ቅድስና Holiness Part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 27

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 4 года назад +1

    በዘልማድ በችኮላ አሳስተን የምናነባቸውን ቃላት ስታርም ትርጉሙ በትክክል ሲገለጥ ምን ያህል እንደምደነቅ!! ተባረክ ውድ ያሬድ

  • @alayentsegaye2798
    @alayentsegaye2798 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ተምረበታለሁ ተጠቅሜበታለሁ መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በበለጠ መልኩ የቃሉን ሚስጥር ያብራልህ ❤❤❤

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 4 года назад

    ዘመንህ ይለምል ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @elfejesusjesus4408
    @elfejesusjesus4408 8 лет назад +3

    ፓስተር ያሬድ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ አገልግሎትህ ህይወትህ ኑሮክ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረክ በትምህርቶችክ እጅግ እየተባረኩ ነው ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይርዳን እንደ ቃሉ እንድኖር አሜንንንንንን

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 года назад

    እግዚአብሔርን እጀግ አድርጌ አመሰግንዋለሁ ስለሚወደኝ ይህንን የመሰለ ውንድም ሰጠኝ ብርክ በልልኝ ሌላ ቃላት የለኝ ም እግዚአብሔር ዳግመኛ እድል ሰጠኝ አባትነቱን እንድጠይቅ የአባትና የልጅ ግንኙነት እንዲናረኝ በቀረኝ የሕወት ዘመኔ ❤️❤️🙏🏼🙏🏼

  • @haniregasa1188
    @haniregasa1188 4 года назад

    ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ባንተ ትምህርት አመለካከቴ ሁሉ ተለወጠ ተመለስኩ የእውነት እጅግ ተጠቀምኩ እጅግ እወድለሁ ስላንተ ጌታዬን እባርካለው።

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 5 лет назад

    Amen!!! BEbizuu tebarekilign

  • @የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ

    ዘመንህ ይባረክ መቅደስና ለእግዚአብሔር

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 3 года назад

    Hallelujah amen 🙏🏼 ❤️

  • @haimanotkibret9684
    @haimanotkibret9684 7 лет назад +1

    you are a great gift for the church. God bless you more and more with all aspect of your life. I pray that God give you more power to spread this wonderful understanding for the world.

  • @dawitgebrekidan9736
    @dawitgebrekidan9736 3 года назад

    Geta ybarkh.Tsegawn yabzalh.

  • @aleligntayebeyene7682
    @aleligntayebeyene7682 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ

  • @ጀስዊቲይዲዲያ
    @ጀስዊቲይዲዲያ 8 лет назад

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ያረድ ይብዛልህ

  • @anaafkiristoosjireenyakoot5173
    @anaafkiristoosjireenyakoot5173 8 лет назад

    wendimme be iwunet geta abzito yibarki tebareki tsaga yibzalik

  • @bizuworkzewdu5146
    @bizuworkzewdu5146 3 года назад

    why the members of the church are dizzy.. The preaching is wonderful

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 5 лет назад

    የተወደድክ ያሬድየ ፀጋ ይብዛልህ

  • @judytetya8492
    @judytetya8492 9 лет назад +1

    God bless you more & more W/Yared I learn a lot!!!

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 8 лет назад

    Thank you holy spirit .
    I thank God to have in you brother Yarad May lord bless you more and more

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 3 года назад

    Amen hallelujah

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 7 лет назад

    very solid message. thank you so very much

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 8 лет назад

    wow , what a message.......u r very important person who has a lot to give. I thank God for that. I salute u.

  • @sashebir9834
    @sashebir9834 8 лет назад

    Amen Amen Amen my God bless you

  • @jesusislordjesusislife7103
    @jesusislordjesusislife7103 7 лет назад

    wooooooooow powerful meesage of God! tanks

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 9 лет назад

    It is life changing . GBU

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 7 лет назад

    God bless you

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up 6 лет назад

    ኢየሱስ አተረፈኝ።

  • @henokabraha6918
    @henokabraha6918 3 года назад

    God bless you