የአዱሃ ሶላት አሰጋገድና ትሩፍቶች እንዲሁም ሰአቱን…ዛሬዉኑ ጀምር صلاة الضحى

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 347

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  4 года назад +107

    ሶላተዱሃን ነገ ጀመሩ እባካችሁ ውስጣችሁ ሰላም ይሆናል ነገ አረፋ ነዉ የዘጠነኛዉ ቀን ነዉ በፆም በዱዓም በርቱ ከዱዓዎች ሁሉ በላጭ ዱዓ የአረፋ ቀን ነዉ በዱአችሁ አትርሱኝ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 года назад +6

      *ዶ/ር አንተም አስብን በዳዕዎህ የማንኛችን ተቀባይ እንደሚሆን አናውቅምና ያረብ😭🙏*

    • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
      @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 года назад +2

      #መልካም እንሻ አላህ

    • @toybamohammed578
      @toybamohammed578 4 года назад +1

      ወአለይኩ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

    • @toybamohammed578
      @toybamohammed578 4 года назад +2

      ጀዛከላህ ኸይር

    • @waloywa7506
      @waloywa7506 4 года назад +1

      Wa wr wb ክላህ ኸይር allh yitabkihi basamanaw tatakme yadergn la bethi adse ngie batme arfi temhiret naw emstn allh yichamerlhi

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ

    _ወሏሂ ከአሏህ ርቆ ደስታ የለም‼️_

    • @fafi753
      @fafi753 4 года назад

      ሳህ ወላ ሁላችንንም ያቃርበን

  • @RjrJri-le6ux
    @RjrJri-le6ux 2 месяца назад

    ❤🎉❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤❤🎉ጀዛክ አላሁከይረንጀዛ

  • @RahmetAwel
    @RahmetAwel 2 месяца назад

    ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ሀይረን

  • @የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ

    🥀 ሶላት 🥀
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅
    ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው
    ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸
    ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ
    መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር
    አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣
    ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣
    ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣
    ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣
    አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣
    መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ
    የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ።
    🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐
    በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣
    ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣
    ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣
    አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣
    የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣
    ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣
    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
    የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣
    እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣
    አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣
    ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣
    እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣
    እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣
    እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣
    የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣
    ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣
    እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣
    ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣
    በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣
    ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣
    በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣
    የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣
    የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣
    የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣
    የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ።
    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
    በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣
    ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣
    የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ
    የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣
    ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣
    የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው።
    ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
    ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣
    እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣
    ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣
    ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣
    🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
    ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣
    አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣
    አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣
    እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣
    አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ
    ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ።
    ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
    ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣
    አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣
    ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣
    ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም።
    ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛
    ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪
    ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ
    ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛ruclips.net/video/ITjXziL4Etg/видео.html.

    • @kadija1189
      @kadija1189 4 года назад

      አህለን ዶክተር

    • @Erahmet-qd8ro
      @Erahmet-qd8ro 10 месяцев назад

      ሳህህህህህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 4 года назад +1

    ወአሊኩምሰላም፣ወራህመተላህ

  • @Saada98-zy5en
    @Saada98-zy5en 7 месяцев назад

    جزاكوم الله خيرن

  • @seidseid4445
    @seidseid4445 3 года назад +1

    ስለላሁአለይሂይወሰለም

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ 2 года назад +1

    ጀዛኩምካላህኸይር ወድማችንአለርልህእኛንምበሰማነውየምንጠቀምያርገን

  • @ያረብበተውሂድላይአፅናኝ

    ወአሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @ኢስላምነውሄወቴየአላህቅዋ

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛኩ አላህ ኸይር ጀዛ አላህ በኸይሩ ያስታውስህ 👍👍👍👍👍

  • @knegyaladsewyamaltenefs2892
    @knegyaladsewyamaltenefs2892 3 года назад

    ጀዛኸላኸር ያኹዬ

  • @HeyahH-rm1cu
    @HeyahH-rm1cu 7 месяцев назад

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ ከይር

  • @ዜድነኝየልጓማልጂ
    @ዜድነኝየልጓማልጂ 3 года назад

    ጀዛክላህኸይርን

  • @ነnnn
    @ነnnn 8 месяцев назад

    ወአለይኩም ሠላም 🎉🎉🎉🎉

  • @Biyfhxgftuf
    @Biyfhxgftuf Год назад

    ጀዛከ ላህኸይር

  • @ሳሊሀትየወግድዋYOUtube
    @ሳሊሀትየወግድዋYOUtube 4 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ሀቂቃ ሱላቱል አዱሀ ብንሰግድ ሁሌም ደስተኛ ነው እምንሆነው ሱበሀን አላህ

  • @temri4431
    @temri4431 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ውድማችን

  • @JjHh-j4m
    @JjHh-j4m 10 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም አላህ ይወፍቀን ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 года назад

    ዊሊኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    ጀዛከላህኸይር
    ያርቢ
    አላሁሱብሀነሁወተአላከሚወዳቸዉባሮቹአላህያርገን

  • @heweaesss9151
    @heweaesss9151 4 года назад

    ጀዛአላህኸይረወድም

  • @hanaanj9470
    @hanaanj9470 3 года назад

    ጃዛከላህ ኸይር

  • @መልበል
    @መልበል 2 года назад

    ማሻአላህ🌺🌹🌺🌺🌹🌺

  • @زمزامزمزام-ل8د
    @زمزامزمزام-ل8د 4 года назад

    ጃዛክአላህ ከይር

  • @Nejat-wu9gj
    @Nejat-wu9gj 5 месяцев назад

    jazakalua

  • @LeenZaher-xf6pv
    @LeenZaher-xf6pv Год назад

    ኧሰላሟሌኩም.ወራህመቱላሂ.ወበረካቱ.ጀዛከላ.ጀዛከላ.ጀዛከላ

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад

    ሶሉላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @አላህነውወኪሌአላህነ-ዘ1ጸ

    ጀዛከሏህ

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад

    ጀዛከላ ኽይር

  • @hnanyssin3437
    @hnanyssin3437 4 года назад

    ጀዘከለሁ ኸይር

  • @አብዲየነኝየባቦው-ተ7ፈ

    ጀዛ ኸሏህ ይረን

  • @atikahubi9292
    @atikahubi9292 4 года назад +2

    ሶላተ ዱሃ ምርጥ ኢባዳ ነዉ እንበርታ ጀዛከሏህ ዶክተሬ

  • @hjehdhd6916
    @hjehdhd6916 2 года назад

    ጀዛከሏህ ኡሥታሥ

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u 4 месяца назад

    በጣም ስፈልገዉ ነበር ያዱሃ አሰጋገድ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +13

    *አህለን ዶ/ርዬ ዎሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ጅዛካላህ ኸይር s a w አላህ ከደጋግ ባሮች ያድርገን ያረብ በእዝናቱ🙏*

    • @wollomedia8719
      @wollomedia8719 4 года назад +2

      ሶፊ የዘዋጅሰይድ የቴሌግራም ሊንክ ካለሽ አስቀምጭልን

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 года назад +1

      @@wollomedia8719 chat.whatsapp.com/ByBoitOXfVhA7avdxb5VOn
      በዚህ ጆን ብይና ታግኛዎለሽ ሁቢ

    • @wollomedia8719
      @wollomedia8719 4 года назад

      ጀዛኪላህ ኸይር

  • @ሁስናነኝጉራጌዋ
    @ሁስናነኝጉራጌዋ 4 года назад +1

    ወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አንለን ወስህለ የረቢ ሰምተው ከሚቃሙ የርገን ዶክተር ጀዛክላህ ኸይር

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 2 года назад

    ማሻ አላህ ጀዛ ከሏህ ጀይር

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 3 года назад

    ጅዛኳምአላህከሬ

  • @makamakya5851
    @makamakya5851 4 года назад +1

    አላህያግረልን ያረብ ዘጀከለ ኸይር

  • @jemilakendalem5502
    @jemilakendalem5502 4 года назад

    ዋአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አሏህ ያግራልን ጀዛክ አላህ ኽይረን

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ አህሊን ሰለላሁ አላሂይ ወሰለም ጃዛክ አላሁ ኸይረን እንሻ አላህ(*

  • @seadaseada9710
    @seadaseada9710 4 года назад

    ጀዛከላህይረኡሥታዜ

  • @999seed-r3y
    @999seed-r3y Год назад

    ማሻአላህየኡሰታዝበጣምእምፈልገው

  • @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ
    @Zነኝየፉርቃኖችወዳጅ 4 года назад +2

    وعليكم اسلام وراحمته الله وبركاته
    🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
    اللهم صل على محمد وعلى ال
    محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد

  • @halwialshami8319
    @halwialshami8319 4 года назад

    mashallh wanidime allh yicamirih jaza kelahu kayir inshallh

  • @alsgfdf7601
    @alsgfdf7601 Год назад

    ጄዘክ አለህ ከይረንንንንንንንን

  • @oni6917
    @oni6917 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ صل لحو وصلم ال حبيبنا محمد አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @najatsflores2184
    @najatsflores2184 4 года назад

    ማሻ አላህ ወንዶማችን ሚጣፍጥ ሚጣፍጥ ነገር ነዉ ምታቀርበዉ አላህ ይወፍቀን

  • @footballmachie9173
    @footballmachie9173 3 года назад

    ወአለይኩሚአሰለሚወረመቱለህወበረከቱ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جذاك الله خيرا

  • @TemreAssen
    @TemreAssen 10 месяцев назад

    ጀዛኪላሁ ኸይረን

  • @susumama2873
    @susumama2873 4 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 года назад +3

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ዶክተር ዱአችንን አላህ መቅቡል ያርግልን ያርብ

  • @باربساعدني
    @باربساعدني 4 года назад

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢሻአሏህ ጀዛኩመሏህ ኸይር

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 4 года назад +1

    ጀዛኩምላሂ ኸይር

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ኺር እናመስግናለን

  • @hnegnyehafizochiaedinaqi6625
    @hnegnyehafizochiaedinaqi6625 4 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @meki4109
    @meki4109 4 года назад +2

    ኢንሻአላህ ደረሤ አህለንንንዋአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ

    ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንዶክተር ዘይኔ ሰላትዶሃ መስገድ ሰግዳችሁ ጠአሙን እወቁት አላህይወፍቀን

  • @meryammuhye
    @meryammuhye Год назад

    ጀዛከላ ኸይር ያአኺ🥰

  • @godgod7932
    @godgod7932 4 года назад

    Masha allh allh ychamrlh maslochehn yabzaln

  • @meryambintekebir9855
    @meryambintekebir9855 4 года назад

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @nokiathanks7193
    @nokiathanks7193 4 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንሻ አላህ አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @qweryyyrreq1722
    @qweryyyrreq1722 4 года назад

    ዋአሊኩም እሰላም ኢሻአላህ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ያርብ

  • @اللهمقربنياليك
    @اللهمقربنياليك 4 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ጀዛክ አላሁ ኸይረን

  • @tamprahali8837
    @tamprahali8837 4 года назад

    ማሺአላህ ጀዛክ አላህ ጠቃሚ መረጃ ሡበሀነላ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን ዶ/ር ዜይኔ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ጀዛክአላህ ኸይር

  • @fatumam6528
    @fatumam6528 4 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ እኛን በኸይር እዳስታወስከን አተንም አላህበኽይር ያስታውስህ አላህይቀበለን ኢሻአላህ አገራችንንም አላህ ሰላሙን ያውርድላት።

  • @rehanalera8389
    @rehanalera8389 7 месяцев назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበርከቱ ጂዘክ አለሀ

  • @omrahimfohfff9312
    @omrahimfohfff9312 3 года назад

    ዋአሊኮምስላም

  • @mdvip3744
    @mdvip3744 4 года назад

    Jezakallhe..kaurnr..wedrmahne

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ሺኩረን

  • @umueisa5246
    @umueisa5246 4 года назад

    በጣም ነው የማከብርህ አላህ ዙርያህን የተባረከ ያድርግልህ

  • @ስልጤዋነኝስልጤዋ
    @ስልጤዋነኝስልጤዋ 4 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ጀዚክ አላሁ ኸይረን

  • @sirajahmed7826
    @sirajahmed7826 4 года назад

    Masha Allah Doctor Zeyne aasis negn lexhanalu shikuren lesetehen islamawi timrt Jezakellah heyren

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 года назад

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @شمسيةمحمد-ز8د
    @شمسيةمحمد-ز8د 4 года назад

    ሹኩረን

  • @jeddahzyallahbarea974
    @jeddahzyallahbarea974 4 года назад +1

    ወአ ወረ ወበ አህለን ወድ እህት ወንድሞቸ ድዋ አድረጉ በድዋ አንረሣሣ በኢባዳችን እንበርታ አብሽሩልኝ

  • @NoorNoor-l5m2v
    @NoorNoor-l5m2v Год назад

    ዶክቶር ዘይኔ ጄዘከለህ ከይረን

  • @اممحمدالحمدالله-ق6ك

    ወአለይኩም ሰላም ጀዛክላህ ኸይር

  • @meryemseyid8221
    @meryemseyid8221 4 года назад

    ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @zekyamohammed5474
    @zekyamohammed5474 4 года назад +7

    ወደ የኢሰላም ልጆች አላህ ዱአሸን ይቀበልሸ በሉኝ በዱአችሁም አሰታወሱኝ ያርብ

  • @ዘይነብሁሴንለኢላሀኢለላህ

    ሱበሀን አላህ ያረብ አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @AseelMuhammadsAseel
    @AseelMuhammadsAseel Год назад

    masha allaj

  • @سجادعبد-م4ظ
    @سجادعبد-م4ظ 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خير

  • @የሀኒመርኮኛሀኒየፎቃየየ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ጀዛኩምላህይር ዱኒያ ወል አሄራ ኡስታዝ

  • @foziyaadem1637
    @foziyaadem1637 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا جزاكم الله خيرا

  • @Asd-xq4wu
    @Asd-xq4wu 4 года назад

    ዋአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ጀዛከአላህ ኸይረን
    ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም

  • @hayat-je2dc
    @hayat-je2dc Год назад

    መሻአላህ

  • @saadasaadi7885
    @saadasaadi7885 4 года назад

    ወአለይኩም ሠላም

  • @nebiyatyimernebiyatyimer8608
    @nebiyatyimernebiyatyimer8608 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاءالله تبارك اللة

  • @እሙሷሊሀየደሴልጂ
    @እሙሷሊሀየደሴልጂ 4 года назад

    *ጀዛኩማሏህ ኸይረን ዶ//ዘይኔ*

  • @ላኢለሀኢለላህ
    @ላኢለሀኢለላህ 2 года назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @kideetabajehad9590
    @kideetabajehad9590 3 года назад

    ያአላህ ወፍቀን ያከሪም

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад

    ጀዛከላህ ከይር ሰኘስክራይብ አደረኩ

  • @saramohammed4714
    @saramohammed4714 4 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ጀዛካላህ ኸይር ለምታደርግልን ትምርቶች

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 4 года назад

    ጀዛኩም አላህከይረ

  • @ኡሙነቢል
    @ኡሙነቢል Год назад

    ኢንሻ አፃህ

  • @dontbesadallahiswithus9457
    @dontbesadallahiswithus9457 4 года назад

    Walykum selam werhamtulah weberkathu Jezakum Allah hayern Sellahu alyhi weselam

  • @sameeram6852
    @sameeram6852 4 года назад

    insha allh jzk 👍👍