Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከሱቅ ለምትገዙ የጠቀለልኩበት ስሙ flexible curling rods twist ይባላል amzn.to/38Jd0Vu ይሄ የአማዞን የገዛሁበት ሊንኩ ነው አንድ እሽግ ብቻ ነው ተገዛሁት በቂ ነው እንደውም ብዙ ተርፎኛል ያልተሰራሁበት 9$ ብቻ ነው የገዛሁት ርካሽ የሚባለው ነው ውዱንም ቢገዛ ጥቅሙ ያው ነው
በሪያል ስንትማለትነው የምታውቁ ተባበሩኝ
ሠላም የመሥኪ ቤተሠቦች በቅንነት ደምሩኝ 😘😘😘😘
መሲሞበማርያም ማዲረቂያውስሙምንዲነኦላይን ነውየጠለብሽውነውሱቅይገኛልባየስውስአትመልሽልኝካክስነገሩንነውእሽ
ኢትዮጵያ የት ይገኛል?
Meski bexam amsegnalw.... gn meski yene tsegur wez yelewm... kelem kemkeba mn tygnalesh
የኔመልካም ለሠዉ ሠላም ለሚመኝ ሠላም ይብዛለት
ስወድሽ ከኔ በበለጠ እግዚአብሔር ይውደድሽ🙏 እህትየ ልጂሽ እድግ ትበልልሽ 💕💕💕
🙏👍
Waaaaaaa
እና አሁን በትልቁ ኢንቨስት እያረኩበት ነው ቀላል አልተሸወድኩም አስካሁን ።ትሪት ከተደረገ የማያድግ ፀጉር የለም የኔማ ጫፉ እንኳን ቅባት አይዝም ነበር ሽቦ ነበር ትልቅ ለውጥ በተለይ የአቮካዶና ሙዝ እንዲሁም ራይዝ ወተር ውህድሽ ተመችቶኛል በተከታታይ ተጠቅሜ ለስልሶልኛል እጅሽ ይባረክ ልጅሽ ትደግልሽ መስኪየ የኔ ድንቡሽቡሽ❤
በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ ሰለ ሁሉ ነገር በጣም እናመሰግናለናን በርችልን
ተወዳጅ ሰላምሽ ይብዛ መልካም ሰው ነሽ ፀጋውን በረከቱ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
መስኪየ ሲያምር ሁሉነገርሽ ያምራል ለኔ ፀጉርማ ባለውታው ነሽ ።ማርያምን መስኪ እመቤቴ ድረሽ ብየ እየየ ብየ ያለቀስኩበት ከ8 ወረ በፊት ነው እነደጉድ ይነቀላል ሲረግፍ ለነገ አይል ብቻ ስንቱን ልንገርሽ እና አሁን እየተከታተልኩሽ ያሳየሽንን ሁሉ አድረጌ ትልቅ ለውጥ መነቀል የለ መርገፍ የለ በራሴ ችግር
በጣም. ያምራል. እህቴ በርች. እሽ. እንካን. አደረሰሽ. ለሰላሴ.
መስኪዬ ደህናነሽ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
በጣም ነው ምድሽ
ሀ
እናመሰግናለን ቆንጅት እዉነት ነው ከዚህ በፊት ብሊቪንግ ኮንድሽነርና በትሪትመት ሰርቸው ነጭ አመዳም ሆነብኝ እስኪ በቅባት እሞክረዋለው አመሰግናለሁ
Wow btam yameral gin and teyak alegn benaths yet new ysegur madergawen maltem kaksun ygtashew benaths ngerg yen konijo 😘
እሺ መስኪ በጣም ያምራል ምንም ኬሚካል ስለሌለው በእውነት ወድጄዋለሁ አመሰግናለው የኔ ውድድድድድድድድ😘
መሥክዬ ሥወድሽሽሽሽሽ እግዚአብሔር ሠላምሽን ያብዛልሽ ልጅሽም በሠላም ትደግልሽ
ሀይ የኔ ቆንጆ የምታሣይን ነገር ሁሉ ጠቃሚ ነዉ ይህ የፀጉር መጠቅለያ ላጭር ፀጉር ይሆናል ወይ? ከአመሥተርዳም ሞክሼሽ ነኘ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
Meskiyyye hule sila tsegwr seri iske ene betam betam tsegure arif hunolegna Egizabehr yibersh
በጣም ያምራል መስኪዬ
ዋው በጣም ያምራል።መስኪ አመሰግናለሁ
meskiye thank you betam ehen weha Corley lemesrat be diro be cusk teykatalew tiz algn
የኔቆጆ.የኔ.ጸጉር.ብዙነዉ.ክርድድያለ.እሚያለሰልስና.እሚያሰረዝም.ምንልጠቀምበት
እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ መልካም የኔ ቅን እህቴ ስውድሽ ከእኔ በላይ ሉእል እግዚአብሔር ይውድድሽ
መስኪ ሠላምሽ ይብዛ የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጅሽ ውዴ
ዋውውውውውበጣም ያምራል መስኪ ጎበዝ።
እድሜና ጤና ይስጥሽ መስክዬ 😘😘😘
ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቆንጆ
እኔም ዛሬ ገዛውት shein ላይ ለዋና ቦታ አሪፍ ነው መጠቅለያው በክሬም ስጠቀልይ አሳይን
መስኪ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ለብዛት የሚጠቅመው ምድብ ነው ውድ በናትሽ ንገሪኝ
መስኪየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሆደ ልጀሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ይሄን ጥቁሩን ነገር ኦላይን አይቸው ነበር ልግዛው እንደ ጥሩ ነው በተረፈ በርች የአመቱ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ብየሻለሁ ለኔ ምክንያቱም ከአንደበትሽ ክፉ ነገር ስለማይወጣ💋💋💋💋💋💋💋🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👈👈👈👈ሰላም ለእምየ ሀገሬ ሰው ከለለ ሀገርም አትኖርምና ሰላም ለህዝቦቻችን ተመኘሁ 💋💋
አሪፍ ነው ግዥው
መስኪዬ በጣም ያምራል
በጣም ያምራል መስክዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ
ዋው በጣም ያምራል መስክ የነ ቆንጆ
Wooo bayee das namaa jedhaa bareduu too 😍😍
መሲኪየ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል የኔ መልካም እናመስኪየ ካየሽው ጥያቄነበረኝያለሁት ሳውዲ ነው እና ጸጉሬ አጭርና ከርዳዳነው ቅባት ሴትዮየ አትገዛልኝም ኩትራት ሰለሆኩ መውጣት አልችልም የማገኘው ዘይት ዘይቱን እና የሩዝ ውሀ ብቻነው እና ከቻልሽ ምክር ብለግሽኝ እላለሁመስሲኪየ
እሱኑ በአግባቡ ከተጠቀምሽ ጥሩ ነው
@@meskitube16 እሽ የኔ መልካም
መስኪ አሪፍ ነው Thanks Sister 👍🙏❤️
Meskiye konjo betam yamral ejochesh yibareku
ዋው መስኪ በጣም ያምራል!!!
How many days are we staying for this style?
You are my beautiful and strong sister Meski 💕💕💕
እናመሰግናለን
ዋው ቱቱቱቱ ፁጉርሽ በጣም ያምራል
ሰላም መስኪ እኔ ውሀ ከርል በጣም ነው የምወደው እንደው እንደዚህ አንድ ቀን ብሰራው ብዬ ተመኘው ሀገሬ ስገባ
እሸ ሀሪፍ እሰታይል ነው እናመሰገናለን ግን ሱሙን ንገሪኝ በአረበኛ ወይም በአማረኛ እሸ መልሸልን ሱሙን እያሰቀመሸ ተውኒ
መሲየ ቆንጆ እናመሰግናለን ስሚ አቦካዶው እና ሙዙ ውህድ ላይ ነጭ ሽንኩርት ብጨምርበት ችግር ያመጣልዴ ነጭ ሽንኩርት ስለሚስማማኝ ነው የጠየኩሽ
ትችያለሽ ምንም አይሆንም
Meskiye yene konjo thanks!
የኔ ልዩ
መሰኪየ ፀጉሬ ሰደርቅ ይጨባርራል ይሰበሰባል ምን ላርግ እባክሸ ንገሪኝ
መሰኪየ መጠቅለያው የት ነው ያገኘሸው
Its nice meski
Selamesh yebeza meski letensh amelten yena melkam .keep gooing
መስኪየ የኔ ውድ ናይላ ሰላም ነች መስኪ ፀጉሬ በጣም አደገልኝ ሙዙና እንቁላሉ ተመችቶታል ግን ከስር እስከ ቁመት ግማሹ ድረስ ያለው አያምርም አድስ የሚበቅለው ፀጉር መሰለኝ የጫፍ ለስላሳ ሆኖ ያምራል መሀሉ ግን በጣም አስቸገረኝ ምን ላድርግ
በቅባት ማሳጅ እያረግሽ አስለምጅው ፍታ እንዲል
@Meski Tube, after you do the curl how long does it last ? Week ? Two weeks ? And how do you keep it fresh for a week and maintain it over night ? Thank you
ወው በጣም ያምራል ማሬ
የት ነው ምናገኘው መስክዬ በተረፈ እወድሻለሁ
አሜን የኔ ቆንጆ
OMG it's so amazinge meskya
መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም ረጅምና ስስ ነች እደዚህ ልጠቅልለው ብል ሁለት ወይ ሶስት ብቻ ነው የምኮነው😀😀 ያው ሶሰት ፍሬ ብገዛ ይበቃኛል ሀሀሀሀሀሀ ከምር በጣም የሳሳ ነው
Maski bado lewn segur weym lash ltkaw segur yamwen ngr kechalish
ስታምሪ የኔ ቆነጆ
ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን እባክሽን ስለማድረቂያሽ ንገሪን ልገዛው ፈልጌ ነበር
አግዝአብሔር ይባርክሽ ማስኪ
ከየት ገዛሽው ኮፍያውን መስኪዬ
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን 👍
Meskiye yene melkam betam nafkeshgnal ewodshalw selamesh yebzalgn yene ken be negr hulu tekenawgnilgn
Wow very Nice🙏
መሰክየ በጣም ያምራል ግን እኔ የምፈልገዉ ለፎረፎር ማጥፊ ነው ካለሸ ንገሪኝ
ሎሚ ጥሩ ነው
መስኪ በርቺ ጥያቄ አለኝ የሩዝ ወሓ በዉቁ ዉሐ ዘፈዝፈነ ካሳደርኩት አይሖንም ለመቀቀል ሰለ ማይመቸኝ ነዉ እስቲ የሚሖነዉ መልሽልኝ
መሲዬ እረ የብብት ጥቁረትን የሚቀንስ መላበይኝ በሎሚ ብለዉም አለቅም አለኝ ጎሽ መፍትሄ ፈልጊልኝ
Maskiyeee derbabaye yexagure enat byeshalew😃😃💜💜💜
መጠቅለያው ምንድነው ስሙ ልግዛው።እንደ እስኪብርቶ ያለው
yhen material betam megzat feligalew gn tsegure tinshi kerdada nw ena frizun yiyiz yhon ayho eyaliku tinsh tewezagbe nw yaw bezi material curl lemadreg yemiredu videowoch aychalew ena bizu aynet kibatoch, leaving conditioner sitekemum aychalew ena yalebezi ekawoch bekibat bicha curl madireg mechalun bemaweke des blognal amesegnalew berchi
Thank you so much dear
ye anchi Endy yatare yenan asabkut eko😆🙄😍❤️
ሰላም መስክዬ ስወድሽ የኔ ጎበዝ
Ere betam new yeni yemibetateswo
በጣም ያምራል
Very nice. 👏🏾 beautiful as always.
አያምርም
የኔ ማር ጌታ ይጠብቅሽ
ጎበዝ😷🤗
መስክዬ የመድረቅያው ምንድነው ሰሙ ሁለቱም ስሙ ንገሪኝ ተባረኪ
Am the fris today ሰላም ሰላም from Eritria...
Subscribe gebrlay haftay 🇪🇷
መርሃባ ንኣኪዘይኮነ.
ጌረ ኣለኩ
@@እግዛብሔርመልካምነው yqnalay yehwatay 🙏🇪🇷❤
Waww you look so beautiful 😊😊😊
Madirakiyahun keyet enagagnalen?pleas
ዋው
Meskiye tiyakeyen melshilign tegure betam sasabign eko men laderegew
የሙዙ ውህድ ጥሩ ነው ለብዛት
@@meskitube16 Eshi yene wude
Wow love it 👌👌 u stunning with those curly hair 🥰
አው መስኪ እኔም በስክሪቶ እጠቀልል ነበር ክክክ
Wow bexem yemaral meseki ❤️❤️❤️
Curle yet nw megeyaw meski pleased ??
በጣም ነው የሚያምረው
selam meski sint fre flexi rod tetekemish?
ሥታሥረጂ በጣም ደሥ ይላል ግን ፀጉራችን ለሥራ ሥለምንሠራ በየ 15 ቀን ብንቀባሥ ችግር አለወይ በየ ሣምንቱ ወይም በየ ቀኑ መቀባት ለማንችለው ምን ትመክሪናለሽ
Betam yamral
Maskeye yane konjo teyake alagn coconut and castor oil yamel kebat takabece baletateb ceger alew
ፀጉራችንን ከርል ለማድረግ አንቺ የተጠቀምሽበትን ካላገኘን በእሱ ፋንታ ምን እንድንጠቀም ትነግሪናለሽ
መሲየ ስላም እዴት ነሽእምልሽ በፈላወርና በማር የተዘጋጀ የእጅ ሳቡና ለፀጉሬ ብጠቀመው ማሩ ፀጉር ያሻብታል ?ሁለተኛ እሩዝና ሙዝ መጠቀም ከጀመርነ ለውጥ በስት ግዜ እንጠብቅ ወር ሁለት ውር ወይስ ከዛም በላይ ?
ሳሙናው ምንም ችግር የለውም ለውጡ እንደ ፀጉርሽ ጉዳት ነው ጥሩ ከተንከባከብሽው ቶሎ ለውጥ ታያለሽ
@@meskitube16 እሽ እግዚአብሄር ይስጥልኝ አመስግናለሁ
ያምራል
እንደዚህ ከተስራሁ በሆላ ለስንት ቀን ያገለግላል ?
ዎው በጠም ደስ የምል ከርሊ ነው💕💕💕
ሲያምር እጅሽ ይባረክ ድሮ ለጸጉሬ ግድ የለኝም ነበት አህን ግን እየተንከባከብኩት ነው 20 ቀን ሞላኝ ለውጥ አለው አመሰግናለው 😍
ከሱቅ ለምትገዙ የጠቀለልኩበት ስሙ flexible curling rods twist ይባላል amzn.to/38Jd0Vu ይሄ የአማዞን የገዛሁበት ሊንኩ ነው አንድ እሽግ ብቻ ነው ተገዛሁት በቂ ነው እንደውም ብዙ ተርፎኛል ያልተሰራሁበት 9$ ብቻ ነው የገዛሁት ርካሽ የሚባለው ነው ውዱንም ቢገዛ ጥቅሙ ያው ነው
በሪያል ስንትማለትነው የምታውቁ ተባበሩኝ
ሠላም የመሥኪ ቤተሠቦች በቅንነት ደምሩኝ 😘😘😘😘
መሲሞበማርያም ማዲረቂያውስሙምንዲነኦላይን ነውየጠለብሽውነውሱቅይገኛልባየስውስአትመልሽልኝካክስነገሩንነውእሽ
ኢትዮጵያ የት ይገኛል?
Meski bexam amsegnalw.... gn meski yene tsegur wez yelewm... kelem kemkeba mn tygnalesh
የኔመልካም ለሠዉ ሠላም ለሚመኝ ሠላም ይብዛለት
ስወድሽ ከኔ በበለጠ እግዚአብሔር ይውደድሽ🙏 እህትየ ልጂሽ እድግ ትበልልሽ 💕💕💕
🙏👍
Waaaaaaa
እና አሁን በትልቁ ኢንቨስት እያረኩበት ነው ቀላል አልተሸወድኩም አስካሁን ።ትሪት ከተደረገ የማያድግ ፀጉር የለም የኔማ ጫፉ እንኳን ቅባት አይዝም ነበር ሽቦ ነበር ትልቅ ለውጥ በተለይ የአቮካዶና ሙዝ እንዲሁም ራይዝ ወተር ውህድሽ ተመችቶኛል በተከታታይ ተጠቅሜ ለስልሶልኛል እጅሽ ይባረክ ልጅሽ ትደግልሽ መስኪየ የኔ ድንቡሽቡሽ❤
በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ ሰለ ሁሉ ነገር በጣም እናመሰግናለናን በርችልን
ተወዳጅ ሰላምሽ ይብዛ መልካም ሰው ነሽ ፀጋውን በረከቱ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ
መስኪየ ሲያምር ሁሉነገርሽ ያምራል ለኔ ፀጉርማ ባለውታው ነሽ ።ማርያምን መስኪ እመቤቴ ድረሽ ብየ እየየ ብየ ያለቀስኩበት ከ8 ወረ በፊት ነው እነደጉድ ይነቀላል ሲረግፍ ለነገ አይል ብቻ ስንቱን ልንገርሽ እና አሁን እየተከታተልኩሽ ያሳየሽንን ሁሉ አድረጌ ትልቅ ለውጥ መነቀል የለ መርገፍ የለ በራሴ ችግር
በጣም. ያምራል. እህቴ በርች. እሽ.
እንካን. አደረሰሽ. ለሰላሴ.
መስኪዬ ደህናነሽ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
በጣም ነው ምድሽ
ሀ
እናመሰግናለን ቆንጅት እዉነት ነው ከዚህ በፊት ብሊቪንግ ኮንድሽነርና በትሪትመት ሰርቸው ነጭ አመዳም ሆነብኝ እስኪ በቅባት እሞክረዋለው አመሰግናለሁ
Wow btam yameral gin and teyak alegn benaths yet new ysegur madergawen maltem kaksun ygtashew benaths ngerg yen konijo 😘
እሺ መስኪ በጣም ያምራል ምንም ኬሚካል ስለሌለው በእውነት ወድጄዋለሁ አመሰግናለው የኔ ውድድድድድድድድ😘
መሥክዬ ሥወድሽሽሽሽሽ
እግዚአብሔር ሠላምሽን ያብዛልሽ ልጅሽም በሠላም ትደግልሽ
ሀይ የኔ ቆንጆ የምታሣይን ነገር ሁሉ ጠቃሚ ነዉ ይህ የፀጉር መጠቅለያ ላጭር ፀጉር ይሆናል ወይ? ከአመሥተርዳም ሞክሼሽ ነኘ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
Meskiyyye hule sila tsegwr seri iske ene betam betam tsegure arif hunolegna Egizabehr yibersh
በጣም ያምራል መስኪዬ
ዋው በጣም ያምራል።መስኪ አመሰግናለሁ
meskiye thank you betam ehen weha Corley lemesrat be diro be cusk teykatalew tiz algn
የኔቆጆ.የኔ.ጸጉር.ብዙነዉ.ክርድድያለ.እሚያለሰልስና.እሚያሰረዝም.ምንልጠቀምበት
እመብርሀን ትጠብቅሽ የኔ መልካም የኔ ቅን እህቴ ስውድሽ ከእኔ በላይ ሉእል እግዚአብሔር ይውድድሽ
መስኪ ሠላምሽ ይብዛ የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነልጅሽ ውዴ
ዋውውውውው
በጣም ያምራል
መስኪ ጎበዝ።
እድሜና ጤና ይስጥሽ መስክዬ 😘😘😘
ሁሉም ያምርብሻል የኔ ቆንጆ
እኔም ዛሬ ገዛውት shein ላይ ለዋና ቦታ አሪፍ ነው መጠቅለያው በክሬም ስጠቀልይ አሳይን
መስኪ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ለብዛት የሚጠቅመው ምድብ ነው ውድ በናትሽ ንገሪኝ
መስኪየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሆደ ልጀሽንም ፈጣሪ ያሳድግልሽ ይሄን ጥቁሩን ነገር ኦላይን አይቸው ነበር ልግዛው እንደ ጥሩ ነው በተረፈ በርች የአመቱ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ብየሻለሁ ለኔ ምክንያቱም ከአንደበትሽ ክፉ ነገር ስለማይወጣ💋💋💋💋💋💋💋🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴👈👈👈👈ሰላም ለእምየ ሀገሬ ሰው ከለለ ሀገርም አትኖርምና ሰላም ለህዝቦቻችን ተመኘሁ 💋💋
አሪፍ ነው ግዥው
መስኪዬ በጣም ያምራል
በጣም ያምራል መስክዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ
ዋው በጣም ያምራል መስክ የነ ቆንጆ
Wooo bayee das namaa jedhaa bareduu too 😍😍
መሲኪየ የኔ ቆንጆ አምሮብሻል የኔ መልካም
እናመስኪየ ካየሽው ጥያቄነበረኝ
ያለሁት ሳውዲ ነው እና ጸጉሬ አጭርና ከርዳዳነው ቅባት ሴትዮየ አትገዛልኝም ኩትራት ሰለሆኩ መውጣት አልችልም የማገኘው ዘይት ዘይቱን እና የሩዝ ውሀ ብቻነው እና ከቻልሽ ምክር ብለግሽኝ እላለሁመስሲኪየ
እሱኑ በአግባቡ ከተጠቀምሽ ጥሩ ነው
@@meskitube16 እሽ የኔ መልካም
መስኪ አሪፍ ነው Thanks Sister 👍🙏❤️
Meskiye konjo betam yamral ejochesh yibareku
ዋው መስኪ በጣም ያምራል!!!
How many days are we staying for this style?
You are my beautiful and strong sister Meski 💕💕💕
እናመሰግናለን
ዋው ቱቱቱቱ ፁጉርሽ በጣም ያምራል
ሰላም መስኪ እኔ ውሀ ከርል በጣም ነው የምወደው እንደው እንደዚህ አንድ ቀን ብሰራው ብዬ ተመኘው ሀገሬ ስገባ
እሸ ሀሪፍ እሰታይል ነው እናመሰገናለን ግን ሱሙን ንገሪኝ በአረበኛ ወይም በአማረኛ እሸ መልሸልን ሱሙን እያሰቀመሸ ተውኒ
መሲየ ቆንጆ እናመሰግናለን ስሚ አቦካዶው እና ሙዙ ውህድ ላይ ነጭ ሽንኩርት ብጨምርበት ችግር ያመጣልዴ ነጭ ሽንኩርት ስለሚስማማኝ ነው የጠየኩሽ
ትችያለሽ ምንም አይሆንም
Meskiye yene konjo thanks!
የኔ ልዩ
መሰኪየ ፀጉሬ ሰደርቅ ይጨባርራል ይሰበሰባል ምን ላርግ እባክሸ ንገሪኝ
መሰኪየ መጠቅለያው የት ነው ያገኘሸው
Its nice meski
Selamesh yebeza meski letensh amelten yena melkam .keep gooing
መስኪየ የኔ ውድ ናይላ ሰላም ነች መስኪ ፀጉሬ በጣም አደገልኝ ሙዙና እንቁላሉ ተመችቶታል ግን ከስር እስከ ቁመት ግማሹ ድረስ ያለው አያምርም አድስ የሚበቅለው ፀጉር መሰለኝ የጫፍ ለስላሳ ሆኖ ያምራል መሀሉ ግን በጣም አስቸገረኝ ምን ላድርግ
በቅባት ማሳጅ እያረግሽ አስለምጅው ፍታ እንዲል
@Meski Tube, after you do the curl how long does it last ? Week ? Two weeks ? And how do you keep it fresh for a week and maintain it over night ? Thank you
ወው በጣም ያምራል ማሬ
የት ነው ምናገኘው መስክዬ በተረፈ እወድሻለሁ
አሜን የኔ ቆንጆ
OMG it's so amazinge meskya
መስኪዬ የኔ ፀጉር በጣም ረጅምና ስስ ነች እደዚህ ልጠቅልለው ብል ሁለት ወይ ሶስት ብቻ ነው የምኮነው😀😀 ያው ሶሰት ፍሬ ብገዛ ይበቃኛል ሀሀሀሀሀሀ ከምር በጣም የሳሳ ነው
Maski bado lewn segur weym lash ltkaw segur yamwen ngr kechalish
ስታምሪ የኔ ቆነጆ
ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን እባክሽን ስለማድረቂያሽ ንገሪን ልገዛው ፈልጌ ነበር
አግዝአብሔር ይባርክሽ ማስኪ
ከየት ገዛሽው ኮፍያውን መስኪዬ
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን 👍
Meskiye yene melkam betam nafkeshgnal ewodshalw selamesh yebzalgn yene ken be negr hulu tekenawgnilgn
Wow very Nice🙏
መሰክየ በጣም ያምራል ግን እኔ የምፈልገዉ ለፎረፎር ማጥፊ ነው ካለሸ ንገሪኝ
ሎሚ ጥሩ ነው
መስኪ በርቺ ጥያቄ አለኝ የሩዝ ወሓ በዉቁ ዉሐ ዘፈዝፈነ ካሳደርኩት አይሖንም ለመቀቀል ሰለ ማይመቸኝ ነዉ እስቲ የሚሖነዉ መልሽልኝ
መሲዬ እረ የብብት ጥቁረትን የሚቀንስ መላበይኝ በሎሚ ብለዉም አለቅም አለኝ ጎሽ መፍትሄ ፈልጊልኝ
Maskiyeee derbabaye yexagure enat byeshalew😃😃💜💜💜
መጠቅለያው ምንድነው ስሙ ልግዛው።እንደ እስኪብርቶ ያለው
yhen material betam megzat feligalew gn tsegure tinshi kerdada nw ena frizun yiyiz yhon ayho eyaliku tinsh tewezagbe nw yaw bezi material curl lemadreg yemiredu videowoch aychalew ena bizu aynet kibatoch, leaving conditioner sitekemum aychalew ena yalebezi ekawoch bekibat bicha curl madireg mechalun bemaweke des blognal amesegnalew berchi
Thank you so much dear
ye anchi Endy yatare yenan asabkut eko😆🙄😍❤️
ሰላም መስክዬ ስወድሽ የኔ ጎበዝ
Ere betam new yeni yemibetateswo
በጣም ያምራል
Very nice. 👏🏾 beautiful as always.
አያምርም
የኔ ማር ጌታ ይጠብቅሽ
ጎበዝ😷🤗
መስክዬ የመድረቅያው ምንድነው ሰሙ ሁለቱም ስሙ ንገሪኝ ተባረኪ
Am the fris today ሰላም ሰላም from Eritria...
Subscribe gebrlay haftay 🇪🇷
መርሃባ ንኣኪዘይኮነ.
ጌረ ኣለኩ
@@እግዛብሔርመልካምነው yqnalay yehwatay 🙏🇪🇷❤
Waww you look so beautiful 😊😊😊
Madirakiyahun keyet enagagnalen?pleas
ዋው
Meskiye tiyakeyen melshilign tegure betam sasabign eko men laderegew
የሙዙ ውህድ ጥሩ ነው ለብዛት
@@meskitube16 Eshi yene wude
Wow love it 👌👌 u stunning with those curly hair 🥰
አው መስኪ እኔም በስክሪቶ እጠቀልል ነበር ክክክ
Wow bexem yemaral meseki ❤️❤️❤️
Curle yet nw megeyaw meski pleased ??
በጣም ነው የሚያምረው
selam meski sint fre flexi rod tetekemish?
ሥታሥረጂ በጣም ደሥ ይላል ግን ፀጉራችን ለሥራ ሥለምንሠራ በየ 15 ቀን ብንቀባሥ ችግር አለወይ በየ ሣምንቱ ወይም በየ ቀኑ መቀባት ለማንችለው ምን ትመክሪናለሽ
Betam yamral
Maskeye yane konjo teyake alagn coconut and castor oil yamel kebat takabece baletateb ceger alew
ፀጉራችንን ከርል ለማድረግ አንቺ የተጠቀምሽበትን ካላገኘን በእሱ ፋንታ ምን እንድንጠቀም ትነግሪናለሽ
መሲየ ስላም እዴት ነሽ
እምልሽ በፈላወርና በማር የተዘጋጀ የእጅ ሳቡና ለፀጉሬ ብጠቀመው ማሩ ፀጉር ያሻብታል ?
ሁለተኛ እሩዝና ሙዝ መጠቀም ከጀመርነ ለውጥ በስት ግዜ እንጠብቅ ወር ሁለት ውር ወይስ ከዛም በላይ ?
ሳሙናው ምንም ችግር የለውም ለውጡ እንደ ፀጉርሽ ጉዳት ነው ጥሩ ከተንከባከብሽው ቶሎ ለውጥ ታያለሽ
@@meskitube16
እሽ እግዚአብሄር ይስጥልኝ አመስግናለሁ