Ethiopia-የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲደርስላቸው ተማፀኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @kelemsisay7018
    @kelemsisay7018 5 лет назад +87

    እውነት ነው ኢትዩጲያ ውስጥ መኖር ያስጠላል

    • @jamelajamela3809
      @jamelajamela3809 5 лет назад +2

      kelem Sisay አላህ የስረችውነ ይስጠችው

    • @kubrakubra8258
      @kubrakubra8258 5 лет назад

      ያሳዝናል በድህነት አይነት ችግርነው ስደት እምንከራተተው አይወገኔ አድቀን፣ቢደሰት፣ለሁለተኛውቀን፡አድቀን፣ቢደሰት፣ለሁለተኛውቀን፡ሀዘንን፣ኸረእስከመቸ፣እናት ሀገሬ

    • @samtsegay9155
      @samtsegay9155 5 лет назад

      Fuck Ethiopia

    • @user-xi3ck3yx5b
      @user-xi3ck3yx5b 5 лет назад

      አረ አብይ ብገለን ይሻላል

  • @bibabiba5139
    @bibabiba5139 5 лет назад +4

    በሰው ሀገር እንደፈለግን ተናግረን ወተን ገብተን ሀገሬ እንዲህ መሆንሽ ያሳዝናል ምን አለበት ቢኖሩ ለዚች ላጭር እድሜ ምስኪን አባቴ አይዟችሁ

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 5 лет назад +64

    ያሣዝናል በጣምምምምምምም ስንትና ስንት አመት በሰው አገር ለፍተው ተሰቃይተው ተርበው የሰሩትን ቤት እንዲ ባንዴ ሲፈርስ ያሣዝናል ተመልከት የሠማዩ አምላክ

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 5 лет назад +2

      ወደኔም ጎራ በሉ ፎቶዬን ተጫኑትና ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጉኝ ምርጦቼ

    • @mulumeresa7542
      @mulumeresa7542 5 лет назад +2

      እናንተ፡ፀልሁ፡ከዛ፡ሀገር፡ሰላም፡ይሆናል፡

    • @user-sf1gl5bd6r
      @user-sf1gl5bd6r 5 лет назад +1

      በጣም ያሳዝናል

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 5 лет назад

      @@tgarabianfood2937 ጉድ እኮ ነው ባካቹ

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 2 месяца назад +1

    ብቸኛው አማራጭ ቆርጦ መታገል ብቻ ነው ። በክንድህ ተከበር ። ፋንን የአልቃሽነት መንፈስን ትተህ በፍፁም የአርበኝነት ወኔ ጠንክረህ ጀግናውን ፋኖን ተቀላቀል ።

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 5 лет назад +102

    እኔ አፈር ልብላ አባባዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የእርሶ እምባ ይፍረድ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 5 лет назад +9

      ዉይ ሲያሳዝኑ የመጨረሻ አንጀቴን ነው የበሉት ምን እናድርጋቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-pn9xv8ze5z
      @user-pn9xv8ze5z 5 лет назад +4

      እግዚአብሔር ይድረሥላቸው

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937 5 лет назад +1

      ወደኔም ጎራ በሉ ፎቶዬን ተጫኑትና ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጉኝ ምርጦቼ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 5 лет назад +1

      Betam yasazinalu

    • @tsedalemariam7920
      @tsedalemariam7920 5 лет назад +3

      @@tgarabianfood2937 ere bakish hiji wedeza

  • @wellotube8381
    @wellotube8381 5 лет назад +35

    ሙሴ መጣ ብለህ መለከት ስትነፍ፣
    የመጣልህ #አዳኝ ከፈርኦን ከፋ።

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 лет назад +4

      Rabia Endris ትክክል ይሄን ትክክል እኔ ገና ከመጀመሪያው ገብቶኛል በጣም ስናደድ ነበር ከሙሴ እኩል ሲያወዳድሩ ንስሃ መግባት አለባቸው

    • @lendapop4349
      @lendapop4349 5 лет назад +1

      Betam tekekle moge hezebi

    • @ururur6108
      @ururur6108 6 месяцев назад

      አረ በቁም እያለን ነው መንግስትም ህግም የለም ሁሉም ሆይ ብለን መነሳት አለብን አንዴ ድብልቅልቅ ብሎ ከለየለት ሁሌም መከራን እያስተናገዱ መኖር አልቻለም አለም ይፍረድ

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 5 лет назад +38

    ወይ ጉድ ለውጥ መጣ ብለን ተስፋ ስናደርግ ነውጥ ሆኑ አረፈው እኔን ወገኖቼ አይዞዋችሁ 😭😭😭😭😭😭

  • @yrt6787
    @yrt6787 5 лет назад +1

    ዛሬሥ በጣም አመመኝ በሥደት ኢትዮጰያ ነው የሚሞተው በሀገራችንም ተጨካከንን አማኑኤል ሆይ አንተፍርድሥጠን

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 5 лет назад +174

    ይሄ ጋዜጠኛ አንበሳ ነው ወደድኩት

    • @hadiyahadiya1172
      @hadiyahadiya1172 5 лет назад +2

      እውነት በጣም ሊወደድ ይገባል ጀግና ነው ለተቸገሩት ደራሽ ነው እኔም አደነኩት

    • @asdasd4905
      @asdasd4905 5 лет назад +2

      አባታችን አይዞት አላህ የጃቸው ይሰጣቸዋል የናተ እባ አይለቅም አብሽሩ

    • @madenaa3621
      @madenaa3621 5 лет назад

      አር ጉድ ነው በጣሞ ያሰለቅሳል ሠውከሀገሩ የትይሄዳል እኛ በሠደትሰቃይ ሀገር ያሉት ባሰ እኛ ማ ሀገየለንም ወይይይይይይይይይ አላህ ይፈረድንንንንንያረቢያቢቢ

  • @user-kl8hc4vv6r
    @user-kl8hc4vv6r 4 месяца назад +1

    ወገን ይሀን አርመኔ ጨካኝ መንግሥት ከፋኖ ጋር በመሆን ማሥወገድ ብቻ ነው አማራጩ ካልሆነ ግን ሀገራችን አኪሀዷ እየከፋ ነው ጎበዝ እንቃ

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +53

    አንድ ሰው በሰው ሃገር 5 or 6 አመት ሲኖር ዜግነት ይሰጣል እኛ ሃገር ተወለደው ካደጉበት ወልደው ከብደው ጭራሽ ሜዳ ላይ ወይ ኢትዮጲያ በእውነት ያሳዝናል በጣም 100አመት ለማንኖርበት ምድር በወገኑ ላይ ሰው እንዴት ይጨክናል አምላክ ይፍረድባቸው ሌላ ምንም አይባልም ምን አይነት ዘመን ላይ እንዳለን ያሳዝናል ኪዳነምህረት እሷ ታስባችው

    • @ababa2302
      @ababa2302 5 лет назад +1

      ወገኖቼ የፈጠራችሁ አምላከ በሰፊው ይድረስላችው

    • @Myen0912
      @Myen0912 5 лет назад +1

      Sara hana ህጋዊ የልሆነ ካርታ የሌለው መሬት መግዛት ቁማር እንደሚጫወት ሰው ነው።

    • @noraalneyadi9945
      @noraalneyadi9945 5 лет назад

      እልህስረችወይስጭችውጨክን

    • @noraalneyadi9945
      @noraalneyadi9945 5 лет назад

      አይዝወችውአለሀወክል

    • @sarahana7929
      @sarahana7929 5 лет назад

      Nora Alneyadi am sorry i don't understand what you say?

  • @WendemuEsheta-bi1yy
    @WendemuEsheta-bi1yy 6 месяцев назад +3

    ፍትሕየለም የለገጣፎ ለገዳዲ እግዚአብሔር የሥራቸውን ይሥጣቸው

  • @HananHanan-ws7zc
    @HananHanan-ws7zc 5 лет назад +29

    የበለጠውን ይተካላቹ በጣም ታሳዝናላቹ እኔም ነገ እናቴ በዚህ ምክንያት ስታለቅስ ባላይኇት እያልኩ እስጋት ላይ ነኝ ለቅሶዋችሁ ለቅሶዋቺን ነው

    • @SalamSalam-en9hz
      @SalamSalam-en9hz 5 лет назад +1

      አረ ሀገሬ ወዴት እያመሬሽነው አሁንሥ በዛ እኮ

    • @HananHanan-ws7zc
      @HananHanan-ws7zc 5 лет назад

      Salam Salam ያስፈራል በዚ አይነት

    • @kubrakubra8258
      @kubrakubra8258 5 лет назад

      አልቅሳችሁ፣አስለቀሳችሁኝ አይ፣ኢትዮጵያ፣ለፍርድ፡መቅረብ፣አለባቸው

    • @HananHanan-ws7zc
      @HananHanan-ws7zc 5 лет назад

      Kubraየኔማርር Kubraየኔማር በጣም ያስለቅሳሉ
      አይ ፈራጁ የበላይተብዮቹ አይደሉ ይሄን ስራ የሰሩት አንድ ☝️️አላህ ይፍረዳቸው እንጂ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 5 лет назад +44

    እራሱ አብይ አደል እንዴ ይሄን ስራ እሚሰራ ቅቤ ምላሱ አታለለን

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 5 лет назад

      Kezya bota lay tefenaklew menged lay siletebetenut asibehi/sh twikalehi?

  • @user-yv4ho9be6b
    @user-yv4ho9be6b 5 лет назад +59

    አይ ወይኔ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ወይኔ አመመኝ አመመኝ የወገኔ ስቃይ

  • @birukbeyen8730
    @birukbeyen8730 5 лет назад

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት አመታዊ ክብረ በዓል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን በረከታና አማልኝነታ አይለየን እግዚሃብሄር አምላክ ሆይ የድሃውን እንባ አብስ እባክህ ጩሀታችንን ስማ የራሄልን እንባ ያበስክ ለኛም ድረስልን አንተ ብቻ ድረስልን የድንግል ልጅ በቃ በለን እባክህ ምነው ኢትዮጵያ መከራሽ በዛ ያህ ከይሲም አርዮስ የህዝብ እንባ ነው የገደለው ማነው ግን ከትላንቱ ስህተት የሚማረው ????????? እግዚሃብሄር አምላክ ለሁላችንም ማስረዋሉን ይስጠን ተሹ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ክብር ይገባሃል TST app

    • @alalico7282
      @alalico7282 5 лет назад

      Amen Amen Amen 👐 Enbachen Tabeselen 😭😭😭😢😭 Yechenk Amalagua

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x 5 лет назад +48

    አላህ ይድረስልሽ ሀገሬ ስታለቅሱ ሆዴን ባባ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 лет назад

    እግዚአብሔር ለወገኖቻችን በሙሉ ይርዳው ይህ እጅግ የሚል ይህ በደል ግፍ መቆም አለበት በመላው ሀገራችን 💚💛❤️👍🏽
    መናፈሻ ቀርቶ ህዝቡ የሚኖርበት በስላም መሆን አለበት ለኢትዮጵያውያን ፍትሕ ፍርድ
    ካርታ ለሁሉም ስቶ ህጋዊ ማድረግ ይቻላል የዚህ ሁሉ ስው እንባ ለቅሶ መቆም አለበት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ናቸው ወዴት ነው የሚሄድ 💚💛❤️👍🏽
    አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ አስተዳደር ዶ/ር አብይ ምነው ለነዚህ ወገኖቻችን እናንተ ድምፅ ለምን አትሆንም

  • @aduadu4321
    @aduadu4321 5 лет назад +47

    እፍ 😭😭😭😭 ምን አባቴ ልሁን ሰው በገዛ ሀገር እንዲ ስቃይ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 5 лет назад +22

    ምስኪን ወንድ ልጅ ሲያለቅስ

  • @user-yv4ho9be6b
    @user-yv4ho9be6b 5 лет назад +59

    የኔ አባት አረ ምን ልሁን አልቅሸ ሞኩ

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 5 лет назад +2

      አረ ተይኝ አባት ባደባባይ ሲያለቅሱ ማየት 😭😭😭😭😭😭

    • @user-yv4ho9be6b
      @user-yv4ho9be6b 5 лет назад +1

      አረ ሞኩ በለቅሶ እህህህህ

    • @user-yv4ho9be6b
      @user-yv4ho9be6b 5 лет назад +1

      @አለም 9 ናት እኔም አሁንስ

    • @seadaseada1457
      @seadaseada1457 5 лет назад +1

      Sultanah Raw uuuufff enem alchalkum

    • @maftushuu5306
      @maftushuu5306 5 лет назад

      Tabadu nafxanya qomaxa lalibala rahabtanya

  • @selinahabeshawittube1916
    @selinahabeshawittube1916 5 лет назад

    ከጎዳና እናነሳለን ይላሉ ህፃናትን እና አዛውንትን ጎዳና ላይ እየጣሉ በጣም ያማል ! ሰብአዊነት የጎደለው አረመኔያዊ ድርጊት !!! ኸረ ስደት ይግደለኝ !!!😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 лет назад +27

    የሰራዊት አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከናተ ጋር ይውን
    ለማን አቤት እንበል ለውጥ መጣ ተብላል ምንም ለውጥ አልታየኝም የባሰ መጣ እጂ ቀን በቀን ወገኖቻችን ይፈናቀላሉ እረ ኡኡኡኡኡ

  • @sirgutgebru4925
    @sirgutgebru4925 5 лет назад +6

    ወይ ወገኖቼ እኔን አፈር ልብላላችሁ የእናቶች ያባቶች እንባቸው ይፍረድባችሁ

  • @user-fw7nc5hi5o
    @user-fw7nc5hi5o 5 лет назад +11

    እግዛቤሔር እንባችን ተመልከት በእውነት የኢትዬጵያ አምላክ ይፍረድ ማን ከማን እንደሚሻልም ማወቅ አንችልም ፍርድ ለፈጣሪ።

  • @TsegaTube
    @TsegaTube 5 лет назад

    እኔን እውነት ያማል አባት እናት በመጦሪያቸው ሰሀት ጎዳና ያማል እግዚአብሔር ይድረስላቹ

  • @teklubekele8367
    @teklubekele8367 5 лет назад +21

    ዶ/ ር አብይ የወደደህን ሕዝብ ማማረር እግዚአብሔርን ማማረር ነው ይህን እንድታውቀው ያስፈልጋል ውጤቱም የህዝቡ ቁጣ እሳት ሆኖ ወደ እናንተ ይመጣል አትጠራጠር በቅርብ ታገኙታላችው. ።

    • @adugnamelese5612
      @adugnamelese5612 5 лет назад +1

      ያሳዝናል
      ያማል

    • @melatlove2248
      @melatlove2248 5 лет назад

      እኔ የሚገርመኝ ሰው ካገሩ የት ሄድ ነው የምባለው እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ አገር እናልማ እያሉ ማጥፋት ነው የተያየዙት

  • @asterdurchoasterdurcho
    @asterdurchoasterdurcho 5 лет назад +7

    በጣም ያሳዝናል አይዞችዮ እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 лет назад +23

    ራማዋች thank you ትናንት የጠየኩችህን ዛሬ ማቅረባቹህ ፈጥኖ ደራሽ ናቸሁ ወይኔ ወገኖቼ አስነባቹህኝ በየቀበሌው ያሎት ነቀዞች ካልተነቀሎ ሰላም የለም ዛፍ ለመትከል ሰውን መነቅል አይከብድም አረ ዶክተር አብይ የሆነ ነገር በል

  • @mohammedmuktar9982
    @mohammedmuktar9982 5 лет назад

    ሀገሬ ኢትዮጵያ መቼ ነው ግን የወገኖችሽ እንባ የሚያቆመው ዛሬም ይፈሳል 🇪🇹😢
    ምንም ቃል የለኝም ፈጣሪ ይርዳችሁ በጣም አሳዘኑኝ አባት እና እናቶች ሲያለቅሱ እውነት በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢

  • @user-ik5ew9uc7h
    @user-ik5ew9uc7h 5 лет назад +70

    ይሄ ሁሉ ስቃይ በአብይ ዘመን እንጂ ከዚህ በፊት የለም

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 5 лет назад +4

      የከዚህ በፊቱን ጭካኔ እና ዘረፋ ማፈናቀል ተከትለው እኮ ነው እየሰሩ ያሉት። ወያኔ አውሬ ነበር አሁንም የወያኔ ግርፍ የበኩር ልጅ ጥንብ የአውሬውን አላማ እያስፈጸመ ነው

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 5 лет назад

      Realy were have you been? 🤔 esir bet mehon alebet

    • @BETESEB1972
      @BETESEB1972 5 лет назад

      @@leyounatethiopia1836 እውነቴ ነኝ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ኣቢ ከኢሰያስ ስለተጠጋ ነው ጠጡት

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 5 лет назад

      @@BETESEB1972 ፦ አውሬ ያልኩት ዶክተር አብይን እንዳይመስልሽ አውሬው ወያኔ ጉያ ውስጥ የሚልከሰከሰውን ኦነግን ነው ወያኔ እና ኦነግ ቢታጠቡ የማይጠሩ ቆሻሾች የማይሰለጥኑ ገልቱዎች ናቸው ሌቦችም ናቸው እነሱን እየሞትንም እየተፈናቀልንም ከአብይጋ ኢትዮጵያን ሰላምእናደርጋታለን ዛሬ እነሱ በተንኮላቸው ህዝብን ማንገላታት ሃገርን መበተን አብይን እንዲጠላ ማድረግ የቤት ስራቸው ነው ግን አይሳካም ድሉ የኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን ብቻ ነው

    • @danialabraha9621
      @danialabraha9621 5 лет назад +1

      Tikikl new ye tigre amlak gena bizu yasayenal

  • @ggggeghtapharyemsgn2147
    @ggggeghtapharyemsgn2147 5 лет назад

    የቃል ኪዳኗ አመቤት ኪዳነምህረት ትድረስላቹ ያሳዝናል አቤቱ ጌታሆይ ፍጥረቶችህን አስብ እባቸዉን አብስ በያለንበት ሰላምን ስጠን አይዞቹ የፈጠራቹ አምላክ እግዛብሄር አለ ባላቹበት ሆናቹ የመቤቴን ወዳሴማርያምን ፀልዩ ይህፀሎት ከቦብ እና ከመሳርያ የሚበልጥ ጉልበት አለዉ አዛኝቷ ከናተ አትለይ አይዞቹ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 5 лет назад +23

    እጅግ በጣም ያሳዝናል😭
    አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ።

    • @ganatg4561
      @ganatg4561 5 лет назад

      Absot kuc ara bafet yesal nbar byans lalmat botaw sefalg takyar ysatcawal

  • @only7389
    @only7389 5 лет назад

    ምን እንደምል አላቅም የወገኖች ስቃይ ውስጤን አሳመመው ሰው ባጉሩ እንደዚህ ከተሰቃየ አረብ ሀገር እኮ ገነት ይሆነበት ጊዜ ላይ ነን እግዚአብሔር ሆይ የልጅችህን እንባ አብስላቸው

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 5 лет назад +8

    እነዚ አውሬዎች በጣም ያሳዝናል እውነት እግዚአብሔር መፈራት የቀረበት ዘመን ነው ።እግዚአብሔርን ቢፈሩ ሰውን ሚያክል የእግዚአብሔር ፍጡር አይገፉም ነበረ ። እግዚአብሔር ይጎብኛችሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 лет назад +20

    *ለዚች ምድር ጌታ ኢየሱስ ይሁናት በዚህ ኑሮ ውድነት ወዴት ይሒዱ ከኖሩበት ቦታ ግፍ የምሰሩ ሰዎች የድሆች እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ ከጎዳና እናነሳለን እየተባለ ሌሎችን ወደ ጎዳና ማውጣት ምን የሚሉት ነው እውነት ነው በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ መኖር ያስጠላል እኝስ ስደተኞች እንዴት ነው ሀገር አለን ብለን የምንሄደው*

    • @santania9971
      @santania9971 5 лет назад

      Elroi Tube y

    • @user-xf4gf5yt7z
      @user-xf4gf5yt7z 5 лет назад

      የአለበጠምነምየሰዚነዉ. የደሀ እበ ፈሦአይቀረም አለይይሩይምረጥለቹ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 лет назад

      Ewant naw

  • @user-mt3fu6se9l
    @user-mt3fu6se9l 5 лет назад +32

    እፍፍፍፍ አላህ ያንሳህ አብይ አባት እያለህ ወንድ ልጅን ታስለቅሳለህ ፈጣሪ ይድረስላችሁ ወገኖቸ

    • @user-cg5bb1de3v
      @user-cg5bb1de3v 5 лет назад

      ወሎ ገራገሩ ዜድ ነኝ

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 5 лет назад +2

      አብይ አብይ አትበይ ወረኛ እሱ 1000ችግር ባንዴ ይፍታልሸ😏😏

    • @mekias7895
      @mekias7895 5 лет назад +1

      ማሰቢያ አይምሮ የለሽም ልበል አብይ አንድ ሰው ነው ይህን እራሱ ቢሰማ አንድ መፍትሄ ይሰጣቸዋል ይህን የሚያረጉት ጋጠወጥ ጨካኞች ናቸው አብይ አይደለም

    • @hanilove3706
      @hanilove3706 5 лет назад +1

      @@mekias7895 tekekel yena koojo Eneda 100million hezeb 1 sew yasetedader baneda🙄hulume bota zeregenet new ena yetu gare yehune baneda ayechalem eko masetekakel enede Abey meret meri demo Anagegeme😘

    • @mufedmohammed2727
      @mufedmohammed2727 5 лет назад

      kebet neshe

  • @weletemariyam3863
    @weletemariyam3863 5 лет назад +7

    እያንዳችሁ ያፈሰሳችሁት እንባ ይፋርዳቸው ከዚህ በላይ ክፉ ነገር እንደማየት ህመም የለም

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 5 лет назад +7

    አቤቱ አምላክ ሆይ ተመልከተን.
    ፍርድ ያንተነውና ፍርድህን ላክ

  • @tsehaysermolo7774
    @tsehaysermolo7774 5 лет назад

    ወገኖቻችነን ለአፈር ተብሎ ከወለዱበት ቦታ ማፈናቀሉ አረለምንድነው የነዚህ ስዎች እንባ በዚህ የዋህ መንግስት ላይ ምን እንደሚያመጣ ዝም ብለን ማይት ብቻ ነው የእውነት አምላክ ይፍረድባችሁ አፈር ነህና ነገወደአፈር ተገባለህ ወገኔ የምታፈርስ ሁሉ ወዮልህ ዛሬንሳይሆን ነገን አስብ በሰፈሩት ቁና ተመልሶ መሰፈር አይቀርም እና

  • @ደሴ
    @ደሴ 5 лет назад +17

    ወይን ስደት ይሸለነል አገር ዬልም በቀ ለመምጠትም አለስስብም ቸዉ ቸዉ ቸዉ ቸዉ ቸዉ

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y 5 лет назад +2

    ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ነህ ለደሀ ምትራራው 😭😭😭 እባክህ አንተ ብቻ ህዝብህን ታደግ እግዚአብሔር ሆይ 😢😢😢😢 በጣም ነው ልቤ የተሰበረው

  • @birkeshewareged3499
    @birkeshewareged3499 5 лет назад +17

    እኔ እንዴህ አይነት ጉድ አይቸም ሰምቸም አላውቅም ያማል ይገርማል

  • @nhw4787
    @nhw4787 5 лет назад +1

    Thank you Rama Media for showing the reality of current Ethiopia.

  • @tiretatimes5424
    @tiretatimes5424 5 лет назад +16

    በጣም ያሳዝናል ኢቲዮጲያ ወዴት እይሄድሽ ነዉ

  • @user-hy4co9jx3x
    @user-hy4co9jx3x 5 лет назад +2

    እኔ ስቅስቅ ልበልላችሁ ኢትዮጲያ እንዲህ ሆነች ያማል ያማል ሰው በሀገሩ እንዲህ ከሆነ ስደቴን መረጥኩት ኢትዮ ውስጥ ይህ መፈጠሩ በጣም ይዘገንናል የኔ አባት እኔን

  • @tsehaymergiya9467
    @tsehaymergiya9467 5 лет назад +5

    በጣም ያዛዝናል ደሀውን እያባረሩ ለ ሀብታም መዝናናት ምን ይሉታል ፈጣሪ ይፉረድ አሁን በዛ

  • @wenyyemariamlij7315
    @wenyyemariamlij7315 5 лет назад +6

    እኔን አባባ በጣም ያሳዝናል እፉፉፉፉፉ ልብ ይነካል አይ ኢትዮጵያ ደደብ መንግሥት ነው ያለሽ😭😭😭

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n 5 лет назад +31

    ዉይ የአባቶችን እንባ የናቶችን እንባ ማየት እንዴት ያማል እግዚአብሔር ይድረስላቹህ

  • @sameeranasir3123
    @sameeranasir3123 5 лет назад +37

    እውነት የኢትዮጵያዊ ሆኖ ከመኖር የአረብ አገር ውሻ ሁኖ ማኖር ይሻለል።

    • @user-sf1gl5bd6r
      @user-sf1gl5bd6r 5 лет назад

      ያስብላል

    • @santacruse6655
      @santacruse6655 5 лет назад

      Anche Eslam Araj Anget korach selehonsh ye wendemochesh Areb ager wesha honesh menor techeyalesh ethiopia be engedenet tekebelen endasgebanachehu atrsu Aremenewoch EBABOCH!!!!

    • @user-ip6gr5jt9v
      @user-ip6gr5jt9v 5 лет назад

      Ahuns yasibilal

    • @jgjh7458
      @jgjh7458 5 лет назад

      ትክክክልልልል

    • @jgjh7458
      @jgjh7458 5 лет назад

      እፍፍፍፍፍይ

  • @umuesmael1989
    @umuesmael1989 5 лет назад +11

    ግሪን ኤርያ ሰውን አፈናቅሉ ነው እንዴ የሚሰራው መንግስት ይህንን ነገር በፋጣኝ መልስ መስጠት አለበት

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo 15 дней назад

    አባቴ ሁሉም ወደ ፈጣሪ ብቻ ነው አቤት ማለትእርሱ ለኢትዮጲያውያን ይድረሰ

  • @diborab7820
    @diborab7820 5 лет назад +5

    😭😭😭😭 ወኔ አባቴን በ ማረፍያ እድሜአቸው በላያቸው ላይ ቤት ማፍረስ ... እዝብ እንዲ እየተጮከነ ነው እንግዲ አትሰደዱ ስደት ክፍ ነው ብላቹ ምታወሩት !!! ባለሁበት ሀገር ተከብሬ መብትና ግዴታዬን አውቄ ሀገሬ ብሆን ማላገኘውን በሰላም እኖራለሁ !!! "Sorry ,thank you" ብለው 🌎 የ ሰው መብት ይከበር !!!!

  • @fetihafetihs738
    @fetihafetihs738 5 лет назад

    የኔ አባት እኔም አሥለቀሥከኝ አላህ ሆይ እዘንልን ያመጣህብን ቁጣ አሣልን ፈጣሪዬ ሆይ ደካማ ባሮችክ ነን ሙሥሊም ክርሥታኑ ፈጣሪን ይለምን ከሠው ፈጣሪ እዲደርሥልን

  • @a.a9602
    @a.a9602 5 лет назад +11

    አብይ ያልፈቀደው ነገር የለም፡፡

    • @user-zp5nc5mt4p
      @user-zp5nc5mt4p 5 лет назад

      ትክክል። አቢይ እባብ ነው። እንደ መለስ ዜናዊ ፊት ለፊት ባንዲራ ጨርቅ ነው ያለው ይሻላል ከአቢይ ። አቢይ ሞላጫ ነው።

    • @zinashhaile2232
      @zinashhaile2232 5 лет назад

      Gosh yigebachihal 🤗

  • @ayenachewtesfaye5063
    @ayenachewtesfaye5063 5 лет назад +5

    ፓስተር አብይ አንተ የሚሉ መንግሥት
    በቅቤ ምላስህ ሸነገልከን
    አብይ ፓስተር እንጅ መንግሥት መሆን አቅሙ የለህም!!!!!

  • @user-ik5ew9uc7h
    @user-ik5ew9uc7h 5 лет назад +46

    አሁንም አብይ አብይ አትበሉ እሱ በሲስተም ህዝብን በምላስ እየሸነገለ ውስጥ ለውስጥ በሲስተም ስራውን እየሰራ ነው ህዝቡ ገና አልነቃበትም

  • @user-ms4db6ro6r
    @user-ms4db6ro6r 5 лет назад

    እረ በጣም ያማል እመቤቴ መላውን ትፍጠርላችሁ እናት አባት ሲያለቅስ ያማልልልልልል ወይይይ እኔንንን

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 5 лет назад +15

    የስራችሁን ይስጣችሁ የድሀ እንባ ፈሶ አይቀርም

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 5 лет назад

    በጣም የሚወደድ ጋዜጠኛ ነው ጎበዝ በርታ

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 5 лет назад +2

    አቤቱ አምላክ ሆይ ሰላም ካንተ ዘንድ ናትና ሰላምህን ላክልን😖😖😖እኔን አባባዬ አያልቅሱ 😭😭😭

  • @user-ns8hu7rt6h
    @user-ns8hu7rt6h 5 лет назад

    ይገረማል እኛ በሰዉ ሀገረ ተከብረን እየኑርን በሀገራችን ሰደተኛ ይከብዳን

  • @user-re4yh9sw8e
    @user-re4yh9sw8e 5 лет назад +6

    የፈጣሪ ያለህ አይ ጋላ
    ህፃናቶችስ እንዴት ይህን ጉድ እያዩ ኢትዮጲያዊነታቸውን አምነው እንዴት ይቀበላሉ?
    ጋላ ከሚወልደኝ በሬ ባራኝ ይል ነበር አባቴ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ

    • @selamyihun9623
      @selamyihun9623 5 лет назад

      ዜዶ ነኝ{} ኮልፌ ውስጤ ናት እንዲህ እያላችሁ ነው ህዝቡን የምታስጨርሱት::ተሳደቡ እነሱ ደሞ ያፈናቅሉዋቹዋል!!ነገሩ ምን ያረጋል እናንተ ስው ሃገር ቁጭ ብላችሁ ይሄ ደሃ እዳውን ያወራርደዋል:: ወይ አታስጥሉት ነገር

    • @mekdasmekdas8375
      @mekdasmekdas8375 5 лет назад

      ዜዶ ነኝ{} ኮልፌ ውስጤ ናት anchi Gangabet zim malet atechim

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 5 лет назад

    እመቤ ሆይ የአስራት ሀገርሽን አስቢያ. ወገን እንደዚህ ሲያነባ ያማል!!!

  • @dxbuae2702
    @dxbuae2702 5 лет назад +6

    እኔም 2008 አንጄቴን አሳርሮኛል በክረምት አፍርሰው ወንድን ልቅም አድርገው አስረው እረ ስንቱ እንዴው የኢትዩጽያ ነገር ተከድኖ ይብሰል

  • @user-ve3yx6pn8w
    @user-ve3yx6pn8w 5 лет назад +1

    ይግባኝ #ለስላሴ
    #ይግባኝ ለእግዚአብሔር ግልባጩንም ለሱ አንተ ፍረድ ጌታ ሆይ

  • @QueenOfShebaZaethiopica
    @QueenOfShebaZaethiopica 5 лет назад +4

    በሙስና የደነዘዘ አስተዳደር መች የደሃ ዕንባ ይገባዋል?? የደሃ እግዚአብሔር ይፍረድ ይሄን!! መንግስት የቤታቸውን ወጭ ብቻ ሳይሆን የሞራል ውድቀት ካሳቸውን መክፈል አለበት, ይህ ይቅርታ የማይደረግለት የሰባዊ መብት ጥሰት ነው😭😭😭😭😭

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i 5 лет назад

    የሰራውይት ጌታ እባክህ እራራልን የሞሰአምላክ ናልን የራሔል እንባያሰማህ ያየህ ናልን ናልን ዋይይይይ ምንይሻላል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 лет назад +5

    አይ የኛ ሀገር ያልታደለች ሌላው ሀገር መንግስት ሆስፒታል ሰርቶ ለደካሞች ነፃ አገፅግሎት ይሰጣል ለአዛውንቶች ደሞዝ ይሰጣል ለተፋታች ሴት ደሞዎዝ ይሰጣል የኛ ሀገር ቤታቸውን አፍርሰው ጎደና ላይ ያስቀምጣል አላህ ይድረስልን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቼ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አብሬ እያነባሁ ነው በእለተ ቀንዋ ኪዳነምህረት ትድረስላችሁ አይዟችሁ መገፋታችሁን እግዚአብሔር ያያል ዝም አይልም ጊዜው ሲደርስ ፡ወገኖቼ ምን ልሁን አንጀቴ ተላወሰ

  • @user-yn7ym6sk9t
    @user-yn7ym6sk9t 5 лет назад +2

    ውይይይይይይይይይይ በሀገር ላይ ስደት በጣም ይከብዳል ያውም የመንግስት መታወቂያ እያላችሁ ኡፋፋፋፋፋፋ ያማል ወገኖቼ ትክክለኛ ፈራጅ የሆነው እግዚያብሔር ይፍረድላችሁ

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 5 лет назад +1

    እናት አባቶች እግዚአብኤር እቦቹን ያብስላቹ

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 5 лет назад +16

    እንደኔ ኢትዮጵያዊ የሚወድ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር አሁን አሁን የወገኖቼ እንቧ ማየት አቃተኝ አብይ ጥርሱ እንጂ ሆዱ ጩቤ ነው ይህ ድሃ ህዝብ የት ይሂድ ሀገራችን ጥለን እንሰደድ በቃ ይህ ነው አማራጭ ሰው አገር እያለ ተሰደው የበርሃ የባህር እራት ይሁን ብለው ነው አብይ ገደል ይግባ የተሸለ መጣ ስንል የባሰ ሆነ አንተ በሳምንት ሁለት አንሶላ እየቀየርክ ንፁህ መኝታ ተኝተህ ትነሳለህ ድሃው ህዝብ ቆሞ ያድራል

  • @user-bi7kw4kc1i
    @user-bi7kw4kc1i 5 лет назад

    ውይእናቴ፡እኛ፡በሰውአገር፡ሰላም፡አጣን፡እንላለን፡እናት፡አባቶቻችን፡በገዛአገራችን፡ፈተና፡ውይይይ

  • @user-kv7jf9sz1m
    @user-kv7jf9sz1m 5 лет назад +25

    አመመኝ አመመኝ አመመመኝ አረ እኔስ አመመኝ ምን ይሻላል ኢትዮጵያዊነቴን ጠላሁት

  • @amirbabikr4363
    @amirbabikr4363 5 лет назад

    እባካችሁ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ የባሰ ሳይመጣ አገራችን ላይ ወደፈጣሪ እንጩህ እግዚአብሔር አይተወንም መልስ አለዉ።

  • @nolawiaddis5769
    @nolawiaddis5769 5 лет назад +7

    አብይ አህመድን ብላችሁ አደባባይ የወጣችሁ እፈሩ አንዲት ስራ ሳይሰራ ደግፋችሁ ወጣችሁ አሁን ስራው ትክክለኛ ባህሪው እያደር ወጣላችሁ እውነት ከኬንያ መጥተው የሰፈሩ ኦሮሞዎች ጊዜ ሲያገኙ ሁሉንም የኔ በማለት ህዝብን መበደል ጀመሩ ገና ይጨርሱናል

  • @mgm164
    @mgm164 5 лет назад

    ያርብ ሁሌ ምጠይቅህ ፍትሀዊ መሪ ሥጠን በዮ ነው የምጠይቅህ ያረብ እርዳቸው

  • @disertmk7268
    @disertmk7268 5 лет назад +4

    እናትእና አባት እያለቀሱ ልጃች ሜዳ እየተጣሉ ሰው እየሞተ የቱ ጋር ነው መደመር እያልን ባንዲራ ይዘን እንነሳለን ፎቶ ግን ችግሩ እየሰፋ ነው

  • @abeltesfaye7849
    @abeltesfaye7849 5 лет назад

    መፀለይ ነው መፍትሔው ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው። ማነው የሚፈታው ከፈጣሪ ሌላ ሰው ከሀገሩ ስፈናቀል ሜዳ ላይ ስወድቅ

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад +7

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዶክተር አብይ እውነት አምላክ ይፍረደው ያንተን እና የለማን ነገር እውነት እግዚአብሄር ይፍረድ አሥመሣዮች ከገባህ ጀምሮ ሠላም የለንም አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ ምድረ ጭላም በጣም ያሣፍራል በጣም ኤጭ እኔን ኢትዮጺያዊ መሆኔን ጠላሁ

    • @hiwijo6578
      @hiwijo6578 5 лет назад +1

      Betam yihe shelemitimat

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 5 лет назад

    አመመኝ አመመኝ ዉስጤን አመመኝ የወገኔ እምባ ሲፈስ በጣም ያማል ያረቢ የአሏህ የተበዳዮችን እምባ መላሽ ነህና እምባቼዉን ጥረግላቼዉ ፣ አይ ኢትዮጲያዊይ መሆን እንደት ያስጠላል ምን አለ በሰዉ አገር ብንከራተት ምን ይገርማል አገራችን ሰዉ ሳይሆን የሰዉ አዉሬ መኖሪያ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ፣ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +4

    የቀበሌ የለገጣፎ አመራሮች የምመለከተው ሁሉ መጠየቅ አለባቸው የደሃ ህዝብ እንባ መታበስ አለበት ዶ ለማ ይህን ልትመለከት መፍህቴ ሊሰጥበት ይገባል

  • @getahuneshetu5831
    @getahuneshetu5831 7 месяцев назад

    ውቢቷ ሀገራችን ፍቅር የሆነው ማንነታችን በዚህ ደረጃ አደጋላይ መውደቁ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም ግን እግዚአብሔር መልስአለው።

  • @jojolove791
    @jojolove791 5 лет назад +4

    እረ ውይይይይ በጣም ከፋኝ እግዝያብሂር ይድረስላቹ😭😭😭😭😭😭😭እኒን ይክፋኝ አባቲ

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 5 лет назад

    በእውነት እንባዬን ነው ያስፈሰሳችሁት 😢😢😢😢አይዟችሁ #እግዚአብሔር ይፈርዳል ፈርኦን ባህረ ኤርትራ የሰመጠው ግፉና ጽዋው ሲሞላ ነው #እግዚአብሔር እንባችሁን ያብሳል በበደላችን ዝም ሲለን #እግዚአብሔር የሌለ ይመስለናል

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k 5 лет назад +6

    ጋላ ምግስት መሆን አችልም ያብይን ምግስት አሏህ ያፍርሰው

  • @wenyyemariamlij7315
    @wenyyemariamlij7315 5 лет назад +1

    አባባ እንባየን መቆጣጠር አቃጠኝ ኢትዮጵያዊነቴን አስጠላኝ 😭😭😭

  • @yodita5
    @yodita5 5 лет назад +17

    አዲስ አበባን አሳምረው አሳምረው ፊንፊኔ አድርገው ሊወስዷት እያሞሻሸሮት ነው እነ አብይዬ
    ።አንድ ኢትዮጵያ በክልል ያልታጠረች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ባሻው የሚኖርባት ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ የሆነች ብሄራዊ ቋንቋ አማርኛ ባንዲራዋ አረንጓዴ ፡ቢጫ፡ ቀይ የሆነች አንድ ኢትዮጵያ ናፈቐችኝ ። ምን ዋጋ አለው ሙት ወቃሽ መሆን ነውር ሆኖ እንጂ መርዝ እኮ ነው የረጩት ።
    ይህንን ለማስተካከል ከባድ ስራ ይጠብቃል ። ብቻ እግዜሩ ያግዝ ።

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 5 лет назад +2

      በጣም በከሉት

    • @user-oe1vq6vs7o
      @user-oe1vq6vs7o 5 лет назад +2

      ከወያኔ ዘመን የባሰ ጊዜ መጣ አብይ አስ መሳይ

    • @WeAre-te9mt
      @WeAre-te9mt 5 лет назад +1

      ምድረ ወያኔ:: አጉል ለሕዝብ አሳቢ መስላችሁ ትቀርባላችሁ::

    • @tsedalemariam7920
      @tsedalemariam7920 5 лет назад

      @@WeAre-te9mt Dr.Abiy & Lema zeregna saihone ke serr gin yehe neger new yemikahadew enante bekumachehu motachehual? AA attegeb derese enji its been happening, its systematical ethnic cleansing!!! They cant just let racist ppl do whatever they want!!!

    • @tsedalemariam7920
      @tsedalemariam7920 5 лет назад

      begile eyemetu yasferarrunal mallet yegebahal??? Burayu same thing happen before they use to tell non Oromo to get out before what happened!! @John Bird155 D

  • @user-pv7hc5qk4s
    @user-pv7hc5qk4s 5 лет назад +2

    አፈር ልብላላቹቹቹ እናት አባቶቼ እኔ ደም ላንባላቹ እባዬን ማቆም ቢያቅጠኝ ምን ላድርግ ሁሉ ሴራ ግልፅ ነው ወጣት ተደራጅ ተደራጅ ተደራጅጅጅጅጅ ወዳጄ ዶቆሮ አትሁኑ አማራው ደቡቡ ጉራጌ ተደጅ መጣው አፈረስኩ ሲል በ ድንጋይ በመጥረቢያ በ ቢላ ዘቅዝቀውውው አራት ነጥብ። ። ስሙ ዝምብላቹ ታነባላቹ አለቀ ። እባ ብቻውን ምንም ሊፈይድላቹ አይችልም አለቀ ወድሞቼ ማህተባችሁን አጥብቃቹ ተነሱሱሱ አብይ አብይ ማለታቹነው ጉድ የተሰራቹት እራሳችን አጨበጨብን ዘመርን እ የታል ትርፋቹ? ስለዚ እራሳችሁን ጠብቁ።

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 лет назад +3

    ውይይይይይይይ አምላኪ ምን አይነት ጊዚ ላይ ነው ያለንው እግዚአብሔር ሆይ እባቹውን አብስላቸው ምንድነው ነገሩ መንግስት የለም እንዴ እውነት ይገርማል የባስ መጣ 27 አመት እምናመግንበት ጊዚ ይመጣል እግዚአብሔር ይይላችሁ የእውነት ጨካኝ አረመኔ ናቸው አያሳዝኑቸውም

  • @sfanabdo1169
    @sfanabdo1169 5 лет назад

    አይዝዋችሁ ወገኖቼ በተበደለ ሰው እና በፍጣሪ መካከል ግርዶሽ የለም እንባችሁ ይፋረዳቸው በደለኞች ረዳት የላቸውም ተበዳዮች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ነው

  • @user-tv4ss1hg6e
    @user-tv4ss1hg6e 5 лет назад +3

    አይይይይ የመደመር ውጤት በጣም ያሳዝናል አይ ሀገሬ ድሀ አይኖርብሽ አላህ እባችሁን ይበስላችሁ

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 5 лет назад

    እግዚኦ መአረነ ክርስቶስ የሽማግሌው
    እንባ ብቻ ይበቃል አቤት ግፍ አይ
    ኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነው እራማወች
    ከልብ እናመሰግናለን

  • @birtukanfkadu6016
    @birtukanfkadu6016 5 лет назад +9

    እኔም ሀገር የለንም ብለን ቀርተና

    • @ethiogonder3052
      @ethiogonder3052 5 лет назад +1

      ምንድን ነው የአላህ አመመኝ

    • @birtukanfkadu6016
      @birtukanfkadu6016 5 лет назад

      Dessie Dawud የድሀዎችን ቤት እላያቸዉ ላይ እያፈረሱ ሰዉን የቁም ሞት ገደሉት የሰዉልጂ መሄጃአጣ ኢትዮጵያ ምድራዊ ሲኦል ሆነች

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 5 лет назад

    እግዚብሄር ይርዳቹ ፍትህ ለገጣፎ በጣም
    ያሳዝናል

  • @rahimakheder7641
    @rahimakheder7641 5 лет назад +7

    አብይ ግን የት ሄዶ ነው መግለጫ ለምን አይሰጣቸውም

    • @alalico7282
      @alalico7282 5 лет назад

      Yazezew Abiy. Aydel Ende " Aby Aby. Atbelu Achberbari mew

  • @fasikasaney2272
    @fasikasaney2272 5 лет назад

    በጣም ያማል ፡ እግዚያብሔር እንባችሁን ያብስ ፡ መጮህ ወደ እግዚያብሔር ነው ፡ ሰው ጠዋት የተናገረውን ማታ አይደግመውም፡ መንግስታትም እሱ ሲያግዛቸው መልካሞች ይሆናሉ ፡፡ አሁን ሰልፍ ካልተወጣ ነገ የእያንዳዳችን ቤት በምክንያት ይመጣሉ የሀይማኖት አባቶችም ጸሎት ይያዙ

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 5 лет назад +4

    ፍፍፍፍፍፍ የኢትየጽያ አምላክ ይፍረድባቸው እባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @user-df6rq8ei8x
    @user-df6rq8ei8x 5 лет назад +1

    ራማ ሚዲያ እዲሜህ ይዲረዘም ሰላምህ ይብዛ