Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን❤❤❤አባዬ ያለሁት ስደትነው ንስሀ መግባት እችላለሁኝወይ ባለሁበት❤❤❤
አዎ ይቻላል በስልክ መግባት አባቶች ተናግረዋል
ቃለህይውት ያሰማልን❤❤❤❤ኒ
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን አሜን /፫/
አባ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
መምህር ቃለህይውት ቃለ በረከት ያድልንን ሰላሞት ብዝዝት ይበልልን ፍጣሬ ከክፍ ነገር ይሰውራቹ🙏🙏🙏🙏
ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏
ጌታ ሆይ ለንስሐአብቃኝ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን።
ቃለ ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
ቃለሄወት የሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏
ቃለህይውት የስማልን ለንስሀ የብቃኝ የልሁት በስድት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
Kale hiwot yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢 አሜን ለንስሀ ያብቃን
እናመሰግናለን ❤
Kal hiwot yasemalin abatachin...
ቃለ ህይወት ያሰማልን
amen
ቃለህይወት ያሰማልን
አውነት ነው
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አባታችን አሁን ያለሁት ስደት ነው ንሠሀ መግባት እንችላለን
❤❤❤
ሰላም አባታችን ፣ስለ ሚሰጡት አገልግሎት በዙ ሰው እየረዱ ነው ። ነገር ግን አንድአድ ጥያቄዎች ከእረስዎ ቃል መመለስ አለባቸው አስባለሁ፣ ለምሳሌ ስለዲያቆኑ የጋብቻ ጥያቄ። የሥርዓቱ ውሳኔ በካሕን አንደበት መነገር ሰለሚገባ።
Wa Ene😭😭😭😭
መምህር ዘነበ ሲያስተምር ዝሙት ሰርቻለው አልያም ካልጋ ወድቂያለው ካለ በቂነው ብሎናል እውነቱን ነው ዝርዝሩ ምን ይጠቅማል አታምታቱን
በቂነው
ዝሙትም ደረጃ አለው አሉ እኮ።
አወ ዝሙት በሁለት ይከፈላል አንደኛ ከሰው ጋር ሁለት ደግሞ ግላዊይ ማለት ነው ዝሙት ሲባል በቡዙ መንገድ መግለፀ ይቻላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለንሰሀ ሞት ያብቃን❤❤❤@@TIKIMT
አው ደረጃ አለው ለምሳሌ ምስት ላይ ብዞምትና ምስት ሳይኖር መዞመት አድ ነው መጀመርያ ቆም ብላቹ ያስተማሩንን እንስማ ለማረም ከሞረጣቹ በፊት ደግሞ ስናደርገው ያላወርን ዘርዝረን መናገር ምንስ አሳፈረን ማፈርስ የነበረብን ድርግቱን ስንፈፅም ነው ከሰው ብትትሸሸግ ከሊና አተሸሸግም ለዛ ተናግረ እርፍ ማለቱ የሚሻል መሰለኝ
አባቴ ከዚህ ቀደም በደፈናው ዝሙት ሰርቻለሁ ብዬ ተናዘዝኩ ቀኖናዬን ጨርሼ የፍታህ አሉኝ አሁን እንደገና ሄጄ ያንኑ ኀጥያት ደግሜ ላብራራላቸው
Ay ande ketenazezk chgr yelem
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኔ ጥያቂ??? የረሳሁት ስለት አለኚና ምን ላድርግ ) 2ኛ የረሳሁትን ሀጺያት እዴት ላስታውስ???
ሰለም አባተችን ቀለህይወት የሰመልን እነ አንድት ጥያቄአለኝ አንድ ሰዉ ሰሪቆ ሰዉን ሰድቦ ወይ አሰዝኖ ወይ ዘሙቶ ማመለስ የመይችል ከልሆን እንደዉ እንዴት ያንስሐ ቃኖና ልሰጠዉ ይቻላል ወይ አባተችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ከስንት አመት በታች ሰው ነው ያለ ንሰሀ መቁረብ የሚቻለው???
በዝርዝር እንዴት ይነገራል
አባ ሰላም እዴትኖት የኔ ጥያቄ አንድ የገበውትን ንሰሐ ድገሜ መግበት አለብኝ ወይ ነው ጥያቄ
በውስጥ መስመር እንዴት ነው ማግኘት የምንችለው
እኔመሰተፈቅረ በሀብሌ ተሰረቶብኝ ሀብሉን ለዉሻችን አሳሰሬ ፈትቸ አሰረኩት ዉሻችን እኔን አፈቅሮ እኔን ሴይይበለል ይጠጣል እኔካልሰጠሁት አይበላም ባመቱ ዉሻዉ ሟተ ዉሻዉ ከሟተቦሀላ ከዉሻዉ የነበረ አጋንት ተነሰቶ ወደኔ ተጠጋ በምኪህል አትጠጋኝ እያሉኩት ተጠጋኝ ከዛንቀን ጀምሮ አበድኩኝ እኔም ልጅን ፈለጋ ሌትእናቀን እዳክረነበረ ፠ልጅእናትሸን ግደያት እናእኔን መዉደድሸን አቃለሁ አለኝ በናቴ ከመጣህ እደረሰ ከጥጌብየ ሰረቀዉ እናቴን ሊገላት ደረሰ እናቴም አትራቂዉ ልጅን እኔን ይገለኛለ አለችኝ ፠በጣመ ነዉ ምጠላዉ ልጅን በሱክብሬን አጣሁ አሁንላይ በሸተኛነኝ😢😢😢😢😢
የሚገርምም የሚያሳዝንም ታሪክ ነው እህቴ ግን እንደኔ ከቻልሽ ከእናትሽ ጋር ፀበል ብትጠመቁ መልካም ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
ሃጥያትን እያወቅን ካደረግነው ታድያ ለምንድነው የሚፀፅተን ?
ይጸጽታል እንጅ።እኔ እንኳን እያወቅሁ ንስሀ እገባለሁ እያልሁ ነው የሰራሁት ግን በጣም ይጸጽተኛል
ብዙነዋ ደሞ ይረሳል
ማስታወስ በፁሎት መጠየቅ አስርቱ ትዕዛዛትን ሁሉንም ከበደልን መናገር ካልሆነም አንድ ሁለት ከሆነም መናገር አለቀ።