ይሄ ቅመም ምን ይባላል? ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? የምታውቁ በኮመንት አካፍሉን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 13

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  9 месяцев назад

    ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎቹን ላይክ እና ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 9 месяцев назад

    ሰላም ወድማችን እንኳን ደህና መጣህ እኔ አላቀውም በዚውለማወቅ እፈልጋለሁ
    ቤተሰብ ቤቴ ቤተሰብ እንሁን

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 9 месяцев назад +1

    አለ በጣም ውድ ነው አብሶ ቀይ ወጥ ሲገባ በጣም ነው ደስ የሚለው ጣሙ የወጥ ቅመም ነው

    • @betynegouse1189
      @betynegouse1189 9 месяцев назад +1

      ለ ሩዝ እና ለሻይም ጣዕሙ ልዩ ነው

    • @meseretgosaye3140
      @meseretgosaye3140 9 месяцев назад

      @@betynegouse1189 አዎ በጣም ነው ደስ የሚለው ግን ሲበዛ ጣሙ ያስጠላል ግን ስሙን አላቀውም

    • @betynegouse1189
      @betynegouse1189 9 месяцев назад

      @@meseretgosaye3140 በአማርኛ ምን እንደሚባል አላውቅም ብ እንግሊዝኛ star anise ይባላል

  • @UmeshThapa-px7yf
    @UmeshThapa-px7yf 9 месяцев назад +1

    slmno niece ❤❤

  • @KUFFAR1
    @KUFFAR1 9 месяцев назад

    ‎የጃፓን እጣን፤ the fruit is toxic!!

  • @Sillysanriofan
    @Sillysanriofan 8 месяцев назад

    ዛሕረትል የንሱን ይባላል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  8 месяцев назад

      በምን ሃገር ቋንቋ ነው? እናመሰግናለን

  • @abrahimhasen4694
    @abrahimhasen4694 9 месяцев назад

    አደይ አበባ ቅመም ይባላል