በበሽታ ለምትሰቃዩ መፍትሔውን እነሆ ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • We face many obstacles in life, but we can overcome any obstacle by putting our full faith in the Creator and relying on Him.
    በህይወት ውስጥ ብዙ አይነት የህይወት መሰናክል ያጋጥሙናል ነገር ግን ማንኛውንም አይነት መሰናክል ሙሉ እምነታችን በፈጣሪ ላይ በማረግና በሱ በመታመን የሚያጋጥሙንን ችግሮች ከፈጣሪ ጋር ማለፍ እንችላለን።
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    🌐 Our other profiles:
    ▶ Facebook - / comedianeshe
    ▶Telegram - t.me/donkeytub...
    ▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
    ⏩Other Related video
    ◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
    ◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
    ◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
    በበሽታ ለምትሰቃዩ መፍትሔው እነሆ ...
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopia #motivation #eshetumelese #inpiration #advice
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1 тыс.

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Год назад +194

    እህቴ ጽናት ይስጥሽ ለታመመው እግዚአብሔር ይማረው እኔ ካንሰር አለብሽ ተብየ ገዳም ደውየ ወቅሸት ገብርኤል ከዛ ያለቀስኩ በጾሎት አስቡኝ አባየ አልኮቸው ከዛ አይዞሽ ልጀ ትድኛለሽ ፀልይ ትድኛለሽ ባለሽበት ሁነሽ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ብለሽ ጥሪው አሉኝ እሽ ብየ እያለቀስኩ ልጆቸ በሰው አገር ህጻናት ናቸው ያልኩ ያለቀስኩ አላሳፈረኝም አምላኽ ይዋኒስ አምላኽ ገብርኤል ፈውሰኝ ህጀ በቀጠሮ ቀን ነጻነሽ ተብየ ወረቀት ተሰጠኝ ከዛም አሁን ልጅ ወልጀ 3ተኛ አለሁ እመኝ ጥሪው የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ብለሽ

    • @destadesta64
      @destadesta64 Год назад +8

      አሜን አሜን አሜን ላች የደረሰ ቅዱስ ገብረኤል ለሁላችን ይድረስልን ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን📖🕯

    • @werert2189
      @werert2189 Год назад +2

      @@destadesta64 አሜን

    • @meargmehari
      @meargmehari Год назад +3

      እልልልልልልልልልልልል ስም እግዚኣቢሄር ኣምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን እግዚኣቢሄር ማረሽ አህቴ እንኳን ደስ ኣለሽ

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Год назад +3

      ዋው ደሥ ሢል አሜን እንኳን እግዛአብሔር ማርሽ

    • @manale5257
      @manale5257 Год назад +3

      በህልሜ እንድጠመቅ ተነግሮኛል ግን ካንሰር ከተባልኩ ጊዜ ጀምሮ ግን በየቦታው ሰላም ጠፋ ግን መጀመሪያ ጊዜ የጠጣሁት ፀበል እሱ ነው

  • @matewoswenge
    @matewoswenge Год назад +194

    ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለዘለአለም ትኑርልን ፤ ለእሸቱም ቃለህይወት ያሰማልን …ይቆየን

  • @letshy
    @letshy Год назад +159

    የታመማቹ ለተጨነቃቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይደርስላቹ ኣይዛቹ ለኛ የከበደን ነገር እግዚአብሔር ሁሉ ይችላል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Год назад +1

      አሜን

    • @zinashgebre9427
      @zinashgebre9427 Год назад

      🙏🙏🙏

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube Год назад +1

      አሜን አሁን ሀኬም ቤት ሁኘ ይሄ ቤድዮ ሳገኘዉ ተገረምሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @asterassefa5296
      @asterassefa5296 Год назад

      አሜን

    • @werert2189
      @werert2189 Год назад

      @@imdove7849RUclips እግዚአብሔር ያስበወት

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse Год назад +86

    አሜን እሼ ሆስፒታል ተኝቼ ነው ያዳመጥኩሁ ከነመላው ቤተሠብህ የስራ ባልደረቦችህ አመሠግናለሁ አንድ ቀን አገር ቤት ስመጣ ብቅ እላለሁ ፀልዩልኝ ሐብተጊዬርጊስ

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Год назад +128

    ወይ እሽቱ እርእሱንና ፎቶውን አይቸ በጣም ነው የደነገጥኩት ዘልየም ነው የገባሁት 😢 አንተን ከመውደደ የተነሳ በጣም ደንግጨ ነበር ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ሂድያም ይጥህ የኛ ቅን ወንድማችን🤲

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Год назад +61

    የተዋህዶ እምነታችን በጥልቁ እንደገባህ ነው የተረዳሁት እሸቱዬ መጨረሻህን ያሳምረው በቤቱ ያፅናህ

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw Год назад +83

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው ማዳንም የእርሱ ነው ያመነ ይድናል🙏🙏🙏

  • @haymanotmewa4185
    @haymanotmewa4185 Год назад +247

    የሚገርም ትምህርት የሚገርም አገላልጽ እና ተስፋ ለቆረጡት ተስፋቸውን የሚያለመልም እንዲሁም እያንዳንዳችን እራሳችንን እንድን ፈትሽ የሚያደርግ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ADANECHYEMIYAMIREW-ox2sj
      @ADANECHYEMIYAMIREW-ox2sj Год назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም

    • @ethio2030
      @ethio2030 Год назад

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

    • @Meklyt777
      @Meklyt777 Год назад +3

      እሼ አንተ የተባረክ ሰው አሁንም የበለጠ ጌታ ይባርክህ:: ከክፉ ሁሉ ድንግል ትጠብቅህ:: ፀጋውን ያብዛልህ:: ይህ ትልቅ መልክት በጭንቅ ላሉ ትልቅ መፅናናት ነው:: ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::

    • @Meklyt777
      @Meklyt777 Год назад

      እሼ አንተ የተባረክ ሰው አሁንም የበለጠ ጌታ ይባርክህ:: ከክፉ ሁሉ ድንግል ትጠብቅህ:: ፀጋውን ያብዛልህ:: ይህ ትልቅ መልክት በጭንቅ ላሉ ትልቅ መፅናናት ነው:: ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን::

  • @Ezu....534
    @Ezu....534 Год назад +7

    ኩኬለሽ ማርያም። የጆሮ ኩክ የሌላት ሁሉን የምትሰማ በቅፅበት ምታደርግልን። ከልጇ ምታስታርቀን እናታችንን ከደጇ ድረሱ ትፈዉሳችዋለች። እሸቱም ተጠርተሀል ደጇን መመልከት አለብህ ብዙ የ በረከት ስራ አለ ህዝቡ መሳተፍ የሚኖርበት። ለህዝብ አድርሳት እሷም የልብህን ታደርስልሀለች። ጥሪዉ የእመቤቴ ነዉ የኔ አደለም።

    • @KindahaftiTesfay
      @KindahaftiTesfay Год назад

      በሃገር ያላቹ ታድላቹ ለኞ በስደት ላለን ትእግስትንንና ማስተዋሉን እንድታድለን ንገሩልን በናታቹ ልባላይ ያለውን ታውቅያለሽና ፈውሻት በልልኝ ወለተ መድህን እባላለው

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Год назад +7

    የሚደንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ደወል ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን በራሳችን የማንወጣውን ተራራ መግፋት ትተን ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በርሱ ሁሉ ለእርሱ የሆነውን ልዑል የሆነውን እግዚአብሔር አባትነቱን ሁሉን ቻይነቱን አምነን ሸክማችንን ሁሉ ለሱ ሰጥተን ተስፋ በሆነው ቃሉ ለታመኑት እጆቹ እራሳችንን አሳልፈን ሰጥተን እፎይ ብለን አመስግነን እንድንኖር አይናችን ላይ የተጋረደውን ጭለማ ተገፎልን አዳኝ ፈዋሽ መሀሪ ይቅር ባይ የሆነውን የርህራሄ አምላክ የሆነው መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እያየን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ተባረክ ወንድማችን ትልቅ ትምህርትን ነው።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Год назад +25

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እሼ ባንተ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ለገሠፀን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘላለሙ አሜን ፫

  • @getachewgirma4534
    @getachewgirma4534 Год назад +12

    አንተ ሰው ባንተ እንድድን እኔ ተመርጫለው እባክህ እሼ ደጋግመህ ናልን እግዚአብሔር አንተን ለኔ ወደ ቸርነቱ ወደ መዳኛዬ ምክንያት እንዳደረገህ ይሰማኛል እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን 🙏❤

  • @user-gm2fc4yv7r
    @user-gm2fc4yv7r Год назад +6

    አስር ጊዜ አለቀብኝ እያልኩ ደቂቃውን እያየሁ ነበር ከጣዕሙ የተነሳ ብቻ ቃል የለኚም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እሼ ወንድማችን ለሁላችን እግዚአብሐር አምላክ አስተዋይ ልቦና ቅን ልቦና ተነሳሒ ልቦና ያድለን አሜን፫

  • @fasikagebeyehu4412
    @fasikagebeyehu4412 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏በአንተ ላይ እግዚአብሔር የኔንም ተስፋ ቀጥሎታል 😢 እሼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ 🤲 ሌላ ቃል የለኝም 🥰🥰

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Год назад +49

    እሼ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ።
    እንኳን ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት አመታ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ 💚💛❤🙏
    አምና እህቶቼ እና የእህቴ ባል በግንብ ወድቀው ምንም ሳይሆኑ በጻድቁ አማላጅነት ተርፈዋል የአባ ተክለሃይማኖት አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Год назад

      አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪኮች የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ነው ጎራ ይበሉ

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Год назад +12

    እሚገርም ትምህርት ነው እሼ በስማም ተስፍ ለቆረጠ እንደኔ ያለው ደካማ ሰው የሚያበረታታ ውስጥ ላይ ሰርስሮ የሚገባ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ቀለ ህይወት ያሰማልን

  • @Shalom19
    @Shalom19 Год назад +203

    እሸቱ ተባረክ እኔን እያየህ የምታወራ ነው የመሰለኝ የመጀመሪያ ልጄ ታሞብኝ ሆስፒታል ነው ያለው እኔ ልጄን ላጣው ነው ብዬ ተጨንቄ ነው ያለሁት አፅናናህኝ እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

    • @rahelashenafi91
      @rahelashenafi91 Год назад +8

      እግዚያብሔር ይማርልሽ እህቴ

    • @አፀደየድንግልማርያምልጅ
      @አፀደየድንግልማርያምልጅ Год назад +8

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @Shalom19
      @Shalom19 Год назад +1

      @@rahelashenafi91 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 Год назад +3

      እግዚአብሔር ይማር ልብ አይዞሽ ፀልዪ ይምርልሻል

    • @tsegeredabelay3912
      @tsegeredabelay3912 Год назад +4

      አይዞሽ የኔ እህት፣ የልጅ ህመም በጣም ከባድ ነዉ። እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስልሽ።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Год назад +7

    እግዚአብሔር አዳኝ ነው ክብር እና ምስጋና ለሰሙ አጠራር ይሆንልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም አርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️

  • @zerituyimam
    @zerituyimam Год назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደኔ ተስፍ ለቆረጠ ደካማ ሰው የሚያበረታታ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው

  • @gig9732
    @gig9732 Год назад +5

    ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል❤❤❤
    እሸቱ የእውነት ድንቅ መምህር ነኽ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋውን ብዝዝዝዝት ያድግልኽ
    አምላከ ቅዱስ እዮብ በበሽታም በችግርም ጊዜ ትዕግስትንና ጽናትን ያድለን❤❤❤😢

  • @tesfamichaelgirma5311
    @tesfamichaelgirma5311 Год назад +35

    አልቅሼ ጀምሬ አልክሼ ቸረስኩት እግዚብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @Mariamzemedebrhantube21212
    @Mariamzemedebrhantube21212 Год назад +8

    እሸ ቃለህይወት ያሰማልን እባክህ በዚሁ ቀጥል ወንጌል መግበን እንዲህ በተግባር የእግዚአብሔር አባትነት በተግባር በምሳሌ ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tutu2127M
    @tutu2127M Год назад +5

    አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲
    እግዚአብሔር ምንም የሚሳነው ነገር የለም በእውነት አፅናኝ መልእክት እሼ ቃለ ህይወት ያሠማለን🤲🤲🤲

  • @sabamoyret
    @sabamoyret Год назад +39

    ጌታ እድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን።

  • @AbrehamHailey
    @AbrehamHailey Год назад +13

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም እውነት ነው ።
    ዋናው ከልብ ማመን ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @Enat363
    @Enat363 Год назад +9

    እጹብ ድንቅ ነው በእውነት አገላለጥም ስንት ስብከቶችን አዳምጫለሁ የአንተ አገላለፅሕ የተለየ ነው ፀጋውን እድሜውን ያድልሕ🌺🌺🌺🌷🌷🌷💐💐💐

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 Год назад +6

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ አሜን(3)

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Год назад +76

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለሂወት ያሰማልን እሸቱ የሚገርም ትምህርት የሚገርም አገላለጥ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹💚💛❤️

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    በእውነት ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያክብርህ ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ወዳጄ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በመንገድህ ሁሉ ይቅደሙልህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን ስለእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያድልልን ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ 🤲🤲🕯

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድም እሼ
    የእዉነት ልብን ሰርስሮ ይገባል እንድንኖረው ቃልን እንድንተገብረው የልቦናችንን አይነ ብርሃን ያብራልን አሜን🙏🙏🙏
    ደሞ ይህ ትልቅ ሞትቤሽን ነው እውነተኛና ትክክለኛ❤በየሳምንቱ እንጠብቃለን ከነባልደረባዎች እረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ቸሩ ምድህን ዓለም ያድልልኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ።

  • @abeninat
    @abeninat Год назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ይህን ትምህር በሚያስፈልገኝ ቀን በትክክለኛው ሰዓት ነው የሠማሁት ስላነቃኸኝ አመሰግናለሁ

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 Год назад +15

    ሼቱ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ መንገድ ደግሞ የህዝብ አገልጋይ ብትሆን ሰውንም እግዚአብሔርንም እንደምታስደስት የታወቀ ነው ፣ እንበብህ እያመሳከርህ ስለምታስረዳ ሰዎች ሊከታተሉህ ይችላሉ ፣ እግዚአብሔር ይክብርበት ❤

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +16

    ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድማችን ድቅ ትምርት ነዉ እግዚአብሔር ለሁላችን የታወረዉን ልቦናችንን ይመልስልን የሰማነዉን የምንፈፅም ያርገን📖🕯😢😢

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 Год назад +4

    እጅግ አጽናኝ መንፈሳዊ ምክር ነው::
    እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
    በፍጹም ልባችን በእግዚአብሐር ማመንን እና መተማመንን ይስጠን::

  • @SamrawitGirma-wm5kf
    @SamrawitGirma-wm5kf Год назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እሼ የተዋህዶ ፍሬ እድሜ ና ጤና ይስጥህ 🌹🌹🌹ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Год назад +13

    ድንቅ ትምህርት ድንቅ መፅናኛ እሼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
    ቃለህይወትን ያሰማልን🤲

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በአንተላይ አድሮ አስተማርን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድሜ እሽ በሁላችንልብ ፍቅሩን መፈራቱን ምህርቱ ያሳድርብን አሜን፫✝️🙏

  • @HelenHelen-ni1iy
    @HelenHelen-ni1iy Год назад +3

    እውነት ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @nebnat5582
    @nebnat5582 Год назад +8

    ግሩም ድንቅ ትምህርት ወደራሴ እንድፈትሽ አርገህኛል እሼ የስራዊት አምላክ ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @asrse539
    @asrse539 Год назад +4

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለንስሀ ያብቃን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አስተዋይ ልቦና ጥበቡን ያድለን አሜን ፫ 🙌

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Год назад +4

    እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም በቤቱ ያፅናህ ለእኛም የሰማነውን በልቦችን ያሳድርብን እሼ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ps8jn7pc4w
    @user-ps8jn7pc4w Год назад +3

    እሸቱ አሁን ላይ በስራ ማጣትና በማምነው ሰው ተራ ሆኜ በመገኝት ትልቅ ሀዘን ላይ ነኝ ይሄንን ትምህርት ግን ስሰማ ብዙ ያጠፍውት ነገር አለ እሱን እንዳስተከክል እግዚአብሔር ይርዳኝ🙏🙏🙏ብርታት ነው የሆነኝ በማንም ላይ ቂም ትቻለው እግዚአብሔር ብቻ ይርዳኝ

  • @meargmehari
    @meargmehari Год назад +12

    ስለቱ ቁዱስ ቃል ሉኡል እግዚኣቢሄር ኣምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ እግዚኣቢሄር ኣምላክ ይባርክልን ወንድማችን እሸቱ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Год назад +7

    በስመአብ ምናይነት አንደበት ነው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቴ ያፅናህ በርታልን የዘመናችን ምርጥ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንቁ ወንድማችን 😢እኔ ነኝ ምፅአጉ 😢😢😢ወዬውልን ለኔ እግዚአብሔር ይቅር እንዲለኝ ወለተ ኪሮስን በፀሎት አስቡኝ

  • @tizitatesfaye1913
    @tizitatesfaye1913 Год назад +8

    ወይ እሼ ፈጣሪ በብዙ ባርኮሀል አንተን የባረከ ፈጣሪ እኔንም እንዲባርከኝ ፀሎቴ ነው አጥንት የሚያለመልም ልብን የሚያሳርፍ ቃለ-ህይወት ያሰማክ

  • @user-vf8ox2lm9c
    @user-vf8ox2lm9c Год назад +4

    ሁሌ እንዳስደመመከን ነው እሽዬ ልዩ ሰው በጣም የሚገርም አገላለፅ ነበር እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ቀሪ ዘመንክን ባርኮ ያኑርህ ። ያከበርካቸው ቅዱሳን ያክብሩህ 🙏🙏🙏

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Год назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እሼ።
    የስንት ሰው ህይወት ተስፋ እንደሰጠህ እግዚአብሔር ነው የሚያቀው። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።
    ሰው የሚድንበትን መንገድ ይዘጋል😢 ድንቅ ነገር ነው ወንድሜ።

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +19

    መዝሙር
    ፅጌ ማርያም እባላለሁ
    እሽቱ በናትህ በወይዘሮ ፍታይ
    ይህንን መዝሙር በዶኪ ትዮብ አዘምርልኝእባኪህን
    አይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና ይገባዋል ክብርና ምስጋና የሚለውን መዝሙር
    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤!!!

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t Год назад +6

    እግዚአብሔር. ይማር የታመሙትን የተጨነቁትን ፣ ያዘኑት. በምህረት. እጆቹ. በምህረት. አይኖቹ. ፈፅሞ. መጎብኝትን ይጎብኝልን በእውነት

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 Год назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምዬ!!
    መፅናናትን ሰጥተኸናልና እግዚአብሔር አፅናኝ መልዐኩን በህይወትህ ለሚገጥምህ ፈተና ሁሉ ይላክልህ 🙏🙏🙏
    በጣም አመሠግናለሁ ❤

  • @user-tq2ny2np8c
    @user-tq2ny2np8c Год назад +1

    የእውነት እሸቱየ ትለያህ ከበሽታ ላይ ሁኘ ነው ያዳመጥኩት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ ሁሉም ይቻለዋል ድንቅ አገላለፅ ነው ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 Год назад +34

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥህ መንፈሳዊ ህይዎትህን ሁሉ ይባርክልህ 🙏

  • @user-lh7sc5zv1e
    @user-lh7sc5zv1e Год назад +10

    ውይይይይ እንዴት መንፈስን ያድሳል በእግዚአብሔር ሳላስበው ነው ያለቀብኝ ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤❤❤❤

  • @muluken07
    @muluken07 Год назад +19

    ለታመማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ማዳኑን ያድርግላችሁ ፤ አሜን!

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 Год назад +2

    እግዚብሔር የባረከው አደበት ጣም አለው እግዚብሔር ያለበት ድምፅ ልብን ደሥ ያሠኛል ቃሉም ተሥፋ ይሠጣል አሁን ያየሁት የሠማሁት እግዚብሔር የባረው አደበት ነው ወድሜ እግዚብሔር ተዝህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወት ያሠማልን ለኔም ለበደለኛይ የማርታን እባ የነንዋን ፀሎት ይሥጠኝ

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Год назад +3

    ቃለሕይወት የአሠማልን ! እሼ ልጅህን ቤተሠብሕን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሌሄ ❤

  • @messitelahun2569
    @messitelahun2569 Год назад +5

    ከማል ጠብቀው ሰው እንዲህ አይነት የትምህርት አልጠብቅም ነበር በጣም ልብህ የሚያበረታ ትምህርቶች ነው እንደዚህ አፃናናን በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 Год назад +5

    እግዚአብር ጨርሶ ይመርህ እሼ እህታችንን እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ የታመመውን ወንድማችንን ምህረትን ይስልን አሜን ፫

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 Год назад +14

    በብዙ ችግር ህመምና ጭንቀት ውስጥ ላለሁት ለኔ የተስፋውን ቃል ስለገለጥክ እግዚአብሔር ይስጥልን። እግዚአብሔር ከነገሮች በላይ ነው።

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +3

    ❤ቃልይወትን ያሰማል ወንድማችን በእውነት ለሁላችንም ሚስጥሩን ጥበቡን ይግለፅልን😢 እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @amaretsegaye8680
    @amaretsegaye8680 Год назад +6

    ግሩም የሆነ የምሕረት ቃል ነው ያካፈልከን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።🙏

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq Год назад +294

    እኔ ደግሞ 12 አመት የኖርኩት ትዳሬ እንዲፈርስ መነሻ የሆነኝ ልጅ መውለድ አትችይም መባሌ ነው።

    • @atklitemelkamu4735
      @atklitemelkamu4735 Год назад +185

      እግዚአብሔር ማህፀንሽን ይክፈትልሽ እሩፋኤል ማህፀንሽን ይፍታው ጠላትሽ ይፈር

    • @maergmlessis1299
      @maergmlessis1299 Год назад +113

      ድሮ እኛ ሰፈር ልክ እንደ ኣንቺ ነበረች ከዛ ፀበል ተጠመቀች ከዛ ወለደች ማህፀንሽ ይክፈትልሽ 🤲🙏

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل Год назад +45

      አይዞሺ ፈጣሪ ይሰጥሻል አሱ አይደል የፈጠረሺ

    • @birhanugerma3307
      @birhanugerma3307 Год назад +30

      እግዚአብሔር አያልቅበትም አይዞሽ ይሰጥሻል ፀልይ

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 Год назад +48

      የኔ ውድ የዘንድሮ ትዳር ልጅ ብቻ ሁኖ እንጅ ፍቅር ኖሮን አብረን ብንኖር ልክ እንዳባቶቻችን የተባረከ የተመረጠ ልጅ ይሰጠን ነበር በርች ጸሎት አድርጌ መልካም ዛፍ ሁነሽ መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃሽ እንደ ቅድስት ኤልሳቢጥ ቅድስት ሃና ህይወትሽ ይቀይርልሽ❤❤❤

  • @enqubel0721
    @enqubel0721 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን! ፈጣሪ በአንድም በሌላ ያስተምራል... ደስስ ብሎኝ ለእኔ ህይወት ሊያስተምረኝ በፈለገው መንገድ ስማር ደጋግሜ ስሰማው ዋልኩ 🙏 እሼ😊

  • @tinazegebral4142
    @tinazegebral4142 Год назад +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሼ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለ እኔ ድንጋይነት ስለኔ ልበ ድፍንነት ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ😢😢

  • @dawitassefa6608
    @dawitassefa6608 Год назад +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይ እሸቱ ጉደኛ ነህ እንዲህ ልብን የሚነካና ለንስሀ እንድንዘጋጅ የሚያነሳሳ ጣፋጭ አስተምህሮህን የት አቆይተሁው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ አመሰግናለሁ ።

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በአንተ በኩል እመከረን እንደሆነ አምናለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ለንሰሐ ሞት ያብቃን 😭😭😭

  • @Zyxwvu02
    @Zyxwvu02 Год назад +4

    የእግዚአብሔርን ቃል ሰምቶ , እሱ የለም የሚል ማን ነው ?!!! የሁላችን ታሪክ እንደምን እንዲህ ከብዙ ዘመን በፊት ተጻፈ??!!!! በእውነት ማመናችንን እሱ ይርዳው !!! ቃለሕይወት ያሰማልን!!! ❤

  • @yiftuabebe7624
    @yiftuabebe7624 Год назад +18

    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ወንድሜ ልዩ አገልግሎት አንተ ለብዙ በጐ ነገር ተመርጠሀል የጠላታችንን ፈተና ቅዱሳን መላዕክት ይከላከሉልህ እመቤታችን በብርሃን ልብሷ ትከልልህ ዘንድ ፀሎቴ ነው፡፡

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 Год назад

      አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪኮች የሚቀርብበት የዩቱብ ቻናል ነው ጎራ ይበሉ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Год назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል እሱ እኮ እንደእኛ አይደለም እኛ ቶሎ ተስፍ እንቆርጣለን እሱ ስለኛ ከእኛ በላይ ያውቃል አምላኬ የእኔ አባት ኦርቶዶክስ እምነቴ የዘላለም ሂወቴ 😢

  • @bemnetgezaw4537
    @bemnetgezaw4537 Год назад +4

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና የዮሐንስ ወንጌል 3:16

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Год назад +2

    በእውነት እሼ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይክ. ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን❤❤❤❤

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 Год назад +3

    ዉይ እሸቱ ቃል ስለለለኝ ምንም አልልህ 😢እመብርሃን ትባርክህ👏🙏🙌💕

  • @BelayDender-jc1cu
    @BelayDender-jc1cu Год назад +3

    ውንድማችን ቃለህይው ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል በቤቱ ያፀናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።

  • @betelihmteowdros5393
    @betelihmteowdros5393 Год назад +3

    ስራውን አዝኖ የሚሰጠን ሰው ማነው ያንን ሰው ያዘዘልን (ዋቢ) የሰጠን እግዚአብሔር 🙏🏾

  • @zed8332
    @zed8332 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያሰማልን ያቃሉ ባለበት ልኡሉ እግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ይመሰገን🙏🙏💒💒🙏🙏🙏❤❤❤

  • @elutibebu983
    @elutibebu983 Год назад +13

    እግዚአብሄር ይባርክክ ተባረክ ቤተሰብህን ይጠብቅልክ ልጅህን ያሳድግልክ

  • @radeatabera521
    @radeatabera521 Год назад +4

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪያችን በምህረት ይጎብኘን🙏🙏🙏

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x Год назад +20

    ሰላም ለሰው ልጆች ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንደምን አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደህና ነኝ ❤🤲 እሸቱ እንኳን በደህና መጣህ 🙏 ዛሬ ደግሞ ምን ቁም-ነገር ይዘህልን መጣህ እስኪ ላድምጥ 🙏

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад +1

    የሚደንቅ ነው !!! ቃለ ህይወት ያሰማልን አሼ መጨረሻህን ያሳምርልን ያንተ ልብ የበራ ነው በእውነት ❤

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x Год назад +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅጉን በ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን 🤲🤲🤲

  • @hig5928
    @hig5928 Год назад +2

    የሚገርም ትምህርት ነዉ ፣ እኔ በዚህ ተስፋመቁጥ ዉስጥ ነበርሁ ግን ደግሞ የሚያፅናናኝ እግዚአሀር እና ልጅ አሉኝ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @user-fq8qf9fq6w
    @user-fq8qf9fq6w Год назад +4

    እጅግ በጣም ልዪ ፕሮግራም ነው! እውነት
    መቼም ከልብ የማይወጣ ጣፋጭ ትምህርት ነው❤❤❤
    ተስፋ ለቆረጠ ማበርቻ ማጠንከሪያ ነው ሼር እናድርግ

  • @habesha2171
    @habesha2171 Год назад +1

    አዎ እግዚአብሔር ይችላል እኔ አይናገርም የተባለው ልጄ ላይ ታምሩን ሲገልጥበት አይቻለሁ ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🏾

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s Год назад +4

    የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን።
    እሹ ይስጣችሁኃል አንኳኩ ይከፈትላችኋል።
    ቃሉ የታመነ ነው።
    ትልቅ ምስክርነት ነው መጨረሻህን ያሳምርልህ🙏🙏🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እሼ ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ደስስ የሚል ትምህርት ነው ያካፈልከን

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Год назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @user-zj5oz2jh2q
    @user-zj5oz2jh2q Год назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን.ለእኔ ነው መልዕክቱ የተላከልኝ.እግዚአብሔር ሆይ ብቻ ትግስትህን ላክልኝ እንጂ ከሰማይ በታች ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ እንዳለው አምናለሁ እጠብቅሀለሁ.የእንጀራ ጉዳይ ሁኖ በርቀት የፍቅር ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት . የ6 አመት የፍቅር ህይወት ጉዞዬ ላይ ጣልቃ እንዲገባልኝ በኮልታፋ አንደበቴ እለምነዋለሁ.በተስፋም እጠብቀዋለሁ 👏👏👏

  • @engdagetg7794
    @engdagetg7794 Год назад +14

    አነተ ፡ ለኔ ፡ ህይወትን ፡ አስተምረህኛል ፡ ወንድሜ ፡ ተባረክልኝ። ❤❤❤

    • @molumulo570
      @molumulo570 Год назад +5

      እህቴ ይቅርታ ብሮፋይል ላይ ያደረገሽዉ ለሥም አጠራሩ ክብር ይገባዉ እና የእግዚአብሔር ስለ ድኖ ሳይሆን የዉጭ ሀገር የስቅለትን ፊልም የሠራዉ አንድ ተራ ፊልም ሠሪ ነው

    • @hlinayimareyam4605
      @hlinayimareyam4605 Год назад +3

      ፕሮፋይልሽን ቀይሪ ከይቅርታ ጋር

    • @molumulo570
      @molumulo570 Год назад +1

      @@ikqmdfyslcbe በማያገባህ አትግባ ወይም አትግቢ😏😏😏😏

    • @mekdesmelkamu8681
      @mekdesmelkamu8681 Год назад

      ልብሸ ፡ አምኖ ፡ ያደረግሽው ፡ ለኛ ፡ ሲል ፡ የተሰቀለዉን ፡ እየሱሰ ፡ ክርስቶስ ን ፡ ነው ፡

    • @engdagetg7794
      @engdagetg7794 Год назад +1

      ሰላም ፡ ለእናንተ ፡ ይሁን ፡ ወገኖቼ ፡ አስተያየት ፡ ስለሰጣችሁኝ ፡ አመሰግናለሁ። የማመልከውን ፡ አምላክ ፡ አውቀዋለሁ። አትድከሙ። ፕሮፋይል ፡ ቀይሪ ፡ ላላችሁኝ ፡ ተቀብያለሁ ፡ ግን ፡ እሸቱ ፡ በበሽታ ፡ ለምትሰቃዩ ፡ መፍትሔ ፡ ሲል ፡ እኔ ፡ የተቸገርኩበት ፡ ነገር ፡ ስለነበረ ፡ መፍትሔ ፡ ሆንከኝ ፡ አልኩ። አንዳንዶች ፡ ተንጫጫችሁ ፡ እስቲ ፡ ገለል ፡ በሉ።

  • @yituname1694
    @yituname1694 Год назад +1

    እሼ ቃለ ህዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቆንጆ ትምህርት ነው

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Год назад +4

    እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ እሼ ፍፃሜህን በሰዉም በእግዚያብሔርም ያማር የሠመረ ይሁን የእዉነት ከልብ ከልብ በጣም ነዉ የምወድህ 🙏❤🌿🌿🌾🌾💐💐

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ በእውነት እንደዋዛ ጀምር አድርገው ምኔ እንዳለቀብኝ ተመስጭነው የሰማሁት እውነት ነው እግዚአብሔር ይምራል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-kdstizetewahdo
    @user-kdstizetewahdo Год назад +3

    ኣሜን በኡነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እሼ ፀጋውን ያብዛልክ ❤

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p Год назад

    በእውነት አንተ የተባረክ ወንድማችን አንተ ትለያለህ ምን እንደሚያስደንቀኝ ታውቃለህ በእግዚአብሔር ያለህ ትልቅ እምነት ❤❤❤እኔንጃ አንተ እግዚአብሔር ባርኮሀል ያሳደገችህ ውድ እናትህ ልትመሰገን ይገባታል እንዴት ንጹህ አድርጋ አሳድጋህ ይሆን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamBelew
    @AbrhamBelew Год назад +9

    እግዚአብሔር ሁሌም አብሮን ነው ደግ ቸር አባት አለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rosebloom9097
    @rosebloom9097 Год назад +2

    በቃ እግዚአብሔር እህቴንም እኔንም ሁላችንንም ያድነናል!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!!🙏🙏🙏!!! እሽሽዬ ተባረክ!!!

  • @selamalemu2805
    @selamalemu2805 Год назад +3

    እግዚአብሄር በጊዜው ሁሉን ማድረግ ይችላል። ተባረክ።

  • @MeliSmart-ms4pw
    @MeliSmart-ms4pw Год назад +1

    ተባረክ እሼ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ቃል ይብራልህ!

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነነትብለሀል ❤❤❤ አተ😢ሁሉገብ የሆንህ ልጅ❤❤ እግዚአብሔር ይማርህ. ❤❤ የልብህንም❤❤❤መሻት❤❤ይፈፅምልህ❤❤ ወድሜ❤❤❤አሜን(፫)😢😢

  • @ye9teen1053
    @ye9teen1053 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን እሼ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ባንተ በኩል ሊሰራ ያሰበውን ስለማታውቅ ያሰብከውን ለማጋራት አታመንታ

  • @almneshzewudu
    @almneshzewudu Год назад +1

    በእዉነት ተባረክ ቃለ ሂወት ያሠማልን ባተ አድሮ ያስተማረን አምላክ ይክበር ይመሰገን ❤❤❤