ይቅርታ ( ሚካኤላን አስከፍቻታለው 😢)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @amanentertainment3924
    @amanentertainment3924 6 месяцев назад +234

    ይሄን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ህይወታችሁን ያሳምረው።

  • @FutureBill06
    @FutureBill06 6 месяцев назад +77

    She is so humble and lovely don't ever insult her again😤

    • @tensiadaily4840
      @tensiadaily4840 6 месяцев назад

      I 2nd on that..or I will un-subscribe your ass 😂😂😂 be a gentleman

  • @MohdMohd-t4b
    @MohdMohd-t4b 6 месяцев назад +25

    በጣም አክብራት አዳምጧት አትጮህባት ክብር ስጣት ቆንጅዬ ልጅ ናት ተንከባከባት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 месяцев назад +93

    "የአሜሪካ ማር ነሽ የእንግሊዝ ብስኩት
    የኔ ሚካሄላ የEfi ንግስት👰👸"

    • @DsrSks-yh5ps
      @DsrSks-yh5ps 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @tigistassefa4183
      @tigistassefa4183 6 месяцев назад +1

      😂😂😂 wow

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 6 месяцев назад +1

      ዋው ዋው ያበደ ነው😂😂😂😂

    • @hamytube3728
      @hamytube3728 6 месяцев назад +1

      ኧሯ የሰው ሚስት የምን ማደናነቅ ነው ወዴት ወዴት😂

    • @yosephdosegnaw2972
      @yosephdosegnaw2972 5 месяцев назад

      😄😄😄😄😄

  • @EIShadayAbiT44-rm5sq
    @EIShadayAbiT44-rm5sq 6 месяцев назад +74

    በሀገረ ቀልድ የለም።😎
    ግን ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው።✌️✌️🙇‍♂️

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 6 месяцев назад +10

    የኔ ቆንጆ ደግሞ ገራገር ነች በፍቅር ያኑራችሁ ይቅርታ ትልቅነት ነው❤❤

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu696 6 месяцев назад +192

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በአል ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኛም

  • @jonetom1582
    @jonetom1582 6 месяцев назад +10

    ልክ ነህ አውቃነው የሌላ ሀገር ሰውች አይወዱም የኢትዮጵያን ታሪክ ሀበሻ ለሰው ሀገር አሸርጋጅ ነው አተ ጅግና የጀግናል ኢትዮጵያውያዊ ነህ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽 ጃፓን Tokyo ሆኘ ነው የማይህ ጀግናነህ አተ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💚💛❤️

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 6 месяцев назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ ደግሞ ምን አስቀየምካት ትክክል ባለፈው ታዝቤህ ነበር የሀገር ፍቅር በእርግጥ ከምንም በላይ ነው ሁሉም ሰው ማወቅም የለበትም አያውቅምም ማሳወቅና ትምህርት መስጠት የአንተ ስራ ነውና ጥፋትህን አምነህ ይቅርታ መጠየቅም ትልቅ ነገር ነውና ለሁለተኛው ስትናገር ተጠንቀቅ ዩቲዩብ ብዙ ቦታ ሲደርስ ለተመልካች አዝናኝ ትምህርት ሰጭም ቁምነገር አዘልም መሆን አለበት ልክ እንደ ባለፈው ዝግጅቶችህ ማለትም በሙዚየም ውስጥና አካባቢው እንዳሳየኽንም አይነት ማለቴ ነው በእርግጥ አዝናኝ ነህ ትንሽ ወጣትም ስለሆንክ በርታ መጠጥ ደግሞ ፍርሀትን መደበቂያ መጥፎ ልማድ ነውና ይቅርብህ ለሷ ቆንጆ ደዘን ፍላወርና ቸኮሌት ጥሩ ነው

  • @kelemeworkbaweke1170
    @kelemeworkbaweke1170 6 месяцев назад +13

    የምር ሚካኤላ አማርኛ ማትችል ሐበሻ ነው ምትመስለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስብእና ነው ያላት ለምን እንደሆነ በጣም ታሳዝነኛለች። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤...

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 6 месяцев назад +22

    ሁላችንም አገራችንን እንወዳለን ታዲያ ካላወቁ ብሎ መጮህ አይገባም ለዚህም ይቅርታ በማለትህ ትከበራለህ she is so sweet ❤

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 6 месяцев назад +5

    አንተ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ! ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም:: ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው:: Keep up the good work! I personally like and respect you. I have a son who is as old as you. Keep the ball rolling!

  • @mayatube8204
    @mayatube8204 6 месяцев назад +43

    ፍቅር ይታገሣል
    ፍቅር አይቀናም በደልን አይቆጥርም
    ፍቅር ቸርነትን ያደርጋል 🥰❤️

  • @TemuRoyal-fo6wo
    @TemuRoyal-fo6wo 6 месяцев назад +12

    ላንተም/ላንችም ቀን ይወጣል !
    ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አይወጡም ፤ ሁለቱም የየራሳቸው ሰዐት አላቸው ስለዚህ ወንድሜ/እህቴ አንተ/አንቺ የምታበራበት ቀን መቼ እና የት እንደሆነ አታውቅም እና ዝም ብለህ/ሽ ራስህን አዘጋጅ የሚጠበቅብህን ነገር ጥግ ድረስ አድርግ ያኔ ያልጠበቅከው ድል ያላሰብከው ብርሀን አንተ/አንቺ ላይ ሲፈነጥቅ ታየዋለህ/ሽ !

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 6 месяцев назад +9

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ሚካኤላ በጣም ነው የምንወድሽ ፈጣሪ አይለያችሁ ሁሌም ደስታችሁን ያብዛላችሁ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 6 месяцев назад +2

    AFI በጣም አክባሪህ ነኘ የልጅ ትልቅ እኔም በኃይለስላሴና በቴዎድሮስ አልደራደርም ግን ሁሉም እንደ እኔ ማወቅ አለበት አይባልም እናመሰግናለን፡።

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 6 месяцев назад +4

    እምወድህኮ በምክናያት ነው❤❤❤❤ እንኳን አስደሰትክልን ንግስቱዋን👑👑👑👑

  • @HENOK.G1
    @HENOK.G1 6 месяцев назад +6

    ስታጠፋ......
    ይቅርታ ጠይቅ እንጂ ስህትህን
    የሚያበረታታ ጥቅስ አትፈልግ ..........efiየ አደንቅ ሀለው አከብረሀለው ሺ አመት ኑሩልን😘

    • @HENOK-MAN1
      @HENOK-MAN1 6 месяцев назад +1

      ትክክል ወናው ይቅርታ መጠየቅ ነው❤

    • @NebyiDaniel
      @NebyiDaniel 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉yes

    • @NebyiDaniel
      @NebyiDaniel 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤

    • @yehuwalshetshiferw9141
      @yehuwalshetshiferw9141 6 месяцев назад +1

      Mndnw mtawraw yekerta ala eko kazam eje manshiya endihon demo Egan yekerta blo lamshalm endi arga Atarara atwta 👎

  • @antenehdesta9408
    @antenehdesta9408 6 месяцев назад +7

    sometimes when we feel love (loved by someone ),we don't know how to act around that person mean you will be yourself around that person I think that what happened to you, my friend 🕊🕊

  • @burin_gua0497
    @burin_gua0497 6 месяцев назад +1

    ኤፊ ትክክለኛ ውሳኔ ነዉ...........Treat ur girl Michaela everyday bro.
    ❤❤❤
    "ፍቅር እና ገንፎ በትኩሱ ነው"

  • @usuf_tube
    @usuf_tube 6 месяцев назад +9

    ምድር ላይ ያለ ነገር ሁሉ አንቺን መግለፅ ያቅታቸዋል ፍፁም ልዩ ነሽ.

    • @Win_Tube1
      @Win_Tube1 2 месяца назад

      Er esu erasu endzi alalatm temlse 😂

  • @thomasdanielketaw-jg3tw
    @thomasdanielketaw-jg3tw 6 месяцев назад +4

    ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ጤኘኛ መልካም ልጅ ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @HabtamuChale-k3c
    @HabtamuChale-k3c 6 месяцев назад +25

    ሕመም እስኪሰማህ ድረስ ውደድ እውነተኛ ፍቅር ሁልጊዜም በህመምና በስቃይ የተሞላ ነው።

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 6 месяцев назад +1

    ዉዉዉዉዉይ she’s so sweet 🥲 , የሀበሻ ሴቶች እባካችሁ እንደሶ humble ሁኑ።

  • @mahiletghiwot6377
    @mahiletghiwot6377 6 месяцев назад +11

    ማስቲካ ስታኘክ ይላል ቀጭ ቀጭ ሚካኤላን የነካ ወገቡ ይቀጭ...
    ወይ ግጥም ወይ ግጥም
    ቀይ ወጡ ሲጥም

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 3 месяца назад

    አትወቀዋ ምን እያልክ ነዉ ኤፊ እኔ በሃሳብህ አልስማማም እንዲ ያለ የሚያስጠላም ነገር እንዳትላት አይደለም ሀይለስላሴን ማንንም አትወቅ who cares! family first Efi አትጃጃል ሚስትህ ናት ከሃገርም ከናትም ከኣባትም በላይ ወደሃት ልትኖር መስሎኝ ሰዉ ከናት ካባቱ ጋር ይለያያል ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል የሚለወ እና ሚስትህን ከምንም ነገር በፊት አስቀድም አለቀ!

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 6 месяцев назад +2

    ሥታምሩ ቆንጆዎቹ ፀጉርህን ሁለተኛ እንደዚህ እንዳላየዉ ወንድምሠል አስተካክል በተረፈ ሠላም ፍቅር ጤና ይሥጣችሁ ቻዉ

  • @AntuWondu
    @AntuWondu 6 месяцев назад

    እግዝአብሄር ሲወድህ ሰው ነው ሚሰጥ የሚያግዝ የሚያተርፍ የሚደግፍ የእግዝአብሄር እጅ ሆኖ የእሱን እጅ ተክቶ የእሱን ስራ እና ዓላማ የሚያከናውን።❤❤ ኤፊ አታስከፍት ☺❤🙌

  • @Thepathtosuccess17
    @Thepathtosuccess17 6 месяцев назад +6

    የ ፍቅር ጥቅስ ፤ ሲሻር ያልበላ ሲሾም ይቆጨዋል 🤔🤣 እግዚያብሄር እንዲ በ ፍቅር ያቆያቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @estfanosshfraw222
    @estfanosshfraw222 6 месяцев назад +1

    ፍቅር እስከመቃብር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ኤፊ በጣም ነው ምትመቹኝ

  • @yenenashbelihu7040
    @yenenashbelihu7040 6 месяцев назад +4

    ሰው ከሆንክ አፍቅር ድንጋይ ከሆንክ ግንብ ሁን፤ድህነት በበር ሲገባ ፍቅር በመስኮት ትወጣለች፡፡❤❤❤

  • @SintayehuaberaSintayehu
    @SintayehuaberaSintayehu 6 месяцев назад +1

    Intro betam aref nw kenegegeresh gar bro ena eswanm ykrta mltek aref nw yemeche 😊❤❤❤

  • @Mafitube12
    @Mafitube12 6 месяцев назад +5

    ፍቅር
    የሶስት ፊደል ቀመር የህይወት ረቂቅ
    ሚስጥር የውስጥ ስሜት ማሰሪያ
    እምቅ ተስፋ የ እሩቅ ራዕይ መቋጠሪያ
    የ አንድነት ምሰሶ ማማ የንፅህነት ሸማ
    ፍቅር ጥልቅ ነው ጥልቅ ጥልቅ የ እድሜ
    ልክ ስንቅ ❤

  • @jonetom1582
    @jonetom1582 6 месяцев назад +1

    ታረቃት ግን አተ ጅግናነህ ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ ነህ !!

  • @bewuketal9015
    @bewuketal9015 6 месяцев назад +5

    ፍቅርን በጥቅስ ስገልፅ፣ ትርጉሙን መወሰን(limit) ስለሚሆንብኝ፣ መኖርን ብቻ እመርጣለሁ፣ አንችም እየኖርሽዉ ነዉ አባቴ🙌

  • @helutadele263
    @helutadele263 6 месяцев назад

    ሚሚ ኤፊ ቢመጣም ባይመጣም በሩን ዝጊዉ በጣም😊😊
    Love you guys ❤❤❤❤

  • @Abemelik11
    @Abemelik11 6 месяцев назад +4

    ቀዳማዊ አፄ ሀይሌ ስላሴ ንጉሰ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ
    "የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ"
    ሳንከፋፈል ምን አለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በኢትዮጵያዊነቱ እንዳንተ ኮርቶ መኖር ቢችል!
    ኤፊያችን ይሜ ብለድ🫡

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 6 месяцев назад +1

    የኔ መሮች ስወዳችሁ
    እራስተው ያምራል ግን በደብ ተሰራና አ ስዘው አትልቀቀው በተረፍ ታምራላችሁ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Drift_Away
    @Drift_Away 6 месяцев назад +46

    እኛም ይቅርታ አድርገንልሀል ግን እንዳይለመድህ ✅

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 6 месяцев назад +2

    አተ ልጅ እኮ እዴት ፈታ እደምታደርገኝ እግሊዘኛህ በጣም ደስ ይለኛል😂🎉🎉

  • @tewodrosadanu
    @tewodrosadanu 6 месяцев назад +14

    ፍቅር :ተስፋ: ዕምነት ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም ግን ፍቅር ይበልጣል

  • @EstifanosHope-zn1yz
    @EstifanosHope-zn1yz 6 месяцев назад +1

    ፍቅር ይታገሣል ቸርነትንም ያደርጋል ፍቅር አይቀናም ፍቅር አይመካም አይታበይም የማይገባውን አያደርግም የራሱንም አይፈልግም አይበሳጭም በደልን አይቆጥርም ከእውነት ጋራ ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዐመፃ ደስ አይለውም ሁሉን ይታገሣል ሁሉን ያምናል ሁሉን ተስፋ ያደርጋል በሁሉ ይጸናል ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም ትንቢት ቢኾን ግን ይሻራል ልሳኖች ቢሆኑ ይቀራሉ ዕውቀትም ቢኾን ይሻራል
    - 1ኛ ወደ ቆሮንጦስ ሰዎች 13 : 4 - 7
    ye mariyam lij nagi

  • @birukjusthiphop3728
    @birukjusthiphop3728 6 месяцев назад +5

    ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው ሚመስለው እስክትቀጡበት...🙌ፍቅር❤ ያሸንፋል!!

  • @faya_26
    @faya_26 6 месяцев назад +1

    ፍቅር ያሸንፍል
    one love ❤️

  • @mekdesasfaw2978
    @mekdesasfaw2978 6 месяцев назад +23

    በጣም ነው የምከታተልክ ግን አንድ ከይቅርታ ጋር ጸጉርክን ብታስተካክላት ደስ ይለኛል ምክንያቱም አንድ ኦርቶደክስ መገላጫ ሰላልሆነ ምክንያቱም ሴት የወንድን አታጌጥ ወንድ ደግሞ የሴትን ዓታጌት ሰለሚል

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 6 месяцев назад

      what you said it you're right but all we have difference problem is at we aren't like those beautiful old Ethiopian you know what I am here abroad some time when some people ask where I am from I feel very shame to tell them where I am from because I am not Good eanf to been Ethiopian those old Ethiopian they have fair to almighty GOD and they care to the culture they loved so much our country and religion but the new generation we are very bad we committed so many sin GOD give us mercy 😢😢😢

  • @JonsonSolomon
    @JonsonSolomon 6 месяцев назад +2

    Efig ይቅርታ መጠየቅህ ልክ ነክ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትህን ነው ሚያመለክተው ሁለታቹም ደስ ትላላቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ❤❤

  • @ZeleAmare
    @ZeleAmare 6 месяцев назад +8

    ያች ምርጥ ሀገር አሷዋን ሰጣሃላች ምካአላን ሲከፋት ሸገር ታለቅሳለች
    Please አታስከፋት ሊመጣ ነውና
    አሷን የሚመስል ይሄን ቪድዮህን አይቶ
    እንዲልህ ጎበዝ እንጅ አባዬ ደስ ሲል❤🙏

  • @kalidabdulhakim4579
    @kalidabdulhakim4579 6 месяцев назад

    You deserve it bro she's cute and humble ❤ God bless 🙌

  • @Kalebmulugeta12
    @Kalebmulugeta12 6 месяцев назад +18

    አንዳንድ ሰወች ወደ ካህን ሲሄዱ
    ሌሎች ደሞ ወደ ጠቢባን ያመራሉ
    እኔ ግን ወደ አንቺ መሄድ እመርጣለሁ ❤❤❤❤

    • @NapppyCole
      @NapppyCole 6 месяцев назад

      Wow🙏🏿🙏🏿

    • @AvraamM
      @AvraamM 6 месяцев назад

      Ymechek bro😢

    • @PAPA-jb4li
      @PAPA-jb4li 6 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @wartxshooter
      @wartxshooter 6 месяцев назад

      ❤❤❤😢😢

    • @mitku1212
      @mitku1212 6 месяцев назад

      😭😭😭😭😭😭😭

  • @ChristArmy365
    @ChristArmy365 6 месяцев назад +1

    So Lovely ♥️♥️ What a bang Vlog you made❤ Both of you are captivating Suitor ♥️♥️ and i like you hair by the way♥️

  • @yosefSolomon-q7y
    @yosefSolomon-q7y 6 месяцев назад +3

    ይቅር ማለትና ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት መገለጫ ነው፡፡ ፍቅራችሁን ያፅናላቹ! ❤❤❤

  • @baharn4470
    @baharn4470 6 месяцев назад

    አው አታስከፋት እሺ ...ያለበለዛ እኛንም እኛንም ታስከፋናለህ እሺ ንፁ ልብ ነው ያለት ❤❤ኢትዮጵያዊ አይደለችም ብዙ የማትረዳው ነገር አለ ማስተማር እና መንገር ነው video ስትለቅ ተጠንቅቀህ ይሁን ምክንያት አንዴ ከተለቀቀ መዘዙ ብዙ ነው አኛም የምታስተምርበት የምታሳውቀን እኛም የምንከተልህ አንተ ወደንህ እና ንፁህ ልብ ስላለህ ነው እሺ❤❤ እና ፈገግታህ ጨዋታህን ስለምንወደው ነው...video ስሰራ ሁሌም ግን ንግግር በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው እሺ እና እሳን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ካለው ይቅርታ ጠይቅ ....እኛ ተቀብለናል በርታታታታ

  • @meqdi15
    @meqdi15 6 месяцев назад +11

    ያንቺ መኖር የሚያኖረኝ
    እኔ ማለት በቃ አንቺ ነኝ... በጣም ለምወዳት እናቴ

    • @melaalemu3167
      @melaalemu3167 6 месяцев назад

      ፍቅር ታላቅ ውሸት

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 6 месяцев назад +6

    "ፍቅር እስከ መቃብር"

  • @Kirus_Entertainment
    @Kirus_Entertainment 6 месяцев назад

    I can't explain that how much you're cute... ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ🥰

  • @xxxtentacion_17s
    @xxxtentacion_17s 6 месяцев назад +6

    first efa🎉🎉🎉

  • @Setandforget-iu4ry
    @Setandforget-iu4ry 6 месяцев назад +1

    Love is the charm that turns our everyday life into a fairytale.
    And you both are lovely ❤❤❤

  • @Kira-rn3ox
    @Kira-rn3ox 6 месяцев назад +6

    ፍቅር ልክ እንደ እሳት እራት ነው አያበሩ መቃጠል

  • @AntenehGetaneh123
    @AntenehGetaneh123 6 месяцев назад +1

    አባቴ ጠበቅ አርገህ ያዛት ያዝልቅላቹ 😊

  • @Tsedi739
    @Tsedi739 6 месяцев назад +6

    ከአንድ ወር በኋላ በህክምና እመርቃለሁ ግን ምንም ብር የልኝም😔 ብቻ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን።

  • @beneyamdaniel9391
    @beneyamdaniel9391 5 месяцев назад +1

    ዉቢት...ትለያለች...አመስግን ፈጣሪን የሰጠህን እሷን !!!

  • @TemuRoyal-fo6wo
    @TemuRoyal-fo6wo 6 месяцев назад +3

    #የኔ አዳም❤️
    ካወኳቸው ሁላ ልቤ አንተኑ መርጧል
    ማንነትህ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል😘
    ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ
    አይኔም ሌላን ላያይ ምሏል ተገዝቶ🤗
    እግሮቼም ካንተ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ
    ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ
    ከንግዲህ ለኔ ጎን ያለኸው አንተ ነህ
    ብዬ ምፅፍልህ የኔ አዳም #ወዴት ነህ?🤷‍♀
    ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄
    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌

  • @Gech06
    @Gech06 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ፍቅር እና ጉርሻ ሲያስጨንቅ ነው ጥሩ ❤❤❤❤ ቢገጥም ባይገጥም እኛ ምን አገባን😂😂😂

  • @hamditub
    @hamditub 6 месяцев назад +2

    በሀገረ ቀልድ የለም ግን ይቅርታ መጠይቅ ትልቅነት ነው።

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 6 месяцев назад +2

    ፀጉርህ ሁልግዜ እያሰብሁ ነበር ብትቆረጠው ባይ ነኝ፤ምንም አይጎልህም ቆኝጆ ነህ!

  • @matitube711
    @matitube711 6 месяцев назад +3

    ይቅርታ የችሎታ ጉዳይ አይደለም የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ እንጂ ።

  • @ozrobiVLOGS
    @ozrobiVLOGS 6 месяцев назад

    yo efi lucky to have her & always she will change the problem using love and keep her safe treat her like a queen bro 😉

  • @Kibr2000
    @Kibr2000 6 месяцев назад +3

    ፍቅር ያሸንፋል

  • @antenehteklu2660
    @antenehteklu2660 6 месяцев назад

    ከሀገር በላይ ምንም የለም ወንድሜ ከይቅርታም በላይ የለም ጥሩ ነው ያደረግከው🙏

  • @ABmoviesss
    @ABmoviesss 6 месяцев назад +8

    ፍቅር ና ይቅርታ የ 1 መቶ ብር ሁለት ገፅታ ናቸው በጣም ታምራላችሁ 🥰🇪🇹

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 5 месяцев назад

    ትለያላችሁ ማርያምን ለቤታችሁ አዲስነኝ መላላጥ በበዛበት አለም የነጭም የሴት ደርባባ አለ ደግሙ ከሰው ፊት እሚደረግና እማይደረገውን ለይታችሁ ስለምትሸፍኑ በጣም አከበርኳችሁ❤❤
    ይችን ተርጉምላት በማርያም
    የኔ ደርባባ የሴት ወይዘሮዎ
    ሴት ለባሏ ዘውድናት
    ለልጆቿ መምህርናት አንች ደግሞ መልካም ሚስት ብቻ ሳይሆን ልጆችሽም መልካም እናት ሁነሽ ፍቅርሽን አክባሪ ለባልሽ ታዛዥ መሆን ነው ያለብሽ በጣም እወድሻለሁ እወዳችሁ አለሁ❤ ኢትዮጵያዊቷ እህታችሁ ነኝ

  • @Baba_1275
    @Baba_1275 6 месяцев назад +6

    ባንቺ ፍቅር ስጠጣ ስጠጣ ይህው ሳይሽ ሽንቴ መጣ ቆይ አንዴ ሸንቼ ልምጣ 😂😂

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @MazaMaaazaa
      @MazaMaaazaa 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @MihretTilahun-w5u
    @MihretTilahun-w5u 6 месяцев назад +2

    We love ሚካኤላ gen yante gen ሳክስ ነው😅😅😅youtube ቅፈላ....ምን እንደ bestfriend eko ትቀላለዳላችሁ አ.....effi please dont be like this😢😢😢its disrespect for us

  • @naolandualem
    @naolandualem 6 месяцев назад +8

    ፍቅር ካለ በአንድ ኮርኪ ውስጥ ይዋኛል 🥰🥰🥰🥰

  • @biyaramoroda6162
    @biyaramoroda6162 6 месяцев назад

    ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @mohamedsalih6843
    @mohamedsalih6843 6 месяцев назад +4

    "ማፍቀር እና መፈቀር የ መኖር ትልቁ ደስታ ናቸው"❤

  • @YabseraYabu-if8uk
    @YabseraYabu-if8uk 6 месяцев назад +1

    Ere efig bro menesha Tolo tolo post arge enge 👍👍

  • @ቤቤ-ሠ3ዐ
    @ቤቤ-ሠ3ዐ 6 месяцев назад +6

    Man of the year 👏👏👏 respect 🫡

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 6 месяцев назад +1

    ኤፊ ሚካኤላን ይቅርታ ስለጠየቃት ደስ ብሎኛል ባለፈው አዝኜብህ ነበር:: 🙏🏽👍🏽🥰

  • @samiyob19
    @samiyob19 6 месяцев назад +8

    11:06

  • @Tsigehmariam
    @Tsigehmariam 6 месяцев назад +2

    ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤❤

  • @Yared-tube
    @Yared-tube 6 месяцев назад +4

    እኔ አንቺን ወድጄ አንቺ ወደሽ ሌላ ሚኒባሱም ሞላ አዑቶቢሱም ሞላ

  • @JosieAi-ei2vg
    @JosieAi-ei2vg 6 месяцев назад +2

    ይቅርታ ፍቅር ነው፤ ፍቅር ደግሞ ፈጣሪ ነው ❤❤

  • @edengebremeskel5620
    @edengebremeskel5620 6 месяцев назад +1

    ፍቅር ቸርነትን ያደርጋል

  • @Quran-c9t
    @Quran-c9t 6 месяцев назад +1

    ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelesayas2129
    @amanuelesayas2129 3 дня назад

    እግዚአብሔር ለ ፍቅር ብሎ ህግ ይጥሳል ምክንያቱም ፍቅር ከህግ ይበልጣል ደስ ትላላችሁ t shirt ቆንጆ ናት እንዴት ላግኛት ?

  • @SamuelAlemayehu-j1b
    @SamuelAlemayehu-j1b 6 месяцев назад +1

    Ante telek sew new man bless you😊des telalachu betam betam😊ewnet❤❤❤love you ephi😊

  • @HENOK-MAN1
    @HENOK-MAN1 6 месяцев назад

    efi ማርያምን ከፍቶህ ስላየሁህ በጣም ነው የደበረኝ ግን ወናው ይቅርታ መጠየቅህ ነው🎉

  • @merd24
    @merd24 6 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ወንዶች ምን ያክል ምርጥ እንደሆኑ አንተ አንዱ ምሳሌ ነህ። የእኛ ሴቶች ግን ሲንቀባረሩ እንደዚህ ዓይነት የሰው ማኛዎችን ያስነጥቃሉ
    ይመቻችሁ !!!

  • @Tinsaya-br7uz
    @Tinsaya-br7uz 6 месяцев назад

    ኤፊዬ ኤፊዬ የኔ አባወራ ልጅክ መጣ እኮ እያጓራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 2 месяца назад

    እንደዝች ልጅ እርግርትያለች ደርባባ መልክ መልካም አላየሁም በአሁኑዘመን ለዛውም የውጭ ዜጋ❤

  • @BekamAsefa
    @BekamAsefa 6 месяцев назад

    የሆነ ላጤ ሰው…
    ርሀብ ፀንቶበት:ምግብ ሲለምነኝ
    መርዝ አቀረብኩለት:መቼም ሩህሩህ ነኝ
    ምን ያደርግለታል…
    ያለ ጣፋጯ ሴት:ማደር እና መዋል
    ውለታ ዋልኩለት:ቢሄድ ይሻለዋል!

  • @footballtips247
    @footballtips247 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ያቆየን ሁላችንም

  • @ydxx-gd6pm
    @ydxx-gd6pm 6 месяцев назад

    Was a bang video god bless! And keep up the consistency 👌🏽

  • @Senafe18
    @Senafe18 6 месяцев назад +1

    ፍቅርን በይቅርት❤💐

  • @Habeshawitube0
    @Habeshawitube0 6 месяцев назад +1

    “Love isn’t simply a feeling; it’s the decision to hold someone’s hand as you navigate the world’s twists and turns.”

  • @who_am_i_0000
    @who_am_i_0000 6 месяцев назад +1

    Thanks for always being there for me, Dad. Even when those embarrassing teenage years made you want to throw me out🤦‍♂. Happy Father's Day!"👨‍👦

  • @brktiywubet8675
    @brktiywubet8675 6 месяцев назад +1

    ካላንቺይ /ካላንተ መኖር አልችልም ሁሉም ባነተ /ባንቺ ፍቅር ነው የሚያልፈው

  • @dani2112q
    @dani2112q 6 месяцев назад

    ፍቅር እንደሰጠሀት አይነት ጽጌረዳ 🎉ነው በጣም ያምራል
    እሾሁ ቢያደማህም በፍቅሩ መአዛ ያክምሀል።🥰

  • @EyuelAlemu-jy4wo
    @EyuelAlemu-jy4wo 6 месяцев назад

    ፍቅር ያሸንፍል big respect bro😢😢