ማነንም አልስማም አልች ለይላ😳 በስትምጭርሻ ታአምር ተራ ወንድም ካሊድተ ቅይመሃለው አለቺው ለይላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 103

  • @fadilakamal873
    @fadilakamal873 4 месяца назад +19

    ፈሰካ አላህ ይጠብቅሺ በጣም ነው የምወድሺ

  • @fadilakamal873
    @fadilakamal873 4 месяца назад +37

    ለይላ አላህ ፍሪ ማንም ሰው ካአላህ በታች ነው

    • @Asmiratu
      @Asmiratu 4 месяца назад

      በጣም

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 4 месяца назад +1

      ምን ጉድ ናት ግን

    • @emuye4756
      @emuye4756 4 месяца назад

      Egziabher libona yestat

    • @tarikuwameles
      @tarikuwameles 4 месяца назад

      ኽር ይቺ ተንከሲስ ናት

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 месяца назад +10

    ወይኔ የአል ሀበሻ ባለቤት ግን እንዴት ደሥ እንደምትል በእውነት ክበሪ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 4 месяца назад +18

    ፋሲካን ፈጣሪ ሊያነሳት ሲፈልግ ለይላን አስነሳባት

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 4 месяца назад +2

    ፋሲ ብትታረቂያትም ተጠንቀቂያት በፈጣሪም ክፉዎችን መሸሽ ይገባል አንቺ ብቻ ሁሌም ለሰዎች መልካም ሁኚ ፋሲዬ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq 4 месяца назад +14

    በአላህ የፋሲካን ነገር አደራ❤

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq 4 месяца назад +8

    ፉሲካዬ እህቴን ታስታውስኛለች መስኪን ስለሆነች ሁሌ በጎደኛ ትጠቃለች አይዞሸ❤❤

  • @YezilemeBerha
    @YezilemeBerha 4 месяца назад +17

    ፋሲካን የነካ የለውም በረካ ማለት ኢሔ ነው 😂😂😂😂😂

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 4 месяца назад +9

    አላህ ከልቅሶ ሁሀላ ደስታ አለ❤❤❤❤❤❤ ብሏል

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic 4 месяца назад +8

    እይው ተናት ሳራንም እንዳላሰቀይምሸ ስትል ነበር ምን አይነት ቤተሰብ እንዳሳደጋት በጣም ባሌጌ ናት

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 4 месяца назад +8

    ወይኔ ይቺ ለይላ ግን የምትባል ልጅ ኧረ እባክሽ ሰከን በይ

  • @amaamm6871
    @amaamm6871 4 месяца назад +1

    አልሀምዱሊላህ።ትልቋኢትዮጵያ።ማለትይችናት።እደዛሬ።በጣምደስብሎኝ።አያውቅም።በእውነት።ዮኒአላህይጠብቅህ።ሁላችሁም።አላህያክብራችሁ።ፋሲካዬ።አይዞሺለበጎነው።ያልፋል

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic 4 месяца назад +9

    ብመቻቸው እኮ ገለዋት ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😡😡😡😡😡

  • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ

    ዉሽዬዬዬዬ ኘይዞሽ ለበጎነዉ ማማይዬዬ❤❤❤❤

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 4 месяца назад +24

    በደልን ተጠንቀቁ ሙስልምን ባይሆን እንኳን አላህ በተበዳይ መሃል አይገባም

    • @emuye4756
      @emuye4756 4 месяца назад +1

      Ere yechi Muslim aydelechim balege nat maryamin

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 месяца назад +1

      ትክክል

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 4 месяца назад +1

      ትክክል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 месяца назад +1

      @@emuye4756ሙሰሊም ናት ግን በደል ሰራች አላህ ከቀልቧ ያሰገባት አላህ ይርዳት። መበደል በዱኒያ በአኼራም ያሰከፍላታል።

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 4 месяца назад +2

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ፋሲኪ ሚስኪን አይዞሽ የኔ ቆንጀ ሁለም ለመልካም ነው እግዚአብሔር የተሻልን ነገር አዘገጀቶላት ነው በእውነት

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 4 месяца назад +3

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈአሲክየ ❤❤❤

  • @muluf7616
    @muluf7616 4 месяца назад +4

    Congratulation, I’m happy for you, my my sister thank you my brother thank you so much God bless you God bless my brother ♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 месяца назад

    ስላም አለሽ ማር🎉🎉😂😂ጉድ

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km 4 месяца назад +1

    ፋሲካየ ውዴ ደስ ብሎሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @SaraAhra
    @SaraAhra 4 месяца назад +1

    ፋሲካ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 4 месяца назад +5

    ውሽዬ የኔ ውድ ስታለቅስ የኔ ኾደ ባሻ

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 4 месяца назад +1

    ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ወንድም ካልድ በጣም ገራሚ ሰው ነው የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ ነው መልካም ሰዎች ፈተና ይበዛል ።

  • @saratube1538
    @saratube1538 4 месяца назад +4

    ❤❤❤🎉ፋስጋየ አይዞሽ

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 4 месяца назад +1

    እኳንደህና መጣሺ ወደ አህ ሰው ግን ክፎ ነውሳ የምሮ በጣም ያናዳል የኔ የዋህ 😢

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 4 месяца назад +1

    አላህየክፋሰወችአተጠብቀኝ
    ፉሲካአላህይረዳሺ

  • @RadzoI
    @RadzoI 4 месяца назад +2

    ለይላ እላይዋላይ የሴጣን መፈስ የሚጫወትባት ናት ባለጌ ስድ ያሳደጋት ናት

  • @MahiGrma
    @MahiGrma 4 месяца назад

    እንኳን ሰላም መጣሸ ብሰኩቴዋ❤❤

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 4 месяца назад +3

    በጣም ከባድ ነው ሲፉዬ የእኔ ጀግና እምወድሽ የእኔ አሰል

  • @SeadaSeid-y2p
    @SeadaSeid-y2p 4 месяца назад +3

    አይዞሸ

  • @Sojoogoj-pw7ln
    @Sojoogoj-pw7ln 4 месяца назад +1

    ለይላ መስመር ከሳተቺ ቆየቺ እኮ

  • @camiliaalhammdai1564
    @camiliaalhammdai1564 4 месяца назад

    እውነትነው

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 4 месяца назад +1

    የምር ፋሢካ የዋህ ነች ባታሥከፏት ጥሩ ነው ሠርታ ትኑር እርዚቋን እንጂ እርዚቃችሁን አትበላም አቦ አታሥለቅሷት ትኑርበት

  • @ሱመያሙሀመድ
    @ሱመያሙሀመድ 4 месяца назад

    ምን አረጋትነው

  • @fatumaahmed8338
    @fatumaahmed8338 4 месяца назад

    ለመልካም ነዉ አይዞሽ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 4 месяца назад +4

    ምን ታርጋቸው ፋሲካ ስራዋን ትሰራለች

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 4 месяца назад

    😢😢😢ይሰማማሉ አንድ ቀን

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 4 месяца назад +1

    ለይላን ይሄን ያህል ጠላት ማረግ ጥሩ አደለም

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም 🎉👍😘🥰❤️🧡

  • @SinkeAyele
    @SinkeAyele 4 месяца назад

    እከኔተስተከከለትየችወረጧመሰረችለት😢😢😢

  • @Abaresh-jw5rw
    @Abaresh-jw5rw 4 месяца назад +1

    Ayizoshi fasikaye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 4 месяца назад +2

    ፋሲካሰው የምደርስ አደለይም😢

  • @mulumulu-n7b
    @mulumulu-n7b 4 месяца назад

    አይዛሽእህቴ

  • @mesiyeemareyembareya-db2rm
    @mesiyeemareyembareya-db2rm 4 месяца назад

    Men ayenat derknat❤

  • @ሀሊማወሎዩቱብ
    @ሀሊማወሎዩቱብ 4 месяца назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዴ ቤተሰብ አትተባበር አብረን እንደግ አይከፈልበትም ቅንነት መልካምነት ለራስ ነው 🌹🌹🌹👍👍👍🥰

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 4 месяца назад

    እንደሙስሊም ለይላ ከሪም ጋር የቀልብ ችግር ተፈጥሮባታል ጥፋተኛነቷ ግልፆ ነው ሙስሊም ለእውነተ ነው የሚፈርደው የአኼራ እህቴ ነች ለይላ ጥፋተኛ ነሽ

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 4 месяца назад

    አቤት የእግዛቤር ሥራ ይገርማል❤🙏

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 4 месяца назад

    Owoww❤❤❤❤

  • @EerEee-e5p
    @EerEee-e5p 4 месяца назад

    Woooow🎉🎉🎉❤

  • @ethiopiaethiopia334
    @ethiopiaethiopia334 4 месяца назад

    Allah yesrashn yestesh abo ayne derek leba fasika Allah negeruan ageralat bezich ayne derek leba sebeb leka hulum lebego new

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 месяца назад

    እስላም አሌይኩም ቤትሰብ ደምሩኝ እህቶች 1:52 እረሰርታ ተረዘቅ ልጀዋን ተሶደገ😢😢😢😢😢😢

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 4 месяца назад +1

    እንዳው የተጨማለቀ ሚድያ ስንቱን አባላው

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @muluzeleke3792
    @muluzeleke3792 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rettaawel938
    @rettaawel938 4 месяца назад

    ዮወኒ እምትባል ሰዉየ እኔ ኮሜት ስፅፍ የመጀመሪየ ነዉ ግን አንተ እየሰራኸዉ ያለኸዉ ስራ ሀቅን አዉጥቶ ሁለቱን ለማስታረቅ ሳይሆን ዝም ብለህ ወደ አደኛዋ ተለጥፈህ የመሽቃበጥ ስራ እድትወደድ አይነት ጎበዝ ኢንን አለ እድትባል ነዉ እያደረክ ያለ ማን ጋር እደተለጠፍክ ዉስጥህ በደብ ያቃል እና አንተ ማስታረቅ ሀቅ ማዉጣት ከባድ ስለሆነብህ የማጣላት ስራ ነዉ በሁለታቸዉ እየሰራህ ያለህ እዉነትን አስቀድም ምንም ቢሆን የሰዉ ልጆች ነን ሟች መሆናችንን አንርሳ

  • @TinaDaniel-v9i
    @TinaDaniel-v9i 4 месяца назад

    እኔበግሌ የኢትዮጵያውያኖችን ችግር በእኛው በራሳችን ርብርብ መደረጉ በእጅጉ አስደስቶኛል ።ግን ደግሞ ለይላን የምትመሰገንበት ነገርም አለ ምን ብትሉ? በእሷ ምክኒያት ፋሲካ ለዘመናት የሌላትን የመኖሪያ ፈቃድ አግኝታለች ። ስለዚህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለን ሰላም ማውረዱ ስለሚሻል ከለይላ ጋር ይቅርታ ይባባሉ ።ነገሩን አቅሉት አታክሩሩት።

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 4 месяца назад

    😅😅😅😅

  • @mamounasaid
    @mamounasaid 4 месяца назад +3

    አላህያጠንክረሸፉሲካየ❤አብሸራ

  • @AaBb-tk6qg
    @AaBb-tk6qg 3 месяца назад

    እዉናትታረቁ

  • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
    @የኪድዬልጅ-በ1ቨ 4 месяца назад +3

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ፋሲካዬ በዚህ አጋጣሚ ላንቺ ጥሩ ቀን ነዉ ለበጎ ነዉ ያቺ ግን ባለጌ ቆሻሻ ነች

  • @EtuGe-bj1ic
    @EtuGe-bj1ic 4 месяца назад +4

    በየሀገሩ እየገደሉ እየጣሉ ለምደዋል እሷ እንኳን ነፍሷ ተረፈ🙏🙏🙏

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 4 месяца назад

    Betam yasaznal

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 4 месяца назад

    Egezabare manegade alawe weda enebanen iamiabese alefanana homaga ala ayezoshe wd

  • @Topg-mg9hr
    @Topg-mg9hr 4 месяца назад

    ፈሲካ አይዞሸ ለበጉነው

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq 4 месяца назад +2

    ልደታ ፈርድ ቤት love you ❤❤❤❤❤❤

    • @EtuGe-bj1ic
      @EtuGe-bj1ic 4 месяца назад +2

      No this is not funny በውጭ ሀገር ሰው እየገደሉ እየጣሉ ለምደዋል ሰንት ወገኖቻችን ያለጠያቅ ቀርተዋል እነሱ እንደውም experience አላችው የመጡበት መንገድ ነው

  • @HayuAhmed-w4b
    @HayuAhmed-w4b 4 месяца назад

    ፋሲካ የአዞ እንባ ነው ምታነባው

  • @yordanoslove7551
    @yordanoslove7551 4 месяца назад

    😢😢😢😢

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 4 месяца назад

    ለይላአላህንፍሪአሸ

  • @سلطان-ث7و
    @سلطان-ث7و 4 месяца назад +1

    Edew 1 ken saw gar salderese saw salaseferara alhamdulillah yawem bale Tujar Emarati naw UAE 🇦🇪 pasport aleni 1 saw ayawkenim wellahi lejoch aluni alhamdulillah betidar 17 amete 6 lejoch aleni asebut leyela tebye 🇦🇪 pasport beniorat alkelat adame subhan allah allahim sesete yawkale leman edemisete

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 4 месяца назад

    የወኒ መኛ ጀግና ሸማግሌ ነህ

  • @ንማጀውገነና
    @ንማጀውገነና 4 месяца назад +2

    ይቺ ጭቅቅታም ትናት የነበረችበት እረሳች እንዴ ሳባና ጥለሸት እየጠቀባች ሥትለምን አነበር ታወኩ ብላነው ፈጣሪ ትንሹ ድሀ ትልቁ ይንቃል አሉ

  • @Emantube19
    @Emantube19 4 месяца назад

    ሚስኪን ሚን አርገት ናዉ ፈሲከ ታጨዋች ናች

  • @HyatHayat-mu9nm
    @HyatHayat-mu9nm 4 месяца назад

    ፋሲካ ዋሺታለች

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan2121 4 месяца назад

    Sekurtwun matyki nw kamra ale bila yatykachu eswa nti waye bilo matyki nw

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 4 месяца назад

    ላይላ የምትባል ሰው ሰይጣን የወረሳት በገዛ ወገኗ መደብደብ

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 4 месяца назад

    አንቺወራዴ፣ከሴቶች፣ትሻላለህ፣ከላለችም፣ቦርኮ

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan2121 4 месяца назад

    Haku yewta eylchi nw aydal lamin aytarum koy mdenw lila ga yalaw unta enwaki

  • @SetinaDelwena
    @SetinaDelwena 4 месяца назад

    አንተም ሰው ሆነክ ዳኛ አረጉክ

  • @MuluworkAdalu
    @MuluworkAdalu 4 месяца назад

    Yony astrk astrke wsto nw ymstkw

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 4 месяца назад

    ዮኒ መጋኛ ዉሻ ነው

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 4 месяца назад

    የወኒ ብሎ ዳኛ አይይይ ያይጥ ምስክሮ ደትናት ይላል ያገሪሰዉ

  • @amamaamm4635
    @amamaamm4635 4 месяца назад +1

    ዮኒ ሲነሲረት ሲድብ በተቦተ ቆሸሸነክ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 4 месяца назад

      😂😂😂😂ወይኔአማራኛ

  • @SinkeAyele
    @SinkeAyele 4 месяца назад

    ❤❤❤❤