Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
'ካስማ ፈርኒቸርን' ማግኘት ከፈለጉ ሴንቸሪ ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙታል።ለበለተ መረጃ +251913230014 ላይ ቢደውሉ ሙሉ መረጅ ይኖርዎታል።
ገንየ ውሳኔ 1 የሚለው ፊልምሽን ድጋሜ ዛሬ አይቸው እራሴን አመመኝ ያለቀስኩበት የእውነት የሞትሽ መስሎኝ ማርያምን ምርጥ የሚጚርም ፊልም 😭😭😭😭
ቤት ለሌሉት ለራቁት ባካልበያሉበት መልካም አመትባል ቅመሞችዬ በማዳም ቤትም ቢሆን መልካም አመት ባል ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሽር አንድ ቀን ይሆናል በአላህ ተስፈ አይቆርጥም
And ken fetari sifekidilin
Artist Gente eski biyanis Addis Abbeba le besiri bet letagoru hitant dimt hugni 😢😢😢😢 mechimi lij yalewu sew yemichekin lib yelewum😢😢😢
ስሙኝማ በማርያም መች ነው ግን ልክ እደሁሉም ሰው የራሴ ሂወት ምኖረው የሰውን ሂወት መኖር ትቼ ee 😢መች ነው? ያን ቀን አይ ይሆን ወይስ እዲው እደባከንኩ እቀር ይሆን?? አይ 40ቀን እድሌ ብቻ ተመስገን ለመላው ያገሬ ሕዝብ መልካም አዲስ ዓመት የሁላችንም የማታችን ይመር 🙏
አይዞሽ አንድ ቀን ይሳካል እህቴ
አይዞሽ የኔ ውድ 😢😢 ዋናው ነገር ጤና ብቻ እግዚአብሔር አንችን እሚያሳርፍበት ቀን አለው ተስፋ አትቁረጭ😢😢❤❤
አብሽሪ ማማየ ሁሉም ያልፋል የኔ ዉድ አላህ ያለሰብሽዉ እርዚቅ ይስጥሽ ህይወትሽን የድሎት ያድርግልሽ ምችት ድልት ብሎሽ ኑሪ
የእኔም አሳብ ነው እውነት እግዚኣብሔር ይመስገን ስለሁሉም😢
አብሽር ማማዬ አንድ ቀን ያልፍልናል ተሰፋ አትቁረጪ አላህ አለ
እኛስ በአልም አይመስለንም ህዝባችን እያለቀ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ አለ አብሽሩ ሰላም ይሆናል 😥😥😥🙏🙏🙏
ወላሂአዎ😢ምንአደድስአመትአይመስልም
ምን ህዝብ እንደዚህ እየታመስ በርሃብ በስደት በሞት ምን የሚያስደስት አለ ብላችሁ ንው የስቃይ ዘመን ከአመት አመት እየባስ እንጂ የቀንስ የለም ምን ተገኝቶ ደህና ይሆናል አይ ቢቸግር ንው
ዋው በፕሮሞሽን ምርጥ ስጦታ ታድላችዋል እናንተ ያለምንም ወጪ የዓለም ይሁንላችሁ 🙏ለካ ታዋቂ መሆንም ይጠቅማል 🤔
እንኳን አደረሳቹ በሄድሽበት ግርማ ሞገስ ያለሽ መልካም ሴት ገኒዬ ስወድሽ መልካም በዓሀል ተመኘሁላቹ መላቤተሰቦቿ❤❤❤❤
በቅርብ ሀገር ልገባ ነዉ ወላሂ ሰሞኑን የገኒን ቪዲዮ ጠዋት ማታ ነዉ ያማያዉ እናቴን ነዉ በጣም ናፍቃኛልች ገኒን ሳይ በጣም ቸኮልኩ😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን የኔ ዉዶች እንኳን አደረሳቹህ እንኳን አብሮ አደረሠን መልካም በዓል❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ዋው ምርጫሽን ወደድኩልሽ የሰላም ያድርግላቹ ገንዬ ምርጥ እናት ነሽ በርቺልን
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ሀገራችን ሰላሟን ይመልሱልን❤️💛💚
በጣም ነው የሚያምረው ሶፋውሁሉ እኔ አይን አዋጅ ሆነብኝ ::እስይ ደግ አደረግሽ ደስ ያለሽን ማድረግ ነው እግዚአብሔር የበረከት የሲሳይ ያድርግላችሁ ::መልካም አዲስ አመት 💚💛❤️🌼
ሁሌም ደስታ ፍቅር ጤና አይጥፋ መልካም አዲስ አመት
የሰው ዘር በሙሉ እንካን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት
ስታምሩ እኔማ በጉጉት ነውኮ እምጠብቃችሁ
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ገኒየ በጣምነው ደስየምትሉት ከልጅሽ ቅዱስ. ፍቅር ይዞኛል ምን የይሻላል❤❤ለማንኛውም በጣምነው የምወዳችሁ
happy Ethiopian new year, Meklit I love you...anchn lemagebat min madreg new yalebign?
ደሥጨእሚል ቤተሠብ
እንዴኔ በአሁን ስአት በአረብ አገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እግዛብሄር አምላክ ከስደት አውጥቶ አገራችን ይመለስን❤❤❤😢😢
Ewnt New Yemleshi Endgena Meweld Bechel Anchi Bet Beweld Mirchaye Nebr Yemetetemu Betseboch Egezar Kenfkrachehu Xena Yestachehu Lebzu Betseb Temhert Bet Nachehu Keteru Chenkelat Gare Hulachehum Tebareku Melkam Addis Amt
እንኳን አደረሳችሁ❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤
ካስማዎች ያምራል
ዋው እንዴት ደስ ይላል ካስማ ፈርንቸር number one
ፍትህ በሉ ለንፁሀን አማራ ህዝብ
አባ ይመቻቹ ማስታወቅይዉን ስራቱቹታል😮😂
Endlela ken ent wisit sitasalifu betam desi yleganl Ethopia yalehu yimesilgnal
አዲሳመትን ሰላም ይሆናል ብሎ በተስፍ የጠበቀ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላም ነናፈቀን እንኳን አደረሳችሁ ኔትወርኩንኳ ለቀዉልን እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብን በጣም ነከፍኝ ካርድም ግዙልኝ ብላቸዉ አንድ ሳምንት ሆነኝ አልገዙልኝም ምን ላርግ በጣም ናዘንኩት❤❤❤❤
ሳቆ ደስ ይላል
Happy new year Geniye🎉🎉🎉🎉love u 😘😘😘😘😘😘😘
እንኳን አደረሳቹ ቤተሰብ ❤
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ
እንኳን አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ መልካም በአል
Bexam nw mewedach be ewnet merx sw nachu
I like your hair gene.
እንኳን አደረሳችሁ 🎉❤❤🎉❤
Geni zare betam tamirialesh
የምር በጣም ደሰ እምትሉ family ናቹ❤
በነፃ ነው ግን
Enkuan aderesachihu wudochi
ማነች 5ተኛዋ ልጅ
ስወዳችሁ❤❤❤❤
መልካም አዲስ አመት መሠው ልጅ በሙሉ
Melikam adis Amet Geni kenelijochish
መልካም ብአል ብለናን በሰው ሀገርብንሆንም ደስትላላቹህ ግን እናቴን አስናፈቃቹሁኝ
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🥀🥀🥀🥀
ፕሮሞሽን እናንተ ስሩት ማስታወቂያ እየሰራችሁ ሳይመስለን የምታስረዱን ነገርስ ለማንኛውም ይገባችኋል እንወድችኋለን❤❤❤
በቲጂ ምትክ ሌላ ልጅ አምጥታችሃል
Artist Gente eski biyanis Addis Abbeba le besiri bet letagoru hitant dimt hugni 😢😢😢😢 mechimi lij yalewu sew yemichekin lib yelewum😢😢😢.
Waw sofaw betam yamrale enamkesedete semles ymegzaw kekasema new wdwjawlhu
🎉🎉🎉🎉🎉enkuan aderesachu
ENkuan aderesachu🎉🎉
መልካም ኣዲስ ኣመት ይሁንላቹ
ዋዉዉዉዉዉ❤❤❤❤
መልካም አዲስ ዓመት መልካም በዓል ተ መኘሁላቹ ❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🧨🧨🫶🫶🫶
Wow wow nice
Enkan aderesachhu melkam adis amet
እንካን ኣደረሳቹ በተሰብ ⛪⛪⛪🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓
Happy New year 🎉
ye befitun lega sechen beka 🥺🥺🥺🥺🥺
Enkoan adrsaco my sweethearts❤❤❤
የኔም ሀሣብ ነው ጨርቅ መቀየር😅😅
woooooooo
Melakame beale
ዋውደሥሥትሉ❤❤❤❤❤
ውሻው ከውጪ ሲገቡ ማቀፍ ይፈልጋል ሁሌ ሳዬው እቀፉት ሰላም በሉት ወደቤት ስትገቡ
😂😂😂 ስታምሩ
Enkuna adersachewu ❤🎉❤❤❤
ቪዲዬውን ሳላይ ነው ላይክ የማረግሺ ግንዬ ስወድሺ ወላሂ
enkuan aderesachu ☺
ገኔልጆችሽም አንችንም እርሜ ከጥልና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤ውድድድድ
Yen wud💔💔💔💔💔💔💔💔
እንኩአን አደረሳችሁ የእኔ አርአያዎች❤❤❤❤
መልካም አድስ አመት 🌻🌻🌻🌻ሰላም ለሀገራችን 🌻🌻🌻🌻
እነዚህ ቤተሠቦች ደሥ ሥትሉ እሥአለም ፍፃሜ ውዴታቹ አይለያቹ ❤❤❤❤
ማነው ይጋንን ቤትስብ የምዎድ ❤️❤️❤️❤️
Kdus😢❤😪
ትግስት ዘንድሮ አብራ ሳትዉል በአሉን😢
InkonAderesachuuYeeGeniiBetesabochii
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ፍትህለአማራህዝብ'የምንአድስአመት'አማራ'እየተጨፈጨፈ'
ምን ኢትዬ እኮ ሆዳም ህዝብ ንው እሬሳ እየተራመደ ሆዱን የሚሞላ ከስንት አንድ ቢገኝ ንው ምንም እንዳልሆን እኮ ንው የሚሽሞንሞኑት በጣም እኮ ያሁሉ ህዝብ አልቆ ተፍናቅሎ ተገድሎ ይህው እንግዲህ ብቻ ያሳዝናል
🥰🥰🥰🥰
♥️♥️♥️♥️♥️🌼🌼🌼🌼🌼
ኢትዮ ገባችሁደ
የትነበሩ እሥከ አሁን
@@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ ዱባይ ሄደው ነበር ተመልሰዋል
የዛሬ አመት ነፃ ስለተሰጣችሁ አሁንም ለዛዉነዉ የሄዳችሁት መሰለኝ መልካም አድስአመት
ደበኛናቸዉበዛዉማስታወቂነዉ
ማነው ነፃ የሚሰጣቸው ለኔም ቢሰጡኚ
አየ ቅዱስ አዝግ የሆነ ልጂ😂😂በድላችን እናድጋለን😂
እንኳን አደርስቹሁ❤❤❤❤
Kidus ytemcew bedlacen enafgalen😂😂😂😂😂😂
ቁድስ አሳከኝ በእድላችን እናድጋለን😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉
መቶ ሥልሣምሥት ሽ ጉድ ነዉ ዘድሮ
እኮን አደረሳቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ግን ሶፍ ስት አይጨርሳል የምታቁ ካላቹ ሹክ በሉኝ😢😂😂😂
165000
@@Cutepets_1-c ሆ 30.000 የያዝኩ ጀግና ነኝ ጭራሽ😳😳😂😂😂😂
❤❤❤❤❤
'ካስማ ፈርኒቸርን' ማግኘት ከፈለጉ ሴንቸሪ ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙታል።
ለበለተ መረጃ +251913230014 ላይ ቢደውሉ ሙሉ መረጅ ይኖርዎታል።
ገንየ ውሳኔ 1 የሚለው ፊልምሽን ድጋሜ ዛሬ አይቸው እራሴን አመመኝ ያለቀስኩበት የእውነት የሞትሽ መስሎኝ ማርያምን ምርጥ የሚጚርም ፊልም 😭😭😭😭
ቤት ለሌሉት
ለራቁት ባካል
በያሉበት መልካም አመትባል ቅመሞችዬ በማዳም ቤትም ቢሆን መልካም አመት ባል ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤