ሀርቡ..! ኬሚሴ..! ጭፍራ..! ዋግኽምራ! | አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 131

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 года назад +21

    *አማራ ነን ነባር ህዝቦች*
    *ባለ ታሪክ ባለ ገድል*
    *ጊዜ አቅንቶን የማንበድል*
    *ዘመን ገፍቶን የማንጎድል*
    *ዝንታለም አምሓራዬ💚💛❤️*
    *በተፍጥሮ ኩል የደመቅን*
    *የውብ ህዝቦች ቤተ ተውኔት*
    *አማራነን ለጋስ ህዝቦች*
    *በፍቅር የኖርን በቸርነት 💪💪💚💛❤️*
    *ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ያንተ ነው አማራዬ 💚💚💛💛❤️❤️💪💪እናሸንፋለን በሉ እናሸንፋለን ዝንታለም አምሓራ 💚💚💛💛❤️❤️*

    • @ishowslows9384
      @ishowslows9384 3 года назад

      ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!

  • @zemuendris9631
    @zemuendris9631 3 года назад

    ስልመረጃው፡እናመሰግናለን፡አሁንምግን፡ትኩረት፡ያስፈልጋል!!!!!!!!!

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 года назад

    እናመሰግናለን ስለ እውነተኛ መረጃዎቻች ሁ በርቱልን !!! ቀና በል አማራው ቀና በል ፋኖ ፡ቀና በል አፋሩ፡ ቀናብል ሠራዊቱ፡ ቀናበይ ኢትዮጵያ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች!!!✊✊✊❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 3 года назад +2

    እናመሰግናለን #በሌ_በላያ ።

  • @sisaybeyene3545
    @sisaybeyene3545 3 года назад +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ በላይና በለጠ💚💛💓

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 года назад +22

    ገና እራቡ ይቀጥላል።እንደ ህዝብ ያገባኛል ብለን እያንዳንዳችን ወደትግሉ መንቀሳቀስ አለብን!!!

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад

    እናመሰግናለን ኢትዮ ኒውስ

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን። በምታቀርቧቸው ዘገባዎች እውነተኝነት ብቻ ሳይሆን በሚታይባችሁ መግባባትና መከባበር የምትመሰገኑ ናችሁ።

  • @tayyebahshamirah2674
    @tayyebahshamirah2674 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @melesseabiye2309
    @melesseabiye2309 3 года назад

    ኢትዮ ኒውስ ለየት ያለ አቀራረብ ነው በጣም ጥሩነው በርቱልን፡፡

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 3 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @alemaza5912
    @alemaza5912 3 года назад +2

    በርቱ

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 3 года назад +1

    Great

    • @demissienigussie6791
      @demissienigussie6791 3 года назад

      ስለ ጋሸና .እስታይሽና ቀበሮ ሜዳ መረጃ አልሰጣችሁነም

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +10

    ደብረ ብርሀን እህን ጊዜ መዘጋጀት አለባቸው በኮንበልቻና በደሴ የደረሰው ይብቃ እኛ በትግሬ መጠቃት የለብንም በክልላችን የሚኖሩ ወደመጡበት ይባረሩ በቃን ከነሱጋ መኖር አንችልም ግፉ መልቶ ፈሷል

  • @medenamehamed3560
    @medenamehamed3560 3 года назад

    አላህ ከይር ነገር አሰማን ያረብ

  • @tibebubizuneh3975
    @tibebubizuneh3975 3 года назад +2

    በርቱልን ለምታደርሱን ወቅታዊ መረጃ እናመሰግናለን ነገር ግን
    የወገንን የሰዉ ሃይል ብዛት መጥቀስ ለጠላት መረጃ ሊሆን ስለሚችል
    ጥንቃቄ ብታደርጉ መልካም ነዉ፡፡

  • @gatuyeju3671
    @gatuyeju3671 3 года назад +1

    Thank you Ethio News!
    Please keep up the good work!

  • @rubasaleh9025
    @rubasaleh9025 3 года назад +9

    ሩጠዉ ሩጠዉ በየቦታዉ ከሜሴ ሜዳና ቃሉ ሜዳ እንደ እንጨት ነደዉ አመድ ሁነዉ ያልቃሉ ኢንሻ አላህ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 3 года назад

      ኢሻአላ አላህ በቅርቡ ይጨርሳቸው

    • @Lየልጇናፋቂ
      @Lየልጇናፋቂ 3 года назад

      @@UMUYEHIYATUBE ኢሻአሏህአሏህእልምያርግልን

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 3 года назад

      እንሻአላህ

    • @rahelabera6919
      @rahelabera6919 3 года назад

      ኢነሻአላህ ኢንሻአላህ ኢንሻላህ

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +2

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥♥♥!!!

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад

    አብሮ ይስጥልን ኢትዮ ኒዉስ እደምን ዋላቺሁ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 3 года назад +2

    እንደ ገና ‼️እንደ ገና ‼️💪💪💪

  • @tube5274
    @tube5274 3 года назад +1

    ያረብ ሁሉንም አላህ ኡአስተካክልልን

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ
    @የትምልኑርስደተኛነኝ 3 года назад +2

    ፍትህ ለወሎ😥

  • @abelgetachew4678
    @abelgetachew4678 3 года назад

    ሠላም ኬሚሴ ተይዞአል በትክክል?

  • @wollo-tube2032
    @wollo-tube2032 3 года назад +4

    እስኪ ልስማችሁ ያርቢ ኽይር አሰማኝ

  • @ahemdabdu5868
    @ahemdabdu5868 3 года назад +5

    ከሚሴ ላይ የተወሰኑ ግለሰቦች ያላችሁት የተሳሳተ ነው ምን ያክል ብዛት እንዳላቸው የአይን እማኞች አሉ ብዛት እንዳላቸው ተናግረዋል ዋናው ብዛትና ማነስ ሳይሆን ትኩረት እንድደረግበት ጥቆማ ስጡልን ምን አልባት ሰሚ ካለ

  • @ofmtube9807
    @ofmtube9807 3 года назад

    በላይና በለጠ እንደት ናችሁ በርቱ በጣም ጥሩ መረጃ እየሰጣችሁ ነው። እስኪ ስለ ተንታ ንገሩኝ ከደላንታ ወደ ተንታ የጁንታው ቡድን ሊገባ ነው እየተባለ ነበር እስኪ እስከ ዛሬ አርብ ያለውን መረጃ ንገሩኝ ኡስማን ነኝ ከባህር ዳር

  • @melkamuaddisuadane6910
    @melkamuaddisuadane6910 3 года назад +3

    የጋሻና ነገር እንዴት ነው! መረጃ ጠፋብን አንድ በሉን!

  • @befkrualemayehu7926
    @befkrualemayehu7926 3 года назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 3 года назад +13

    ፍትህ ፍትህህህህህ ለወሎ ህዝብ ፍትህህ ለሀገራችንን 😭😭ኒቶርክም ይልቀቀልኝ በጪቀት ልኝሞትነው

    • @samsungj2core919
      @samsungj2core919 3 года назад

      አብሽሮ ውድ ኔትወርክ ዋናው መስመር ቁርጠውት ነው አብሽሮ

    • @ኡሙሙሀመድ-ፀ2ደ
      @ኡሙሙሀመድ-ፀ2ደ 3 года назад +3

      በጣምተጨነቅን ለሠውልጂ ዋናው ለካሥ ሠላምነው

    • @berhanugebrie662
      @berhanugebrie662 3 года назад +1

      #Nahiya አይዞሽ/ህ ሁሉም ነገር ሰላም ያድርግልን #እግዚአብሔር ።🙏

    • @adugnawbamlaku218
      @adugnawbamlaku218 3 года назад +2

      ayzon yalfall

  • @ወሎሚዳ
    @ወሎሚዳ 3 года назад +1

    አሸባሪ ሁሌም አሸባሪነው የውጭ ሚዳ ሁሉ ክብር ለኢትዮጵያ ይሁን💪💪🇪🇹🇪🇹

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 3 года назад

      ruclips.net/video/h68JLpkbOtI/видео.html

    • @mulehabeshamedia9345
      @mulehabeshamedia9345 3 года назад +1

      ለወሎ ወገናችን ድምፅ እንሁን
      ቤተሰብ በመሆን

  • @sagarsa4899
    @sagarsa4899 3 года назад

    ፍትህ ለወሎህዝቡ

  • @maranatha7790
    @maranatha7790 3 года назад +1

    መንግስት ተከታታይ መግለጫዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ማሳወቅ መልካም ይመስላል!

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh6345 3 года назад +4

    አሁን ላይ ደሴ ውስጥ ከሌላ አካባቢ ተፈናቅለው የተጠለሉ ወገኖቻችን ምን እየሆኑ እንደሆነ ለለጋሽ ድርጅቶች መረጃ ብትሰጡ መልካም ነው። ያሉበት ሁኔታ በህሌናዬ እየመጣ እረፍት ነስቶኛል

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 3 года назад

      ትክክል የኔም ቤተሰቦች ያሉበትን ሁኔታ አላቅም

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 года назад +1

      አብይና ብርሃኑ ጁላ ዳንኤል ክብረት ህዝቡ እንዲያልቅ ስለሚፈልጉ አይፈቅዱም

    • @ahemdabdu5868
      @ahemdabdu5868 3 года назад +1

      ልክ ነው

  • @berhanumolla2445
    @berhanumolla2445 3 года назад

    አንድ እንሁን

  • @embatetakle8774
    @embatetakle8774 3 года назад +2

    የ ደሴ ነገር እንዳይደገም በየከተማችን ወጣቶች ታጥቀው አካባቢያቸውን ይጠብቁ በዚ ጊዜ መጠጥ ቤት አዝማሪ ቤት ሊኖር አይገባም ፣ በየትምርት ቤቱ ወጣቶች ከትምርታቸው ጉን ለጉን ፣ ወታደራዊ ስልጠና መሰልጠን አለባቸው ።

    • @embatetakle8774
      @embatetakle8774 3 года назад

      ከበድ ነው የሚሻለው ወደግንባር ታልሄዱ ወጣቶችን አደራጅቲ ማስታጠቅ ነው ፣ ለምሳሌ በባህርዳር የታጠቁ 2000 ወጣቶች ሊኖሩ ይገባል እነዚህን ካዮ የትም አይደርሱም ።

  • @maranatha7790
    @maranatha7790 3 года назад +1

    በእግዚአብሔር ይህንን ጨለማ እናልፈዋለን! ኢትዮጵያ ትሻገራለች መረጋጋት፥ መፍጠንና መንግስትን በሁሉ መደገፍ ብቻ ይገባናል!

  • @fsy1999
    @fsy1999 3 года назад

    ወረባቦ እምን ደርሶ ይሆን?ወገን

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 3 года назад

    የህውዋት ታጣቂ ከምትሉ የትግራይ ወራሪ ሀይል ብትሉየተሻለ ነው

  • @KassaKassa123
    @KassaKassa123 3 года назад +8

    የብአዴን/ብልፅግና ውጤት ይሄ ነው ::
    የሚገርመው እኮ የ"አማራ ብልፅግና"ሲሉ ነው ::የበረከት እንግዴ ልጆች

  • @semira1209
    @semira1209 3 года назад +2

    ግን እስከመቸ ነው ያርብ በቃበለን ሁለየ ሞትነው የምንሰማው ይሄን ቀን ያሳጥርልን

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 3 года назад +1

      አሚን ያረብ እኔም የናፈቀኝ እሱ ነው

    • @avisionofhuzeyfa7610
      @avisionofhuzeyfa7610 3 года назад

      እስከመቼ እያሉ ከማላዘን የወራሪውን እድሜ ለማሳጠር መፍቲሄና የራስህን ሚና ነው መጫወት ያለብህ

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад +1

      @@avisionofhuzeyfa7610 እኔማ እያርኩነው እናተስ

    • @Lየልጇናፋቂ
      @Lየልጇናፋቂ 3 года назад

      አሚንንንን

  • @semira1209
    @semira1209 3 года назад +3

    እደ ምን አሰማኸኝ በለጠ እደት ጁታ ኦርሞን ይገላል ትግራይንና ኦርሞን ነጣ ሊያወጡማ የሚታገሉት አይ ግዜ አሁኑ ተጣሉ በዲልም ተጣልተውነበር ገና ይባላሉ

    • @wollobetamhara8642
      @wollobetamhara8642 3 года назад

      ጁንታ ይታመናል እንዴ

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад

      @@wollobetamhara8642 ክክክክ ይገርማል ካሁኑ ተባሉ አራት ኪሎ ሳይደርሱ ግንውነት ያሸንፋል

    • @wollobetamhara8642
      @wollobetamhara8642 3 года назад

      @@semira1209 ኢንሻአላ ዱአ እናዲረግ 🇪🇹🇪🇹#🇪🇹🌹🌹🌹

  • @tutorialx2362
    @tutorialx2362 3 года назад +5

    አትዋሹ !!!
    ያለው ሁኔታ አስፈሪ ነው። እውነታቸውን ነው ነገር ግን ህዝብ ደንዝዟል። መከራ ሊገርፈው ይገባል ይሄንን አረመኔ የአዲስ አበባ ህዝብ! የገዛ ወገኑ እልቂት ግድ የማይለው ከርሳም ሁላ ።

  • @ኩንፈየኩን-ጐ8ዐ
    @ኩንፈየኩን-ጐ8ዐ 3 года назад +1

    አህለን

  • @gulehworkargaw4674
    @gulehworkargaw4674 3 года назад +6

    ህወሓት ብቻ አይደለም ኦነግ ከአቢይ ጋር አብሮ ነው ። አማራን በረሃብ ፣ በጦርነት ፣ በማፈናቀል አዳክሞ ታላቋን ኦሮሚያንና ትግራይን ለመመስረት ነው ። ግን አማራ ያሸንፋል !!!

    • @Daniel-gq5br
      @Daniel-gq5br 3 года назад

      ሺ ግዜ ሴራ ቢስሩ አማራ ፍጣሪ አለው መቼም አማራን ማጥፊት አይችልም ለአማራ በቆፍሩት ጉድጓድ እራሳችሁ ይገቡበታለ

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 3 года назад

      የኔም ሀሳብ ነዉ ጌታ አለ ይፈርዳል

    • @abelgetachew4678
      @abelgetachew4678 3 года назад

    • @abelgetachew4678
      @abelgetachew4678 3 года назад

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ለመረጃችሁ ዘመቻው በቅርብ ተጀምሮ በቅርብ መጠናቀቅ አለበት ምክኒያቱም ገበሬውም አዝመራውን እድሰበሰብ ኔቶርክ ይለቀ ቅልን በሀሳብ ልንሞት ነው በሰው ሀገር

  • @ak546
    @ak546 3 года назад

    You said 6 million people are in the brink of hunger where did you get that number can you please give us some details?

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 3 года назад

    ያሳዝናል ባንድቀን ጨፋ ሲገቡ

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 3 года назад

    አሳይታ ከባቲ 300ከሜር ረቀት አለውና መረጃችሁ ይስተካከል።

  • @lubabakonjo2028
    @lubabakonjo2028 3 года назад

    እሥኪ ዛሬ ተንታ ገብተዋል የሚባል ወሬ አለና መረጃ ካገኛችሁ እውነታውን ንገሩን ? በመቅደላም ይባላል ?

  • @milireda2877
    @milireda2877 3 года назад

    ከ እንግዲህ አርበኝነታችንን እና ጀግንነታችንን አሸባሪው እንዲያፌዝበትና ከ ጫማው ስር እንዲረግጠው ልንፈቅድለት አይገባም!!! ሁሉም ወደ ትግሉ መንቀሳቀስ አለበት!!!

  • @maranatha7790
    @maranatha7790 3 года назад +1

    የወያኔን ፕሮፓጋንዳ ማሽን (ትግራይ ቲቪና ሬዲዮ) የጦርነቱ ዋነኛ አካል ነዉና ዝም የምናሰኝበት ወሳኝ ሰዓት አሁን ነዉ! ጊዜ ማባከን አያስፈልግም

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 3 года назад +1

    አይይይይይ አሁንስ ደከመኝ ጩሄኳን እዳይወጣል ፈረጅ አበደችብለ ደሞ አድመርፌወግተወ ነዉ ጅልእሜረጉኝ☝☝☝☝🙏🙏

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 3 года назад +1

    ኧረ ወደዛ አዋጅ አዋጅ ሢል ህዝብ አስጨረሰ ከርፋፋ

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 3 года назад +1

    አዎ የአማራ ህዝብ ወራሪን ተቀብሎ ኖሮ አያውቅም።በላይ ዘለቀ እና በሱ እዝ ስር የነበሩ ከሀረር የተፈናቀሉ የአማራ ፋኖዎች ብቻ ባለዘመናዊ የጦር መሳሪያ ባለቤት የሆነውን ፋሽስት ኢጣሊያን እረፍት ነስተውት ነበር።

  • @dkw9669
    @dkw9669 3 года назад

    አማራው ተመመ እየተባለ ነው፣ግን ወያኔ ወደፊት እየገፋ ነው ።ሰሜን ሸዋ ደርሰዋል እየተባለ ነው።አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ ሊዋጋ ነው ወይ?

  • @እውነትብቻ-ቈ7ኀ
    @እውነትብቻ-ቈ7ኀ 3 года назад

    Bertu dil enadergalen

  • @የረያንእናት
    @የረያንእናት 3 года назад +1

    ወይ ዘንደሮ በቃ አሸባሪው ትግሬ እንደፎከርው ኢትዮጵያ ሊያፈርሳት ነው? 😭😭😭😭

    • @rozeroze1126
      @rozeroze1126 3 года назад

      ሁሉም ይቅመሰው መራራውን

  • @beng2839
    @beng2839 3 года назад

    ሰዎች ልብ በሉ በየቦታውና በየአካባቢው በሚደረጉት ግጭቶች ገዳዩና ተገዳዩ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ጦርነቱ የሃያላን ጦርነት መሆኑን እንገንዘብ

  • @هيااف-ص1ق
    @هيااف-ص1ق 3 года назад +2

    ኔትሮክ ይልቀቅ እባካችሁ

  • @saraperu8456
    @saraperu8456 3 года назад +2

    እንዴት ዋላችሁ ቤተሠብ

  • @tgitube5746
    @tgitube5746 3 года назад +2

    ቆይ ሽገር ሊገቡ እኮ ነው ! ከዛስ ?

    • @tsiongirma9536
      @tsiongirma9536 3 года назад +2

      ከዛማ ይሔ በጫት ደንዝዞ የወገኖቹ ደም የማይከረፋውን የወንድ እህቶቻችንን ልክ ያስገቡታል!!!

  • @gezahegntamiru4595
    @gezahegntamiru4595 3 года назад

    ዘር ያበቀለው ታጭዱል መከራው፣
    ኢትዮፒያዊነት አሁን ነው ተራው፣
    ቀና በል አሁን ቀና በል ቀና፣
    ከሀገር በላይ ሞት ሞት የለምና፣

  • @girmatesfahun8180
    @girmatesfahun8180 3 года назад +1

    በዚህ ቦታ ይህ ይህ ሀይል አለ አትበሉ እባካችሁ

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 3 года назад

    ዉጊያ ቡርቃ ላይ እየተካሄደ ገልጻችሁ ነበር።ቡርቃን ካርታ ላይ ሳየው ከባቲ በጣም ይርቃል።አንዳንድ ጊዜ ትንታኔ ስትሰጡ ስክሪን ላይ ካርታ በማቅረብ ዜናውን በምስል ብትደግፉት ብዙ ተመልካች የምታገኙ ይመስለኛል።ቀጥሉበት

  • @endalamawwondie9630
    @endalamawwondie9630 3 года назад

    yemtisetut merja lehiwat enji leamara menm ayitekimem yewogen torn aselalef endenant emiset yelem

  • @بنتمحمد-ل8ق
    @بنتمحمد-ل8ق 3 года назад +1

    ያረቢ አንተ ሰላሙን አዉርድልን ቅዋዉም ጉልበቱም አቅሙም መብቱም ያንተ ብቻ ነዉ ያኣላህ በእዝነትህ እየን ወያኔ ጁንታ አሸባሪዉ ይሄ ሀይማኖት አልባ የሆነዉን ህብረተሠብ ላይ በላህን አዉርድባቸዉ ያረብብብብብ

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 3 года назад

    እረ በአላህ ስለኮበልሻ ነገሩኝ ሰልክም አልሰራልኝ አይይይ

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад

      አይዞሽ ሁላችንም ነን አላህ ሰላም ያርግልን

    • @nahiyanahiyan1482
      @nahiyanahiyan1482 3 года назад +1

      @@semira1209 አሚን ያረብ
      😢

  • @dtudgyu8209
    @dtudgyu8209 3 года назад

    Tahuladre Hara ebkachihu

  • @dagnewtafere4688
    @dagnewtafere4688 3 года назад

    Why telemet- mystebri battle fronts donot start offensive attack on TOLF forces ???
    Ridiculous ???
    We are on the eleventh hour ???

  • @dessalegnehabte1342
    @dessalegnehabte1342 3 года назад

    100000 from gondor ,??????????? Y

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 3 года назад

    አሁንስ በዛ የጎደር አማራ ለምድነው ወደ ወሎ የሚሄደው የጎጃም የሸዋም ሁሉም ስጋት አለባቸው ባሉበት በሚያምኑት አካባቢያቸውን መጠበቅ ያለበት ዪሁሉ ከያቦታው ከሶስት መቶ እስከ አራት መቶ ተስብስቦ የተላከው ወጣት የት ደርሶ ነው ድል እደው የለም ከመወረር ውጪ የአማራ ፍኖ ወጣት ጁላ ጀልጀላ እዴት ነው ሚመራው አዳይነት አዙሪት የጎደር አማራ በተለይ ወደ ወሎ ማዝመት ለተኮል ነው

  • @ethiohealtharhcive6007
    @ethiohealtharhcive6007 3 года назад

    እናንተ ሰዎች ቁጭ ብላችሁ ስትለፈልፉ አውሬው ሰፈራችሁ ደረሰ። ይልቅ ሰው የናንተን ወሬ እየሰማ ከሚደነዝዝ ወጥቶ እንዲዋጋ አስተባብሩ። እየዬ ድል አያመጣም። ተነስ ተዋጋ ውጣ ቀና በል!!!

  • @yeshiwastsehay6635
    @yeshiwastsehay6635 3 года назад

    senk keser keser by air mebeten alebet leserawitu ena demo endalachueht telo wode wogiyaw kaltegeba areso aderu yemeselchet ena yememeles huneta endaynor

  • @tutorialx2362
    @tutorialx2362 3 года назад +1

    ወያኔ ሀገር አያፈርስም ። ካሸነፈ ለምን ያፈርሳል ? አማራን አዋርዶና እና በታትኖ እንደገና ለ 30 ዓመት ይገዛል።

    • @ጁንታየሰይጣንዘር
      @ጁንታየሰይጣንዘር 3 года назад

      እናትህ ትበዳ የዲቃላ ልጅ

    • @djjddjdjhdhdhdhdh2460
      @djjddjdjhdhdhdhdh2460 3 года назад

      ህልመዬች መቸም ወያኔ አገር አይመራ እናት እባብ ከዘር ማዝራችሆ ትጠፍላችሆ

  • @hanaselam7423
    @hanaselam7423 3 года назад

    Ywetu mani lamnchaw endawem aflgachaw

  • @fantayegetaneh9684
    @fantayegetaneh9684 3 года назад

    💪ሰበር ዜና✊የፍፃሜው ጦርነት ተጀመረ👇
    ➦ራያ፣ጭፍራና ባቲ በቁጥጥር ስር ➦ጁንታው በአራቱም አቅጣጫ ተከበበ➦ደሴ ኮምቦልቻ ወልድያ መርሳ አሁን የተሰሙ አስደሳች💪💪
    ruclips.net/video/BkoVdZ1z84c/видео.html

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 3 года назад

    እናንተም የሽብሩ አካልና ተከፋይ መሆናችሁ አይጠፋም::

  • @ate410
    @ate410 3 года назад

    1 chigiriachiw lekiso tabezalachiw... idil demo tankuasisalachiw.... indezi aydelem activist gazetegna.... lealama siru inji....hulun iroro atawuru moral senku inji

  • @misgina9386
    @misgina9386 3 года назад

    የደረቀ ጭንቅላት እንደአንተ ነው ከውሸት ውጪ ለህዝብ የሚጠቀም ሀሳብ አያመነጭም

  • @tube5274
    @tube5274 3 года назад +1

    Kkkkkkkkk

    • @tube3785
      @tube3785 3 года назад

      ይግቡና ይለይላቸዉ ሸገር ድሀዉ እቦጣዉ ይለቅ

  • @tube5274
    @tube5274 3 года назад

    ድፍረታቸዉ

    • @majidamulugeta9892
      @majidamulugeta9892 3 года назад +2

      እኛ ስንናገር አልሰማ ብለው የኦሮሞ ልጆች ተው የትግሬ ደህና የለውም አውቀው ነው አይወዷቸሁም ስንል አልሰማ ብለው እሄው

    • @semira1209
      @semira1209 3 года назад +1

      @@majidamulugeta9892 ሰው ቢቆይም የስራውን ያገኛል ያሳዝናል

  • @moshowegu7299
    @moshowegu7299 3 года назад +1

    ይሄ ልጅ ሽብርተኛ ነው

  • @ፍኖ-ዐ6ከ
    @ፍኖ-ዐ6ከ 3 года назад

    አህለን

  • @dessalegnehabte1342
    @dessalegnehabte1342 3 года назад

    100000 from gondor ,??????????? Y

  • @bitanyaademe8211
    @bitanyaademe8211 3 года назад

    💪ሰበር ዜና✊የፍፃሜው ጦርነት ተጀመረ👇
    ➦ራያ፣ጭፍራና ባቲ በቁጥጥር ስር ➦ጁንታው በአራቱም አቅጣጫ ተከበበ➦ደሴ ኮምቦልቻ ወልድያ መርሳ አሁን የተሰሙ አስደሳች💪💪
    ruclips.net/video/BkoVdZ1z84c/видео.html

  • @JanhoyMedia
    @JanhoyMedia 3 года назад

    💪ሰበር ዜና✊የፍፃሜው ጦርነት ተጀመረ👇
    ➦ራያ፣ጭፍራና ባቲ በቁጥጥር ስር ➦ጁንታው በአራቱም አቅጣጫ ተከበበ➦ደሴ ኮምቦልቻ ወልድያ መርሳ አሁን የተሰሙ አስደሳች💪💪
    ruclips.net/video/BkoVdZ1z84c/видео.html