የተመረጡ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋቸው new habesha kemis | habesha kemis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • የተመረጡ ጥበብ ቀሚሶችና ዋጋቸው new habesha kemis | habesha kemis
    ይህ "አልባሽ - Albash" ነው። አልባሽ የ "youtube ቻናል የተለያዩ አዳዲስና ፋሽን የሆኑ የባህል አልባሳት ሐበሻ ጥበብ ቀሚሶችንና ሽፎን ቀሚሶችን ከነ ወቅታዊ ዋጋቸው በቪዲዮ እየሰራ የሚቀርብበት የዩቲዩብ ቻናል ነው። እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪና አዳዲስ ፕሮግራሞች የምናካትትበት ይሆናል። Subscribe በማድረገሰ ይቀላቀሉን።
    This is "አልባሽ - Albash ". Albash is a RUclips channel where various new and fashionable traditional clothes, Habesha art dresses and chiffon dresses are presented in videos at their current prices. Also, we may include other new programs. you make sure subscribe.
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    ለሃሳብ አስተያየትዎ:- +251955196299 or +251988515756 ፕሮግራም አዘጋጁን ያናግሩ።
    email :- usedcover7@gmail.com

Комментарии • 8

  • @Albash314
    @Albash314  20 дней назад +2

    አልባሳቱን ለማዘዝ :- +251909042525 ይደውሉልን። subscribe ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

    • @TdeseThegaye
      @TdeseThegaye 16 дней назад +1

      እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን

    • @HabtamuKume
      @HabtamuKume 7 дней назад

      whats up ayeseram ere endet new metegegnew tade

  • @LemLemTarekengLem
    @LemLemTarekengLem 19 дней назад +4

    እንዴትነህ ታዴሀበሻ ስራህላይ በራስህ መተማመን ደስይላል ኮንፊደንስህ አዲስአባላይ ዳግምጎንደር ክፈትና ደስአሰኘን

  • @almazteketel7719
    @almazteketel7719 20 дней назад +3

    መጥቼ እስከማይ በአካል ምንልበል ቃላት አጠረኝ ለአገላለፆህ በርታ

    • @Albash314
      @Albash314  20 дней назад

      በጣም እናመሰግናለን

  • @nutube8793
    @nutube8793 20 дней назад +3

    አድራሻችሁ የት ነው መቶ ለማየት

    • @Albash314
      @Albash314  20 дней назад

      ጎንደር አራዳ አውራሪስ ሞል