የፈረንጆች ስዕል ከሆነ ከንቱ ነው ገናን እንዴት ላክብር Edited 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 299

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ከማር ከወተት ለሚጥመው ተግሳፃዊ ትምህርቶ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 года назад +35

    እንኳን ለመድኃኔአለም በሰላም አደረስን አደረሳችሁ አሜን

  • @gizachewsimel8441
    @gizachewsimel8441 2 года назад +7

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችንና መምህራችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባቴ እንደው ካላስቸገርኮት እኔ ደካማ ልጆት ይበልጥ እንዲገባኝና እንድጠነቀቅ የፈረንጁን እና ቅድስት ቤተክርስቲያናችን የምትቀበለውን በቅዱሳን አባቶቻችን የተዘጋጀውን ስዕላት ለይተው ቢያሳዩን ከይቅርታ ጋር እጠይቃለሁ።

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +20

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም አስፈላጊና በሀይማኖት የሚያጸና ነው በድጋሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏 ልቦና ይስጠን 😭😭😭 አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ልዩ በቅድሚያ በጣም ትልቅ ይቅርታ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ?? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እአይደል ውዴ? እ???

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 года назад +20

    እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሶት መምህራችንና የተዋህዶ ቤተሰቦች ምእመናንን በሙሉ !!

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን እርሶሰያሰተምሩናል የሚሰማጆሮና ልቦና ይሰጠን ፡🙏🙏🙏

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን...መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏

  • @yrga7051
    @yrga7051 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yodithadgu6159
    @yodithadgu6159 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እሺ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Год назад +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 2 года назад

    አሜን። አሜን። አሜን። መምህር። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልንመምህረአችን
    እኳአደረስአችሁውድየትዋህዶልጆችለጌታችንለመዳኒትአችለየሱስክረስቶስየልደትባእል

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ በረከት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤😥🌹🕊

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::

  • @ረዲንፈጠኝዋ
    @ረዲንፈጠኝዋ 2 года назад

    አሜን ቃል ሔወት የሰመል መምህረችን

  • @Wine_1616
    @Wine_1616 2 года назад

    አሜን!!ውድ አባታችን!!

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድቅ ትምርት ነዉ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 2 года назад +5

    *አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን ለመደኃኒያለም ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን ለኛ ስል ቤዛ የሆነው ጌታ አገራችንን በቃ ይበልልን የሰላም የፍቅር በዓል ያድርግልን ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጡብቅልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ*

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን አድረሶት መምህራችን ❤❤❤በዓሉን የሰላም የአንድነት የፍቅር ያደርግልን ♥️♥️♥️
    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አንድነት ይመለስልን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ሁላችሁም ❤❤❤

  • @bibisium1432
    @bibisium1432 2 года назад +3

    ማለቅያ የሌለው ተረት፡ ጌታ ሆይ የታወረውን መንፈሳዊ ዓይናቸው ኣብራላቸው።

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 года назад

    ፣ዶክተር፣መምህር፣ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።

  • @tigray1463
    @tigray1463 2 года назад +10

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ሰላምና አንድነት ፍቅር ለሃገራችን ❤️

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 2 года назад +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎን ይድረሰን ልኡል እግዚኣብሔር ጽናቱን ብርታቱን ይስጦት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ ጥዋት ማታ እያሉ ለኛ ለደካሞች ትምህርት ስለሚሰጡን መድሃኔኣለም ኣባቴ ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶ አይነት መምህርና አባት የሰጠን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 года назад +2

    ለዝች ቀን ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 እኳን ለጌታችን እና ለመዲሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🙏 በአሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን🙏✟💒✟💚💛♥

  • @SelamD50
    @SelamD50 2 года назад +5

    እንኳን አደረሳቹ ለጌታችን ልደት🙏

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን።

  • @liltya3613
    @liltya3613 2 года назад

    አሜን እምን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @7addisalem77
    @7addisalem77 2 года назад +6

    በቸርነቱ በምህረቱ ለቅዱስ ልደቱ እንኳን አደረሰን ።
    አባታችን መቼም እርሶን መምህር አድርጎ የሰጠን አምላክ ይክበርልን።
    ዉድ የኢትዬጵያ ፣የኤርትራ ፣የኦርቶዶክስ ፣ተዋህዶ ፣ቤተሰቦቼ ፣እንኳን ፣ አደረሳችሁ ።
    አገራችንን ከመቅሰፍቱ ወገኖቻችንን ከስቃይና ከሰቆቃ ይጠብቅልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ልዩ በቅድሚያ በጣም ትልቅ ይቅርታ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ?? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እአይደል ውዴ? እ???

  • @asnakewalemu3542
    @asnakewalemu3542 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማዎ መምህር።

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 года назад +1

    አሜን መምህር። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 года назад

    ከሀገር ውጭ ነው ምኖረው ባለትዳር እና ህፃን ልጅ አለኝ በዘመኑ በሽታ ተይዣለው ባሌ እና ልጄ ጤነኞች ናቸው እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር በምህረት እጁ እንዲዳብሰኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @alematalay734
    @alematalay734 2 года назад

    Amen 🙏🏽 ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 года назад +1

    መምህራችን ግልፅ ዝርዝር ያለ ትምህርት ነው። ሰላምዎት ይብዛ።

  • @freweyniwelday5526
    @freweyniwelday5526 2 года назад +1

    Amen Amen Amen
    ለሁላችን መምህራችን

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን በአዉንት ቃለ ህይዉትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад +1

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bosskifle9809
    @bosskifle9809 2 года назад

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን!!

  • @fasikaayele2925
    @fasikaayele2925 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንገስተ ስማያት ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Год назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @madiapp4445
    @madiapp4445 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትህን ያሰማልን ለሁላችን የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሰን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር(🙏🏼🙏🏼) ኢትዮጵያ ትባረክልን

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 2 года назад +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መምህር እውቀት ትህትና አባታችን ሽህ አመት ኑሩልን የእርሶን ትምህርት ስስማ እንዴት ውስጤን ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር ያውቀዋል !!

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @saraadmasu8786
    @saraadmasu8786 2 года назад +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን፣ በጣም ወቅታዊ እና ገንቢ ትምህርት ነው። በተለይ ኢትዮጵያ በየቤቱ፣ በየሆቴሉ የክሪስማስ ዛፍ፣ ስኖው ምናም ቀይ ነገር ለጣጥፈው ሳይ ብጣም ይቆጨኛል። መንቃት አለብን፣ የውጭ ተጽእኖ ነፃ እንሁን። እኛ ያለን ይበቃናል።

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanottesfaye596
    @haymanottesfaye596 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን!!!
    የአገልግሎት ዘመኖኦን ያርዝምልን!!!

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 года назад

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 2 года назад +1

    ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና።

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አገሪችን ይጠብቅልን

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ልዩ በቅድሚያ በጣም ትልቅ ይቅርታ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ?? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እአይደል ውዴ? እ???

  • @cell7172
    @cell7172 2 года назад

    አሜን ፫ በእውነት መልካም መልክት ና ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን አሜን ፫ ✝️🕯

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 2 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን አባታችን ይህን ጠቃሚ አስተማሪ መልእክት ሰለሰማሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    ቃለሕወት ያሠማልዶክተር መምህር ዘበነ ለማ አሜን እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባሕል አደረሠን አደረሳችሁ

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 2 года назад

    አሜን እንኳ ን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @danielmamu10
    @danielmamu10 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን ኣደረሰን

  • @Selihom10a
    @Selihom10a 2 года назад

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln abtachin 🙏🙏🙏⛪🇪🇷

  • @abebechabebech2590
    @abebechabebech2590 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @bibisium1432
    @bibisium1432 2 года назад +4

    ዘጸአት 20 (Exodus)
    4፤ ኣብ ላዕሊ ኣብ ሰማይ ካብ ዘለዉ፡ ኣብ ታሕቲ ድማ ኣብ ምድሪ ኻብ ዘለዉ፡ ኣብ ማይ ከኣ ኣብ ትሕቲ ምድሪ ኻብ ዘለዉ፡ ምስልን ስእሊ ዘበለን ንኣኻ ኣይትግበር።
    5፤ ኣይትስገደሎምን ኣይተገልግሎምን ድማ። ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ፡ ቀናእ ኣምላኽ እየ እሞ፡ ንዚጸልኡኒ ሓጢኣት ኣቦታት ኣብ ደቂ ኽሳዕ ሳልሳይ ክሳዕ ራብዓይን ወለዶ ዝቐጽዕ፡

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይስጥልን🙏

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 2 года назад +1

    ቃልሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዋ ይባረክ አሜን 🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 года назад

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ገብረማረያም
    @ገብረማረያም 2 года назад

    እንኳን አብሮ አደርሰን አባታችን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጡልንመምህራችን ቃለይሆትያሰማልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @hanaini
    @hanaini 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። ትልቅ ትምህርት ።

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እንኳን አደረሶዎ ውድ መ ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማምላክ ኢትዬጲያንና ኢትዬጲያውያንን ትባራክ ሰላምም ታውርድልን መከራውን ችግርን በቃችሁ ትበለን አሜን አሜን አሜን።

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara831 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ayeledesalegn5367
    @ayeledesalegn5367 2 года назад

    ቃለ-ህይወት ያሰማልኝ መምህራችን።

  • @saragetahun2863
    @saragetahun2863 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @meronabebe6631
    @meronabebe6631 2 года назад

    Amen 🙏!!! Kalehiwot yasemalen !!!

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ላስተማርከን ለመከርከን ቃልህወት የስማልን እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 года назад

    እንካን አብሮ አደርሳን መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 года назад

    ኣሜንኣሜንኣሜንቃለሂወትያሰማልንመምህራችን

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 года назад

    Amen amen amen 🙏

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 2 года назад +4

    እንኴን አብሮ አደረሰን መምህራችን እጅግ እናከብርሃለን ግሩም ድንቅ መልእክት ነው ለማናውቅ እንድናውቅ ሃለፊነትዎትን ተወጡ ምርጫው የእኛ ነው እንድ ፍትፍት እንደዚህ እየመገቡን ካልገባን ወይንም ካላቆምን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @werkydagimawi1735
    @werkydagimawi1735 2 года назад

    Amen amen amen yene kale hewuten yasemaln yene astemare

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 2 года назад

    አሜን አሜን አሜነ አባታችን

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 2 года назад +1

    ባለፈው ይቅርታ ያድርግልን መጪውን ጊዜ ያሳምረዉ መምህር ዶክተር ዕድሜ ይሰጥልን አስተማሪ አያሳጣን አሜን

  • @azebcollins2044
    @azebcollins2044 2 года назад +1

    አሜን አሜን አባቴ🙏🏼🙏🏼

  • @samizemuy8389
    @samizemuy8389 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @emmydagne6692
    @emmydagne6692 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ። እኔን የለወጡኝ አባት ስለሆኑ እርስዎ አሁንም ደግመው ደግመው ማስተማር ነው ።

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህረ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    ሰላም እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት እደእርሰዋ ያሉ ቢበዙልን ድቅ ነው ፀጋውን ያብዛለወ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @mariammariam-bc3vd
    @mariammariam-bc3vd 2 года назад

    Amen amen amen abatachin qalehiwet yesmaeln

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад +1

    አሜን መምህራችን የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ጉልላቷ ክርስቶስ ነዉ እደ እደናተ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን👏👏👏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      የኔ ልዩ በቅድሚያ በጣም ትልቅ ይቅርታ ለኔ ቻናል እስካሁን ቤተሰብ ካልሆን አሁን እንሁን ብዬ ልጋብዝ?? ግብዣ ደግሞ አይናቅም እአይደል ውዴ? እ???

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад

      @@christinatube760 እሽ ልክያስቀምጡ

  • @tizitat658
    @tizitat658 2 года назад

    Amen Amen Amen kale hiywet yaseman

  • @ፋኖ-ነ5ጐ
    @ፋኖ-ነ5ጐ 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሄ ትምሀርት በየአድባራቱ ቤተክርስቲያን ቢሰጥ በተለይ ከተሜዉ ነጭ አምላኪ ሆናል

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ