የዘላለም ሕይወት | የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 26 | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN By Evangelist Yared Tilahun
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- "የዘላለም ሕይወት" በአብዛኛው በዘልማድ የምንረዳው፣ ከሞት በኋላ የሚመጣ የሚመስለን ወይም ማለቂያ የሌለው የዘመን ቀመር የሚመስለን ቃል ነው። ቃሉ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ከአንድ መቶ ሃያ ጊዜ በላይ ከመጠቀሱ ባሻገር የበርካታ የመጽሐፍ ቅድስ መልዕክቶች ይልቁንም የዮሐንስ ወንጌል ቁልፍ ቃል ነው። ይህ ትምህርት በመጠኑም ቢሆን የዘላለም ሕይወት ምን እንደ ሆነና ምን ማለት አንደ ሆነ ለመተርጎም ይሞክራል። በጥሞና ይከታተሉት።