ቲክ ቶክ ላይ ከሰራሁዋቸው አዝናኝ ቪዲዮዎች በትንሹ…||ethiopian music ||ethiopian new music |||seifi on ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 386

  • @mereyimtube
    @mereyimtube Год назад +41

    ሄንየ ምርጥ ሰው በርታልን። ከነሱ በላይ ያንተ ምክር 😂😂😂😂

    • @edenagabis5556
      @edenagabis5556 Год назад +1

      እኔስ ብትይ ተናድጄ የነበርኩት ሳየው ያስቀኛል😅

    • @nazrethmichael2332
      @nazrethmichael2332 Год назад

      Enwedshalen yega mekga 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ Год назад +28

    ወይኔ እንዲህ መሳቅ ስችል አንተን እስከዛሬ አለማወቄ ቆጨኝ😀

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 8 месяцев назад

      እኔራሡ ስሙ ጠፍቶኝ 😢

  • @yohannshabtamu8509
    @yohannshabtamu8509 2 года назад +31

    ሄና አቤት አንተ ልጅ ወረድክባቸዉ እኮ ተሰባስበዉ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይወጡብህ

  • @teddatube2231
    @teddatube2231 2 года назад +18

    😂😂😂😂#
    የደላው ጥምዝ ያራልልልል😂😂😂😂😂

  • @hulum955beersuhone
    @hulum955beersuhone Год назад +3

    በስመአብ ድምፅ ሄኒ እኔም 1ነጠላ ላዚም በቃ😂😂😂

  • @simegnsimegn6466
    @simegnsimegn6466 Год назад +15

    ኧረ ጉዴ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ኧረ ይመችህ ዮኒዬ

  • @haymanottesfaye3119
    @haymanottesfaye3119 Год назад +12

    ፍት ለጆራችን እውነት ነው ሄኒ ገደልከኝ

  • @fuadseid3355
    @fuadseid3355 2 года назад +6

    እረ በሳቅ መጨረሻላይ ኪኒኔ አዴረገህ ኮ ሆ

  • @زهراءابوبكر-ث4ن
    @زهراءابوبكر-ث4ن Год назад +6

    አተን አለማድነቅ እዴት ይቻላል😂😂😂

  • @gebrieasmare
    @gebrieasmare Год назад +1

    ቦ ይመቺህ

  • @Yeharitube
    @Yeharitube Год назад +2

    እንተ ልጅ ሆዲኔ እስከይመኛ ነው ሁሌ ይምታስቀኛ በርታ ትችልበታለህ😘

  • @fatyahusen103
    @fatyahusen103 Год назад +2

    በርታ ዎድማችን ❤❤❤❤ፈጠር ይጠብቅህ የኛ አዝናኚ

  • @user-ku3fs9xu9jሠ
    @user-ku3fs9xu9jሠ Год назад

    ቀጥልበት እነዚህየብርመገኛ የራቀውሁላ አዋርዳቸው ሀሪፍነው ግንበሳቅሞትኩኚ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 года назад +6

    ትችላለህ በለው 💯💯❤

  • @gggpppjjmaazaabdi
    @gggpppjjmaazaabdi Год назад

    እደዝህ ኣይነት ዘፈን ያለ ኣይመስለኝም ነበር ሄንየ ይገርማል ልብ ድካም ኮ ልይዘኝ ነው ልማንኛውም እናመሰግናለን 😂😂😂🙏👌❤❤❤❤

  • @NitsihitTamirat
    @NitsihitTamirat Год назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም አሳከኝ

  • @tgdiple
    @tgdiple Год назад +1

    ውይ አንተ ልጅ እንዳው ፈታ እኮ ነው የምታደርገኝ ስወድህ እኮ🤗🤗🤗🤗🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mihertabreham1142
    @mihertabreham1142 2 года назад +6

    እረ ውይ አንተ ልጅ 😃😃😃😃😃

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 года назад +2

    ክክክክ እንዳለው የድም ስሩን ጠቆጣጥራው ነው አመነ

  • @sintyewbro384
    @sintyewbro384 2 года назад +5

    ትችላለህ ሄን ይማችክ አደነቅክ ነኝ 💪🤙

  • @bettyezana9897
    @bettyezana9897 2 года назад +14

    አያትህን ሳምልኝ በናትህ የደላው ጥምዝ .........😅😅😅😅😅ይመችህ ሄኒዬ ስወድህ

  • @Sara-yo2so
    @Sara-yo2so Год назад

    የጭንቀት መዳኒትነክ ተባረክ

  • @meri-bx3os
    @meri-bx3os Год назад +2

    😂😂😂😂😂በቅርቡ ነጠላ ዜማ አስቤ ነበር በቃ ተውኩት ሂኒ😂😂❤❤❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад

    you tube አለህ እንዴ ለካ አላወኩም 😍ጎበዝ 😂😂😂😍😍😍

  • @MimiKoujo
    @MimiKoujo Год назад

    😂😂😂😂😂እረ ወይኔ አተልጅ በምወድህ ልክ ነውኮ የምታዝናናኝ ለካ ጉዳንም አስም ይይዛታል ካተ ሰማሁ

  • @belayneshwoldemariam3066
    @belayneshwoldemariam3066 10 дней назад

    አተ ልጅ በሰላም ነ አለህ በህይወት

  • @fozeyeh9308
    @fozeyeh9308 Год назад +1

    መርዝ የተረጨበት ቁንጫ ወዬዬ በሳቅ😂😂😂😂

  • @makikonjo306
    @makikonjo306 2 года назад +2

    የምር በጣም ደስ ይላል አቀራረብ

  • @lamerotwubeshet8214
    @lamerotwubeshet8214 Год назад

    የኔ ዝገት ስፈልግህ ስፈልግህ አገኘሁ የምትገርም አዝግ እኮ ነህ ስወድህ አዝርጥልኝ 😂😂 🌻🌻🌼 እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 🌼🌻🌻🙄🙄 music is my life 🤣🤣🤣🤣

  • @eliham.ሰለምቴዋ
    @eliham.ሰለምቴዋ 11 месяцев назад +1

    እውነትም ፍትህ ለጆራችን ሄኒ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ❤❤❤

  • @MadeenaAlsaadi
    @MadeenaAlsaadi Год назад +1

    በጣአም ናወ የተመቸከኛ😂😂😂

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 Год назад +2

    ሂኒዬ ምችት እኮ ነው የምትለኝም በርታልን!

  • @tamiratayele8754
    @tamiratayele8754 2 года назад +2

    Papa አንተ ነው ከዛሬ ጀምሬ support መደርገው ወድጄዋለሁ።

  • @Neimajemal318
    @Neimajemal318 Год назад +1

    ወላሂ በሳቅ ለቤቱ ግን አዲስ ነኝ😂😂😂😂😂

  • @Elshu254
    @Elshu254 2 года назад +1

    Ay heniye betamm gerami leji nek ewnet beretelagi

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 года назад +6

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜አቤት ነቆራ ሞትኩኝ

  • @trufat
    @trufat Год назад

    በተላይ አሪፍ ነዉ ባይለቀቅ አላላም

  • @ashenafi-kz4kh
    @ashenafi-kz4kh Год назад +2

    ነብስህ አይማርም ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂እደዚ ነገርልን እንጅ መቸም አንዴ ጆሯችንን መጫወቻ አርገዉታል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 Год назад

      😘😂😂😂

  • @danaitzekarias5650
    @danaitzekarias5650 Год назад

    Heniey ❤😂 besaq gedlkin ko yemcih Yene Konjo 💞

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ Год назад

    Arif new gen ager yemeterawe ayasekem

  • @BezaEma-rv3it
    @BezaEma-rv3it Год назад

    yene hazenen mersha nurlgn ketlbet ewnet keftogn yanten fuge sayew zena elalehu ❤❤❤❤❤❤

  • @GenetEwnetmuse
    @GenetEwnetmuse Год назад

    Be hiwete betam mdesetbet ken bnor ante magegnbet new mihonew

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад

    😂😂😂😂😂
    ከንስ አተ እምስጠው
    አስተያየት
    ያዝናናል
    በርታ አቦ

  • @trufat
    @trufat Год назад

    አዝናኝ ነክ ሄንዬ

  • @drphone9773
    @drphone9773 Год назад

    ሄንየ ግን አደራህን በኔ እንዳስቅብኝ ጥበብ ጠርታኛለች አቤት ልበላት እና ልዝፈን 😂😂😂❤❤❤😢😢

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 6 месяцев назад

    ወላሂ በሳቅ 😂😂😂😂😂የደላው ጥምዝ ያራል ወላሂ ልቤ በሳቅ

  • @AlemneshBiqlaa-hs3my
    @AlemneshBiqlaa-hs3my 9 месяцев назад

    የኔውድ በርታ

  • @gjgh9533
    @gjgh9533 Год назад

    ተየት ነው ግን የሚያመጣቸው😂😂😂😂😂

  • @SebleMekonn-xk1pt
    @SebleMekonn-xk1pt Год назад +1

    የምር ትለያለክ😂😂😂😂😂በጣም ነው የምትመቸኝ በርታ

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 Год назад +1

    ሥፈልግህ ነበር ሥላገኘሁህ ደሥ ብሎኛል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @ስደቱንለበጎሆነልኝ

    የኔ ውድድድ ኣሳከኝ ሳልፈልግ ወይ ጉድ😂😂😂❤❤❤

  • @kiya-cd8uo
    @kiya-cd8uo Год назад

    Demesu gen ያምራል

  • @maryamsuleiman1277
    @maryamsuleiman1277 2 года назад +3

    🤣🤣🤣🤣🤣ወዮ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 Год назад

    በርታልን

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Год назад

    እሺ ዶክተር ታዝናናለህ

  • @marabrish7211
    @marabrish7211 2 года назад +1

    ይመችክ ሄኒ

  • @rosetqueen8789
    @rosetqueen8789 2 года назад +2

    Ere weyne hoden amemegn besaqi

  • @naniseifu8371
    @naniseifu8371 Год назад

    ኡፍፍፍይይይ በሳቅ እኮ ነው ግድልልል የሚታደርገው❤❤❤😂😂😂😂

  • @SaedahAlharbi
    @SaedahAlharbi 9 месяцев назад

    ይመችህ በጣም እምወድህ

  • @rabeatrabeatt4471
    @rabeatrabeatt4471 Год назад

    የዩጋዳ ፍየል አላለም ወይኔ በሣቅ

  • @tadessetigist9821
    @tadessetigist9821 8 месяцев назад

    🤣🤣🤣🤣አንተልጅ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ስወድህ

  • @RyhSuf-ng3yv
    @RyhSuf-ng3yv 11 месяцев назад

    እረ ውነትህ ነው ተጫወቱብንጂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adeade7519
    @adeade7519 2 года назад +3

    Barita😄😄😄😄😀🤩

  • @zuleykamusema
    @zuleykamusema Год назад

    አንተ ግን እኔ እራሱ ልለቅ ነው እባክ አታዋሪደኝ😂😂😂😂 ግን ውይ ውይ መቻሉን ይሰታቸው

  • @aleemaaleema6984
    @aleemaaleema6984 Год назад

    አትሻብኝ 😂😂😂😂😂 አንተልጅ ትለያለህ 😍😍😍😂😂😂😂

  • @seblewongeltsegaye1538
    @seblewongeltsegaye1538 Год назад

    ትችላለህ የኔ ቆንጆ 😘😘😘

  • @nuhanuha5206
    @nuhanuha5206 8 месяцев назад

    henok betam new mwedk benatk anagregn kemabede befit

  • @niema8807
    @niema8807 Год назад

    የደላው ጥምዝ ያራል እውነት ተመችታኛለች😂😂😂

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq Год назад

    እረ ጉዴ ፍላ በሳቅ ገደለኝ ይህ ልጀ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Год назад

    አረ ወይኔክክክክክክክክክ😂😂😂😂ሄንዬዬዬዬዬ

  • @seidyimam8334
    @seidyimam8334 Год назад

    ምንም ማለት አይጠበቅብኝ አተ ግን ክበርልን

  • @mebrihithaftu9787
    @mebrihithaftu9787 Год назад

    Are besak lmot new weyne gn betam new yemwedh ymechh😂😂😂❤️

  • @seadaseadagetachew4374
    @seadaseadagetachew4374 Год назад

    ወይኔ የሄ ልጂ በሳቅ ሞትኩ ይመችህ bro 😅😅😅 ሙዚቃዉም ለዛዉን አጣ ያሁኑ ዘመን አጂብ 😅😅😅

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk 2 года назад +2

    ብርታ ይመችህ ትችለለክ

  • @Mahifkr661
    @Mahifkr661 2 года назад +1

    ውይ አንተ ልጅ 😂😂😂 ዉይ ዘንድሮ መቀለጃ አረጉን ቱ

  • @TtnaHailu-bw2qi
    @TtnaHailu-bw2qi 11 месяцев назад

    ሄኒ ትለያለህ❤❤በሣቅ ገደልክኝ🤦🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @ZikraTube-c1f
    @ZikraTube-c1f Год назад

    ሄኖኬ የሣቅምንጭ ፈታ አደረከኝ😅😅😅😅

  • @tesnimahmed6675
    @tesnimahmed6675 Год назад

    Weye ante lij❤❤

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад

    ሄኖኬ የአንተስ ከፋ😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂

  • @davezeri3414
    @davezeri3414 Год назад

    ልዘፈንላት ስል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @redietgezahegn358
    @redietgezahegn358 Год назад +1

    ሁለተኛው ቪዲዮ ለያ በምነኛ ነው ሚዘፍነው ? እናሌላው ተመችቶኛል በጣምነው ሚያስቀው ይመች 😂😂😂😂

  • @messykebede4960
    @messykebede4960 Год назад +1

    ወይ አንተ ልጅ 😂😂😂😂😂

  • @derejetamirat5482
    @derejetamirat5482 Год назад

    ትመቺኛለሽ ብሮ keep on going, luv u'r sh**t

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 Год назад

    ሄን የኔ አዝናኝ ❤️🥰🥰🥰

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw Год назад

    ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 Год назад

    እረ እንኳን አንተን ሰጠን ዘንድሮ ኮ በቃ አልቀን ነበር ምድረ ሰራ ፈት እንዳትለቃቸዉ እየተከተል አሳድድልኝማ ይመችህ

  • @seblewongeltsegaye1538
    @seblewongeltsegaye1538 Год назад

    ትለያለህ 😘😘😘

  • @AaA-v9v8g
    @AaA-v9v8g Год назад

    ኡፍፍፍ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂

  • @LualLual-b9v
    @LualLual-b9v Год назад

    Betammm wedhelew

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Год назад

    ክክክ አስም እደያዛት ጉዳል 😂😂😂😂

  • @beezaatube5553
    @beezaatube5553 Год назад

    😃😃😃😃😃😃😃 Barta arfi new

  • @zinetmarewu6797
    @zinetmarewu6797 Год назад +1

    😂😂ወላህ ትለያለህ🥰🥰

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض Год назад

    መርዝ የተረጨበት እንቁራሪት 😂😂😂

  • @tigistmelkamu8678
    @tigistmelkamu8678 2 года назад +3

    የቤት ኪራይ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hnegnkeqatar3895
      @hnegnkeqatar3895 Год назад

      የተመታ ገደለን በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 Год назад

      በቃ እኛም መዝፈንአለብን ኑሮ ተወዶብናል ለምን በመዳምቤት እንጨቆናለን 😂😂😂😂😂

  • @nigate757
    @nigate757 2 года назад +2

    ኤረ ውውውውውውውው 😂😂😂😂😂😂

  • @AzizaIbrahim-p1t
    @AzizaIbrahim-p1t Год назад

    ማሬዋ😅አሳከኝ

  • @mekdesdek6474
    @mekdesdek6474 2 года назад +1

    Ere wyii motkugn yimechik Abate 🥰🥰🥰

  • @tefeshidingle4674
    @tefeshidingle4674 Год назад +1

    ቲክቶክ አይቼ መጥቼ በሳቅ ሞትኩኝ ከዘፋኞቹ የአንተ 😂😂😂😂ደግሞ ኢትዮጰያ ዉስጥ ሙዚቃ አልተሰሪም ያለዉ ልጅ😂😂😂

  • @nebunebuwelday5450
    @nebunebuwelday5450 Год назад

    ኣቦ ይመችህ