😂💔💔የሚፈልጉትን ይንገሩን የኛ ፍቅራችን ይቀጥላል።❤❤

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 947

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 3 месяца назад +422

    ፍቅር ቀለም እምነት ዘር አይመርጥ ይመቻቹ
    ሰላምና ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ ❤❤

    • @cristnaadhanom8752
      @cristnaadhanom8752 3 месяца назад +10

      ተሳስተሺ ስው ኣታሳቲ ምን ማለት ኖው ፍቁር እምነት ኣይመርጥም ያለሺ ወይ ያለህ

    • @akmelahmedin5659
      @akmelahmedin5659 2 месяца назад

      @@cristnaadhanom8752ይቅርታ አልገባኝም

    • @SenatSenat-ji9hf
      @SenatSenat-ji9hf 2 месяца назад

      ሰላም ሰላም እንዴት ነህ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 2 месяца назад

      እምነት, ትርጉሙ አሎገባሺም መሠለሺ😂😂😂😂​@@cristnaadhanom8752

    • @ZebibaBelay-dn4dt
      @ZebibaBelay-dn4dt 2 месяца назад

      ❤❤

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu 3 месяца назад +117

    እውነት የምትፍቃሩ ከሆነ አላህ ይጨምርላችሁ አትጫጩ ሌሎቻችሁ🎉🎉❤❤❤

    • @user-jr2tq8ss5f
      @user-jr2tq8ss5f 3 месяца назад +1

      ክክክክክክክክክክክክክክ በፊፁም 2ኛ

    • @naolyonas6262
      @naolyonas6262 2 месяца назад

      MNEW TETERATERSH

    • @yaredhagos2129
      @yaredhagos2129 2 месяца назад

      ጀላ ነው ዋናው

    • @sadkedirhassen8972
      @sadkedirhassen8972 2 месяца назад +2

      ምንድነው አላህ ሚጨምርላቸው ዚና ነው የጳፍከው ወንድም ሁን ሴት ደዩስ ናቹ ደደብ በሀህይወት እያለህ የሞትክ ሠው ነህ /ነሽ

    • @user-zx4mt8dx6o
      @user-zx4mt8dx6o 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @user-og2bm8in7f
    @user-og2bm8in7f 3 месяца назад +237

    ዋናው ንፁህ ፍቅር ይሁን ❤❤❤❤ማስመሰል ኣይመቸኝም

  • @user-cl9yw3sg7b
    @user-cl9yw3sg7b 3 месяца назад +132

    በራቦ ኢሄን ጨረራም ህዝብ አቃጥለው እንዳትሰማ

  • @Sassases123Asawee-bo4br
    @Sassases123Asawee-bo4br 3 месяца назад +155

    አይኔ ነው 2ተኛይቱ ናት አስተውሏት ኮመቶች 😅😅😢

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 3 месяца назад +12

      እረ እኔም ግራ ገብቶኝል

    • @tsiyonfekaduareda501
      @tsiyonfekaduareda501 3 месяца назад +4

      😂😂😂😂enam edacew ayena new eyalekug new

    • @frafra520
      @frafra520 3 месяца назад +9

      ስንቴ መልሼ እንዳየሁት ምን ጉድ ነው

    • @user-jj6ur1hh9u
      @user-jj6ur1hh9u 3 месяца назад +1

      🥴🧐አረ እኔም ግን እህቷ ትሁን እንዴ ትመስላታለች

    • @user-tb3fn9rr8s
      @user-tb3fn9rr8s 3 месяца назад

      Zእኮ

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op 3 месяца назад +29

    እግዚአብሔር አይለያችሁ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmmmm-cs4xz
    @mmmmm-cs4xz 2 месяца назад +10

    ሲጀመር የልጁ መልክ ሳይሆነ የሴቱቹ ስራነው የሚያስጠላው አየተቀያየሩ የምያላግጡበት የሱ አግዚያብእር በስራው አይሳሳትም ሁሉንም አኩል አድርጉነው የሰራው ማንም በሰውነቱልከበር ይገባል ❤❤❤❤

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 3 месяца назад +30

    ወናው ነገር እየሆነ ያለው ሂደት: ባልዋን እየመሰለች መምጣትዋ ነው ደስ የሚለው ጎበዝ 👁️🫂🫂👁️

  • @Amharawit42
    @Amharawit42 3 месяца назад +72

    እውነትም ፍቅር እውር ነው😢❤🎉🎉

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад +3

      No, Ewru Fiker yeyazew sew nw

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 3 месяца назад +30

      የሰው እውር እንጂ የፍቅር እውር የለም ፍቅር ያስተማረን ክርስቶስ ነው ስለ ሰው ፍቅር በመስቀል የዋለ

    • @NigussieAnbiko
      @NigussieAnbiko 3 месяца назад

      ❤ok

    • @selamselam6431
      @selamselam6431 3 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏​@@degneshkidanu355

  • @genetnegash3152
    @genetnegash3152 3 месяца назад +28

    ይሄ ልጅና የሩታ ፍቅረኛ ከላይ አስፍቶ ከታች አጣፍጦላቸዋል እንግዲህ እኛም ይሁን ብለናል ከኑሮው ውድነት ጋር😮😮😮😮😮😮😮

    • @zainabyzz
      @zainabyzz 3 месяца назад +2

      😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ ገደልሽኝ

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 3 месяца назад +1

      @@zainabyzz 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-fw2bm8cv6s
      @user-fw2bm8cv6s 3 месяца назад +1

      ere anch lij hode kosele tirse dema 😂😂😂😂😂😂😅😅😅

    • @solomonsol7174
      @solomonsol7174 3 месяца назад +1

      የተመታ ኮመት😂😂

    • @user-jh8jb2ez8t
      @user-jh8jb2ez8t 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 3 месяца назад +36

    የኔ ማር አላህ ያሳድግህ ሲያምር ፈጣሪ ይስጣቹ መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qf8jp6bd1j
      @user-qf8jp6bd1j 3 месяца назад +4

      Kazi belay kened yabkel ende 😂

    • @richeseid996
      @richeseid996 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂​@@user-qf8jp6bd1j

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl 3 месяца назад

      ❤❤❤

    • @abie790
      @abie790 3 месяца назад +3

      ያሳድግልሽ ምንኑን ነው😅😅😅

    • @Ethio575
      @Ethio575 3 месяца назад +1

      😂😂😂😅😅😅አሽቄ ትጠላለህ

  • @user-zo3bm4vq6e
    @user-zo3bm4vq6e 3 месяца назад +27

    ዘድሮ እኮ ያላየነው የለም ደግሞ የፍቅር ማስታወቂያም ተጀመረ እዴ ወይ ጉድ ወይዘድሮ የሚለው ዘፈን አሁን ነበር መውጣት ያለበት ሆይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-pt5jz2vj2r
    @user-pt5jz2vj2r 3 месяца назад +40

    ውይ በጣም ነዉ የምታምሩት ከአይን ያውጣችሁ❤❤

    • @yohannesteka549
      @yohannesteka549 3 месяца назад +3

      ውይ ከአይን እንኳን አይገቡም።ግን ይመቻቸው

    • @emantube19
      @emantube19 3 месяца назад

      😂😂

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 3 месяца назад

      አሚን

    • @rahmehrousan2601
      @rahmehrousan2601 3 месяца назад

      ከልብሽነው😅😅😅😂

    • @Strrrtt8765
      @Strrrtt8765 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 3 месяца назад +2

    ይመቻችሁ ሁላችንም የፈጠረን እግዚአብሔር ይቅርስ የእውነት ከሆነ ተጋቡ ዝሙት ጥሩ አይደለም😢

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 3 месяца назад +13

    😢😢😢ሰው እጣ ይወጣለታል😩🤝እኔ ብቻ ነኝጂ😅

    • @ejbhh-uj5yf
      @ejbhh-uj5yf 2 месяца назад

      እጭ ምን ማለትሽ ነው ትእቢተኛ ኣንሁነ ጌታ የፈጠረው ሁሉ ወብ ነው

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 2 месяца назад

      ብቻ በዚ ቀናሁ አትይኝም😂

    • @medinagugsa-qr9lc
      @medinagugsa-qr9lc 2 месяца назад

      ቀንተሸ በዚህ😂😂😂😂😂

  • @najunaju-ql3ox
    @najunaju-ql3ox 3 месяца назад +32

    ወንድ ልጅ ከዝንጀሮ መለስ ካለ በቂ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ😅😅

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 3 месяца назад +4

      Meles kale newa yesemashiw kebase new ende yetebalew😢😅 yiqir belegn ketenagiro anagari sewuregn

    • @user-lx3dq2oz2q
      @user-lx3dq2oz2q 3 месяца назад

      አወእኔምሰምቻለሁኝ

    • @selenators398
      @selenators398 3 месяца назад

      @@feven.leul6287😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 3 месяца назад

      Wyine comment😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa 3 месяца назад +9

      የፈሩት ይድረሳል የጠሉት ይወርሳል ዋ ተጠንቀቁ

  • @Emebet-tr8jd
    @Emebet-tr8jd 3 месяца назад +22

    ታምራላችሁ❤❤❤

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 3 месяца назад +3

    ደስየሚለኛ ነገር ኤቨር ማስመሰል ይችላል ምንም አያስነቃም😂😂😂

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 3 месяца назад +2

    የኔ ምክር ሶሻል ሚዲያ ላ አትውጡ አትታዩ ምክንያቱም የሰው አስተያየት የሆነ ቀን ላይ የማትመልሱት ጥያቄ ይፈጥርባችዃል ከዛ ንትርክ ይጀመራል ማለት ነው

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 3 месяца назад

      እነሱ እህቴ ቢዝነስ እየሰሩ ነው እኛነን ያልተረዳነው 🤔🤔😂😂😂

  • @girmatadessa
    @girmatadessa 2 месяца назад +1

    He changed the girl😂😂😂

  • @azfarabrha8735
    @azfarabrha8735 3 месяца назад +6

    ስወዳቹ አይለያያቹ❤❤

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 2 месяца назад +6

    እድሜ ልካቸውን ሲያማርጡ ለሚውሉት ሰዎች ትልቅ መለክት አለው

  • @antewifireden2134
    @antewifireden2134 2 месяца назад

    እኔን የገረመኝ የሰው ልጅ ውስጣዊ ውበቱን ሳናይ በውጫዊው ውበቱ የምንዳኝ ከሆነ ለልጅትዋ የሚመጥናት ውብ ተክለ ሰውነት ያለው ወጣት ይህ ነውና ጠበቅ አድርጎ በመያዝ የሰዎችን ቀልብ መግዛት የቻለችበት ይመስለኛል ምክንያቱም ባላት ውበት ልክ ከዚህ በላይ የምታገኝ አይመስለኝም ቀለም እንጂ የፊታቸው አቀማመጥ እና ከንፈራቸው ተመሳሳይ ነው ሌላውን ለእነሱ እንተውላቸው ይመቻቸው።

  • @kukisam2528
    @kukisam2528 3 месяца назад +2

    እሱን እየመሰለች ነው😂

  • @henontube2116
    @henontube2116 2 месяца назад +8

    ሴሰኝነት እና ዝሙትን ጽድቅ ያደረገ መካን ትውልድ::

    • @Godisgood820
      @Godisgood820 2 месяца назад +1

      Egzihabiher yimaran bawinat hatiyat adbaby yewata zeman

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 3 месяца назад +5

    በሰዉ ዘንድ ነዉ ዘረኝነት ሁላችንም አፈሪ ነን እኔም ጋንበላ ነዉ ማገባዉ😢

  • @beredamejlis11
    @beredamejlis11 3 месяца назад +2

    power of ገንዘብ 😂😂😂😂😂

    • @LuluYimer
      @LuluYimer 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @temima714
    @temima714 3 месяца назад +2

    ፍቅር እዉር ነዉሲባልአላምንም ነበር አሁን ግን ወየሁ የስራህን አንተእዉር የሆንክፍቅር

  • @susutube360
    @susutube360 2 месяца назад +5

    ጥቁር ስለሆነ እንጂ ቁርጥ አብርሽ ዩቱበሩን ይመስላል😳

    • @user-ye7ti9zr7f
      @user-ye7ti9zr7f 2 месяца назад

      😅😅😅

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ😂😂

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አረ ሞትኩኝ ወላሂ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @user-ck4fx3kg3k
      @user-ck4fx3kg3k 2 месяца назад

      በስስቱ ልበጥበጥ አለች በሶ kkkkkkkkkkkkkkkkkkk እስኪ እኛንም እይዉን ወገን ሁላችሁም ወደኛም ጎራ በሉ እኛም ወገናችሁ ነን

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 3 месяца назад +25

    ሰው ፍቅር ላይ ሲሆን በጣም ያስቀናል ።ስወደው ይሄንን ልጅ ❤❤❤❤

  • @berukgetachew6718
    @berukgetachew6718 3 месяца назад +2

    wowe i hve no word this is really tru love !!!❤❤❤❤

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 месяца назад

    በጣም ደስ አለኝ ለምን በወሬኞች ሐሜት አለመዉደቃችሁ እግዚአብሔር ይባረካችሁ❤❤❤❤❤ይመቻችሁ

  • @baslaelayele1498
    @baslaelayele1498 2 месяца назад +12

    ኑ ወዴጌታ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ይወዳችኋል

  • @BuraqMob-vf4me
    @BuraqMob-vf4me 3 месяца назад +3

    ❤ታምራላችሁ

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f 3 месяца назад +2

    ኮሜራ አማኑ ተርፈ ሚሰኪን መኝታ ቤት አይበቃም ቀልጥ ብላለች እኮ 🤣🤣🤣🤣

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 3 месяца назад +1

    ይህ ባህላችን አይደለም በየmedia መላላጥ ኤጭ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 3 месяца назад +4

    ክፉ መናር ፈልጌ አደለም ግን እኔ ብሆንስ😢😢😳😳😳

    • @user-vw2wp9hm2k
      @user-vw2wp9hm2k 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад

      Tadelshala

    • @sameraassen3690
      @sameraassen3690 3 месяца назад

      ክፉ አታናግሪኚ ገና አልወለዲኩም😂😂😂😂

    • @user-fi6hz1ce4f
      @user-fi6hz1ce4f 3 месяца назад +1

      እኔም መናገርፍልጌ አልነበረም ግን እኔስብሆንስ 😢😢😮😮😮

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 месяца назад

      የአዳም ፉጥር ነው እኮ አግኝተሽ ነው

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 3 месяца назад +13

    ይሄን ልጅ ግን ሴቶች እንደ ልብስ ነው እንዴ የሚቀያይራቸው

    • @ያራብ
      @ያራብ 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 3 месяца назад

      You are funny

  • @user-te5pc3it9u
    @user-te5pc3it9u 2 месяца назад

    ፍቅር ፍቅር ለሚገባቸው እንጅ ዘር ቀለም አይልም ያዝልቅላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jt7uv8kn7e
    @user-jt7uv8kn7e 3 месяца назад +1

    በታአም አድናአኪሽ ነኝ ለመጀማራአ ጊዜ ፈታሪ የሰራው ውበት አማራች ሳአታይ መኖር በታም መታአደል ነው የምርሽን እደሆነ ያስተውካአል ❤❤❤❤

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 3 месяца назад +17

    ይቀያይራቸዋል እኮ እንደ ውሥጥ ልብሥ 😂😂😂

  • @user-gr3wm7ik4c
    @user-gr3wm7ik4c 3 месяца назад +4

    Tukur hononew injii abrish yimeslal

    • @user-tm7ze2ek1h
      @user-tm7ze2ek1h 3 месяца назад

      ሩታ ያላየችው ኮሜንት

    • @user-gr3wm7ik4c
      @user-gr3wm7ik4c 3 месяца назад

      @@user-tm7ze2ek1h kkkkkkkk😂😂😂

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 3 месяца назад

      Tebareki enem yemesleyal

  • @tomasalaro4546
    @tomasalaro4546 2 месяца назад

    በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ ፍርሃት የለም። ተጀምሮ የሚቆም ሳይሆን እስከ መጨረሻ የሚዘልቅ ይሁን።በጌታ በኢየሱስ ስም መረቁዋቸዉ። አሜን።

  • @Lemlem-zr9ue
    @Lemlem-zr9ue 2 месяца назад

    እንትን ከእናተ በላይ ምንም አያው ቃቹም ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 3 месяца назад +14

    ልቅች ብልግና ያለ እውቀት ድንቁርናን እያስተማሩ ነው ለህግ ይቅረቡ እንመልከተው አካል ባህላችን ያልሆነውን እያስተላለፉ ነው ወላጅ ያሌላቸው አሳዳጊ የበደላቸው ስለሆኑ ባንድነት ለፍርድ እንዲጠይቅ እንሰራለን

    • @hayah2326
      @hayah2326 3 месяца назад +4

      ምን አቃጠለሺ አች ሆሆሆ ምን ወንጀል ሰሩ 😂😂😂😂😂😂

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa 3 месяца назад +1

      ሰርተዋል😂😂😂😂😂 ይፈረድባቸው ለኛ ለመዳም ቅመሞች ሳያስበው ያለ ሀሳብ እየተንከባለሉ ስለሆነ ለፍርድ ይቅረቡ ከምሬ ነው 😂😂😂😂😂😂

    • @hayah2326
      @hayah2326 3 месяца назад

      @@AminaMustefa ኧረግ አመረርሺደ ኡሀ ጠጭ እሺ😂😂😁😁

    • @saraaliey6867
      @saraaliey6867 3 месяца назад

      ምድረ ቅናተኛ ምን ስላጠፉ ነው ለህግ የሚቀርቡት ቀንቼ ነው ማለት አንድ ነገር ነው

    • @AminaMustefa
      @AminaMustefa 3 месяца назад

      @@hayah2326 ክክክክክክክክክ 🤭🤭

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 3 месяца назад +11

    ዙሙት በደባባይ አጀብ😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 3 месяца назад

    ትእግስቱን ስጠኝ ጌታ ሆይ 😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 3 месяца назад +6

    ወይኔ ይሄ ልጅ ቀስ እያለ እኔንም ፍቅር ሊያሲዘኝ ነው
    ቀጣይ ከኔ ጋር ነህ❤❤

    • @user-jo2sz9ui4u
      @user-jo2sz9ui4u 3 месяца назад +1

      ጭራሽ

    • @alquz2181
      @alquz2181 2 месяца назад

      ​@@user-jo2sz9ui4u😂😂😂😂😂😂

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 2 месяца назад +3

    ይቅር ይበለኝ ከዝንጀሮ ምትንከበለል ነው የመሰለኝ😅

    • @alquz2181
      @alquz2181 2 месяца назад

      አይደል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @bestebeste7585
      @bestebeste7585 2 месяца назад

      @@alquz2181 ክክክክ

    • @Drunk-Fly
      @Drunk-Fly 2 месяца назад

      Balegay, zinjero ayidelem gin zinjero yimesellal.

    • @nqdiakader8238
      @nqdiakader8238 2 месяца назад

      😂😂

    • @m.nassirsalih4148
      @m.nassirsalih4148 2 месяца назад

      ይቅር ሚባልልክ "እንትን" ከሆንክ ነው።የኣይኢምሮ በሽተኛ ና ጤነኛ ሰው ልዩነታቸው፡የመጀመርያው ሰው የፈለገ ይሁን ያሰበው ይጽፋል።ሁለተኛው ሃሳቡ መጥሎት እያለ ኣስልቶ መጥፎ መሆኑ ካወቀ ከመጽፍ ይቖጥባል እንጂ ይቅርታ ብሎ መርዙ ኣይጽፈውም።

  • @user-dz8pj5mo8q
    @user-dz8pj5mo8q 2 месяца назад

    በቀለም ልሚያምን ይብላኝለት ቆይ ከጥቁር ቀለም እና ከነጭ ቀለም የቱ ይበልጣል

  • @MitikuKassa-nk3lb
    @MitikuKassa-nk3lb 3 месяца назад +1

    አረ Camera Many 👍😍😍❤

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 3 месяца назад +8

    በርታ ማንንም እዳትሰማ😂😂😂

  • @user-qj4tg7ci1i
    @user-qj4tg7ci1i 3 месяца назад +6

    ስራ ያጣ አህያ ይመስል ምን ያንከባልላችኋል ።

  • @ytffghtuygf9892
    @ytffghtuygf9892 3 месяца назад +1

    መግማት ማግማማት 😂

  • @user-jy5qd5us3l
    @user-jy5qd5us3l 2 месяца назад +1

    Hhhhh the power of kula😂

  • @zuzu5980
    @zuzu5980 3 месяца назад +3

    ዝጀሮ መስሎኝ አይአፈጣጠር

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 2 месяца назад +2

    I first thought it was circus, then zoo, but again. The environment blends nicely with the natural beauty of the people involved🙌🏼

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 месяца назад

    የኮመቱችዱአደርሱል እኛየመዳምቅመሞችእኳ ለስዉህይወት ተጨናቂነን ማሻአላህያመረትዳርይሆንላችሁ አልሀምዱሊላሂ ድናችንሙሉነዉ አላህምፍቅዶላችዋል ለወንዱች አራትእንዳገቡ የነብያችንአሊይሂወስለምሱናነዉ ለወንድማችን አብዲ አላህያማረትዳርይወፍቃህ ሁሉምነገርየአላህዉሳኔነዉ

  • @user-vb7jq1ym5e
    @user-vb7jq1ym5e 2 месяца назад

    ለሁላችንም እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን😢😢😢

  • @hiwi99
    @hiwi99 3 месяца назад +2

    አምላኬ ሹፈኝ ወይ ሹተኝ ተዉ ግን

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m 2 месяца назад +1

    አብርሽ ነው በሉኝ😮😂😂

  • @Hayat-kn7iw
    @Hayat-kn7iw 2 месяца назад

    እውነት ቢሆን ደስ ይለኛል ግን ለመፈመሥ ነው የሚመስለኝ😅😅

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb 2 месяца назад +1

    Stamru❤❤❤❤ዉድ ወገኖቼ ምርጥ አትዮ❤

  • @herutigraweyti5269
    @herutigraweyti5269 3 месяца назад +1

    ፍቅራችሁ ይብዛላችሁ ፈጣሪ❤❤❤❤

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 3 месяца назад

    ሃሽሽ ይወስዳሉ እንደ ድርጊታቸው ሚያመለክተው

  • @lemlemtsagay9614
    @lemlemtsagay9614 3 месяца назад

    ላሌላ እስዋ ምትመስል ደሞ ያዘ የበፊትዋ አደለችም😮😅😅

  • @user-ix5lp1vd1f
    @user-ix5lp1vd1f 2 месяца назад

    ስንቱን ሐበሻ በየቀኑ በጥፊ እየደበደቡ እየገደሉ በፍርድ ማይጠየቁ አነዚህ ደሞ ፍቅር የት ያውውቃሉ ። የጋምቤላ ሐበሻ ሴቶች የባለጌ ጥጎች ናቸው ።

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 2 месяца назад +1

    እረ እቺ ደግሞ ሌላዋ ናት እንዴ😅?
    ነው ሜካፕ ነው የቀየራት?

  • @mehamedgurach
    @mehamedgurach 2 месяца назад +1

    የምር ግን አኔ ብቻ ነኝ የምወዳቸው

  • @AbbiiTechi
    @AbbiiTechi 2 месяца назад

    ልጅቱን አለማድነቅ ይከብዳል እውነት ❤❤❤❤❤

  • @Bilal-ch2nw
    @Bilal-ch2nw 3 месяца назад +1

    ❤ከአይን ያውጣችሁ

  • @Rakb553
    @Rakb553 3 месяца назад

    አረ ልጅቷ የመጀመሪያዋ አደለችም ምንድ ነው የተለያዩ ሴት መቀያየር ወይ ጉድ😳🤔🤔😮

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u 2 месяца назад

    The power of መሪጌታ 😂

  • @abisinya117
    @abisinya117 2 месяца назад

    አፋሪካ ሆነን ዘረኞች ነን አስነዋሪ ነዉ በእዉነቱ ግን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣__---

  • @ayakum180
    @ayakum180 3 месяца назад

    እራቡ ከ ሚገላት አንተ ትሻላታለክ ደግሞስ ምን ጎሎክ❤

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 3 месяца назад

    መቸም አትቀየሙኝ እጂ እኔ ያስፈራራኛል ኖርማ ሰዉ አይደለም

  • @user-pv1yx4ez9f
    @user-pv1yx4ez9f 2 месяца назад

    ልጅ ቆንጆ ነት😅😅😅😅 ለማለት ይከብዲል 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Jimmaw50
    @Jimmaw50 3 месяца назад +1

    Kemir mejmria Ewnat maslogn neber gn set sitqeyayir L genzab Enda hone gabtognal😂😂😂😂

  • @KebHsj
    @KebHsj 2 месяца назад

    ክትትል አድርጉላቸው እነዝ ልጆች ተደፍረው ነው የምመስለው😢

  • @MasiFeker
    @MasiFeker 2 месяца назад

    አቦ ይመቻቹ❤

  • @hayatmuhammed333
    @hayatmuhammed333 2 месяца назад

    በጣም ነው ምታስጠላው ምንድነው ምታሽቃብጡት ምንድነው አለማማር አርቲስት ማረግ ደመረ እንዴ

  • @user-eg8ez7mb1c
    @user-eg8ez7mb1c 2 месяца назад

    ግን ልጅቷ ለቀረፃ ብላ ነው እንጂ ከሱ ጋር መንከባለሉን አልወደደችውም ፊቷ ላይ ምንም ፈገግታ አይታይም ግዴታ እንደሆነባት ያስታውቅበታል OMG!!!!!

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 месяца назад

    ኣየ ethiopia የሄ መተት ጥንቁልና ተጨምሮ እንዳይሆን እንጂ ጥላቻ ነው መጥፎ እንጂ ፍቅርኮ ጥሩ ነው

  • @AmirBeshir-uk2qj
    @AmirBeshir-uk2qj 2 месяца назад

    እውነተኛ ፍቅርነው ወይስ የዝንጀሮዎች ነው😂😂😂😂

  • @BeyidaKedir
    @BeyidaKedir 3 месяца назад

    እግዛቤሂር አይለያቹ ምትሉት ከስንቱ ጋ ነው እግሳቤር ማይለየው 😂ይህ መላ አለው መዘለኝ ሴቶቹ ጨረሰ

  • @CheerfulPretzel-rb6rd
    @CheerfulPretzel-rb6rd 2 месяца назад

    ፍቅር ዘር ወይም ቀለም አይመርጥም ያዝልቅላቹህ

  • @KalkidanMenzir-mr4fs
    @KalkidanMenzir-mr4fs 2 месяца назад

    ችግሩ እውነታው ይሄ አይደለም

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 2 месяца назад

    እኔስ አንዴ ትዳር ይጃለሁ ልጆቼ ነገ የሚያመጡብኝን አላቅም ክፋ አልናገርም ዝም ብል ይሻላል ነው 😢

  • @fitsumgetachew7709
    @fitsumgetachew7709 2 месяца назад

    ለዚህ ልጅ መስተፋቅር የሰራኽው ደብተራ ፣ አለው በለኝ😢

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 2 месяца назад

    ይሄ ዝንጀሮ የመሠለ ሰዉ ስንት ችክ ነዉ ያለዉ😃😃😃😃😃

  • @user-fr8dd4gr3e
    @user-fr8dd4gr3e 2 месяца назад

    ምነው ሴቶች እሄን ልጅ እንዳ እግር ኳስ ታቀባበሉት😱😱😔

  • @user-el6pf2no8h
    @user-el6pf2no8h 2 месяца назад

    Ere ateqeyayeri be andi sewu tsena boss😅😅

  • @TXXGamer
    @TXXGamer 2 месяца назад

    ወጋሁት 😅😂

  • @user-zn7go8nu7w
    @user-zn7go8nu7w 2 месяца назад +1

    በሜካፕ ቀልተህ ነው

  • @zerubabelgebreyesus6489
    @zerubabelgebreyesus6489 3 месяца назад +2

    በርታ ቆፍጠን በል አለን ከጎንህ

    • @---2661
      @---2661 3 месяца назад

      😂😂ግዳጅ የዘመተ አስመሰልከው እኮ

  • @GashawAhmed
    @GashawAhmed 2 месяца назад

    እኛም ተስፋ አለን

  • @OUSMan331
    @OUSMan331 2 месяца назад

    ከዛሬ ከነገ ብራክ ነውትይኛለሽ እያልኩነበር እሱነገር😮😂😂

  • @user-xe4bl4mz6v
    @user-xe4bl4mz6v 2 месяца назад

    አይ ወንዶች አሉ ሴቶች ቀየርክ እንዴ😢😢😢

  • @Beleteatalaye-te3nx
    @Beleteatalaye-te3nx 3 месяца назад

    The power of money 😂😂😂😂😂

  • @Alhamdulilah731
    @Alhamdulilah731 2 месяца назад

    ሄኖክ ድንቁ መች ይፈጃል ፈጀካቸው እኮ ሴቶቹን😢