ፀሎት ( መልክአ ሩፋኤል) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 2 года назад +10

    ሩፋኤል ኦይ ምን ልበል ምሳሌ አጣሁልህ የኔ ውድ ጠባቂ የአይማኖት መሰረቴ የልጅነቴ አባት አሳዳጊዬ የአባት፣የእናት፣የወንድም፣የእህቶቼ፡የልጆቼ፣የዘሮቼ ---- ጠባቂ ውደ መላእክት በመምህር ተስፋዬ በኩል አየሁክ ውዳሴ በረከት አይማቶቴን አድለኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +39

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ እምነት ጨምርልኝ 😢 እባክህ ፍቅርህን በልቤ ፅላት ፃፍልኝ ❤መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NETSANETKASSA-v9q
    @NETSANETKASSA-v9q Год назад +7

    አሜን መምህረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔሰ ቅዱሰ ሩፋኤል በጣም ባለውለታየ ሳይገባኝ ብዙ ነገረ ያደረገልኝ አባቴ ነውና ሌላ ሰው ቅዱሰ ሩፋኤል አባቴ ሰል በጣም እቀናለሁ ለእኔ ብቻ ይመሰለኛል 😭

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ

    መምህር 😥😥 ምን ብየ ልጀምር 😢😢 በድህነት መንገዴ ሁሉ አልህ እግዚያብሄር ዋጋህን ይክፈለው 🙏ዛሬ ትልቅ ተአምር ተደርጎልኛል ብቻ የተደረገውን ሙሉ ዝርዝሩን ባልፅፍም ዛሬ ጠዋት መልካ ሩፋኤልን ፅልዩ በፅሎት ውሀ ተጠምቄ ነበር ከሰአት ውዳሴ ማርያምን እየፅለይኩ አንድ በጎ ሀሳብ መጣልኝ ስጨርስ በርክክ ብየ እመብርሀንን እያናገርኳት ተአምር አየሁ 😢😢😢 ያየሁትን ባልረዳም እኔ እሚመስለኝ እመብረሀን በጎ ሀሳቤን ተቀብላ ምልክት እየሰጠችኝ ነው ወይም ሩፈኤል ከታሰርኩበት እየፍታኝ ነው 🙏🙏🙏😥 ሌላው ደግሞ የሩፋኤል እለት ድርሳኑን እና መልክአውን ፀልዬ ተጠምቄ ነበር እና ቀን ላይ ፅሎት ቤቴ ተኝቼ ነበር ስነሳ አዞረኝ እና ቀኑን ሙሉ ብዥ ሲልብኝ ነበር የዋለው 🤔🤔 ምን አልባት መንፈሱን ይዞልኝ ይሆናል 🙏እኔ መውለድ አልችልም በስልጣኑ ይፍታኝ አሁንም ፅሎት ፅልየ ቁጭ ስል ነው ያንተ የለቀከውን የመልክአ ሩፈኤልን አገኘሁት ይገርማል ከኔ የዛሬ ሁኔታ ጋር መገጣጠሙ 😢🙏

    • @hageraamen85
      @hageraamen85 4 года назад +17

      እህቴ እግዚአብሔር ኣምላኽ ከታሰርሽበት ይፍታሽ

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 4 года назад +3

      Egzabiher lehuluim kane alew tegina chaleyi enate

    • @waletemariyam2420
      @waletemariyam2420 4 года назад +3

      Ameeen! Dess yilall berchi steloty Aderge le Egzihabiher yemisane yellem😍🤲🤲

    • @jerusalem1073
      @jerusalem1073 4 года назад +4

      እግዚአብሔር ይመሰገን

    • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
      @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 года назад +8

      ደስ ይላል በረቺ እማ ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ በርቺ እንዳታቁዋረጪ ብዙ ግዜ ዳቢሎስ ፀሎትን እንደንሰላች ያረገናል በረቺ በፀሎትሽ አስቢን

  • @ZenashTamerat
    @ZenashTamerat 11 месяцев назад +15

    የቅዱስ ሩፋኤል ታምር ይገርመኛል ምጥ ይዞኝ ከቤት ውስጥ ፀበሉን ነበረኝ ሆድ ላይ አሻሽቼ 30 ደቂቃ ባልሞላ ውስጥ በሰላም ተገላገልኩኝ

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 года назад +144

    ቅዱስ ሩፉኤ ከሞት የዳኩበት ነው አሜን ለኔየደረሰ ለሁላችሁም ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @እረድኤትየስላሴልጅ
    @እረድኤትየስላሴልጅ Год назад +13

    ቅዱስእርፋኤልሆይ ማህፀኔን ፈታልኝና በሰላምልዉለድ አሞኛልምጥ በሰላም እድወልድ ፀልዩልኝ ወለተ ሰማአት ብላችሁ😢😢😢

    • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
      @ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 месяца назад +1

      እህቴ በሰላም ተገላገልሽ ታድያ ለቅዱስ ሩፋኤል ፍቅርሽን የቅዱስ ሩፍኤልን ወዳጅ አስደስች በኑሮሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ

    • @Zahara27Zahara
      @Zahara27Zahara 3 месяца назад

      ቺቸሮ ተቹ​@@ኤፍታህወለተትንሳኤ

  • @salamethio2942
    @salamethio2942 4 года назад +105

    በፆለታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጅች እህቶቸ ወንድሞቸ ወለተ ሰንበት እያላችሁ በጣም ነው የታመምኩት በስደት ላይ ህመም 😭😭😭😭

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  4 года назад +79

      የድንግል ማርያም ልጅ ያግዝሽ

    • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
      @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 года назад +19

      እመቤታችን ወላድት አምላክ አለሁ ትበልሸ እህት

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 года назад +11

      ወለለይቱ እመቤት ድግል ማረያም ትደብስሽ አይዞሽ በፀሎት በርቺ አዘኝቱ አተዉሽም

    • @ግጥምንገጠምቱን
      @ግጥምንገጠምቱን 4 года назад +5

      @@memihirtesfayeabera kale hiwet yesemaln memhrachn.Egziabhier amlak edme ena tena abzto ystln. ንግስቲ: ጽገሃና።ኪዳነማርያም።ክፍለማርያም።ገብረመድህን።ተክለሚካኤል።መስቀልክብራ።ሃረገወይኒ።ሞባእጽዮን።የማነማርያም።ይሄን በጸሎት አስቡይ።ለ ኣባቶች እና መነኮሳት ደሞ ስጥልይ።በጣም ኣመሰግናለው መምህራችን ይሄ ሁሉ ስለ ኣስተምህሮ የሰተህን።በረከቱ ኣብዝቶ ይስጥህ ቀጥል።

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
      @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 года назад +8

      ማሬዋ እግዛቤሄሬ ይማርሽ አይዞሽ የስዶቶኞች እናታችን ጭንቅ አማላጂ ፣ሪህሪህተ ልቦና፣ አቁራሪተ ማዓት ዲንግል ማርያም ትዲረስልሽ ዉዴዋ ህማምሽ ህማሜ ነው። ቅዲስ ገብሬኤልን ተሳልው ሩሁሩሁ መላአክ ነው ይደርስልሻል ማሬዋ

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 4 года назад +97

    እፍፍፍ አቀራረብህ ግሩም ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሩፋኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ተባረክ መምህር አሜን

  • @amiliamili804
    @amiliamili804 3 года назад +7

    አሜን ቃለህይወትን ዪሰማልን መምህራቺን መምህር ተሥፋዬ አባቴ ቅዱሥ ሩፋኤል የኔንም ሀዘን በደሥታ ለዉጠዉ ቆጠሮየን ፍታዉ የተዘጋዉንም እድሌንም ክፈትልኝ ካቀረቀርኩበት ቀና አድርገኝ ቅዱሥ እሩፋኤል ሆይ ታርኬን ቀይረዉ በቃ በለኝ😭😭😭😭😭

  • @Adne_
    @Adne_ 3 года назад +23

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን ይሁን ይደረግልን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጸሉታችሁ አስቡኝ ታላሽ እህታችሁ አመበ ጊዎርጊስ ብላችሁ🙏

  • @senifiker479
    @senifiker479 4 года назад +22

    አሜን አሜን አሜን። 🤲🤲🤲ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ብዙም ከሰው ጋር ማውራት አልወድም አልፎ አልፎ ካልሆነ እና ዛሬ ጓደኛዬን ደወልኩላት ኬት ተገኘሽ አለችኝ አይ የሆነ ነገር ልንገርሽ ብዬ ነው አልኳት you tub ላይ መምህር ተስፋዬ ስላት እእእእ እሱና መምህር ግርማን ደስ አይሉኝም አለች ምን አረጉሽ ስላት በቃ አንድ ቀን መምህር ተስፋዬን ስሰማ ፈራው እራሴን መቋቋም አቃተኝ ስልኬ ከጄ ወደቀ በቃ ሁለቱን ስሰማ ፈራለው ነው ያለችኝ እኔ ያቅሜን መክሬ ትምርቶቹን ብትሰሚ ለምን እደዚ እደሚያረግሽ ታቂ ነበር አልኳት እደምትሰማው ቃል ገብታለች ጓደኛዬ ተቀይራ ለማውራት ያብቃኝ አሜን

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ረዲኤት ምልጃ ይደርብን ጥበቃዉ አይለየን

    • @lulukarma7268
      @lulukarma7268 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልልን የቅዱስ ሩፋኤልን በረከታት ምልጃዉ ይደርብን ይጠብቀን አይለን አሜን 🙏🙏🙏

    • @estifaschalew
      @estifaschalew 4 года назад

      አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 года назад

      እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን።ቃለህወትያስማልን።የቅዱስሩፍኤልበርክት።አሜን አሜን አሜን አሜን ።

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረከት ይደረብን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን

    • @9665-s2c
      @9665-s2c 4 года назад

      Amen amen amen

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን የመልክአ ሩፋኤል ረዴት በረከት ምልጃ ፆሎት ተጋድሎዎ በሁላችን ላይ ይሁን አሜን
    በእውነት መምህር ምን ብዬ በምን ቃል ልግለፅህ የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ያርዝምልህ የአዳም ልጆች ተስፋ የዲያቢሎስ መዶሻ ነህ በርታልን 🙏🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿

  • @elinazef8163
    @elinazef8163 4 года назад +4

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ማታ የቅዱስ ሩፋኤል ድርሳን ፀልዪ ባልከን መሰረት ፀሎቱን በጀመርኩ በ3ተኛ ቀኔ በህልሜ የመልክዐ ኤዶምና ሌሎችን መልክዓዎች በደንብ እንድፀልይና በደንብ እንድሰግድ ተነገረኝ። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ። በፀሎትህ አስበኝ ወለተማርያም

    • @bezaabebe6689
      @bezaabebe6689 4 года назад

      እህቴ እህተ ሚካኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ ልጆች እንዲኖሩኝ አፈልጋለው የክርስትና ስሜን በጆችሽ ጻፊልኝ ስትጸልይ አስቢኝ እህቴ

    • @elinazef8163
      @elinazef8163 4 года назад

      አቡነ እጨጌ ዮሐኒስ ዘጠገሮ በfb ወይም telgram ገብተሽ ስዕለአድኖቸውን ተማፀኛቸው መልስ ታገኛለሽ ብዙ ሰው መልስ አግኝቶል። ኪዳነምህረት ከአንች ጋር ትሁን እህቴ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 2 года назад +2

    Amen Amen amen amen Amen amen 🙏

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ስላም እልሀለሁ
    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    መምህራችን የኛ እንቁ አተ ከላይ ነው የተሰጠህ ጸጋህን የቅዱስ እሩፋኤል አምላክ ያብዛልህ አሜን፫
    ሁላችነንም ቅዱስ እሩፋኤል የተዋህዶን ልጆች ሁላቸውንም ጠብቅልኝ ጠብቀን አሜን ፫

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 года назад +4

    እሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ስላም እልሀለሁ🕊️ አሜን እግዚአብሔር እውቀትን እርጋታን ትእግስትና ፅናቱን ያደለህ መልካሙ መምህሬ ተሥፋ ስላሴ ቅዱስ ሩፋኤል ፀሎቱ ረድኤቱ ምልጃ በረከቱ ማዳኑ ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤናውን ጥበቃውን እግዚአብሔር ይስጥልን 🕊️👍🤲🕊️

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 4 года назад +39

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልልህ በክንፎቹ ይጋርድህ ውድ መምህራችን 💚💛❤

  • @Mohammed-bz8im
    @Mohammed-bz8im 4 месяца назад +1

    ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ፫
    ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ አባቴ እኔን ሀጢያተኛ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ፫😢😢❤❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 года назад +3

    አሜን ቅ.ሩፋኤል በዙሪያችን የከበቡንን አጋንንት አስወግድልን አሜን

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Год назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 года назад +8

    መ/ተሰፋዬ ሰላም ላንተ ይሁን /እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    በጣም ደስ ይላል መልካ ስታቀርብ ድምፅህ በጣም ሞገስ አለው በጣም ወቶልሃል ድምፅህ ከነ በገናው ማድረግም ጥሩ ነው ተጨማሪ መልካዋችን ብትለቅልን በጣም ደስ ይለናል አመሰግናለሁ
    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፍኤል የልቤን ችግር አንተ ታቃለሕህ እባክህ አባቴ ናናና ከጭንቅ አውጣኝ

  • @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ
    @እማእወድሻለሁ-ጰ6ቀ 2 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ ጥበቃው አይለየን አሜን🙏🙏

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Год назад +2

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️ እኔንም አገልጋይህን ወለት ስንብት ጎብኝኝ አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ❤❤❤✝️🕊️

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 года назад +6

    መምህር ሰላም ላነተ ይሁን ምን ብዪ እነደምገልፅ ቃል የለኝም በህይወቴ ውሰጥ ትልቅ ሰራን ሰርተሀል ወንድሜ የማላውቀው መልአክ አንተ ካሰተማርከው ተነሰቼ ሰጠራው በህልሜ እቤቴ መጥቶ አየሁት ግን እውነቱን ነበረ የተናገረው ለምን ብትለኝ ከሚካኤል እና ከገብርኤል ውጭ ለኔ በቃ እና በህልሜ እንደማላውቀው ነገረኝ ግን ከአሁን በኋላ ሰዕሉን እቤቴ እንዳደርግ እና እንድፀልይ ነገረኝ ይህ ሁሉ ባንተ ነው አመሠግናለሁ ክብር ይገባሀል ወንድሜ አሰተማሪዪ

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад +2

    የቅዱስ እሩፋኤል አምላክ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራነፍስ ትሰውረኝ ዘንድለዘለአለሙ አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ግሩም ድንቅ ነው አቀራረብህ
    ሊከመላአክ ቅዱስ ሩፈኤል ሆይ የታሰረውን ማሀፀኔን ፍተህ የተባርከውን ልጂ ስጠኚ እያልኩ እማፀንሀለሁ
    ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኚ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AdonyasNigusu
    @AdonyasNigusu 4 месяца назад +1

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ፫ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሳላውቅ በስህተት አውቄ በድፈረት የሰራውትን ሀጢያት ማረኝ ይቅር በለኝ🤲🤲🤲 አባቴ🙏🥺

  • @ሁሉምበአንድ7
    @ሁሉምበአንድ7 4 года назад +10

    አመሠግንሃለሁ መምህር በብዙ ነገር ቀይረኸኛል ሒይወቴን እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ ተሥተካክሏልና የትምህርቶችህ ተከታታይ ነኝ እጅግ ብዙ እራሴን አግንቸበታለሁ።

  • @googleid1116
    @googleid1116 4 месяца назад

    ቅዱስእሩፋኤልሆይሰላምእልሀለሁ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል🙏ፀጋ ውን ያብዛልህ ቅዱስእሩፋኤል ይጠብቅህ 🙏😪 ከኔ የተሻላ ችሁ በፀሎት አስቡልኝ ወንድሜን አሞብኛል 😪🙏ሀይለጊወርጊስ🙏

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 3 года назад +10

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ትህትናህ ያመንፈስ እርጋታን ያላብሳል የአባታችንንና ያንተን አማርኛ ቋንቋ ለማይሰማ ሰዎች እንኳን ሳሰማቸው በጣም ነው ጭራሽ እርጋታችሁ ደስ የሚላቸው ይገርመኛል ትልቅ ፀጋ ነው አሜን አሜን እግዚአብሔር የሰጠኽን ፀጋ አብዝቶ ይባርክልህ ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ እምነት ጨምርልኝ አባቴ 😢😢😢😢😢😢😢 እባክህ ፍቅርህን በልቤ ፅላት ፃፍልንኝ ❤❤❤❤❤መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 года назад +6

    አባቴ እና ጠባቂዬ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ ፫
    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እምሰራቸውን ስራ ሁሉ ያከናውንልህ

  • @የማፍቅርልጅእፍታህበለንጌ

    💖💖💖💖💖💖ምን ብየ ልፃፍ ኣጥንት የምያለመልም ኣቀራረብ ሁሌም ስተኛ እሰማዋለሁ ድኪም ብሎኝ የነበረ የሀን ስሰም ዉስጤን እርጋታ ደስ የምል መንፈስ በቃል የማይገለጥ ነው ብቻ ዉድ መምህራችን ቅዱስ ሩፋኤ ከኩፉ ሁሉ ይከልልህ ከነ በተስቦችህ💖💖💖💖💖💖💓💓💓

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 года назад +5

    ቅዱስ እሩፋኤል ለጠጨነቅነው አነተ ሰላም ስጠን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Год назад +1

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 года назад +3

    *ለቃልከ*
    *ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ከመብረቅ ይልቅ ነጎድጓዳማ ለኾነው ቃልህ ሰላም እላለሁ። የሕይወት መንፈስ እስትንፋስህ ለኾነውም እስትንፋስህ ሰላም እላለሁ።*
    *አሜን አሜን አሜን*

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 года назад +8

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሩፋኤል ፀሎት ልመና ፀጋ በረከት ተረዳይነት አይለየን
    አንተንም ተራዳይነቱ አይለይህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Год назад +2

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ፫ ✝️🕯️🤲❤️❤️❤️🕊️🕊️🕊️

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 года назад +9

    አሜን አሜን አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሩፋኤል እኛንም ይጠብቀን❤❤❤😥💒📚🙏

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ እሩፍኤል አማላጅነት አይለየን

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን ቃልህውት ያሠማልን መምህራችን ፀሎትህ ይሠማህ ፈጣሪ አንተም ልፀለየው እኛም ልንሰማ የፈቀደ አምላክ ስሙ የተመሠገነ ይሆን እናምሠገናለን

  • @salamethio2942
    @salamethio2942 4 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልኝ እንቁ መምህሬ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን በረከትህ እረዴትህ ይደርብኝ ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ አሜን

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን
    በፅሎትህ አስበን

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ዕድሜህን ያርዝምልን ባንተ ትምህርት ብዙ አውቄአለሁ በእያንዳንዷ ቁጥር የኔ ህይወት አለ ይገርማል እኔ ከስንበት ትምህርት ቤት ጠፍቼ አለማዊ (ዘበናዊ )የሆንኩ መስሎኝ ለካም ጭልጥ ብየ ጠፍቼ ነበር እናም ወደ ሳውዲ አረብያ ከመጣሁ ቡሃላ ጭራሽ እስልምናን ተቀብየ ነበር 😭😭😭ከዛም ዩቱብ ፊልም ለማየት ስገባ አባታችን መምህር ግርማን የፈውስ ፕሮግራም አየሁ ኢንዴ ምን ነካኝ እድህ ያለ አምላክ ትቼ ወዴት እየሄድኩ ነው ብየ እያልቀስኩ አየሁት ከዛም መንፈሱም ማሳደድ ጀምሮ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ያነተን ትምህርት በልከታተል ያባታችንም በመከታተል ብዙ ለውጥ አለኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን ✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @kidst-m2i
    @kidst-m2i 8 дней назад

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ እምነትን ለኔም ለቤተሠባቼ ቸምርልን እባክህ የእውነት ክርስቲያን አርገን

  • @mebratnigussie8438
    @mebratnigussie8438 4 года назад +2

    አሜን። ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋየ።

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 4 месяца назад

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ እኔን ሀፀያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ😢😢😢😢

  • @yednglmaryamlg2864
    @yednglmaryamlg2864 4 года назад +5

    ኦ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ኦ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ኦ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ቃል ህይወት ያሰማል ውድ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዎጉህን ይስጥህ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 4 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 4 года назад +3

    አሜን ❤️ ፫ ❤️ 👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን ክብር መምራችን ሐምላከ ቅዱሰ ሩፋኤል መላሕክ ያደኩበት ደብሬ ነው ጎለል ሩፋኤል ልብ ፈዋሽ ድርሳኑንም ሰላሰማህን ደስታዬ ወደር የለውም ..... ❤️ድንግል ❤️ትባርክህ አ👏 ሜ👏 ን 👏 ፫

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 месяца назад

    መልክአ ሩፋኤል ሳደርስ ከፍቼ አብሬህ ነው ማደርሰው ተመስጦ ውስጥ ነው ምገባው ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቀን አሜን

  • @slamhjaber225
    @slamhjaber225 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ፆሎተ መላእክት ያስማልን የቁዱስ ሩፋኤል በረከት እና ምልጃ ረዲኤት በኛላይ ይደር አሜን በፆሎዎት ያስቡኝ

  • @gelilademissie264
    @gelilademissie264 4 месяца назад

    የልቦናዬን ሀሳብ ሁሉ ትፈፅምልኝ ዘንድ ሊቃነ መላዕክትን አስከትለህ ወደ እኔ ና ንዐ ኅበየ ሩፋኤል ሆይ😢❤
    አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ድረስልኝኝኝ አስቡኝ በፀሎታቹ ከእኔ የበረታቹ መርቁኝ እባካቹ

  • @nardosmekonnen9033
    @nardosmekonnen9033 4 года назад +4

    ሁሌም....... ብሰማው የማልጠግበው❤ 🙏🙏🙏 ሩፋኤል ሆይ. አስደሳች ለሆነው
    አይኖችክ ሰላም እላለሁ❤ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤

  • @weynshetabay7994
    @weynshetabay7994 Год назад +1

    Amen amen amen 🙏🏼 🙌 👏 memhirachin kal hiwotn yasmaln 🎉🎉

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን የሡ በረከት ምልጃና ጥበቃ አይለየን።

  • @bezicho
    @bezicho 20 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁ የደረሰ የቅዱስ ሩፍኤል በረከት እና ረድኤት ምልጃ ና ፀሎት ለኔ ለወለተሰንበትና ለመላው ቤተሰቦቼ ይድረስ በእውነት🙏🏾💜❣️💕🙏🏾

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 года назад +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን
    ቅዱስ እሩፋኤል ባለህበት ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብክ እኛንም ይጠብቀን ፀበሉም እኛን በስደት ያለነውን ልጆቹን ይድረሰን ።

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 2 месяца назад

    ቅዱስ ሩፋኤል ለሌች ወንድምና እህቶቼ እንደደረስክላቸው ለኔ ለልጅ ፈጥነህ ድረሥልኝና እኔም ምሥክርነተህን እንድምሠክር እርዳኝ 😢😢 መምህር ተሥፋዬ ቃለ ሂወትን አሠማልን አሜን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    አሜን ፫ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን ፫ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    አሜን ፫ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋ ስላሴ!!! ፈቅረ ዮሐንስ/ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን !

  • @እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ

    መምህራችን ቅዱሰ ሩፋኤል ይጠብቅህ ወንድሜ ለኔ ብፆሎታቹ ኣሰቡኝ ወለተ ገብሪኤል ነኝ እመ ኣምላክ ትጠብቅቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    አሜን አሜን አሜን
    ቅዱስ ሩፋኤልን ጠቃሚ አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎተ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🌻
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🌻

  • @janatath7473
    @janatath7473 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🕯✝️ ይሁን ይደረግልኝ ፀሎተ መላእክትን ያሠማልን
    ቅዱሥ ሩፍኤል ሠላም እልሀለሁ
    ቅዱሥ ሩፍኤል ሠላም እልሀለሁ
    ቅዱሥ እሩፍየል ሠላም እልሀሉ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለው አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅድስ ሩፌኤል በረከት ይደርብን ወለተትንሳኤ ወልደ አማንኤል ወለተ መስቀል በፀሎት አስብን

  • @bzinshgazu8610
    @bzinshgazu8610 4 года назад +4

    AMEN AMAN AMAN wadimchin qala hiyoti yasamalini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemanetek2834
    @yemanetek2834 2 года назад +1

    የማነ ብርሃን'ን ኣስብ በጸሎታቹ...
    ኣሜን የልቦናየን ኣሳብ ያሳካልኝ ዘንዳ

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 года назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃ ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅህ።ውድ የተዋህዶ ልጆች ወለተ ኣረጋዊ እያላቹሁ በፀሎታቹሁ ኣስቡኝ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የመላኩ የቅድስሩፋኤል በረከቱ ይዋል ይደርብን የራማውመላክ በምልጃው ሐገራችንን ወደ ቀደመው ሰላሟይመልስልን አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ አንተ ጠብቀን👐አሜን

  • @tajetaje2026
    @tajetaje2026 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿🍀🍀🍀

  • @መቅዲYouTube-u3t
    @መቅዲYouTube-u3t 4 года назад +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፅሎት አስቡኝ ውስጤ ሁሌም ይረበሻል በፅሎት ሰአት ያስለቅሰኛል አይኔን ያቃጥለኛል

  • @SelamMekonin-x9b
    @SelamMekonin-x9b 3 месяца назад

    ቅዱሥ እሩፍኤል ሆይ በእምነቴ አበርታኝ በጸሎት አበርታኝ በዙሬያዬ ከከበቡኝ ዳቤሎሥ ጠብቀኝ አሥወግድልኝ ጥበቃህ በረከትክ አይለየኝ አሜን

  • @tsedalegera1434
    @tsedalegera1434 4 года назад +3

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ቅዱስ ሩፋኤል ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @fdge128
    @fdge128 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር

  • @AliJamal-mn9cu
    @AliJamal-mn9cu 4 года назад +3

    አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ

  • @ታደለችየማርያምልጅ21እናቴ

    አሜን አሜን አሜን ✝️🕯✝️🕯✝️🕯🤲🤲🤲💚💛❤️ ፀሎት መላእክት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ
    አሜን✝️🕯🤲ይሁን ይደረግልን

  • @semereabrha4645
    @semereabrha4645 4 года назад +3

    አሜን አሜነ ቃለ ህወት ያሰማልን መ ምህር ተሰፋይ ጸጋ ያብዛልህ ከነቤተሰብህ

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱሰ ሩፈኤል ይጠብቅልን ከክፋ ነገር ሁሉ ይከልልህ በክንፎቹ ይጋርድህ ውድ መማህርችን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 года назад +3

    Amen I can listen to your calming voice whenever and wherever it's safe to play it on even for sick ppl in the hospital and at home. I really like it may God grant you more blessings Àmen Amen Amen!!! 🕊️🕊️🕊️

  • @bettybetty8278
    @bettybetty8278 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️💚💚💚👏👏👏

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 4 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።በፀሎት ሰአት ህሊናችንን ለመሰብሰብ እና በተመስጦ ለመፀለይ ምን ማድረግ እንችላለን? በዚህ ጉዳይ አስተምረን።

  • @mrsvip1016
    @mrsvip1016 11 месяцев назад

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ
    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃሎሁ
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EldenaEldu
    @EldenaEldu Год назад

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ያቆይልኝ❤❤❤ ከነቤተሰቦችህ የቅዱስ ሩፋኤ ምልጃው ጥበቃው አይለይህ❤❤❤ እንዴት ሰላምነን እንዳገኘሁ ውስጤ ያውቀዋል መልክአ ሩፋሄልን ማታ ማታ አውዲዎውን ከፍቼ ከአንተ እኩል እየፀለይኩ ነው ምተኛው ልቤን በጣም ነበር ሚጨንቀኝ እና ሚያፍነኝ የነበረው አሁን ግን የለም አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋው እረዴቱ ኣይለየን የቅዱስ እሩፍየል መምህር እግዚአብሔር ኣምላኽ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከይቅርታ ጋር የዘወትር ውዳሴ ማርያም ብታቀርብልን መልከ ሚካየል ሰይፈ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ሙራኤልየቅዱስሚካኤልልጅ 6 месяцев назад

    ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እላሃለዉ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የጦብትን ኣይን ያበራ ለኔም ህወቴን ኣብራልኝ ከኢስራቴ ፊታኝ😢

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 Год назад

    የሚሰማኝን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @helenselemon-eg7dn
    @helenselemon-eg7dn Год назад +1

    መምህር መልከ ገብርኤልንም እባክህን
    አብብልን እንደዚህ 😢😢😢❤

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መላኩ ቅዱስ እሩፋኤለ ሆይ ሰላም እልሃለው

  • @zelibarbarzeli2656
    @zelibarbarzeli2656 2 года назад +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን እመ ብርሃን ከሁላችን ትሁን ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @marieabrare4783
    @marieabrare4783 Год назад

    አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲
    አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲
    አሜን ቅዱሰ ሩፋኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ 🤲
    መምህርዬ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ቅዱሰ ሩፋኤል ይጠብቅህ 👏 የኛ እንቁ መምህር 👏

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን 👏👏

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና

    አሜን አሜን በምህረት ዳብስልኝ ልጀን አሜን ፀሎቱ በእኔ ላይ ይደር አንተ እርዳኝ የልቤን ታውቃለህ አሜን ሩፋኤል ሆይ የኔን ስቃይ ቀይርልኝ እንባየን ሩፋኤል ሆይ አብስልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @jumanajumana4123
      @jumanajumana4123 2 года назад

      አሜን፣አሜን፣አሜን፣ሩፋኤል፣ጠብቀኝ

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv 3 года назад

    አቤት ትምህርቱ ልብ ሠርሥሮ የሜገባዉ ልብ የሜያረሠርሥ ጶሎት መምህር እድሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ቃለሂወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥልን አሜን አሜን አሜን ቅዱሥ እሩፋኤል በረከቱ እረደቱ ይብዛልን

  • @firhiwotyefat6162
    @firhiwotyefat6162 Год назад

    ቅዱስ እሩፋኤል ሆይ በነገሮቼ ሁሉ ጣልቃ ግባልኝ አሜን ቃለሕይወት ያሠማልኝ መምሕራችን