ትክክለኛ የፀጉር ቅቤ አወጣጥ ፀጉሬን ያፋፋልኝ ቆዳዬን ያጠራልኝ Ethiopian hair butter

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 534

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 года назад +49

    መልካም ሰንበት ቤተሰቦቼ ዛሬ ለራሴ እንዲሁም ለቤተቤ የሰራሁትን ቂቤ ነው ያካፈልኳችሁ እንደምትወዱት አልጠራጠርም ፣መልካም ቀን ይሁንላችው ፣ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዬች የበረከት ፆም እንዲሆንላችሁ እመኛለው🥰💫
    manuka honey
    www.amazon.com/dp/B017TRQYJM/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_JXF8PD5EM463F0J0VGWQ?_encoding=UTF8&psc=1
    heavy whipping cream
    www.amazon.com/dp/B000O0GLFO/ref=cm_sw_r_cp_apa_fabc_ZAQ3827X47BHNGNHE26F

    • @الحمداللهربلعالمينالحمداللهربل
      @الحمداللهربلعالمينالحمداللهربل 3 года назад +1

      የክሬሙን ስም ንገሪኝ 👍👍

    • @minteadmassu8551
      @minteadmassu8551 3 года назад

      አሜን የበረከት ፆም ያድርግልን
      በጣም እናመግናለን ስላካፈልሽን ቃልዬ እኔን እራሱ አነሳሳሽን የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      አሜን አሜን ሞክሪው የኔ ውድ 🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      heavy whipping cream

    • @ethiopisaddisababa2951
      @ethiopisaddisababa2951 3 года назад

      Tebarekilegn metseriw neger Hulu ye wenet new melikam senbet

  • @belaineshgebre7119
    @belaineshgebre7119 3 года назад +6

    ቅቤውን ካወጣሽ በኃላ ቅቤውን በቀዝቃዛ ውሃ ይታጠባል ወተቱ ሙልጭ ብሎ ይወጣል ቅቤውን ካወጣሽ በኃላ የቀረውን ወተት አይብ ብታወጪው ጥሩ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርች

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +11

    በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ቅቤ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ተባረኪልኝ ቃልዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @tiki8652
    @tiki8652 3 года назад +21

    We do same in Eritrea 🇪🇷 too you have a lot of us watching you love every thing you do ❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +4

      Yekeniyeley yene konjo ❤❤❤❤

    • @tiki8652
      @tiki8652 3 года назад +4

      @@zemenawit Awwww🥰 sweet genzbky 😀 you are beautiful never miss your videos because of you my hair and skin is glowing 🙏🏽

    • @tiki8652
      @tiki8652 3 года назад

      @Beza Show Amen 🙏🏽 Beza same to you l did 😃

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 года назад +23

    እኔ እኮ ሚገርመኝ የየው ስው እና ላይክ የስጠው ስወ ብዛት ይለያያል ግን ለምንድን ነው በቪው ልክ ላክ ማስጡ መቸው ያያቹህት ስለወደዳቹህት ነው ላይክን እይታም አይለያት ጎበዝ ሴት ናት

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ 🥰🥰🥰❤

    • @tigistbezuneh3840
      @tigistbezuneh3840 3 года назад +1

      Min🤨

  • @marthat6031
    @marthat6031 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ታስቀኚያለሽ አቀማመጥሽ ቅቤ እኔም እንዲህ ነው የማዘጋጀው የፊትና የገላው በጣም ወደድኩልሽ ተባረኪ

  • @zemzemsirag3597
    @zemzemsirag3597 3 года назад

    የኔ ቆጆ ማሻኣሏህ በጣም ባለሞያ ነሽ ለቅቤ የተጠቀምሽዉት ሥሙን ጥፈሽ ብሊኪልኝ ደስ ይለኛል ከቻልሽ ፈትዉን ላኪልኝ እያዳዱ ቪዶወቾሽ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ እጅሽ ይባረክ

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 3 года назад

    እየአዳንዱ ነገር የምታረጌው ደስ ይላል አቅምንም ያማከለ ነው የራሳቸውን ህይወት ለሚኖሩት ጥሩ ትምርት ነው እኔ ግን ማሰት እጅ ማረግ አልችልም ምክንያቱም

  • @et1206
    @et1206 3 года назад +1

    ደስ ሲል ትላንት እኔም ልቅልቅ ብዬ ነው የዋልኩት እውነት ነው ዘመናዊነት ከባህል ካር ሲሆን ደስ ይላል እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Gobez yene konjo 🥰🥰🥰

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ሲያስቀና ቅቤ እንዴት እንደምወድ ሁሉ ደስ ይላል 👏👌❤️🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +4

    ዋው ቅቤው አቀባብሽ ሲምር በይ አቦሉን አዲስኒ ቡና አጎት ከዛ አይብ ወቶ አሬራ መሰለኝ እረስቻለሁ ግምት ነው ቃልዬ አቀራረብሽና አቀባብሽ ለኔም ያስብላል ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ 🥰❤❤ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад +2

    ውይ ቃልዬ እንዴት እንዳስቀናሽኝ ቅቤ አልወድም ግን መሞከር እፈልጋለሁ በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ🤗😍🥰❤️❤️❤️ሼር

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @addisken24
    @addisken24 3 года назад

    ቂቤ መቀባት ም ማየትም አልወድም ግን እስቲ ለልጄ እሞክርላታለሁ።ቃልዬ የእኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ጥሩ ሞያ ስላስተማርሽኝ ተባረኪ

  • @lilyguade210
    @lilyguade210 3 года назад +1

    ቃልይ በጣም ነው ደስ የምትይው ስሬአታ አላቹሁ አንቺምሜላትም እሞቀውንነገራ ቢሆን እከተልሻለሁ እንካን ሶሰት አንድም የወለድሺ አትመስይም የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይባሬክሽ አባልቶና በረካ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው እህቴ ሰባት ቅራቅንቦ ከመቀባት ቅቤ ጠቃሚ ነው የኖርንበት ስለሆነ በዛ ላይ የእናቶቻችንን ነገር መናቅ የለብንም እነሱ የሚሉት ነገር ሁሉ ልክ ነው እናቶቻችን ሊቆች ናቸው

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 года назад

    ወይኔ ቃልየ እንዴት እንዳስቀናሽኝ አቀራረብሽ አቀባብሽ ምንም ብትሰሪ የሚያምርብሽ ልዩ ነሽ ተባረኪልን 🥰🥰🙏🙏

  • @aragfamily9552
    @aragfamily9552 3 года назад +3

    Lovely video and remind me of my vacation in ethiopia. Please make english subtitles thank you.

  • @sara5880
    @sara5880 3 года назад +2

    ዋዉዉዉዉዉ ደስ ክብል አቃራሪባኪ ፅድት ያለ አቀራረብ ቀጥይበት

  • @mieriytube6931
    @mieriytube6931 3 года назад

    የኔዩ መልእትሽ እጅግ መሣጭ ነው በርችልኝ እጅግ በጣም ነው የወደድኩሽ ልዩ ነገር በርችልኝ

  • @beletu4779
    @beletu4779 3 года назад +1

    ጎበዝ። አሬራ ነው የሚባለው። ከመድፈት ለቅንጨ ወይም ሩዝ መቀቀያ መጠቀም ይቻላል።

  • @meharitigabu4263
    @meharitigabu4263 3 года назад

    Berechi yene ehehet, melkam seww mehonesh andebetesh yaseredal. Amesegenalhu

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 года назад

    በጣም አመስግናለሁ ጥሩ ጌዜ ነበር እኔም ብናዬን እየጠሁ ነበር የምከታተልሽ 😍

  • @tube-le1qc
    @tube-le1qc 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል እኔም እሞክረዋለሁ ግን የፊት እስቲም ማድረጊያውን ከዬት ነው የማገኘው?

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 3 года назад +1

    ታምሪያለሽ አንቺ ቆንጆ ቆንጆ እናመሰግናለን ፀብየ ሰናይ ነሽ ዋው!

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    ዋውው ቃልየ እስከነቡናሽ እንዴት እንደምታምሪ ።በጣም የምጠላው ነገር ቅቤ መቀባት ነው ግን ያንቺን ሳይ ተቀቢ ተቀቢ አለኝ ሳልሞክረው አልቀርም በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ 😍🙏
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የኔ ውድ መቀባትማ አለብሽ ፣ የኔ ግብዣ ነው እሺ🥰🥰

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +2

    Ohhh wow I always making Keba by juicer and I don’t know we can make by food processor two. I seen Ethiopia 🇪🇹 right there. May God blessed you 🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад

    ዋዉ ቃልዬ አንቺ ለተቀባሽው እኔ የተቀባሁ ያክል ተሰማኝ ደስ ሲል ስላካፈልሽን ተባረኪልኝ 👍👍🥰❤️🥰

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 3 года назад

    Ene ahun million aynet makeup telekelkew kemimetute yihe webet yimarkegnal me to yale makeup naw webetinn mewedew .esu eco naw leza and meseheb yalew des yilal 👍 grate job all the time.konjo.

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1

    ስታምሪ ስምሸ በተደጋጋሚ ሰምቸዋለሁ እና ዛሬ ሳገኘሽ በጣም ደስ ብሎኛል እሰከ ዛሬ ባለመምጣቴ በጣም በጣም ይቅርታ የኔ ማር ሁሉ ነገርሽ በጣም ነዉ የወደድኩት ቡናዉ ቅቤዉ የቀቤዉ አወጣጥ ተባረኪልኝ ሳብስክ ላይክ አርጌለሁ በደስታ ዉድድድድድድ በርቺልኝ

  • @dst1684
    @dst1684 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እጀምራለሁ እኔም ቂቤ ማውጣት እፈልግ ነበር Thank you my dear!!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 года назад

    ዋው በጣም ነው የምታምሪው ሰንበትን እነደዚህ ማሳለፈ እንዴት ደሰ ይላል ተባረኪ ቆንጆ

  • @genettheshome4717
    @genettheshome4717 3 года назад +2

    ተባረኪ እህቴ ጠቃሚ ምክር ነው የሰጠሽን ፡፡

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 3 года назад +1

    Omg kaleya like weyeba tesse nawe yasemeslshew Hoffe asekenashen bewenate #1 🙏❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 😍 😘 yes it feels like it 😁

  • @marthadeneke3849
    @marthadeneke3849 3 года назад

    ቃልዬ በእዉነት ትልቅ ሞያ ነዉ ያስተማርሽን አመሠግናለሁ።😍

  • @addiskeaddis8856
    @addiskeaddis8856 2 года назад

    ማሯን እንኳን በዚ ዋጋ ገዝቼ ፊቴን አልቀባትም:: ለምግብነት እየተጠቀምኳት ራሱ በአንዴ ነው ምታልቅብኝ 😃

  • @sarabistrat9877
    @sarabistrat9877 3 года назад

    እንዴት እንደምታምሪ የኔ ቆንጆ የውነት ነው ያስጎመጀሽኝ ልክነሽ እናመስግናለን

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    ወይይይ ቃልዬ አስቀናሽኝ 😍ኢትዮጵያ በነበርኩበት ስሀት ሳይስለቸኝ ነው ስቀባ የነበርው. አውን አንቺን ሰይ ደግሞ መቀባት አማርኝ!! የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማመስግነው🙏❤ አሜን የኔ ቆንጆ ላንችም መልካም ፆም ይውንልሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Amen amen yene konjo 🥰🥰

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 года назад

    ዋውውውው ቃልዬ የኔ ቆንጆ በርችልን በጣም አሪፍ ነው ቅቤ አሪፍ ነገር ❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝

  • @munaabdi8056
    @munaabdi8056 3 года назад +3

    Can you tell me what ingredients you mixed with blender?and please translate in english if you can.

  • @ሀለውያሀበሻዊት
    @ሀለውያሀበሻዊት 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል አድቀን ቡና ከመቁላት እስከ ማፍላት እዴት እደምታፈይ አሳይን

  • @jazmienadem1386
    @jazmienadem1386 3 года назад +2

    የሆሺ ጣፋጪ♥ይመችሺ አቦ ምክርሺ ደስ ሲል😘

  • @zinachzinach4274
    @zinachzinach4274 3 года назад

    Tebarki enaten asitaweshign betam new miwedish demo biruki seti nesh

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 года назад +1

    Wow yene wude I remember back home😢 🥰🥰🥰 I do some things for me for my kids Good Job Thank you for sharing ❤️❤️❤️

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +2

    ቃልዬ ስታምሪ ዛሬ ደሞ አቀራረብሽ አገርቤትን አስታወሽኝ አስቀናሽኝ ለዛ ነው አበባ የምትመስይው አንደኛ 👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ አውቄ ነው ለማስታወስ የኔ ውድ

  • @elenig2297
    @elenig2297 3 года назад +4

    እውነትም ዘመናዊ 💕

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад +1

    Good idea and vibe....des yelal betam... Kibae betam new mewedew gin lemin endehone tekbchae alawkem... I think better to try this...

  • @eyuyesolo708
    @eyuyesolo708 3 года назад

    Enameseginalen berichilin ewedishlehu qonjo yehabesha set nesh😍😍😍 😘😘😘

  • @shegak5217
    @shegak5217 3 года назад

    ወይ ቃልዬ አቀራረብሽ ያምራል፣ በኮባ መሆኑ። በርች

  • @Tube-xj9ix
    @Tube-xj9ix 2 года назад

    ስወድሽ የኔ ቆጆ ኮሜት ስለማልፅፍ እጅይ የምለቂያቸውን ሁሉ በፍቅር ነው የምከታተልሽ በርች

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +1

    ቃልየ እኛም ያንቺ ቤተሰብ በመሆናችን በጣም ደስ ብሎናል ተባረኪ ቆንጆ 😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      🙏🥰🥰🥰🥰

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 3 года назад

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ቅቤ❤የቡላ ያልሽዉ ቃልዬ ትክክል ነው👍👍እኔም ስወልድ የተጠቀምኩት ቡላ ነው❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤ yes its very good

  • @yoditateclu8775
    @yoditateclu8775 3 года назад

    ፍሪዘር ውስጥ የረሳሁት ቅቤ አስታወስሽኝ:: ትንሽ ቆይቸ ልቀባው ነው :: Thank you beautiful keep it up I am your Eritrean fun🇪🇷

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat9399 3 года назад

    Kalye yeni konjitye endit endewedelkut ahunnu eserawalehu feta emetalehu betam amesegnalehu your my number ONE !!🥰🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Owww my dear thank you so much 💓 ❤

  • @munaseid5019
    @munaseid5019 3 года назад

    Thank you for everything your video good bless .and I couldn't found discretion box pls could send the honey pictures thank you 💞

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 3 года назад +1

    ዋው ቅቤ በጣም እወዳለሁ ግን ይሄ አይቀልጥም እደ ሃገር ቤት ቅቤ ስለማይሆን ሁለተኛ ቡና ቱና ይባላል እማ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @kidistbulcha7526
    @kidistbulcha7526 3 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም የምትሰሪው ቪዲዮ በጣም ጥሩ ናቸው በዚሁ ቀጥይ

  • @አፀደማሪያም-ፈ7ሐ
    @አፀደማሪያም-ፈ7ሐ 2 года назад

    ሀገር ቤት ላለነው የከብት ወተት ወይንም በእርጎ መስራት እችላለን

  • @hiwotedewaza5413
    @hiwotedewaza5413 3 года назад

    የኔ ቆንጆ እስኪ አንገት ላይ ለሚወጣ ጥቁር መስመር ማጥፊያ ስሪ ከወለድኩኝ በውሃላ አንገቴ ጠቁሮ መሰመር አወጣብኝ

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 3 года назад

    ቃል የኔ ማር አስቀናሽኝ ቅቤ አሎድም ነበር አሁን ግን እሞክረዋልው ያለሽን ሁሉ ስላካፍልሽን እናመሰግናለን መልካም ሰንበት ይሁንልሽ ውድድድ

  • @alemtsehayberhe5081
    @alemtsehayberhe5081 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እናምስግናለን ቃልዬ ተባረኪልኝ 👍👍👍🙏

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    ቃልዬየኔ ማር ሰንበትን እንደዚ ማሳለፍ ሁሌም እመፕው ነው 😃.ከምነግርሽ በላይ ሞትፔት እሚያደርግ ነው ተባረኪ .ቡና አቦል ቶና በረካ ነው .ቃልዬ ቻናሌን እይልኝ 🥰🥰🥰👌👌👌

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ

  • @LEONA2347
    @LEONA2347 3 года назад +2

    አቦል,ቶና,በረካ ይባላል ።በርቺ 😘

  • @fanayordanosmekonnen753
    @fanayordanosmekonnen753 3 года назад

    ዋው አስቀናሽኝ በጣም የስቲመሩ ብራንድ እና የት እንደገዛሽው ፈቃደኛ ከሆንሽ ልትነግሪኝ ትችያለሽ?

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +8

    አሁን አሁን አለኝ ቂቤው ቃልዬ ዋው 👌❤👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

    • @azebzemuy4688
      @azebzemuy4688 3 года назад

      Btaemi xbuk l am eritrean gobez neshe

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 3 года назад

    Butter is better than other for skin because, the molecules are very small it is scientific prove👍

  • @Yasminfozia
    @Yasminfozia 3 года назад

    Plise face stimerun linkun askemechilenj alenj gen yanchi betam arif new

  • @weldubitewligne8981
    @weldubitewligne8981 3 года назад +2

    ቃልየ ተባረኪ ላይክ ሁሌ አረጋለሁ የሜሉ ወዳጆች ነን ላንቺ ባንፅፍም አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ የኔ ባለምያ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear 😘❤

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    ቃልየ ቅቤው ከወጣ በሗላ ያለው አሬራ ይባላል አሬራው ሲሞቅ ደግሞ አይብና አጏት ይሆናል ቡናው አወል:ቶና:በረካ ይባላል በጣም አስቀናሽኝ መልካም ሰንበት ውዴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo thank you 😊

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 года назад

    ውይ ቃልዬ አንዴት አንደምወድሽ ስነስርአትሽ አኔ ድሮ ልጅ ሆኘ አስታወሽኝ አያቴ ቅቤ ስቀባኝ አኩርፌ 2 ምግብም አልበለላ አሁንም አልወድም ግን አስት ሽታ ከሌለው ሞክረዋለው 👍👍👍❤️❤️ ቡላ የኛ የጉራጌዎች ምርጥ ምግብ ነው

  • @misirahussen2074
    @misirahussen2074 3 года назад

    I think it's salty I like she's butter it's very good for you hair

  • @meheretkidane2979
    @meheretkidane2979 3 года назад

    Betam enamesegnalen ehete tebareki gobez.

  • @faizaabdella1575
    @faizaabdella1575 3 года назад

    Betam des yelal yaskenal berka nw bunakurs yewm ende thanks sistu kebuna ager kehonchw jimma

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የኔ ውድ ነበረው በልተው ጨርሰውብኝ ነው ፣ I love የጅማ ቡና

    • @faizaabdella1575
      @faizaabdella1575 3 года назад

      @@zemenawit thank u

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 года назад +1

    thanks sis this is for me i like your idea you are the best god bless you and your family 🙏🙏🎂

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 3 года назад

    Hi kaleya yezare video betam dese yelale hulame ney eshi

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 года назад +5

    የመጀመሪያው መግቢያ ዘፈን ወደ አገሬ ሩቅ እንዳስብ አረግሽኝ ቂቤውን ፀጉርሽንላይ ስትቀቢው እራስ የሚያረግ ስሜቱ እኔንም ነው የተሰማኝ ባጠቃላይ ቪዲዮ ወድጄዋለሁ ውዴ🥰🙏💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Betam amsegnalew yene konjo 🥰❤❤❤

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 3 года назад +1

    You got three kids, amazing. You look so beautiful and energetic

  • @yirgalemkassa3993
    @yirgalemkassa3993 3 года назад

    በጣም ነዉ የምወድሽ ካሊቲ ነሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Thank u yene konjooo enekuan aderesesh kemelaw betesebesh garrrrr.lov uuu.

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад

    ቃልዬ አስቀናሽኝ እውነት ነው ቅቤ ቡላው ወሳኝ ነው በርችልኝ በጣም ወድጄዋለሁ💕

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 3 года назад

    ቃልየ ቅቤ እንዴት እንደምወድ። ለፀጉር፣ ለሰውነት ወሳኝ ነው። እንዴት እንደሚያሳምር።👍💞💞

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 года назад

    እንዴት ደስ ይላል ብርክ በይልኝ 🙏💞💐

  • @ambooffice3994
    @ambooffice3994 3 года назад

    zemi bedenb bez argesh tekebiw betam des yilal enatoch ahun yawetashiwun bemulu new yemikebush

  • @qisasduniya1053
    @qisasduniya1053 3 года назад +3

    Thank you 🙏 I was looking this cream

  • @fasikangusefasika8954
    @fasikangusefasika8954 3 года назад +1

    ውብ ኢትዬጵያዊት እናመሠግናለን 2ተኛ ቡና ቶና ይባላል

  • @meseretmenegesha5146
    @meseretmenegesha5146 3 года назад +1

    ዋው በጣም ደስ ትያለሽ በርቺ እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 3 года назад

    ውይ ቅቤው ሲይዝጎመጅ እኔ የተቀባሁ ያህል ነው እራስ ያልኩት።💞💞💞

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      😁😁 thank you my dear 😘❤

  • @dhawrsanabdilahi7200
    @dhawrsanabdilahi7200 3 года назад +11

    I AM really like your videos but the problem is I don't understand Ethiopia language because I am somali girl so please and please some times speak English if you can😘🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +5

      Ok I will try 🙂my dear ♥

    • @hamdaliza9067
      @hamdaliza9067 3 года назад

      We have same problem xabibti😘😞

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 3 года назад

    በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን ሰላምታ ከኤርትራ

  • @asterhaile1788
    @asterhaile1788 3 года назад

    ኢትዮጵያን ሀገሬን አስታወስኝ ሲኒው በቅቤ ሞልቶ ኮባው ሁሉ ነገሩ ያምራል ተባረኪ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    ልክ ነሽ ቃልዬ አጓት ነው የሚባለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo 🥰🥰🥰

  • @tirufikir2443
    @tirufikir2443 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ብዙ ላይክ ሰጥቼሻለሁ በርቺ የኔ ውድ ቡናው
    አቦል ቶና በረካ ይባላል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 😍 😘

  • @hiwotbekele3707
    @hiwotbekele3707 3 года назад

    Wey wey Asekenashenge yene konjo buna tetu ayebalemvende yet newu mitmorewu mare❤️❤️❤️🥰😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ደስ ይለኛል ለኔ ቆንጆ

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    ወይ ቅቤ ሰወድ እንዴት እንደቀናሁ በቃ ነገ እቀባለሁ ተባረኪልኝ ቃልየ የልጀ መኩሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እውይ ሳሚልኝ ልጅሽን የኔ ቆንጆ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад

    konjo nwe akrarebsh ymeral ejesh yrbarke

  • @lunasol3292
    @lunasol3292 3 года назад

    Kaliye yene konjo 😍Thank you Enem abersh tekebahu yene mar,abresh buna bteta des ylegn neber 💋💋💋💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      አንድ ቀን አብረን ላይቭ እንጠጣለ እሺ

    • @lunasol3292
      @lunasol3292 3 года назад

      @@zemenawit Eshi yene konjo des elegnal,Germen kemetash demo egabzsh alehu 🙏🏾

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 3 года назад

    Wenetem derbaba siyamerbeshe kene coffee cerimones tamriyalshe coffee ceremony bahelachen naw webetachenen yagolawal I love coffee ceremony yamral everting.you have original webet benawkew yihe naw tikekelgna demegebat yalew ye miseb webet without makeup.love love love it teftro Weber .

  • @suziebelay9256
    @suziebelay9256 3 года назад

    Thank you so much!!!! You remind me my childhood. I am sure I will try it. Thank you again and again!!!!

  • @nebiyuruth2471
    @nebiyuruth2471 3 года назад +3

    Yene konjo can you please send me a face steamer link thank you 🙏 ❤️😘💕

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 3 года назад +1

    Maruuu Yalachubete Bota Amazon Kalee Alelachuuuu! Konjo Gobezeee!

  • @MyHouse2023
    @MyHouse2023 3 года назад

    እኔም እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው
    ግን ስነጥበደንብ ማናጥ አለበት ምክንያትም እንደይሻት