፀጋቸው የተገፈፈ አሉ በግልፅ መታበይህንግን አቁም እኔነኝቢቻ ትክክል ብዙጊዜትላለህ አንተእንድትበልጥ ማንአድርጎኃል በተሰጠህ ፀጋቢቻ አገልግል ዋጋለእያንዳንዱ የሚሰጥ አልፋኦሜጋው ነውና
ራዕይ 1:8
አይደለም አንተ አስተማሪ ለመሆን አትሞክር ተሐማሪ ብትሆን ያዋጣሀል ለመተቸት ሳይሆን ለመማር እንሞክር እባክህ ክርስቲያን ከሆንክ አንደበትህ የተገራ ይሁን ብትደውልልኝ አወራሀለው የጌታ የኢየሱስን ቃል ከሠበከ ቃሉን ተቀበል ሰውየውን ተወው ፋኩኩር አታድርገው ጭፈራ ቤት ጫት ቤትን ተቃወም ሌላውን እንወያያለን ክርስቲያን ከሆንክ ሜልኮልን አስብ
አጨብጫቢ ጌቶችህ ተነኩብህ😂😂😂
ኮመንት ጻፍዎች መጀመርያ ፋስልን አዳምጡ
እረ አንተ ማነህ ??? ናባል (የአእምሮ ህመምተኛ ) ነው አንደለፈለፈ ምን ይቫላል ???ዘንድሮ ጉድ ምኖቹን ነው የተለቀቁብን
ከዳዊት ፋሲል በላይ ወንበዴ የታለ? የወንበዴዎች አውራ
ሐሰተኛ ዘመናዊ ጠንቋዮች ናቸው ። አጭበርባሪ ሌቦች ናቸው ምነው አመመ ?
አንተ ማነህ አንተ እራስህን መርምር ከመፍረድህ በፊት ለምን ምቀኛ ትሆናለሁ
Ere tselyu atmekgnu yemitmehen ante tawkaleh keyet metah raseh
እነሱን ሀሰተኛ አልክ ዳዊት አንተስ ምን ያህል እርግጠኛነህ በራስህ የሰዉ ምስል አደባባይ እያወጣችሁ የምትወ ፈፈው የእግዚአብሔር ሰዉ ከወንክ ለምን ፍርዱን ለእሱ አትተውም አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ ትምህርት ከሁሉ ሰዉ መተቸት ነው ወደ ራስህ ተመለስ
እውነትን መግለጥ ስላለበት ነው ህዝቡን ከስህተት ለመመለስ
ፐፐ እንዴት አይነት ቃል ጠቀስክ/ሽ በናትህ ገና የተረገሙ ናቸው እንላለን ጳውሎስ እንዳለን .... በወንጌል እየነገዱ እያየህ ፍርድ ምናምን አትበል/ይ
የፍርድ ትርጉሙ እንኳን ምን እንደሆነ የጠፋበት መንጋ!
@@samuelsami1247 awo erasachewin be wenigel sim eyabeletsegu new.
ስጀመሪ ጨለማና ብርሃን በምን አንድ ይሆናል አንተ ከጨለማ ነህ
እናንተ ሃሜተኞች፣ ስም አጥፊዎች፣ ከመንፈስ ቅዱስ የራቃችሁ አገልጋዮች ነን የምትሉ ሰዎች, ዝም ብላችሁ እንደ ውሻ አትጩሁ። ወይ ፍሬ አይታይባችሁ, ጌታ አይጠቀምባችሁ, ፀጋ የተቀበለ አገልጋይ ሲነሳ በቅናት ማሳደድ ብቻ ናችሁ እናውቃችኋለን! 😂😂😂
ሌባ ሲነሳ ነዉ የተቃወሙት።እነዚሕን ነብያት ለማለት የተለሰነ መቃብር ላይ የሚራመድ አእምሮ ቢስ መሆን ይጠይቃል።
ተብተባ አንደበት ይዘህ መነገሩን አለዎክም