Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጄሪዬ በቃ ሁሌ ያንቺን ኢንተርቪው ሳይ በቃ ስርአትሽ የአዲስ አበባ ልጆች መገለጫችን ትመስይኛለሽ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጄሪዬ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ከዚ በፊት እረጅም አመት ሆኖታል መጽሄት ላይ የሰጠሽው ኢንተርቪው እስካሁን አለኝ ብዙ ውጣውረድ እንዳሳለፍሽ አውቃለሁ ዛሬ ላይ በዚህ ብቃት ብርታት ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል እወድሻለሁ አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ።
ዉይ ሰገጤ ጋዜጠኛና ያራዳልጅ አቤት ልዩነት ክብር ለአራዳ ልጆች
አይባልም አንዳንዴ ምን ማውራት እንዳለብን አናውቅም፡፡ እንደኔ ሰገጤው አንተ ነህ/ነሽ
ጄሪ ግን ተዋናይ ብቶኚ ትችያለሽ ምክኒያቱም ኢንተርቪሽ እራሱ እንደ ድራማ ነው ሚስበው ❤❤
ቀጣዩን መቼ እንጠብቅ ደስ የሚል ዝግጅት ነው በርቱ
ቀጣዩን ክፍል መቼ እንጠብቅ ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቱ ግን ቀጣዩን አስቡበት
ጄሪ ምርጥ የአራዳ ልጅ 💝
ጄሪዬ ስወድሽ አንደበትሽ ይጣፍጣል ስነ ስርአትሽ ደስ ይላል አድናቂሽ ነኝ ስለ እናት ሲነሳ ያመኛል እናቴን አስታውሼ እንባዬ እየፈሰሰ አጋጣሚ አንቺም ስለ እናት ስታነሺ አስነካውት በቃ😢😢😢😢😢😢😢 ማን እንደ እናት እናትማጣት ከባድ ነው😢😢😢እናቴ ነብስሽን ይማረው እወድሻለሁ ወደ አንቺ እስክመጣ ሆደ ባሻዋ የምትከፋው ልጅሽ አንቺን በማጣቴ ብዙ ፈተና አሳልፌአለሁ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
በተለይ በልጅነት
@@sirgutamera4806 በጣም ከባድ ነው😭😭😭
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ዘና እኮነው የምታረጊን ፡ ነፃ የሆነች ፡ ምርጥ ድምፃዊ 🙏🏼❤️
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጣዩን መቼ.....
ዉይ ጋዜጠኛዋ ቲክቶክ ላይ ያለሸ አሰመሰልሸዉ ታዉቂያለሸ ይሄን ሚዲያ ብዙ ቁምነገሮችን የምናገኝበት ነዉ ያዉም ሀሎ አዲሰ አበባችንን ፓራን ከሷ በላይ ነዉ ድንግጥ ያረግሺኝ ጄሪዬን ሰለምወዳትነዉ ።
አጉል ፕራንክ ጀመራችሁ? ኤጭ ለዛ ማጣት? ጄሪ ምርጥ ድምፃዊት ተወዳጅ ነች::
ስእናትሽ ያወራሽው የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ ጄርዬ❤❤
ተባረክ ይመችሽ!!
ስእናትሽ ያወራሽው የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ ጄርዬ
ጄሪ ሰዉ ይወዳታል❤❤
እናቴን አስታወሽኝ ጄሪዬ እኔም በአባቴ ቤተሰቦች ነው ያደኩት እና ስለኔ ነው የምታወሪው የመሰለኝ እና ደሞ የሰፈሬ ልጅ ነሽ ስለ ጨርቆስ ስታወሪ ኡፍፍፍ ደስ ስትይ
ንጹህ ልብ ያላት ሴት
ስእናትሽ ያወራሽው የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ ጄርዬ❤❤ ቃጣዩ ክፍል መቼ ነው
ጋዜጠኛ ወይስ ተዋናይ የሚገርም ትይንት amazing new
ጄሪ የሰፈሬ ልጁ አንደኛ❤
ጋዜጠኛዋ የ አሁን ግዜ ሰራተኛ ብለሽ በጅምላ የ ሰጠሽው comment በጣም ስህተት ነው ከጋዜጠኝነት ሰነምግባር ውጭ ነው ታረሚ።ስንት ጥሩ እህቶች አሉ ምን ይታወቃል አንቺም ነገ በሰው ሀገረ የቤት ሰረታኛ ትሆኚ ይሆና ዘሬ እድል ሰጥቶሽ microphone የዘሻል።
ትንሽ አታስለፈልፍያትም ነበር ጄሪዬ ስወድሽ.....
ኧረ ሶፍት ለማንኛዉም አዘጋጁ ምንድነዉ?
ስወድሽ ❤️🎉🎉🎉
ጀሪየ ስወድሽ❤❤
በአባት ቤተስብ ሲያድጉ የእናትን ታሪክ ማበላሸት የተለመደነው ብዙ ግዜ የማናችንም እናት ለእኛ እናት ለነሱ ባዳ ናት ስለዚህ እዚየምትሰሙትን ታሪክ እናታችሁ አታውቅም እባካችሁ አላሳድገኝም አላሳደገችም አትበሉ
ጄሪ ፀጉርሽን አስተካክይ
የሰፈሬ ልጅ እወድሻለሁ
ሶፍት አስቀምጡ ሁልጎዜ ጠረጴዛ ላይ
ጠረቤዛ ላይ ሶፍት አስቀምጡ
የኛ ቲቪ ሶፍት ጠረፔዛ ላይ እንኳን አታስቀምጡም?
Jereeeeeeeee❤❤❤❤❤❤ betammm wedehalhu ❤
❤❤❤ ayzoshe jerry
Leza bis .. ahun anchim hazetegna mehonsh new?
እንዲህ አይነት ፕራንክ የለም! የ information ስህተት ነው::ስህተትን ላለማመን ፕራንክ ማለት አሳፋሪ ነው::ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን ነው የሚባለው !!!
አሜሪካ ከመጣሽ እንገናኛለን
በጣም ይደብራል።እንግዳ ጠርቶ መቀለድ ለተመልከቹም አያስደስትም።I live your chanal because of your bad approch to followers.
ግን ጀሪየ አንችም ፈልጊታ በደብ❤
እናትሽን እና ልጆችዋን ተመላልሰሽ መጠየቅ ያለብሽ አንቺ ነሽ ለምን መራቅ እንደፈለግሽ አልገባኝም።ለመቀራረብ ብትሞክሪ ጥሩ ይመስለኛል
እናንተ ኧረ እባካችሁ የ 10 ብር ሶፍት ኣስቀምጡ ክሊኔክስክሊኔክስ ክሊኔክስ ፕሊስ
ሶፍት እንካን አታቀርብም
የጋዜጠኛ መድረክ አንዳንዴ እንባ የሚያመጣ ጥያቄ ይከሰታል ለምን ሶፍት አታዘጋጂም
ካለች ተገናኙ አንቺ ሂጂ እና አግኛት
ናብኪን ብታስቀምጡ ምንአለበት
ለደነው ሶፍት የላችም😮
ምንድነው ?ፕራንክ መሆኑ ነው?
😂😂
ብሽቅ ናት። የሰው ቀልብ ገፍፎ ቃለ መጠየቅ።
atlist for Jornalist thire no salon Bedjet Please
አንቺእራስሽእናትሽንአትፈልጊም፡ምንማለትነው፡በዛውቀረች፡ሂጂፈልጊያትእናትሽንእርጃትጠይቃት፡እናትአዴካመለጠችአትገኝም
Gare tegurhe aletmehegeme selemewdehe new atetkemew brasher tegure webtehe yetayegale
Azmari Kotetame
ጋዜጠኛዋ ሶፍት ሳታቀርቢ ታስለቅሻታለሽ
The journalist is not professional
ምናለበት የቆመዉ ፀጉራን ብታሥተካክሉላት በግራ በኩል ቆማል እኮ ወይሥ ፋሺን መጥቶ ነዉ ሂደሽ አጠይቃትም እናትሽን ዉሸታሞች ናችሁ አርቲሥቶች ጠቅላላ
ዝምበይ ለማኝ ከየት ስታውቂያት ምቀኛ
@@clickcell4333 የሸርሙጣ ልጂ ጀዝባ የኮንዶም ትራፊ ዘገምት
ጄሪዬ በቃ ሁሌ ያንቺን ኢንተርቪው ሳይ በቃ ስርአትሽ የአዲስ አበባ ልጆች መገለጫችን ትመስይኛለሽ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጄሪዬ አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ከዚ በፊት እረጅም አመት ሆኖታል መጽሄት ላይ የሰጠሽው ኢንተርቪው እስካሁን አለኝ ብዙ ውጣውረድ እንዳሳለፍሽ አውቃለሁ ዛሬ ላይ በዚህ ብቃት ብርታት ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል እወድሻለሁ አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ።
ዉይ ሰገጤ ጋዜጠኛና ያራዳልጅ አቤት ልዩነት ክብር ለአራዳ ልጆች
አይባልም አንዳንዴ ምን ማውራት እንዳለብን አናውቅም፡፡ እንደኔ ሰገጤው አንተ ነህ/ነሽ
ጄሪ ግን ተዋናይ ብቶኚ ትችያለሽ ምክኒያቱም ኢንተርቪሽ እራሱ እንደ ድራማ ነው ሚስበው ❤❤
ቀጣዩን መቼ እንጠብቅ ደስ የሚል ዝግጅት ነው በርቱ
ቀጣዩን ክፍል መቼ እንጠብቅ ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቱ ግን ቀጣዩን አስቡበት
ጄሪ ምርጥ የአራዳ ልጅ 💝
ጄሪዬ ስወድሽ አንደበትሽ ይጣፍጣል ስነ ስርአትሽ ደስ ይላል አድናቂሽ ነኝ ስለ እናት ሲነሳ ያመኛል እናቴን አስታውሼ እንባዬ እየፈሰሰ አጋጣሚ አንቺም ስለ እናት ስታነሺ አስነካውት በቃ😢😢😢😢😢😢😢 ማን እንደ እናት እናትማጣት ከባድ ነው😢😢😢እናቴ ነብስሽን ይማረው እወድሻለሁ ወደ አንቺ እስክመጣ ሆደ ባሻዋ የምትከፋው ልጅሽ አንቺን በማጣቴ ብዙ ፈተና አሳልፌአለሁ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
በተለይ በልጅነት
@@sirgutamera4806 በጣም ከባድ ነው😭😭😭
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ዘና እኮነው የምታረጊን ፡ ነፃ የሆነች ፡ ምርጥ ድምፃዊ 🙏🏼❤️
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ቀጣዩን መቼ.....
ዉይ ጋዜጠኛዋ ቲክቶክ ላይ ያለሸ አሰመሰልሸዉ ታዉቂያለሸ ይሄን ሚዲያ ብዙ ቁምነገሮችን የምናገኝበት ነዉ ያዉም ሀሎ አዲሰ አበባችንን ፓራን ከሷ በላይ ነዉ ድንግጥ ያረግሺኝ ጄሪዬን ሰለምወዳትነዉ ።
አጉል ፕራንክ ጀመራችሁ? ኤጭ ለዛ ማጣት? ጄሪ ምርጥ ድምፃዊት ተወዳጅ ነች::
ስእናትሽ ያወራሽው የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ ጄርዬ❤❤
ተባረክ ይመችሽ!!
ስእናትሽ ያወራሽው የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ ጄርዬ
ጄሪ ሰዉ ይወዳታል❤❤
እናቴን አስታወሽኝ ጄሪዬ እኔም በአባቴ ቤተሰቦች ነው ያደኩት እና ስለኔ ነው የምታወሪው የመሰለኝ እና ደሞ የሰፈሬ ልጅ ነሽ ስለ ጨርቆስ ስታወሪ ኡፍፍፍ ደስ ስትይ
ንጹህ ልብ ያላት ሴት
ስእናትሽ ያወራሽው የምያሳዝን ታሪክ ነው አይዞሽ ጄርዬ❤❤ ቃጣዩ ክፍል መቼ ነው
ጋዜጠኛ ወይስ ተዋናይ የሚገርም ትይንት amazing new
ጄሪ የሰፈሬ ልጁ አንደኛ❤
ጋዜጠኛዋ የ አሁን ግዜ ሰራተኛ ብለሽ በጅምላ የ ሰጠሽው comment በጣም ስህተት ነው
ከጋዜጠኝነት ሰነምግባር ውጭ ነው ታረሚ።
ስንት ጥሩ እህቶች አሉ ምን ይታወቃል አንቺም ነገ በሰው ሀገረ የቤት ሰረታኛ ትሆኚ ይሆና ዘሬ እድል ሰጥቶሽ microphone የዘሻል።
ትንሽ አታስለፈልፍያትም ነበር ጄሪዬ ስወድሽ.....
ኧረ ሶፍት ለማንኛዉም አዘጋጁ ምንድነዉ?
ስወድሽ ❤️🎉🎉🎉
ጀሪየ ስወድሽ❤❤
በአባት ቤተስብ ሲያድጉ የእናትን ታሪክ ማበላሸት የተለመደነው ብዙ ግዜ የማናችንም እናት ለእኛ እናት ለነሱ ባዳ ናት ስለዚህ እዚየምትሰሙትን ታሪክ እናታችሁ አታውቅም እባካችሁ አላሳድገኝም አላሳደገችም አትበሉ
ጄሪ ፀጉርሽን አስተካክይ
የሰፈሬ ልጅ እወድሻለሁ
ሶፍት አስቀምጡ ሁልጎዜ ጠረጴዛ ላይ
ጠረቤዛ ላይ ሶፍት አስቀምጡ
የኛ ቲቪ ሶፍት ጠረፔዛ ላይ እንኳን አታስቀምጡም?
Jereeeeeeeee❤❤❤❤❤❤ betammm wedehalhu ❤
❤❤❤ ayzoshe jerry
Leza bis .. ahun anchim hazetegna mehonsh new?
እንዲህ አይነት ፕራንክ የለም! የ information ስህተት ነው::
ስህተትን ላለማመን ፕራንክ ማለት አሳፋሪ ነው::
ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን ነው የሚባለው !!!
አሜሪካ ከመጣሽ እንገናኛለን
በጣም ይደብራል።እንግዳ ጠርቶ መቀለድ ለተመልከቹም አያስደስትም።I live your chanal because of your bad approch to followers.
ግን ጀሪየ አንችም ፈልጊታ በደብ❤
እናትሽን እና ልጆችዋን ተመላልሰሽ መጠየቅ ያለብሽ አንቺ ነሽ ለምን መራቅ እንደፈለግሽ አልገባኝም።ለመቀራረብ ብትሞክሪ ጥሩ ይመስለኛል
እናንተ ኧረ እባካችሁ የ 10 ብር ሶፍት ኣስቀምጡ
ክሊኔክስ
ክሊኔክስ ክሊኔክስ ፕሊስ