የጋዛ እና የዩክሬን ጦስ!_ጦርነቱ ያደለባቸው አገራት! | NBC አለም-አቀፍ‪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 24

  • @AbduImam-ye5os
    @AbduImam-ye5os 3 часа назад

    በርቱ በጣም ደስ ትላላቹ ሁሌም ጎራ ያልያዜ ትንተና❤

  • @BaraataaBalgo-u7n
    @BaraataaBalgo-u7n 8 часов назад

    Good information

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b 5 часов назад

    ጋዜጠኛ ነፂ በርታልኝ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад +3

    ገለልተኝነታችሁ ደስ ይላል

  • @shewaminilik
    @shewaminilik 50 минут назад

    በተጨማሪም ቢኒያም የንግግር ፍሰትህ ትንሽ የተዛባ ነው።አስተካክል።

  • @mekonenEshetu-r7i
    @mekonenEshetu-r7i 7 часов назад

    ጥሩ መርጃ ነው

  • @ahmedinjemalmohammed2230
    @ahmedinjemalmohammed2230 7 часов назад

    Temheret bet

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад

    በርቱ❤

  • @NasiradinAliyi
    @NasiradinAliyi 6 часов назад

    ነፃነት የአጋርፋ ልጅ ከህፃንነትህ ጀምሮ ጎበዝና በሳል ልጅ መሆንህን አውቃለው በርታ ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ማየት እንፈልጋለን::

  • @KssaahhmmKssaahhmm
    @KssaahhmmKssaahhmm 8 часов назад

    ምንን በታማለከተ ነው😊

  • @geremewtolessa6447
    @geremewtolessa6447 6 часов назад

    ከሁሉ አቀራረብ summary መጀመሪያ ሲቀርብ ዜናዉን እስከመጨረሻ መስማት በጣም ይደብረኛል።

  • @محمداحمد-س3ع9ث
    @محمداحمد-س3ع9ث 5 часов назад

    ቢኒምርጥጋዜጠኛ

  • @kokokeke1567
    @kokokeke1567 7 часов назад

    ןኢራን ታላቅ መሆኑ አይቀርም

  • @shewaminilik
    @shewaminilik 54 минуты назад

    Biniam የሩሲያውን መሪ ስም በአግባቡ መጥራት አትችልም ።ስለሆነም አስተካክል።

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 часов назад +1

    ወራሪዋ ጭራሽ ሀውቲዎችን ለማጥፋት ሱማሌ ላንድ የጦር ሰፈር ልትገነባ ያነዱላታላ እንደሷ ወራሪ እኮ አይደሉም ሁቲዎች ባለ እርስቶች እንጅ።🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 7 часов назад

    ተው ቢኒ በሳኡዲ አትምጣ እንደሷ በአጠቃላይ እንደ መካከለኛው ምስራቅ ሰላም ያለበት የለም ወራሪዋ መታ ሰላም ነሳችው።

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 5 часов назад

    አመቱን ሙሉ እስራኤልን ብቻ በመቃውም ስትዘግቡ ከርማቹሃል ጋህድ ላይ ያለው እውንታ ግን ሌላ ነው ትገርማላቹሁ

  • @freedomzone3800
    @freedomzone3800 7 часов назад

    በዝህ ሳአት ከናንተ በላይ ተንተኝ ስላለን እባካቹ ዜና ለምፈልጉት ትክክለኛውን ዜና በጥንቃቄ ማቅረብ ብዙ ዘገባዎችን እንከታተላለን ከጊዜው ጋ መንቀሳቀሱ ይሻላቸዋል ለትንታኔ ትንሽ ተረጋጉ

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu 7 часов назад

    አረቦች ይሸነፍሉ ታሁን ቀደምም ተሸንፈው አይተውታል እራን ተስፋ ስላልቆረጠች ነው ወደፊት ኢራን ትጠፋለች ምክንያቱም እስራኤልን አጠፋለሁ የሚል ሁሉ ይጠፋል ይህ እውነት ነው

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 8 часов назад

    ןኢራን ለራስዋ መውጫው ጠፍትዋት እየተንበጠበጠች ነው እናንተ ደግሞ እስራኤልን እንድታጠቃ የምታሳዩት ፍላጎት
    የሚገርምነው ..። ለሁሉም ጋዜጠኛ እንጂ አንዱን ደጋፊ ሌላውን ተቃዋሚ መሆኑ አይበጃችሁም ። ያው ከነ አራዳ ዴይሊ
    ተርታ ተመድባችሁ ትቀጥላላችሁ ማለት ነው

  • @אוריאגומס
    @אוריאגומס 6 часов назад

    ለምነው ምዛዙ በሪ ዎለደ ነው ምትሉት