Awwwy betam yameral. I wish I can make my hair like this. I have too much hair. Not easy to manage. But I’ll definitely try this. Thank you for sharing your experience. You’re so gorgeous with a good heart ❤️. God bless you.
Is your hear naturally long or you did any treatment for growth. Cos if you hear natural long and beautiful it is really difficult to try this all process.
Yeah ur are right. I don't think it will work for all hair types. I think her hair is naturally curley and bouncy ...has a lot of volume as well .she has a gorgeous hair
ማሻ አላህ የኡውነት ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከርዝመቱ ከብዛቱ ከልስላሴው ውይይይ አላህ የሰጠሽ እንጂ ይሄ በመቆጣጠር ምንም አያድግም ፀጉር ፈጣሪ ሲሰጥ ነው
betam arif new yene konjo
bint Side በትክክል እውነታሽ ነእ
Abrelo:
ሰላም የሐገሬ ልጆች
ስለ አዳዴስ የስልክ apps & Games እንዲሁም የኮምፒውተር software & Games ብዙ ምርጥ ምርጥ ነገሮችን እናውራለን
ይህን ይንኩት👉🏽ruclips.net/channel/UCHxhjHSPRdm837kwfL8hIIA?view_as=subscriber
አስተያየታቹ ያስፈልገኛል plz 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 👉🏽👉🏽👉🏽Subscribe ደሞ
bint Side ሳህ በትክክል ፀጉር አላህ ሲሰጥ ነው እኔ ምንም አልቀረኝም ግን አያድግም አሁንማ ሽኩርት እየተጠቀምኩ ነው ግን ለው አለው መሰለኝ
I like the idea. Thanks for sharing!
Mamii yet new mitnoriw
Masha allah segurish yamral
Yene rizemetu endachinew leslasam new gin anid fire nat
Hulunim sirashin betam wedijewalew
Ketiyibet allahyicgemirilish
metekilyaw simu mndinew adiss abeba yt yigegnal?
Teyakeye le kerdada segur yehonal way? yanchi leslasa yemeslal
Thank you yene konjooooooo materialun akewalhu gen atekakemun alakem neber ahun gen yanchn video kayhu behala lenm le lijoche tekemonal thanks.
Do you reccomend any curl control paste? If so what kind?
ወላሂ ሲያምር ፀጉርሽ ማሻ አላህ። ሲጀመር ጊዜየለኝም ሲቀጥል ስንከባከበው ስለባሰበት አናዶኝ ቀለም ተቀብቸው ዲርቅብሎእርግፍ ብላል ተይው መላም የለው እናመሰግናለን ቆንጆ
Videwsh aychaw alawkm gen zara wndagatam aywsh bxam yamral tgursg yna tgur segmr rasu new ymefrzew gen yanchm tgur bxam yamral konjo nesh tnx
For oily face what kind moisturizer can I use?
Wow እናመስግናለን ቆንጅ መሳርያው (ቢጎዲኑ ያንቸ አይነት) ከተግኝ ለመግዛት እሞክራለው በተረፍ አሪፍ ነው
ፀጉርሽ ከሁነ ዋው በጣም ነው የሚያምረው ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን
መጠቅለያውን ከየት ማግኘት ይቻላል
What kind of product use it for u hair. I really like u r hair
በጣም እናመሰግናለን እህት ግን ቢጎድኑ የት ነው ማግኘት የምቻለው? እኔ ቤይሩት ነው ያለሁት
እናመሰግናለን እህት እኔ መፈረዝ አልፈልግም ፀጉሬ ከርዳዳ ነው እስትሬት እዲሆን ምን ልጠቀመው
Hi Yene Konjo Endet Nesh ? ebakish Yet Nw Megegnwe
እናመሰግናለን ፍሪዝ ሳደርገው እየደረቀ አስቸገረኝ በተለይ ንፋስ ሲነካው ይደርቃል ምን ላድርግ ?
የት ላግኘው ይህን መጠቅለያ ጸጉር ሰቶኝ ነበር ማለቴ ርዝመቱ 5 ኢንች ነው
hi miljsha ebaksh where can I get flaky rods in Ethiopia pls
Betam yamiral gin endanchi bizu Ena tenegna tsegur endet madreg endemichal asayin
hello sister where can I found this thing please
የኔ ፀጉር ፍሪዝ ቢደረግ በሄጃብላይ አስቡት ሁለት ቤት ይመስላል
እህቴ ይሄን ተጣጣፌውን የት ነው እሚገኘው ማለት ከምን ጋር ነው ያለው እሥኪ ንገሪኝ እህቴ አደራ
ለማግኘት ምን ማድረግ አለብን
hi 4c hair yehonal ?
መጠቅለያሽ ቢጎድን ምን ተብሎ ነው የሜጋዛው ስሙን ንገሬኝ ሀሬፍ ነው
ዋውውው ፀጉርሽ እንዴት ያምራል ግን።ይህን መጠቅለያ ከየት ነው የምናገኘው
Mine ale xagura enedaze betazazeligne leke enda anchi
Awwwy betam yameral. I wish I can make my hair like this. I have too much hair. Not easy to manage. But I’ll definitely try this. Thank you for sharing your experience. You’re so gorgeous with a good heart ❤️. God bless you.
ፀጉሬ እንዳ አናች ለስላሳ ረቭም ነው ግን ስስ ነው እንድበዛልኝ ምን ማድረግ አለብኝ? ??
መጠቅለየያውን የት ማግኘት ይቻላል እባክሽን ጠቁሚኝ
Wow! You have beautiful hair
I will do this for my daughter; she has your hair type
was bexami arifi new inameseginalen selamish yibiza mare
Hi konjo yamral tsegura endeanchi aynet new konjo new gin yisebaberal yiregfal mn tmekrignalesh💚💛❤💞
ያምራል በጣም ግን ለከርዳዳ ጸጉር አይሆንማ
Konijoo betam desss yilali enamsegnalen
Wow በጣም ያምራል ግን ለአጭር ፀጉር ይሆናል
ማር ጥያቄ አለኝ እሱም የኔ ፊት በተፈጥሮ ጥቁር ነው መፍትሄ አለዉ እንዴ ስወድሽ ማላ ባይ
ዋው የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ጣፍጭ ነገር ነሽ አቦ ይመችሽ
መጠቅለያውን ኢትዩጽያ የት እናገኛለን
Gobez konjiye yenem xegur ysnchin yakilal lik indanchi argewalhu next week for my twins birthday 👌👍
እናመስግናለን የኔ ፅጉሪ ርጅም ነው ግን በጣም ደርቅ ነው
የሰሽባት ስሙ ምንድነው?
እናመሰግናለን እዲነው፡በራስመታማመን በተፈጥሮ መዋብ
የኔ ቆንጆ መጠቅለያውን በአማርኛ ፃፊልኝ እስኪ በተረፈ እናመስግናል ለመጀመሪያ ግዜ የተፈጥሮ ውብ ፀጉር ሳይ አንች ላይ ሁል ግዜ የፈረስ ጭራ ነበር እማየው
Felaxebel yefraz
metklyawn betliklng des yelngal berr lilkelesh ena yalhut isral ,new
Yet magnet yechalal pls
Anegagerishin astekaky betam ydebral.
በጠጣመም እጅግ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን፡፡
ፍለክሲ ሮድስን ኢትዮጵያ ውስጥ የት እናገኛለን
ዋው ፀጉርሽ ያምራል በተፈጥው ውብ ነው እናመሰግናለን ለትምህቱ በርቺ
enamsegenalen meljayaa betam yamral konjo achim tamralsh tebarkilgn
እናመስግናለን የኔ ልዩ ስውድሽ አቤት ውበት አቤት ፅጉር አቤት ፅባይ ማን ብዬ ልስይምሽ የኔ ሱስ ውድድድ ባለሽበት ፈጣሪ ስላምሺን ያብዛው ፈጣሪ አሜን!
Ye zinash tayachew (ye dr abiy )mist zemed nesh inde timesaselalachu
ቢጎድን የት ነዉ እምናገኘዉ ፕላስቲክ
Ganaአድነን ልክነሽ እግዛቢሄር ይርዳን ይመችሽ Ahmed beauty salon its start from 1.99$- 6$
ማማየ ፀጉርሽ ፈጣሪ ከመጀመሪያ አሳምሮ ነው የፈጠረልሽ እንጅ በእንክብካቢ ቢሆን የስንቱ ሰው ፀጉር እንዳንች በሆነ
metekleyawn emigezabet bagegnehu
Wow betam yamral enamsgnalen yene segur gen men endemarg alakem eyetebetates aschgerg
በጣም ነው የሚያምረው የኔ ቆንጆ .
Enamsegenaln Ehet Waw Tisgureshi Yameral
ሰላም ምልጃዬ!!!! የካንቱDaliy moistrizer የሚል አግኝቼ ጥቅሙን ስለማላቀው አልገዛሁትም ጥቅሙን አሰረጅን ፕሊስ ምሌጃዬ፡፡
ዋውውውውው በርቺ ማር ግን ልጠይቅሽ የኔ ፀጉር ልክ እንዳንቺ ነው እና ሁሌ ሽሩባ ራሴ እሰረዋለው ግን ስብርብር ነው ሚለው
እና ፀጉሬ ታጥቤ በ ፀጉር ማድረቂያ ማለት ነጮች ሚጠቀሙት አለ እሱ ልጠቀም ወይስ አልጠቀም ማለት የኛ ፀጉር እና የነሱ የተለያየ ስለሆነ እንዳይሰባበር ፈራህኩ
Thank you for the information 🇪🇹🇪🇹🥰🥰👏👏🙏🙏🙏
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውብ❤
👌👏 ur hair Omg ❤ thank you i will different try this👌🙏
ዋው ነው አመሰግናለሁ ግን መጠቅለልያው ምንድነው ስሙ?
ሩት የክርስቶስ ልጅ!! ኢየሱሴ ደጉ አባቴ flexi rod yibalal merkato yishetal yemitatef metekleya blesh teyki
Could u plz do tutorial how to trim your own hair?
ዋውውውውውው የኔ ማር እንዴት እንደሚያምር ይመችሽ እሽ ማማዬ
wow mar tsegureshi syamer kumetu
ቆጅት እስኪ ቶሎ የሚያወፍር፡ቪታሚን ንገሪኝ፡ስወድሽ በጣም መግዛት እፈልጋለሁ plis
በጣም ያምራል! ምልጃ ቆንጆ አመሰግናለው!
Is your hear naturally long or you did any treatment for growth. Cos if you hear natural long and beautiful it is really difficult to try this all process.
እናመሰግናለን በጣም ያምራል
ፀጉርሽ ሲያምር እናመሰግናለን
Wow yamerale enamesegenalen
ምልጃዬ ቆንጆ በጣም ነው ማመሰግነው ፀጉርሽ ዋው የኔ ፀጉር ብዙ ነው ለመጠቅለል አድካሚ ነው
Accept adrgign instagrame lay please dear
Omg it's so beautiful but my question is it work for all type of hair my is kinky and not curly
Eyu B lol enem endizaw new gin yeh metasaywen ene tetkembetalew gin yesewa tsaguir leselasa silhoin new
Yeah ur are right. I don't think it will work for all hair types. I think her hair is naturally curley and bouncy ...has a lot of volume as well .she has a gorgeous hair
Betam yameral enamsegenaln
አመሰግናለሁ ዋውያምራል
ዋው ብለናል በርች አርፌ ነው እናመሰግናለን
ዋውው ፀጉርሽ በራሱ አሪፍ ነው
እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
ሰላም የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ግን ፀጉሬ ፍርዝ እንዲሆንአልፈልግም እየተጠቀለለ አስቸገረኝ እስትሬት እንዲል ምን ላድርገው
የእንየ.በናትሺ.አጲር.ነው.እና.እንዴት.አድርግ.ልፍሪዘ.አሳይንኝ.ስወድሽ.ውድድድድድ.ማር።
@@hsushsvshsishsgs1793 ሀይ ሰላም ነሽ እኮን አደረሰሽ መዓዛ እባላልው።ስልክሽን
ላኪልኝ እና በውስጥ መስመር እናውራ እህቴ
wow betam yamrale konjo emkerwalwe amsgnalwe
ግን፡ፀጉርሽ፡ነው፡ወይስ፡ውግ
ያንች ፀጉር በጣም ሰለሚያምር ነው የኛ ግን ፍይዳ የለውም እናመሰግናለን
እነመሠግናለን አኔ አንድ ነገር ባስቸግርሽ ፀጉሬ በጣም አርጅምና ብዙው ነበር አሁን ግን በጣም አየደርገ በጣም ይርግፍ ጀምር ምን አደማርግበት ግራ ባገኝ በጣም ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ፀጉሬን አያጣሁት ነው እርድኝ
Betam arif stagur new yalesh wow
Enameseginaln yena konjo
ሰላም እህት ዋው ዛሬ ነው ያየሁሽ ገና የኔ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል ምን ማድረግ ነው ያለብኝ እስኪንገሪኝ ከቻልሽእና ይደርቃል
Very beautiful meli I will use it thanks
Mamaye yemteqemiwn etachi asqemtew
የሆንሽ ቆንጆ ነገር ነሺ ስያምር እኮ ፀጉር በኖረኝ አደረገው ነበር ባይስበር
ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
ውቧ ሀበሻዊት
ዋውውውውው
እኔ ፀጉሬ በጣም በጣም ማለት ነው
ይነቃቀላል ምን ይሻለኝ
ዋው በጣም ያምራል
ዋው ማሻአላህ ጸጉርሽ በጣም ያምራል ሜካፕሽም ያምራል ሚስጥሩ ምን ድነው ዛሬ ነው ገና ስብ እስክራይብ ያደረኩሽ ብርቺ ጥሩ ነው ትምርትሽ
bentsh teguren setyowi kortabiy new 😢😢 pls endat bargi new madegeliy
Woww tanxs marr
ምልጃዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጥሎብኝ እወድሻለሁ በርቺ የኔ ፀጉር ግን ተረግሟል መሰለኝ አያድግም ጪፉን ቆረጥኩት በጣም መታ አለው የባሰ ስቆርጠው አሪፍ ወድ መሰልኩልሽ እኔ እህትሽ እባክሽ የሚአሳድግ ነገር ሹክ በይኝ