ቶፊቅ እግሩ ተሰበረ ቡላ በክትፎ አንድ ቀን ይጠቅማችዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 540

  • @መፅናኛዬ
    @መፅናኛዬ 25 дней назад +24

    የጉራጌ እና የወላይታ ክትፎ ገንፎ ቆጮ አሰራር አንድ ነው 👌 ጎበዝ ለሙዬ 💪

    • @zaytuu
      @zaytuu 21 день назад

      😋😋😋

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 25 дней назад +8

    የኔ ወንድም አላህ ያሽርህ ግን ለስጋዋ ዋጋ ስጠው ከዚህ ውጭ ሌላ አልልም አላህ ቀናውን መንገድ ይምራክ

  • @hykelahmad1024
    @hykelahmad1024 26 дней назад +17

    እኔ እሚገርመኝ ስጋዉ እዴትነዉ አብራችሁ እምትበሉት ነዉ በማሽነዉ

    • @AmenaA-xsቡታጀራ
      @AmenaA-xsቡታጀራ 26 дней назад

      በማሽን ይሆናል👍👍

    • @medhin8187
      @medhin8187 25 дней назад +2

      ​@@AmenaA-xsቡታጀራቢሆንም ከማን ስጋ ቤት መጣ ?

  • @hayatgenet
    @hayatgenet 26 дней назад +17

    የኔ ውድ ተሻለሽ ለሙየ የኔ ጀግና ደስ ሲል የመጀመሪያ ኮመት ሰጭ ነኝ እስኪ እደኔ ለሙን የሚወድ

    • @MeseretDeme-x5k
      @MeseretDeme-x5k 26 дней назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤

    • @Noura-beauty
      @Noura-beauty 26 дней назад

      እኔንስ አትወጅኝም ደምሪኝ

  • @AzaluYuni
    @AzaluYuni 25 дней назад +5

    Waar RUclips keessaa yetabi video ishee baay'ee jaladhaa gobazii Sister Tofi Sofiyaa maaf hin arasinee yetabiyee ❤❤❤❤

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 26 дней назад +8

    ልባብ ፣ባለውያ ፣ጀግና ሁለገብ በርችልኝ ፣እኔማ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 26 дней назад +17

    እህቴ እናቶቻችን ድሮ ጓት አያቁም በእጃቸዉ የሚሠሩት ዝም ብያቸዉ በእጅ የተሰራ የሚጣፍጠዉ የኔ ዉድ ዋናዉ ንፅና ነዉ

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቸ1ዀ

    እማ ቲማቲም እዴት እደሚተከልአሳያችሇለሁ ብለሽነበር???

  • @AlainCity-p5h
    @AlainCity-p5h 24 дня назад

    የኔውድ የትነው እቃወቺን የማገኚቸው የባህል እቃ ደስይለኚልወሎ አለደ

  • @IrdalailaLaila
    @IrdalailaLaila 26 дней назад +59

    እኔ ያልገባኚ ቶፊቅ ሙስሊም አቺ ክርስቲያን የምትበሉት ስጋ አንድላይ ነዉ አልገባኚም ይቅርታ በመጀመርያ አስረጂን❤

    • @yosefakatsukihokage4817
      @yosefakatsukihokage4817 26 дней назад +2

      Mekga

    • @SH-bl3jz
      @SH-bl3jz 26 дней назад +3

      ኧረለኔምጥያቄነዉ😂😂😂😂

    • @Noura-beauty
      @Noura-beauty 26 дней назад

      ደምሪኝ

    • @Rabiayimam-ni6vr
      @Rabiayimam-ni6vr 26 дней назад +1

      እኔም አልገባኝም😢

    • @medhin8187
      @medhin8187 25 дней назад

      የምን ምቀኛ ነዉ ደግሞ ኣናስመስል እዉነት ነዉ የኔም ጥያቄ ነዉ​@@yosefakatsukihokage4817

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 26 дней назад +196

    የገባችሁ አስረዱኝ😢😢😢ሙስሊም እና ክርስቲያን አብሮ ስጋ ከመቼ ጀምሮ ነው የሚበላው😢😢😢😢እረተው😢😢😢

    • @Haditasiraj-rn8cs
      @Haditasiraj-rn8cs 26 дней назад +6

      እኔም ገርሞኛል

    • @Tube-nx9lr
      @Tube-nx9lr 26 дней назад +29

      አብረው አርደውት ይሆን😂😂😂ፋሽን ነዋ 😢ማስተዋሉ ያድለን እንጂ ጊዜው ብዙ ያሳየናል😢😢😢

    • @AsdAsd-ev8te
      @AsdAsd-ev8te 26 дней назад +4

      tofik muslim new inde??

    • @hayati559
      @hayati559 26 дней назад +41

      የክርስቲያን ስጋ ለሙስሊም ሀራም አይደለም ቢበላ ነገር ግን ካልተቸገረ ዝብሎ ባይበላ ጥሩ ነው

    • @iruttkrbty3160
      @iruttkrbty3160 26 дней назад +1

      Yaa nem xiyaq naw yigarmalll 😢

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 26 дней назад +14

    ማሻአለ ስትል ደስ ስትል ለሙዬ ጎበዝ ሴት ነሽ

    • @tube463
      @tube463 25 дней назад +2

      ማሻአላህ ምትይው መቼ ነው የክርስታን ስጋ ሙስሊም ሲበላ አይተሻል😳😳

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 25 дней назад

      @tube463 እኔ ማሻአለህ ስትል ነው ደስ ትላለች የልኩት እማ ለምግብ አይደለም

    • @tube463
      @tube463 24 дня назад

      @@sajdjvaihhe3364 እሱ ሌላ ጉዳይ ነው ያዬ ጭልፋ ፊት ግን ሙስሊም ነኝ ሲል እንዳልሰማ ያገኘውን ነው እዴ ሚውጠው የተሰራው እኮ ክርስታን ቤት ነው ምግቡ እሷ ደሞ ኦርቶዶክስ ናት እሷም የሙስሊም ስጋ እንደማትበላ ሁላ ሙስሊምም የክርስታን ስጋ አይበላም። ዮነ ቀፋፊ ነገር ነው

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 26 дней назад +4

    ጎበዝ ሴት ነሽ እኔ ደስ እያለኝ ነው ምከታተልሽ ትመቺኛለሽ በርቺ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 26 дней назад

      ውዴ በቅንነት ደምሪኘ አትለፊኘ

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 25 дней назад

    Lemiye yene konjo ejish yibarek anechi melekam sewe guadegnocheshi sitikebakebi abet dese maletu selamish bizete yibele🥰🙏

  • @ShemimaRayan
    @ShemimaRayan 25 дней назад +1

    ሰዉዬዉ ግን ምን ጉድ ነዉ የምን ስጋ ነዉ ሚበላዉ

  • @Zezo-t8r
    @Zezo-t8r 21 день назад

    እናመሰግናለን ጀግና ነሽ

  • @mesitube-8489
    @mesitube-8489 26 дней назад +2

    ሰላም ሰላሙየ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ወይ ዋው ባለሙያ ለካ አትታሚም ለነገሩን በሙያዋ በጣም ለመናገር 👌

  • @HelfoHelfo
    @HelfoHelfo 23 дня назад

    ማሻ አላህ፣ ቡላ በጣም እወዳለሁ ግን ከባለሁ 15 አመት ሆነኝ። እኔ የስልጤ ልጅ ነኝ አያቴ ግን ስትመጣ ተማጣልኝ ኑበር አሁንማ ትላንት ሰምንት ሞሏት እንደሞታች ሰማሁ😢 ከሁን በኋላ የት አገኛለሁ ፊሬሹን ቡላ ወይ

  • @FdfgHfghj-sw8up
    @FdfgHfghj-sw8up 26 дней назад +1

    የኔ ባለሞያ ጅግኔት ኡችን ማግኘት ምኞቴ ነው የኔ ብርታት አንችን ሳይ ሁልግዜ እበርታለሁ እግዚአብሔር ያበላ እጅሽን ያለምልምልሽ ❤😊

  • @ShewayeAyanew-ku4wb
    @ShewayeAyanew-ku4wb 25 дней назад +1

    ለሙየ የኔ ባለሞያ ስወድሽ ደግሞ በሕልሜ ሮል ሞዴልሽ ላንች ማነው ሲሉኝ ለሙ የተንቢና እሸቱ መለስ እያልኩ ብንን አልኩ😍😍😍😍😍😘

  • @marbayname
    @marbayname 25 дней назад

    ቡላ ማለት ምንድነው ከምን ይሰራል🙏

  • @MerhawitGebrezgiher
    @MerhawitGebrezgiher День назад

    እኔ ኤርትራዊት ነይ ብላ በጣም ኖው ምወዶው ናፈቀኝ

  • @JgCh-s8f
    @JgCh-s8f 20 дней назад

    መቼ ሢበሉ ታየና ሲቀርብ እንጂ ሙሉውን እዩት

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 22 дня назад +1

    እኔ የገረመኝ ለሙዬ ገፎ በስጋ የታገር ነው የሚበላው እኛ 7ት ቤት ጉራጌ እደዚ አንሰራም ስለገረመኝ ነው ገፍ በክትፎ🤔

  • @خديجهسراج-ب8ن
    @خديجهسراج-ب8ن 26 дней назад

    ቡላ ማላት ምድነው አብራ ሩልኝ ማለቴ ከምድነዉ የሚሰራው

  • @መስቆዋ
    @መስቆዋ 23 дня назад +1

    ሙስሊም እና ክርስታን ከመቼ ጀምሮ ነው አድአይነት ስጋ መብላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የጀመረው

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 26 дней назад +18

    ቶፋ ሙሥሊም አች ክርሥቲያን እ የምን ሥጋ ነዉ የምበሉት አልገባኝም እና ጎበዝ ነሽ ቶፋ አሏህ ያሽርህ አችሥ ተሻለሽ

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab 26 дней назад

      😂😂😂

    • @ራህማወሎ
      @ራህማወሎ 25 дней назад +1

      በማሺን ከታረደ ሁሉም መብላት ይችላል

    • @elhammouhmad
      @elhammouhmad 25 дней назад

      ይፈቀዳል እኮ ሲታረድ ካላዬ

    • @Sulhiya-y1g
      @Sulhiya-y1g 25 дней назад

      በማሽን የታረደ ነው

    • @wnshawnsha1108
      @wnshawnsha1108 25 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @hani-konjo
    @hani-konjo 26 дней назад +1

    Yena balemoya siyamr migbu ejish yibarek lemuye

  • @wollo1630
    @wollo1630 26 дней назад +2

    ጎበዝ ለሚ ሑሉ ነገርሺ ያምራል🎉💪

  • @MEREMAHASSEN
    @MEREMAHASSEN 25 дней назад

    እንደትይበላላልሳጋ

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 26 дней назад +1

    ماشاء الله
    ለሚ የኔ ባለሞያ ብል አፍያ የኔ ውድ

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw 26 дней назад +6

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰

  • @emuemu3791
    @emuemu3791 26 дней назад

    የኔ ባለሙያ ለሙዬ የቡቂ ልጅ ነኝ ያለሁት ሳዉዲ ነው ስመጣ ቡላ ትሰሪልኝ አሽ

  • @fotyenhabesha6631
    @fotyenhabesha6631 25 дней назад

    ቡላ ማለት ምንድነዉ

  • @HelfoHelfo
    @HelfoHelfo 23 дня назад

    ለቡላ ጫው ነው ወይስ ስኳር ነው የሚነዳርገው?

  • @ZiyinyaMohammed
    @ZiyinyaMohammed 23 дня назад +1

    ለባኣል ተብሎ እስካልታረደ ድረስ ምንም ችግር የለውም ሲበላ ቢስሚላሕ ብሎ መብላት ነው

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 25 дней назад +3

    ጎበዝ በጣም ክትፎ እና ቡላው 🤤 ግን ሩዙን ትሪው ላይ ተዘርግፎ ስጠብቅ አንቺ ጥለሽን ተኛሽ እያቁለጨለጭሽን 😅

  • @SafuuAraarakef
    @SafuuAraarakef 25 дней назад

    ቡላ ጥቅሙ ምንድነው

  • @fikirwelloye6947
    @fikirwelloye6947 25 дней назад +1

    የኔ ባለሞያ ስወደሺኮ ለምለምየ

  • @ZinbAli-hj5sd
    @ZinbAli-hj5sd 24 дня назад

    እዴ ሀይማኖታችሁ ምድነው አረምጉነው

  • @AminatSilta
    @AminatSilta 25 дней назад

    የተቢ ባአላህ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 24 дня назад

    ኧር ለሚ ግን ምን አስበሽ ነው ሚራቀ ሞላ አፈ

  • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
    @አላህወኪል-ኈ7ዘ 26 дней назад +2

    ለሙ የኔ ቆንጆ በአላህ ተሻለሽ አሞኛል ካልሽ ጀምሮ ከአይምሮዩ አልወጣሽም እኔም እዳንቺ ታምሚ ነበር አሁን ግን ትሽሎኛል አልሃምዱሊላህ

    • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
      @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 26 дней назад

      ውድ ስብስክራይብ በልልኝ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 26 дней назад

      በምንተሻለሽ እኔስንት አመቲ አለቀኝብሉ😢

    • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
      @አላህወኪል-ኈ7ዘ 25 дней назад

      @@ZAMZAM-dz6dr አላህ ከመደሃኒትሽ ያገናኝሽ ግን የት ነሽ

  • @NejatAlebachwe
    @NejatAlebachwe 25 дней назад

    እኔ ግን
    ለሚ
    ቡላእወዳለሁ ግንአላገኝም

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 25 дней назад

    አሰራርሽ ሲያዩትም ያምራል ግን ጥሎብኝ ቅቤ አልወድም

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 25 дней назад

    ቆይ ግን ቡላ እሚሉት ጥቅሙ ምንድን ነው?? እንዴትስ ነው እሚበላላችሁ ?

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 17 дней назад

      ከምር ምንም አይጣፍጥም ይሄ የቡላ ገንፎ የሚሉት ግን እንዴት አጋነው እንደሚያወሩለት አይጣል ነው።

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 24 дня назад

    እውነትሽነው እኮ

  • @Haaanaan45
    @Haaanaan45 25 дней назад

    ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ

  • @Adme1244
    @Adme1244 25 дней назад

    ቆይ እስኪ ግን ሲበላ አየነው እዴ እኔ አላየሁም

  • @KeyaMedia-yu1ob
    @KeyaMedia-yu1ob 24 дня назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ 😊❤❤

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 26 дней назад

    ጆዝ እንድ ስመጣ አመጣልሻለው ጠብቂኝ

  • @WeynshetAgzaw-ke1wx
    @WeynshetAgzaw-ke1wx 24 дня назад

    ሁለቱም እጆችሽ ስራ ላይ ናቸው በአንድ እጄ እየቀረፅኩ በአንድ እጄ እየሰራሁ ትያለሽ😅

  • @shemeleskebede5028
    @shemeleskebede5028 25 дней назад

    እናተ ምን ቤት ናችሁ የበላው እሱ ነው እሱ ይጠየቅበት ያልበላችሁን አትከኩ ቢስሚላ ብሎ መብላት ይቺላል ከፈለገ

  • @zinetasmamw3310
    @zinetasmamw3310 25 дней назад

    እኔም ገርሞኛል ጉድኮ ነው ወይም ቶፋ ላይበላይቺላል ለሌሎቺ ይሆናል

  • @سميرةعلي-ع3ض
    @سميرةعلي-ع3ض 25 дней назад +1

    አላህ እስልምና ይወፍቅሽ ያረብ

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 26 дней назад +1

    የኔወድምአላህያሽርህወዲሜ😢😢😢

  • @SadaSrwana
    @SadaSrwana 25 дней назад

    ሲቀርብ እንጂ ሲበላ አይታይም ምንድነዉ ምትንጫጩት

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 25 дней назад

      @@SadaSrwana የተዘጋጀው ለሱ ነው ርእሱ አታነቢም ለሱ አዲስ አይደለም ባለፈውም አይተነዋል ከጋደኞቹጋ የሳ ነው የረመኝ ወይም ልታጎርሰው ይሆናል

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 25 дней назад

    እኔምለው ማንኛችሁ ናችሁ እምነት የቀየራችሁት እንደት አንድላይ በላችሁ እምነታችሁ የተለያየነው የምን መጨመላለቅነው ከሱፕርማርኬት ገዝቸነው እያልሽ ልትመጪነው ይገርማል

  • @LeylaBedru-k5o
    @LeylaBedru-k5o 25 дней назад

    MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah MeshaAllah 👌 WOW WOW

  • @Sነኝየነማሜእህት
    @Sነኝየነማሜእህት 25 дней назад

    ማሻ አላህ የምትለው ነገር

  • @indujed3236
    @indujed3236 24 дня назад

    Wow batem yamrl Lamuye mashaallhe 🥰🥰🥰🥰🥰😂

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 24 дня назад

    ውይ ግቢሽ ኮባው ❤️

  • @Tay-pm1wi1000
    @Tay-pm1wi1000 26 дней назад +1

    ዬኔልዩ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐ማሬ

  • @Aynu24royal
    @Aynu24royal 26 дней назад +1

    ለምዬ ❤️❤️❤️💐💐

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እንዴት እዳማርኝ ብላ ጥሬው እሳት እሳት ነው የሚለው ምርጫዬ ነው

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 21 день назад

    ብር ልላክልሸ ብላ ላኪልኝ

  • @Seadaahmedsiraj
    @Seadaahmedsiraj 25 дней назад

    ቶውፊቅ ምኑን ሊበላ ነው ሁሉም ስጋ ገባበት ውዴ🥰

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd 25 дней назад

    እደቶፊቅምነካው፡ስጋውንበላውእኮ😢😢😢😢😢😢😢እባክህመልስስጥ፡፡ለምድነውየምትበላው

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 25 дней назад +1

    የእስላም በሬ የክርስቲያን በሬ የለም የእስላምም ሆነ የክርስቲያን የምናረገው በምናረገው ፀሎት ቡራኬ እንጂ በዚህ ዘመን እንኩዋን የማትማሩ እስከመቼ

  • @vgyy4646ከይማኖት
    @vgyy4646ከይማኖት 25 дней назад

    ለምለምዬ ምርጥ ኢሄታችን

  • @keyalove6945
    @keyalove6945 25 дней назад

    ❤❤❤ጎበዝ. የኔ ጎራጌ

  • @DigitalScreen-i7m
    @DigitalScreen-i7m 26 дней назад +4

    ቆይግን እናተአገር ኑሮ ዉድነት የለምዴ ❤❤❤

    • @محمدعبد-ر4ي6ك
      @محمدعبد-ر4ي6ك 25 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @SeadaKasaye
      @SeadaKasaye 25 дней назад +3

      እዲሕ አድርጋ እየሰራች ቢኖርም ለሚሰራሠው ወድነቱ አይሰማው ጂግናናት ወላሒ አድናቂዋነኝ መሻአላሕ አፊያ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 25 дней назад

      እየስራችአይደል

  • @EhiA-tb1km
    @EhiA-tb1km 25 дней назад

    መጭቦስ ነዉ የሠራሽው ❤❤❤

  • @vgyy4646ከይማኖት
    @vgyy4646ከይማኖት 25 дней назад

    ማሻለይ ስትል ስታምሪ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 26 дней назад

    የቡላ ለሰንት ግዜ ይቀመጣል ደዱቄቱ

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 26 дней назад

    ለሙዬ ባለሙያ ነሽ ቶፊቅን ተከባከቢው ግን ተሽሎሽ ነው እራስሽን ጠብቂ😊❤

  • @Seadaahmedsiraj
    @Seadaahmedsiraj 25 дней назад

    ክምርለምለም ርጉዝየምመስሊኝነገርስ እህቴ😅

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 25 дней назад +2

    ሙስሊሞች ስለሚከተሉሽ ነው ሁለነገርሽ እስላም እነሱ እኮ እግዚያብሔርን አይሉም ለመለወጥ ስደት መሄድ ያለ ነው ሃይማኖትሸን አክብሪ እንጂ ሁሌ አይሻለሁ ሙስሊም ቤት ኖረሽ እሰልምና እንደተዋረሽ የስም ክርስያን ነኝ ከምትይ ክርስትናን እወቂ የእስልምናን ያህል እውቀት የለሽም ጥንካሬሽ ግን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ የስራ ሰው ከራስሽ አልፈሽ ለቤተሰብሽ ለእህት ወንድም የተረፍሽ በተረፈ ወድሻለሁ ሰው ሁሉ ስለምትወጂ❤

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 25 дней назад

      @@MeskeremMeta-oq2if አረብ ሀገር መኖርዋ ብቻ ሳይሆን የምትኖረው ሙስሊም የሚበዛበት ከተማ ነው ሙስሊም ቤተሰቦች አሉአት ውሎዋ ከሙስሊሞች ጋር ነው ክክክክ ንግግርሽ ጥሩ ነው ኮሜንትሽን ብታየውና

  • @AlmazAbraham-w8t
    @AlmazAbraham-w8t 26 дней назад +1

    Betam des yelal ege yebarik

  • @Amtunurie
    @Amtunurie 26 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 25 дней назад

    ሀገርሬ ስገባ ለምለምን መተዋወቅ ፈልጋለው 😥

  • @WudneshSahile
    @WudneshSahile 24 дня назад

    Yanchi vido dase yilale ❤❤❤

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 24 дня назад

    እጀ ዎርቅ❤❤❤

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 25 дней назад

    ማሻ አላህ ትስለም የድኪ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 25 дней назад +1

    ግን የስጋው ነገር የገባው አለ😊😊😊

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 26 дней назад

    በምግብ ስራ ጎበዝ ነሽ በሁሉም አንደኛ ነሽ በርቺ ዉዴ

  • @ኤደን-b8x
    @ኤደን-b8x 26 дней назад +7

    እኔ ለምድነው የማታበረታቱኝ የመዳም ሰራተኛ ስለሆኩ በናታችሁ እስቲ ደምሩኝ አትለፉኝ😢😢

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 26 дней назад +1

    ማሽኣላህ ኣትበዪ እግዚአብሄር ይመስገን በዪ ለምለመይ ደሞ ደስ ትላላቹ ቶፊቅየ❤

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 25 дней назад +1

    ላኢላሀኢነሏህ ሙሀመደን ረሱለሏህ ብሎ በአሏህ በአንድነቱ ያላመነሰው ጋር ስጋ አብሬ ብሞት አልበላም የክርስቲያን ስጋ ለመብላት መስፈርት አለው ይሄ ዝም ብሎ ያፍሳል 😢

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 25 дней назад

    እሰይ የኔ ጀግና ሴት❤❤❤❤ትለያለሽኮ❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 26 дней назад +1

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 26 дней назад

    ማሻ አላህ
    ሲያምር

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ 26 дней назад +2

    ቶፊቅ አብሽር

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 25 дней назад

    ዎውውው ❤❤❤❤❤የኔ ጃግና 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @MariyamMohmmed-m7o
    @MariyamMohmmed-m7o 25 дней назад

    ማሻአላህ

  • @meram123
    @meram123 26 дней назад +2

    ❤❤❤❤የትቢ ሠላም ሠላም ሁላቸሁም

  • @ታጠቅሚዳያ
    @ታጠቅሚዳያ 25 дней назад

    ጉበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 26 дней назад +29

    አፈር ይብላ እደት ነው ሙስሊም ሁኖ የክርስቲያን ስጋ የሚበላው😢

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 25 дней назад +2

      Anhe balga yasdagase sede

    • @memberekidane9096
      @memberekidane9096 25 дней назад +1

      Anhe alse aydala ysawe sega yametebye balga kawalda yagadala yesadekale nawerana

    • @صفيبنتاحمد
      @صفيبنتاحمد 25 дней назад

      @@memberekidane9096 ቆዳ

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 25 дней назад +5

      አይባልም ምን አገባን ዝም ብንልስ በማይመለከተን ነገር ከምንገባ

    • @صفيبنتاحمد
      @صفيبنتاحمد 25 дней назад

      @@memberekidane9096 ጅላፎ ምናባሽ አገባሽ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 26 дней назад +2

    ለሙዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ የኔ አስታዋይ በርችልን ደሞ አግብተሽ ወልደሽ ለማየት ያብቃን በርችልኝ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጠሽ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 26 дней назад

    Lemuye.ulun.amaleto.new.yestesh.waw.balemuya.tebarkiii❤❤❤❤❤❤