''ታፍኜ ነበር'' በላይ በቀለ ወያ | ማብሪያ ማጥፊያ | Mabria Matfia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Комментарии • 315

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Год назад +139

    ላጲስ ዛሬ ገና ስም ከባለቤቱ ተገናኘ። ልታከብረው ይገባል እራሱን በመጠበቁ። የክርስትና ህግ በማክበሩ እንደፋራ ማየትህ ያስጠላል። ብዙ ነዘነዝከው። ተማሪ ሆነህ ያለጋብቻ መውለድህን አከብራለሁ ልክ ነኝ ብለህ ራሱን የጠበቀ ሰው ላይ መሳቅህ ያሳቅቃል። ነውር ኩራት የሆነበት ጊዜ ። በላይዬ አንተ የክርስቶስ ቤተመቅደስ ነህ ያከበርከው አምላክ በጋብቻም ይሁን በብትህናው እሱ በፈቀደው መንገድ ያክብርህ።

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu6038 Год назад +37

    እንዴት አንተን ይጠሉሀል አንተ ምርጥ ኢትዬጵያውይ ነህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад

      የሚጠሉት ወያኔዎችና ኦነጎች ናቸው። ካንዳቸዉ ወግኖ ኢትዮጵያን እየሰደበ አማራን እንዲጠላ ስለሚፈልጉ።

  • @rasdashn4860
    @rasdashn4860 Год назад +23

    ስሙ የሚመጥነው ምርጥ ኢትዮጵያውይ ጀግና ነው በላይ።

  • @mes3777
    @mes3777 Год назад +20

    በላይ ጀግና ነህ! እግዚአብሔር በህይወት ዘመንህ ሁሉ ይጠብቅህ ያሠብከውን በጎ ነገር ሁሉን ያከናውንልህ::

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +15

    በላይዬ የኔ ፍቅ--ልጨርሰው ደግሞ ይሰድቡኛል እውነት ትመቸኛለሕ ❤😘ፈጣሪ ከክፉ ሑሉ ይጠብቅሕ እናመሰግናለን ላጲስዬ ሥላቀረብክልን እንዲህ ሰው ሰው የሚሸቱ አቅርብ የማንንም ቦር___ከምታቀርብ

  • @abiygetahun7939
    @abiygetahun7939 Год назад +25

    ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድሜ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የህይወት ውሉ የገባህ ቅመም የሆንክ ልጅ

  • @hananjemal5483
    @hananjemal5483 Год назад

    ዛሬ ትልቅ ትርጉም የሚሰጥ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ተመለከትኩኝ አቅራቢውን ላመሰግንህ እወዳለሁ ገጣሚ በላይ በቀለ እንግዲ ፈጣሪ ይጠብቅህ አንተን የወለዱ እናትና አባትህ ለኢትዮጵያ በማበርከታቸው
    እኔ ዛሬ አመሰገንኳቸው ነገ ታሪክ ያመሰግናቸዋል አደራ ራስህን ልጠበቅ አንደናት አባትህ ለኛም ለምናደነቅህ ቃል ግባልን ምጡቅ አዕምሮህን እንፈልገዋለንና።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Год назад +8

    tik toke ላይ የምንከታተለው ሰዎች ተከታትለን እናበረታታው። መፅሃፉን በመግዛትም እናበረታታው ወንድማችንን እናከብርሃለን።❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 Год назад +10

    በላይ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍በቤተክርስቲያን ስርዓት አግባ

  • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
    @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Год назад +18

    በላዬ ሁሌ ከፍ በል እቁ አገርወዳድ ወንድማችን የታፈንክ ጊዜ በየሚዲያው ስናለቅስ በተለይ የትእደአለክ አለመታወቁ አስጨናቂ ነበር ።በላዬ ጌታ ከክፉ ይጠብቅክ።

  • @akuye910
    @akuye910 Год назад +14

    በእውነት ተስፋ እቆርትና እናንተን የመሳሰሉ በልጅነታቸው እራሳቸውን አሳልፈው ለአገራቸው የስቱ ሳይ ኢትዮጵያዊነት እውነትም ሚስትር ነው እላለሁ እግዚአብሔር ይተብቅህ እውነትም በላይ🙏🏽

  • @tzelleke1026
    @tzelleke1026 Год назад

    ላፒስ እያንጓጠጥክ ምትጠይቀው አጠያየቅ በጣም ያሳፍራል። አጠያየቅህ እጅግ ስነ ምግባር የጒደለው ነው እባክህ አስተካክል። ለራሱ ክብር ያለው እዚ ፕሮግራም ላይ አይቀርብም። በላይ በቀለ ወያ በማንነትህ ቀጥል ጎበዝ ፤ ለብዙዎች ተምሳሌት የምትሆን ምርጥ የኢትዮጵያዊ ነህ ፤ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ።

  • @robidemissie3642
    @robidemissie3642 Год назад +4

    ተባረክ! የናትና አባትህ ጭንቀት ገብቶህ መረጋጋትህ መልካምነትህና እራስ ወዳድ አለመሆንህን ያሣያል። የነሱ አምላክ ይጠብቅህ።

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ Год назад +1

    በላይ ኮራሁብህ ጀግና ምናለ ሁሉም ወንዶች እንደአንተ ቢሆኑ 😘💪💪💪

  • @selamleethopiahagerekidusg1364
    @selamleethopiahagerekidusg1364 Год назад +3

    ዋው ልዬ ከልቤ ነው ማከብርህ ማደቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃላት አጣሁልህ የወለዱ እናትና አባት ምነኛ ኩሩ. አተን ሳይ እናትና አባትህን እድሜና ጤና ለመንኩላቸው ወግ ማረግህን እዲያዩ ብዬ ልጆቼን እዳተ እዲሆኑል ተመኘሁ ተባረክ ላዺስ እናመሰግናለን. ለመስተግዶህ🙏🙏

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Год назад +7

    በላይ ስሙን ሳይሆን ስሙ በላይን ሊሸከመው ይገባል። ጀግና ነው ደስ ይለኛል ዝምተኛ ጦረኛ እና የሰው ህመም ገላጭ ነው።

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 Год назад +2

    ኑርልኝ ወንድሜዋ በላይ በቀለ ወያ ስወድህ አሏህ ከተንኮለኛች ይጠብቅህ ጀግና ነህ

  • @meseretsebani2917
    @meseretsebani2917 Год назад

    በእውነት ጎበዝ ሁን እንቁህን በእርያዎች ላይ አትጣሉ ይላል ስለዚህ በአቃምህ ጽና እግዚአብሔር ነው ሞገስ የሚሆነው በእግዚአብሔር ፈት ክብር ይሰጣል በድፍረት መስክር ።

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 Год назад +1

    አሜን በላይ በቀለ ወያ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እድሜ ጤና ሰጥቶህ ለማየት ያብቃህ ሁላችንን። ያድርሰን። ላጲስ እናመሰግናለን።

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 Год назад +4

    በላይዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ በጣም ጠፍተሀል እንኳን ደህና መጣህ

  • @rass5757
    @rass5757 Год назад +3

    በጣም ያሳዝናል ሰው በንጽህና መኖሩ እንደ ፋራ የሚያስቆጥርበት ዘመን ደረስን፣በጉልበት ጋዜጠኛ መሆን ችግሩ ይህ ነው

  • @dafflee653
    @dafflee653 Год назад +21

    ስወድህ በምክንየትነው በጣም አክባሪህ ነኝ በላዬ❤❤❤

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ Год назад +15

    ማሪያምን ስወድህ የኔ ልዩ. ወንድም ኑርልን

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 Год назад

    በላይዬ ያፈኑህ ሰሞን የገደሉህ መስሎኝ ሳለቅስ ከረምኩ። እግዜር ይመስገን የናት ያባትህን የሁላችንንም ለቅሶ ሰማ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ !!!ራስህን ጠብቅ!!

  • @selinasoli8271
    @selinasoli8271 Год назад

    በላይ ትልቅ ሰው በጣም ነው የምወድህ፣ የማከብርህ ከዚህ ቃለመጠይቅ በኋላ ደግሞ ይበልጥ አከበርኩህ 🙏🙏🙏የምትናፍቀውን እና የምትመኘውን በሀገርህ ላይ ተስፋ የማትቆርጠውን ፈጣሪ ያሳይህ፣ ቃል የለኝም 😍 ሰው እኮ ይህን አይቶ ይሳለቃል መሳቂያ ያጣ ህዝብ

  • @dergebogale5537
    @dergebogale5537 Год назад +1

    በላይ ሁሌም የበላይ ያርገህ ለኢትዮጲያ የኔ ወድም ሁሌም እንወድሀለን
    💝💝💝💝💝💝💝
    🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
    😃😛😛😛😛😛😃
    😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
    💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
    💋💋💋💋💋💋💋

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Год назад +4

    This man was my class mate and we were very close friends ( በስሙ አምሳያ ነው የተማርንበት ት/ቤት ስሙ the reason why I didn't mention the school name is I am respecting his privacy I wish you will remember me my house was inside the school compound bro I respect and proud of you ወንድሜ በ በላይ ያዝልቅክ ...... hope you got my keny

  • @davebest7480
    @davebest7480 Год назад +5

    እንዳንተ አይነት ጨዋ የሁነት ወንድ የሆነ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 Год назад +4

    በላያ የሺ ሰው ግምት ጀግና ነህ!!😍😍😍

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    ስወድህ በላይ አክባሪህም አድናቂህም ነኝ💓እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 Год назад +6

    በላይ እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Год назад +1

    በቀለ ወያ የጉራጌ ምርጥ ጀግና
    ጀግንነት ከዘር ነው በርታ ወንድምዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад +1

      ሲጀመር በላይ ጉራጌ አይደለም። ዘር ቆጣሪውጉራጌህን ወደዛ ሂድና ፈልግ።

  • @ayana9214
    @ayana9214 Год назад +5

    He is a great guy amazing confidence i salute you brother

  • @MuradakemelMedeya
    @MuradakemelMedeya 4 месяца назад

    ምርጥ ገጣሚ ነህ በርታልን

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад +2

    እኛ ኢትዮጵያዊያን የምንተወቀው በድግል የመኖር ጥበባችን አንዱ ነው!!!ላጵስ ተብየው አጉል አራዳ ነህ ማፍር ስችል ክብሩን የጠበቀ ለማሳፈር ስትሞክር ግን በአተ አፈርን🤔
    ቢላየ የተዋዶ እቁ በርታ ❤🙏

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Год назад

    ተባረክልኝ እግዚአብሔር የተባረከችዉን ይስጥህ ፈጣሪ የምውርደውን ነዉ ያደረከው lante ስል ትክቶክ ልጀምር መሰለኝ ቅን ሰው በጣም ደስ ይለኛል

  • @mesaymoges1797
    @mesaymoges1797 Год назад

    በላይ በቀለ ወያ የዘመኑ ጀግና ክበርልኝ

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Год назад +6

    😡😡😡ላጲስ ተብዬው ስታናድድ ከትዳር በፊት ዝሙት እንዴት አላደረክም ብሎ ማላገጥ ምን ይሉታል ሲሆን ልታደንቀው ይገባል ....ብዙ ሰው ክብርን ጠብቆ መኖርን እንደ ፋራ ይቆጥረዋል ግን አደለም ገላን አለማቆሸሽ ፋራነት ከሆነ ፋራነት ለዘላለም ይኑር

  • @senaitgebeyehu9414
    @senaitgebeyehu9414 Год назад +4

    በቃ ሀጢያት አለመስራት ፍርነት ነው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን ማፈር አለብህ ላጲስ ይባስ ብለህ ትሞግተዋለህ አራድናት መሰለህ ግልብ ፍራራራራራ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Год назад +2

    thank you for bringing out our brilliant brother Belay Bekele Weya.

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 Год назад

    ላጲስ እናመሰግናለን ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እራስህን ጠብቅ ከጌታ ።

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Год назад

    ተባረክ ሰዉ አቀረብክልን በላይ በቀለ ወያ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Год назад

    : ኢትዬጵያው : ባለቅኔው : በላይ: ረጅም እድሜ ይስጥህ
    keep up the good work!

  • @rahelasefa3598
    @rahelasefa3598 Год назад +4

    በላዬ በጣም የሚገርም ብሰለት አሰተሳሰብ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ

    • @Tezertube
      @Tezertube Год назад

      ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነወ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ

  • @Mydream1212
    @Mydream1212 Год назад +3

    ላጲስ ግን እንዲህ ማፋጠጥ ጥሩ ነው? በላይዬ ጀግናችን በምክንያት ነው የምወድህ ሁሌም ከፍ በልልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅል

  • @meazagm9068
    @meazagm9068 Год назад

    ጠያቂው ግን አንተን አይመጥንም የሰውን ሀሳብ ማክበር አለበት ገጣሚ በላይ ድንቅ ገጣሚ ምርጥ ኢትዮጲያዊ

  • @luchia686
    @luchia686 Год назад

    🙏👍💚💛❤️💕 በላይ የተከበርክ ክቡር ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ይጠብቅህ ጥሩ ሐይማኖቱን አክባሪ ፣ ኢትዮጵያን ሐገርክን የምትወድ ስለሆንክ እናከብርሃለን ፣ እንወድሃለን በርታ 💕💚💛❤️💕🙏🙏👍👍

  • @bahiruhailegebreal9731
    @bahiruhailegebreal9731 Год назад +8

    ጋጠ ወጥ ጠያቂ ነህ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    አይዞን ወንድማችን በቀለ እንደ መሸ አይቀርም አንድ ቀን ብርሃን ይበራል የውስጥህን ስሜት እመቤት ድንግል ማርያም ተውቀለች እሷ ትረደሃለች የዋህ ሰው ባለ ማህተብ 💚💒✔

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад

    ወያ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏😍😍😍

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 Год назад

    ምን አርግነዉ የምትለዉ ነገረህ ተወዉ እሱ እንዲታፈን አንተ ትሰቃለህ ጀግናነዉ እሱ አንድቀን ፀሀይ ይወጣል

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 Год назад

    በላይዬ ወንድም አለም ምርጥ ኢትዮጲያዊ 💚💛❤️በዚህ የማይደራደር የዘመናችን በላይ።በዛላይ ክብሩን የጠበቀ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ወጣት እመብርሐን ወላዲተ አምላክ ልክ እንዳንተ ክብሯን የጠበቀች ሚስት ሰጥታህ እግዚአብሔር አምላክ በሚወደው እና በፈቀደው ትዳርህን በተክሊል ያድርግልህ ምኞቴ ነው።የምወድህ ወንድሜ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Tezertube
      @Tezertube Год назад

      ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነወ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад +2

    በላይዬ ምርጥ ወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድክ እኮ እድሜ ይስጥክ

    • @Tezertube
      @Tezertube Год назад

      ትልቅ ነገር ለመስራት ጀምሬ መንገድ ላይ ነኝ አቃለዉ ካሰብኩበት ለመድረስ ረጅም ግዜ እንደምወስድብኝ ግን በናትሽ ረጅሙ መንገዴ አጭር ይሁን ዘንድ የበኩልሽን ተወጭልኝ እሄን ብቻ ነወ የማስቸግርሽ ቤተስብ ሁኝልኝ..አመሰግናለዉ

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ Год назад +4

    ላጲስ አክባሪህ ነኝ!! የትንሽ ትልቅ የሆነውን በላይ በቀለ ወያን ስላቀረብክልን እናመሠግናለን🙏❤

  • @selamhaile4267
    @selamhaile4267 Год назад +1

    ላጲስ አሉ ክብርና ውርደት ለይ እንጂ በላይ በእምነቱ የሚፈቅደውን እያደረገ ነው አንተ ግን 12 ኛ ክፍል ስትሆን ከጋብቻ በፊት መውለድህን እንደ ክብር ቆጥረህ ከሆነ ተሳስተሃል የምትጠይቀውና የምትሳለቅበትን ለይ በላይ የምታመልከው አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ 🙏

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Год назад

      ከምር አናደደኝ ለምድነው ተለቅ ያለን ሰዎች ድንግል ነኝ ስንላቸው አያምኑም

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 Год назад +1

    በላይ የማደንቅህ ገ ጣሚ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላምህ ይብዛ

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc Год назад +5

    በላይ ምርጥ ሰዉ

  • @bealmlay6000
    @bealmlay6000 Год назад +1

    እውነት አንተ ኩሩ ሰው ነህ እራስክን ጠብቀህ መኖረህ ምን ያክል አምላክን እንደሚደሰትብህ መታደል ነው

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Год назад +1

    እንደ ጋዚጠኛ በታወቀ የቲቪ ጣቢያ ላይ በዚህ ደረጃ የማህረሰብ እሳቤ ባህል በማይጠብቅ መልኩ የግል እሳቤህን የህይወት መንገድህን ትክክል አሰመሰለህ የሊላውን እሳቢና የህይወት ፍልስፍና ለማሸማቀቅ ለማጣጣል የሄድክበት መንገድ ያሳፍራል

  • @ezuzizu6151
    @ezuzizu6151 Год назад +1

    እንደአምናው ባለ ቀን ያምናውም ከቀጣ
    አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቸ መጣ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    የመናገር፣የመፃፍ፣ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ልንከለከል አይገባም እስከመቼ ታፍነን እንኖራለን ።

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Год назад +3

    Amazing guy be 🙌 blessed

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Год назад +2

    አረ ማብሪያ ማጥፊያ ዛሬ በቃ ምርጥ ሰው አቀረብክ ።

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H Год назад +3

    ላፒስ ሰው ያመነበትን መኖር አለበት፣ በዚያ ላይ ሀይማኖታዊ ግዴታ መሆኑን አትርሳ እናም ወደ ቧልት ለመወወሰድ አትሞክር

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +3

    በላይ አንተኮ ልዩ ነህ በእውነት ኑርልን ላፒስዬ ሁሌ በሳምንቱ አቅርብልን ትድማማላችሁ ለምን አብራችሁ አሰሩም💚💛❤💕🙏🌹🌷🌺

  • @yibeltalseyid1633
    @yibeltalseyid1633 Год назад +2

    ኢትዮጵያ ምን ያህል የተረገመች ሀገር መሆኗ የሚገባኝ እንደ በላይ አይነት የብሩህ አእምሮ ባለቤቶች እና እውነተኛ ልጆቻ ሁሌ እየተሳደዱ ዘረኛና ጎጠኛ እንደፈለገ ሲፈነጭ ስመለከት ነው!! ያሳዝናል !

  • @Alemye777
    @Alemye777 Год назад

    ጎበዝ በላያ👏የራሱ አለም ያለው

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 Год назад +1

    Thank you

  • @ሺዊትየራያዋ
    @ሺዊትየራያዋ Год назад

    በላይዬ አይበገሬዬ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Год назад

    AMAZING, AMAZING, AMAZING Belay Bekele Woya!!!!!

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 Год назад

    ድን ቅ የሆነ ገጣሚ ነው!

  • @godblessethiopiaourmama1519
    @godblessethiopiaourmama1519 Год назад +1

    በላይ መቼም የህዝብ ድምጽ ከሆኑ ወገኖቼ የማደንቅህ ኢትዬጵያዊ ነህ ::

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Год назад

    በላይዬ ፈጣሪ ጥላ ከለ ላ ይሁንይ ህ ገብርኤል ከጎንህ አይለይህ ምርጥ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад

    😘😘😘😘😍😍😍 ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ዪስጥልን🙏💞🙏💕😍😍😍

  • @yafetenu7818
    @yafetenu7818 Год назад

    በላይይ ጨዋ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ
    @የጠላሽይጠላ-ቀ5ጸ Год назад

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት ያሽንፋል

  • @abelteame1221
    @abelteame1221 Год назад +4

    የኔ ጀግና ❤

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Год назад

    SUPER SUPER, Belay Bekele Woya!!!!!

  • @adidi4988
    @adidi4988 Год назад +4

    ኧረ ጥያቄ ላጲስ ምንድነዉ ማሸማቀቅ ብዙ ተፈታተንከዉ ንፅህናዉን ይጠብቅበት

  • @great8824
    @great8824 Год назад

    ጠያቂው ግን ምን ሆነክ ነው አንተ ተማሪ እያለክ በዝሙት ስለወለድክ እሱም በዝሙት መስነፍ ነበረበት አንተ ከንቱ
    በላይ ወንድሜ ይበልጥ አከበርኩህ እግዚአብሔር መሻትክን ይስጥክ

  • @lamaregebre7330
    @lamaregebre7330 Год назад

    ስልጣኔ:እሚመስላቸው:መልከስከስ:ተማሩ:መታደል:ነው:በላያ:አድናቂህ:ነኝ:እግዚአብሄር:ያጠብቅህ

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Год назад +9

    So sad he is not free to talk and you as well 😢

  • @abyssiniabihonegn8707
    @abyssiniabihonegn8707 Год назад +1

    ላጲስ የምትባል ዛሬ ሰው አቀረብክ ይልመድብህ ሌሎችም አምጣ።
    በላዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን 🥰🥰

  • @wubanchezellalem1510
    @wubanchezellalem1510 Год назад +11

    The interviewer is such a bad guy. He is trying to shame someone for not sleeping around just like he did. Even though Belay told him his religious background and what his belief is about abstinence, keeps poking around to get a different answer which is very inappropriate.

  • @Aserazetegn19tube
    @Aserazetegn19tube Год назад

    ጀግና ነክ በሌሌሌ
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Год назад +2

    እንደናንተ ዝም በሉ የሚል ነው ትልቅ እንቅፋት የሆነብን። ተው ብለህ እያልክ ለነፃነት ትግል የሚሰራውን ተስፋ ታስቆርጣለህ አልያም አንተ ውስጥ ያለ ፍርቻ ታጋባበታለህ። ፍትህ አጉዳዬቹም ሰው!!! አንተን ሰው!!! አታሽሞንሙን። እውነትን እውነት። ትክክልን ትክካል በል። እኛ የደከመን ታዋቂ የሆነ ሰው እያመጡ መጠየቅ። ሁሉም ሚዲያ ላይ መንጠልጠል። ይሄ ልጅ ፈጣሪ ለዚህ ዘመን የፈጠረ ው ነው ብዬ አስባለሁ። እንደውም ሰሞኑን ከኦነግ ጋር የተነሳው ፎቶ ብለው በማህበራዊ ሚዲያ የለጠፊትን አይቼ ከዚህ በሆላ ሰውን አላምንም ለማለት ውስጤ ፈልጎ ነበት። ግን ለነገሮች አልቸኩልም። እሱን የሚጠሉት ይሆናሉ አልያም የተሳሳተ መረጃ ይዘው እውነት መሳላቸው እኔንም እንዳያሳስቱኝ ብዬ ፍሪን ያዝኩኝ ልጁ ውስጥ ያለ መንፈስ እኔም ጋር ስላለ። በቀላሉ የዚህ የዘር ፓለቲካ ይሄን ልጅ ጠልፎ ይጥለዋል ብዬ ስለማላምን።ባንፃሩ ደግሞ መቸም ይሄ ስጋ ጥርጥር ይገባው የለ፣ እውነት ይሆን ብዬ በቃ ምነው ፈጣሪ አንድ ጥሩ የስው ዘር አተረፍን! ወይም መልካም ሰው ሰጠሀን ብዬ ወደ ፅንፈኞች ጎራ የገባ መስሎኝ ባለፈው በፌስብክ ፔጁ የሚያበረታታ አስተያየት ሰጥቼው ነበር።ለግዜው ብዝንም ግን እውነትን ፍለጋ ስለምሄድ መንገዴ ላይ ጥንቃቄ አረጋለሁ። ስለዚህ የሆኑ ጠላቶቹ ይሆናሉ ብዬ ተረጋግቼ ማሰብ ጀመርኩ። ከልቤ ለኦሮሞ ማህበረሰብ የነበረኝን ፍቅር ተነጥቄ ነበር በፅንፈኜቹ። የተነጠቀብኝን ፍቅር መልሶ ከቦታው ይመልስልኛል ብዬ ተስፋ ያደረኩት እኔ አማራዋ ከኦሮሞ እና ከትግራይ የሚወለድ ፈጣሪ ለዚህ ዘመን አስቦ የፈጠረው ነው ብዬ ላለመለያያታችን መድሀኑት ይሆናል ብዬ ያስብኩት ሰው ነው። በሾል ሚድያ ላይ ሳይ መጥፎ ህልም እንዳየ ሰው ህልም እልም ህልም እልም አልኩኝ። እባካቹህ ኢትዬጵያውያን እውነትን ፍለጋ ስትሄዱ በልባቹህ ብሄራቹህ ይዛቹህ አታስቡ። ብሄርን በልቡ ይዞ እውነትን ፍለጋ የሚሄድ ለእውንተ መንገድ ላይ ቀድሞ መንገድ የሚዘጋ ነው። ስለዚህ ገና ለገና ዛፍ ካለ ጦጣ አለ ሰማይ ካለ ወፎች አሉ በሚል ፈልጥ ሁሌም እውነት በማይሆን ነገር ይሄ ልጅ ከኦሮሞ በመወለዱ ከኦነግ ጋር አታመሳስሉት። በኦሮሞነቱም ደግሞ ለኦሮሞ መብት ለማስጠበቅ በስርአቱ ካደረገ የተለየ ሀሳብ ከለው በሀሳብ ይሞግተው። ወይም ከኦነግ ጋር ከተባበረ በማስረጃ ይሞግተው። እኔ አማራዋ እሱን አይነት ሰው እያየሁ ነው ኢትዮጵያ እስንፋሳ አለ አልሞተችም ብዬ ተስፋ የማደርገው። አደራ በመልካም እንደማውቅህ ኖረህ በመልካም ሙት። ኢትዬጵያን ከሚያፈርሱ ሀይሎች ጋር መተባበር ከፈጣሪ የአንድት አስተምሮ ላይ ማመፅ ነው እና። አደራ በላይ። ዛሪ ላይ በፅንፈኝነት መነሻ ከሆኑ ጥቂት ግለሰቦች ህዝቡን እና ማህበረሰቡን ምንም እንካን ቀላል የማይባል ደጋፊም ፅንፈኞች ቢኖሩም ጥቂት ከእውነት ጋር እና ከእውነተኛ ታሪክ ጋር ለሚቆሙ ጥቂት ስዋች ልክ እንደ በላይ ለወደፉት ትውልድ ለመልካም ታሪክ ሲነሳ የዛሪ ጥቂቶች የነገ ብዙ ይሆናሉ። ማህበረሰባቸውም ባንድ መጥፎ ጎኑ ያለ ታሪክ እንዳይነሳ ያረጋሉ። በርታ ገጣሚው። በፅንፈኛ ኦሮሞ በሚደርሰው በአማራ ወገኖቼ እልቂት ለኦሮሞ ማህበረሰብ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር ከግዜ ወደ ግዜ እየተሸረሸረ በመጣበት ግዜ የቆሰለ ውስጤን የምታክምልኝ እና ከተፈጥሮዬ ያገኘሁትን ለኦሮሞ ፍቅር እንደ ድሮዬ ከልቤ እንዳይወጣ ጉልበት የምትሆነኝ አንተ ነህ። ባጭሪ ጤነኛውን ህሳቤዬን ከቀድሞው ቦታው እንዳይለቅ ርንዲህም መልካም ሰው አላቸው ብዬ እንዳድብ ድለሚረዳኝ። በነገራችን ላይ መልካም ሰው መኖሩን አንተ እስክትነግረኝ የምጠብቅ ባልሆንም ግን ብዙ ድጋፍ ለፅንፍኞች የሚሰጥ ሰው ባለበት እና ይሄ ትክክል አይደለም ብሎ የሚቃወም ሰው ቁጥሩ ሲያንስ እኔም ስጋ ለባሽ ነኝ እና ለኦሮሞ ማክበረሰብ ያለኝ እምነት እና ክብር ቢቀንስ በኔ ሳይሆን በግዜው ወቀሳ ማድረስ የፍትህ ሚዛን ማጋደል አይሆንም።

  • @yonaskumsa2182
    @yonaskumsa2182 Год назад

    Yene jegina LI'UL Egziabher ybarksh ytebqh.
    Besirah berta.

  • @bshsvsbs2513
    @bshsvsbs2513 Год назад

    በላይን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው

  • @TG-et
    @TG-et Год назад +3

    ቤላየ ስወድህ በምክንያትነው የኔ ጨዋ

  • @nuroaljazera3064
    @nuroaljazera3064 Год назад +1

    ጀግና

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Год назад

    ላጲስ የምገርም መኪና አለክ ይመቺክ👍👍

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Год назад +2

    በላይ የአንተ ስራዎች መንግስትን አያስተኙትም ህዝብን ግን እያዝናኑ ያነቁታል እና በርታ

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 Год назад +4

    ለምን ትጠራጠራለክ እ/ር የለውንነው ያረገው እ/ር ካንተ ጋር ይሁን ለክብሩ ያብቃክ ትልቅ ቦታ ድረስ

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Год назад

    ምርጥ ደፋር ገጣሚ

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ Год назад

    በአንድ ኪሎ አቅሜ
    ኩንታል ትዝታሽን አለሁ ተሸክሜ
    ወዳጄ ጠላቶችህ አፈር ይብሉ
    እንወድሐለን

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 Год назад

    እናመሠግናለን ላጲስ ❤️ሠዉ ❤️ስላቀረብክልን ይህንንልጅ የማይወድ 👹የሠዉ ተቃሪና መሆኑ ግልፅነዉ ።

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 Год назад

    ላጲስ ግሙ ተማር ከብላያ እውቀትና ድፍረት
    ለህዝብ ድምፅ ሁኖ ተከብሮ መኖሩን

  • @frezenol
    @frezenol Год назад +2

    "መጀመሪያ ሀገር ሊኖረኝ ይገባል"

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Год назад

    ልዩ ሰው ነህ በርታ

  • @እራሔልየድግልጅ
    @እራሔልየድግልጅ Год назад

    ቢያየ የኔ መልካም ወንድም እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @hiwanagselasse
    @hiwanagselasse Год назад +1

    አለመማርን ነው የተማርኩት ያማል ቅኔው