ቀውጢዋ መርካቶ - ምን አለሽ ተራ Addis Ababa Walking Tour (378), Big street Market Merkato, 🇪🇹 Ethiopia [4K]
HTML-код
- Опубликовано: 19 окт 2024
- Crazy Walk @ the big street market of Ethiopia Merekato , ምራብ መርካቶ- ምናለሽ ተራ - እጣን ተራ- ሰባተኛ - ሰሀን ተራ 🇪🇹 [4K], walk and enjoy with me ... you will see the another face of addis ababa... thankyou!!!
በዚህ ቪዲዮ መርካቶን ከምእራብ ሆቴል ተነስቼ ምን አለሽ ተራ፣ እጣን ተራ እና ሰሀን ተራን፣ እና ሰባተኛ መርካቶን በተወሰነ መልኩ ያየሁበት ነው፡፡ በጣም ክራውድድ በሚባል ቦታ የሚገርም የኢትዮጵያን ነባር የንግድ ስርአት የምናይበት ቪዲዮ ነው፡፡ አዳዲስ ነገሮችን እያየሁ ደስ እያለኝ ነበር የተጓዝኩት አብረውኝ ይጓዙ የተለመዱ እና ያልተለመዱ ነገሮችን በአንድ ላይ የሚያዩበት እና የሚደነቁበት ቪዲዮ ነው፡፡ ያው መርካቶን ከስፋቱ የተነሳ ሙሉውን መዞር አስቸጋሪ ስለሆነ በቅርቡ በሌላ ቪዲዮ ሌላኛውን የመርካቶን ገጽታ አብረን እናያለን፡፡
[4k] አዲስ አበባ ለናፈቀው walking tour, ethiopia walking tour, driving downtown, walking downtown, etv, ebs tv, dink lijoch, ethiopian news, virtual, world, ethiopia, africa, walking tour, addis ababa city, walking tour 4k, walking downtown, walking tour africa, walking tours, walking tour new york city, virtual walking tour, addis today, walking tour, real life, africa, j utah, walking tour london, walking tour paris, walking tour japan, walking tours videos,4k,walking tour italy, walking tour philippines, walking tour rome, relaxing walker, addis, street of addis ababa, Ethiopia city life, addis ababa view, addis ababa hotel price, addis ababa bole road, ethio music, wollo music, ethiopian song, ebc, ebs world wide, seifu on ebs
4K Walking Tour
Best tour
#tour #walkingtour #donkeytube #ebstv #walkingdowntown
Nice video
Thank you!!
😊❤👍🔥
Thank you!!
በ13 አመቴ መርካቶን ረገጥኩ አመሠግናለሁ ግን ምንም ሳልገዛ !!
ደስ ይላል ለሚቀጥለው ትገዛለህ… አመሰግናለሁ!!
@@jwalkingtour ሴት ነኝ