መለስ ዜናዊ ስላልታተመ መፅሐፋቸው ከይስማዕከ ጋ ተገናኝተው ምን አወሩ..?/ ሰለ ዴርቶ ጋዳ ና ኢንጅነር ቅጣው/ ይስማዕከ በአጭር ጊዜ እንዴት መሪጌታ ሆነ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 527

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 года назад +121

    ቤተ ክርስቲያን የጥበብ ምንጭ ናት ! በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተገልጦ የማያልቅ ጥበብ አላት

    • @tesfaygirmay7184
      @tesfaygirmay7184 3 года назад +3

      Kkkkkkkk weshatam

    • @alazargamer5825
      @alazargamer5825 3 года назад +4

      @@tesfaygirmay7184 ዝም በል ወናፍ🤮🤮

    • @alazargamer5825
      @alazargamer5825 3 года назад +2

      ትክክል🥰

    • @birukkore5594
      @birukkore5594 3 года назад +1

      @@tesfaygirmay7184 true and Orthodox Church is responsible for the backwardness mentality of Amhara culture and propagates poverty and appreciating begging traditions

    • @nattymikky
      @nattymikky 3 года назад +1

      እውነት ነው

  • @girmateka7228
    @girmateka7228 3 года назад +75

    ኦ…..እኔን እራሱ ወደ ኋላ ነው የመለሳችሁኝ፡፡ ዴርቶጋዳ ሲወጣ እኔም ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ እማር ነበር መጽሀፉንም ጠዋት ጀምሬው ምግብ እንኳን ለመብላት ማቋረጥ ከብዶኝ እዛው ከአልጋዬ ላይ ሳልነሳ እስከማታ አንብቤ ጨረስኩት፡፡ ስጨርስ በውስጤ የተፈጠረውን ተስፋ ቁጭትና መቼም አልረሳውም፡፡ ያ ቁጭትና ተስፋ አሁንም በውስጤ አለ፡፡ ከአይኔ የፈሰሰው እንባ ብዙ ነበር፡፡ አጋጣሚ ሆኖ የይስማዕከ ስልክ በመጽሀፉ ላይ ነበር ደወልኩለትና ተስፋና ቁጭቴን ነገርኩት፡፡ ግን ደሞ ‹ዲዎላ ስለሚባለው ሰውዬ ጭካኔ ተገረምኩ፡፡ እናም እውን የዲወላ አይነት ክፉ ለሀገሩ በመጨረሻው ሰዓት እንኳን ቅን ለማሰብ ቅን ለማድረግ ዋጋ ለመክፈል የማይችል የማይፈልግ ሰው አለን? ስለምን ዲዎላን ከነጭካኔው ተውከው ስለምን በመጨረሻዋ ሰዓት እንኳን እንዲመለስ ለሀገሩ ውለታ እንዲውል አላደረከውም ይህ ፍጹም ጨለምተኝነት አይደለም ወይ ብዬ ጠይቄው ነበር፡፡
    የዛኔ የዲዎላ አይነት የጭካኔና የክህደት ልብ ያለው ሰው በልብወለድ እንጂ በውን አለም ያውም ኢትዮጵያዊ ሆኖ የዛን ያህል የጭካኔና የክህደት ልብ ያለው ሰው የለም ባይ ነበርኩ፡፡ ለካ መጽሀፉ ትንቢት ነበር ከዲዎላም ባለፈ ሀገራችንን ሊሸጡ ሊክዱ ሊግጡ የሚችሉም የቻሉም ብዙ ሺህ ዲዎላዎች በሀገራችን ተሰግስገዋል፡፡ አምላክ መጨረሻቸውን የዲዎላ ያድርገው፡፡ በእርግጥም አድርጎትም እያየን ነውና ፈጣሪ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ጠላቶቿን ያጥፋልን፡፡ አሜን፡፡

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 года назад +50

    ጎበዝ ደራሲ ሀሳቡን በፅሁፍ እንጂ ንግግር በማሳመር አይገልፅም::
    አንደኛ ነህ በርታ አሁንም ስራዎችህን እንጠብቃለን!!!! አንድ ማመልከቻ መፃፍ የማይችል ሁላ ሀያሲ መሆን ይፈልጋል! መፃፍ እንደማነብነብ ቀላል መስሏቸው ይዘባርቃሉ ::
    አንተ ግን በስራ ያሳየህ ጀግና ደራሲ ነህ:: በርታ!!!

  • @embaygab9949
    @embaygab9949 3 года назад +16

    ይስማዕከ በእውነት ኪዳነ ምሕረት ትጠብቀህ

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 Год назад

    ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ይስማከ ብዙ እንጠብቃለን

  • @maki4428
    @maki4428 3 года назад +8

    የእውነት መፅሀፎቹንእንጂ ይሰማዕከን አላቀውምነበር ገናወጣትነህ ብዙእንጠብቃለን በረታልን

  • @mercato967
    @mercato967 Год назад +1

    እንዲህ ያለ ምስጢር የሆነና ባለ ምጡቅ አእምሮ የሆነ ሰው እግዚአብሄር ስለሰጠን ምስጋና ይድረሰው።በተደጋጋሚ በሚደርስበት የተቀናበረ አደጋ ግን ሁሌም ይቆጨኛል።

  • @KedanemhertEnate
    @KedanemhertEnate 3 года назад +2

    እጅግ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ ተደስቼብሀለሁ የምታምነው ዓምላክ ረድቶህ እንክዋን ለዚህ አበቃህ የወደፊቱንም እሱ ጠባቂ መላዕክት ይላክልህ 🙏💚💛❤️

  • @YordBr
    @YordBr 3 месяца назад

    the legend young ethiopian author yisma'eke🙏አሁን ላይ ጨርሶ እንደሚሻልህ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @ashagre2072
    @ashagre2072 3 года назад +9

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ስንክሳርን ካነበብክ የክርስትና ህይወት ውጣ ውረድ ብዙ ነው ግን ቀላልና አሸናፌ ነው የምትሆነው ይህው እያሸነፍክ ነው። በርታ ትዳርህን ይባርክልህ እግዚሐብሔር ፈፅሞ ይማርህ።

    • @firstspot1
      @firstspot1 3 года назад

      Kirstnana feto magbat ayigachum?

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 3 года назад +5

    Oh my God It is a very interesting and fascinating story

  • @አማራነትይለምልም
    @አማራነትይለምልም 3 года назад +35

    ቅጭላት ዋው ነው እኳንም ያላጣንህ ጤንነትህ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ይመለስልን🙏🙏🙏🙏

  • @biratutafese2804
    @biratutafese2804 3 года назад +10

    I don't want to talk about his personal life but let me say he is super intelligent man.

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 года назад +8

    እግዚአብሔር እንኳንም ማረው የግል ህይወቱ የራሱ ነው እኔ ግን ባነበብኳቸው መጽሐፍቶች ከልብ የማደንቀውና የማከብረው ሰው ነው እንደዛ አይነት መጽሀፍ አንብቤም አላውቅ ብርታቱን ይስጥህና ሌሎች መጽሀፍትህን እንድናይ ያድርገን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 3 года назад +1

    ዴርቶጋዳን በጣም ተመስጨ ያነበብኩት መፅሀፍ ነበር እጅ ይባርክ እውቀት ያስፋ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን የሀገሬ ልጅ ደግሞ ድነህ ተሽሎህ በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 3 года назад +4

    ታሪክህን በሰማሁ ጊዜ በጣም አዝንኩ በጣምም አደነቁህ: እንኮን እግዚአብሔር አትርፎህ ለዚህም አበቃህ
    ሥራ ለስሪው እሾህ ለኣጣሪው
    እንተ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @yrddijk8936
    @yrddijk8936 3 года назад +7

    የገዳማቱ ታሪክ እውነት ለመናገር ትክክለኛ ታሪክ መሁኑን አሁን ካለው ቀውስ ጋር ሲገመገም እውተኛ ነው (ዲርቶጋዳ) ።

  • @mebratwoldetensaie7540
    @mebratwoldetensaie7540 3 года назад +18

    ካነበብኳቸው መፃሕፍት ሁሉ እውነታን የሚገልጡ ሆነው ስለማገኛቸው ሁሌ እውነታ እንጅ ልብወለድ አይመስለኝም ነበር::: ለየት ያለና እጅግ የሚስብ አፃፃፍ ችሎታ አለው:: ድንቅ ችሎታ አለው::

  • @ELIASMULU-y2t
    @ELIASMULU-y2t Год назад

    ይስማዕከ በመጽሃፍቶቱ ወደ ሂወት ጎዳና የመራኝ ሰዉ ነዉ።አመሰግናለሁ ጀግና ነህ።በርታ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 3 года назад +4

    ሰይፉ ለይ በጣም ያሳዝነበር አሁን መናገር መቻል አልሀምዱሊላ ነው በማውራቱ ደስብሎኛል

  • @menenabera2679
    @menenabera2679 3 года назад +2

    Yesemake egziabher beretatune yesetehe

  • @mulumelkamu4350
    @mulumelkamu4350 2 месяца назад

    Derasi Egziabhar yakbrh beka mn lbel🙏🙏🙏🙏

  • @fofofetiya7425
    @fofofetiya7425 3 года назад +1

    ዴርቶጋዳን ጓደኛሄ ጋብዛኝ አነበብኩት በጣም ደስ ይላል ወኔን ንዴት ውሉን አየውበት ሀገሬንም በሱ የተነሳ ከራሴ በላይ ይበልጥ ወደድኩት ሀገሬ ሳትሆን በስሯ የተሰገሰጉት ጅቦች እንዳታድግ እንዳትለወጥ እንዳደረጓት አመንኩበት ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @tilahunewnet4042
    @tilahunewnet4042 3 года назад +5

    በቃል እጅግ እናመሰግናለን !! የሚሰማ ወሬ:ገፀባሕርያት :ከመለስ ጋርም የሚወራ ነገር
    ከባለታሪኩ አንደበት ብዙ ቁም ነገሮች አግኝቻለሁ።

  • @melkamuambachew9193
    @melkamuambachew9193 3 года назад +4

    ኑርልን በአዲስ መፅሐፍ እንጠብቅህ አለን!!!!

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 года назад +14

    እውነት ለመናገር ዴርቶጋዳ ለይስማከ ከፍተኛ ዕውቅና አስገኘለት እንጂ ራማቶሃራ በጣም የረቀቀ ነው

  • @birketetades1051
    @birketetades1051 3 года назад +5

    ዴርቶ ጋዳ ድንቅ መፅሐፍ ልብ ስቃይ መንፈስ አስጨናቂ እንካን እግዚአብሔር ወደቀድም ማንነትህ የመላስህ ጀግና ብዙ እንጠብቃለን እምታበረታህም አጋር እግዚአብሔር ስጠ በባለፈው ክሶሀል መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 3 года назад +1

    በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ መፅሀፍ በመብራትና በቫማ አንቤ በሶስት ቀን የጨረስኩት መፅሀፍ

  • @netsi1794
    @netsi1794 3 года назад +7

    የጋዜጠኛው ጥያቄዎች እና የቃላት አጠቃቀሙ በጣም የሚደነቀ ነው ስወደው

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw 11 месяцев назад

    የኔ ምርጥ ደራሲ!!!

  • @alemesh1052
    @alemesh1052 3 года назад

    👏👏👏👏😀👊🏿👊🏿👍🏿👍🏿😀😀😀Betam gobez! I enjoyed the interview.

  • @birukassefa1719
    @birukassefa1719 3 года назад +1

    you are our super mind.

  • @gulele100
    @gulele100 3 года назад +2

    በጣም የሚገርም ልጅ ነዉ ከዚህ በፊት በሱይፋ show አይቼዋለሁ ግን እንደዚህ ኣልመሰለኝም ነበር መፀሀፋን ፈልጌ አነባለሁ።

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 3 года назад +8

    እግዚአብሔር አንተኮ ትልቅ አምላክ ነህ ! ስለዚህ ወንድማችን እናመስግንሀለን

  • @ዋርበፍቅር
    @ዋርበፍቅር 3 года назад +14

    "…ሁሉ እንዲያነበኝ ነው ምፈልገው"ይስማዕከ ወርቁ።ድንቅ መልስ።

  • @mengeshaseyoum6892
    @mengeshaseyoum6892 3 года назад

    ችግር እንደረሰብህ እንደ ሰማሁ እጅግ በጣም አዝኜ ነበር በፍፁም ዳግም አይሀለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር አማኑኤል ጌታየ እንኳን ለዚህ አበቃህ።

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 года назад +14

    ኧረ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃል እንዲህ ሆኖ ማዬት ይናፍቀኝ ነበር። እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን እንኳን ላከለት። ሊቅ እኮ ነው። ሁሉን የሰጠው። የእኔ ድንግል ትጠብቀው። አሜን።

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 3 года назад

    ይስማከ ያለፈበት ነገር ይደቃል ግን ከትዳሩ ውጭ ያለው ጥበቡ በጣም ይገርማል ይህን እውቀትህን ለበለጠ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ይሁንልህ ጋዜጠኛውም በጣም ጎበዝ ነህ :

  • @tamagnwoldeyes8878
    @tamagnwoldeyes8878 3 года назад +24

    ታላቁ ደራሲ ስብሀት ገብረ እግዚአብሔርም ንግግር አይችሉም ነበር ነገር ግን ሲጽፉ...

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 года назад +3

      ትክክል

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 3 года назад

      ፀጋየ ገ/መድህንም/ሎሬት/

  • @endale9320
    @endale9320 3 года назад +23

    የሚገርመው እስከአሁን ይስማዕከን የተረዱት ትንሽ ብቻ መሆናቸው ነው። ከከፍታ ላይ የተቀመጠ እና ከከፍታ በታች የተቀመጡ እኩል አይሆኑም። ይስማዕከ ባለ ምጡቅ አእምሮ ነው። እግዚአብሔር የልቡን ስለሚያውቅ ነው ከዚያ ሁሉ መከራ እና አደጋ የመለሰው።

    • @tigist3769
      @tigist3769 3 года назад

      ምንድነው አእምሮው ምጡቅ ሆኖ ለአለም ወይም ለሀገር የሚጠቅም ስራ የሰራው ? ፊክሽን መፃፍ ነው ቶ እያሉ መራቀቅ ነቅ ቶ እንደሆነ ግብፃችም የኛ ነው ይላሉ :: ንቄው አይደለም ግን ምንድነው ለአለም ያበረከተው ? ምጡቅ አይምሮ ሆኖ ለምሳሌ እነ ማይክሮ ሳፍት , ፌስቡክ ,ሌሎች ቶክኖሎጂ የፈጠሩ አለምን የቀየሩ ባለምጡቅ ይባላሉ ምክንያቱም ፈጣሪ ናቸው አፍሪካዊ ችግር ብቻ ነው ለአለም የሚያመጥቀው ድህነት ምቀኝነት ንቀት እኔ ብቻ ያልኩት ይሆን

    • @tinbitayele9797
      @tinbitayele9797 3 года назад

      የሰራን ከመተቸት ለራስ ድርሻን መወጣት የተሻለ ነው እሱ የሚችለውን እያደረገ ስለሆነ አጉል ትችት አያንጽም

    • @gdffyff4978
      @gdffyff4978 3 года назад

      @@tigist3769 እሰቲ ማድነቅ እንልመድ እኛ ሐበሻዎች!!!!!!!

    • @zolaman7074
      @zolaman7074 3 года назад

      @@tigist3769 anchi min serash eski nigerign sew lemtechet merwarwate ayikebdem

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад

      ​@@tigist3769ማድነቅ ካልቻልሽ ዝም በይ /በል አጎል

  • @TigistAA
    @TigistAA 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ።ዴርቶጋዳን አንብቤዋለሁ ።ይስማከ

  • @tununaena2134
    @tununaena2134 3 года назад +5

    ይገርማል ዴርቶጋ መጽሐፍ ከሱቅ የተቀዳደደውን ነው የገዛውት እንዴት ትቀልዳለህ ብየ ተጣልቼ

  • @sapienviews819
    @sapienviews819 3 года назад +8

    This guy is really inteliegent and a gifted writter. I share his idea that it is true after he shaped it in his mind he writes.

  • @LULu-fk8fq
    @LULu-fk8fq 3 года назад

    እግዝአብሔር ይመስገን

  • @redietteshome9291
    @redietteshome9291 3 года назад

    Super intelligent wish u Yematusla edeme!!!!!

  • @nahusenay8661
    @nahusenay8661 3 года назад +1

    ግሩም ታሪክ !

  • @wondimualemayehu4552
    @wondimualemayehu4552 3 года назад

    wow you are good righter keep up it

  • @tedroskassanegussie4771
    @tedroskassanegussie4771 3 года назад +3

    ቀለል ያለ ህይወት አምጣ ልጅ በቃሉ የተተበተበ አኔም ይህን ተምሬ ነበር ወግ አጥባቂ ።በቃሉ ድንቅ ልጅ በርታ ደሙ የሚቆጣ የወገኑ ስቃይ የሚያመው ኢትዮጵያው ደም ነህ።

  • @asmamawbaye4897
    @asmamawbaye4897 3 года назад +5

    The most brilliant and strong personality ...Ethiopia got very good writter

  • @NewayeBezabeh
    @NewayeBezabeh Год назад

    Amazing human being

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 3 года назад +1

    excellent my bro

  • @dinoyegashe305
    @dinoyegashe305 3 года назад +1

    That's why i like Ato Lidetu ! Good shot

  • @EmebetMekuriya
    @EmebetMekuriya Год назад

    wow slayehuh betam dess blognal

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 3 года назад

    የት አካባቢ ማለቱ ጥቅም የለውም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ነሀ ጀግና ነሀ በርታልን!!!

  • @rozaberhanu1604
    @rozaberhanu1604 3 года назад

    ይስማክ ጀግና ነህ እ/ር እሁንም ጨረሱ ይማራህ በናትህ ቶሎ ብል መጽሐፍህን እንጠብቃለን

  • @asefazegeye4646
    @asefazegeye4646 Месяц назад

    ይስመአከ እርሜህን እደማቱሳላ ያኑርህ

  • @amsalsisay3571
    @amsalsisay3571 3 года назад +1

    Wow! Well done for that!

  • @meseretgirma8425
    @meseretgirma8425 Год назад

    እኔ አንደ-ዕንቁ የማይህ፣የምወድህ፣የማከብር ነህ። ከፍታህ ላይ ማንም አይደርስበትም ረጅም ዕድሜ እመኝልሀለው።

  • @yaredtadesse8420
    @yaredtadesse8420 3 года назад

    selezihe Yalemotu bezu nachewe malete newe

  • @Ananya_Tsegaye
    @Ananya_Tsegaye 3 года назад +4

    ሁል ጊዜ ለምንድነው መፀሀፍክ ላይ( ቶ )
    ለምሳሌ ዴር(ቶ)ጋዳ
    ራሀማ(ቶ)ሀራ
    ዣን(ቶ)ዣራ
    ዯራ(ቶ)ራድ
    ዯ(ቶ)ድ
    ትጠቀማለህ ይሄ ነገር ከሀይማኖታዊው (ቶ) ጋር ተያያዥነት አለው

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 3 года назад

    Wow God bless u

  • @arehmangetachew-ht5lr
    @arehmangetachew-ht5lr Год назад

    የሀገሪ ባለውለታ ማለት የጦር ጀነራል ጠቅላይ እዲሁም ሌሎችም አይደሉም በሀገርና ህዝብ በወጣት ላይ የስነልቦና ግባታ የሀገር ባለውለታ ዋ ደራሲወች ጀግና ጋዜጦኞች ሀያሲወችም ናቸው እንወዲሀለን

  • @melatmelania
    @melatmelania 2 года назад +1

    ብዙ ዲዎላዎች ሀገራችንን ከበዋታል:: በቃሉን ፍቱት!

  • @dawitmelikea8053
    @dawitmelikea8053 3 года назад +2

    ለኔ በጣም ምርጥ ደራሲ ነህ ክብር ይገበሀል !

  • @NormalUser22
    @NormalUser22 3 года назад +7

    25:00 ስለ መለስ ዜናዊ

  • @abz8493
    @abz8493 3 года назад +1

    👌 ይስማዕከ ነፃና ዘላለማዊ 👌
    ★★★★★ ★★
    መጭውን የሚያይ፣ አዕምሮው ብሩህ ነው
    አዕምሮው ብሩህ፣ ልቡ ቅን ነው
    ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
    ውስጡ የነገሰ፣ ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት ነው
    ፍራተ እግዛብሄር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
    ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
    ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
    ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው
    ነፃና ዘላለማዊ፣ ለትውልድ አርያ ነው
    ይስማዕከ ወርቁ፣ ለዚህ አንድ ዕንቁ ተምሳሌ ነው
    እናም ትውልድን ለመታደግ፣ ሐገርን ለማላቅ
    በላቀ የአንድነት መንፈስ፣ እጅ ለእጅ ተያይዘን
    በሰላም መንገድ እንጔዝ፣ ትክሻ ለትሻ ተደጋግፈን።
    ★★★★★★★★★★★★★
    👌 የይስማዕከ መንገድ 👌
    ★★★★★★★
    ሃቅን ከታሪክ ጋር፣ በሰነድ በዶሴ፣ ሊዘግብ የማለ
    ታሪክ ሳሽራርፍ፣ ማስረጃ አገላብጦ፣ በጓጡ ያልዋለ
    የፃዲቁ ፄጥሮስ፣ አኩሪ ኢትዮጵያዊነት
    የእምነት የሃቅ ቃል፣ የሰማዕታት ውጤት
    ስለ እውነት ኑረው፣ ስለ እውነት መሞት
    እንዲህ ነው ስብዕህና፣ እንዲህ ነው ክህሎት
    በእይታ ልቅው፣ በስብዕና በግብር መጀገን
    ሃገር ወገን ማነፅ፣ በልብ ቋጥሮ እውነትን
    በአበው ታሪክ ደምቀው፣ ቅርስ ማውረስ ለትውልድ
    ሊወደስ ይገባል፣ የይስማዕከ መንገድ
    በሰላ ብዕሩ፣ ትውልድን ሲሞርድ
    ስለ ኢትዮጵያ ሰላም፣ እድገት ሲያደግደግ
    በስብህናው ልቆ፣ በፅናት ሲራመድ። ★★★★★★★★★★★★
    "Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born."
    ★★★★★★★★★★★★
    👌 ሽጉጥና ጥይት 👌
    ★★★★★★
    ሰሚ ለአጣ ወገን፣ ድምፁ ምሆንለት
    መንፈስን ላደማ፣ ምታት ምሆንበት
    የእብሪተኛውን ልብ፣ ቆሽቱን ማደብንበት
    ፍትህን ላጓደለ፣ ፍርድን ምፈርድበት
    አፋሽ አሽርጋጁን፣ ከንዋይ ያደረን የምኮንንበት
    ታሪክ አጉዳፊውን፣ ቅስሙን ምሰብርበት
    ትርክት አቀንቃኙን፣ ቅጥፈት ማመክንበት
    ናላው ወስጥ ገብቸ፣ እረፍት ምነሳበት
    ደምን ላፈሰሰ፣ ደም ምመልስበት
    ጥላቻ ዘሪውን፣ ማበረክክበት
    የኔ መበቀያ፣ የነደደ ወስጤን፣ ብሶት ማበርድበት
    የተከዘን ወገን፣ ሀዘን ማስረሳበት
    ባሩዱን በጥብጨ፣ ፀቡን ማሽርበት
    የወስጤን መከፋት፣ ፍቅሬን ምገልፅበት
    ሽጉጤ ብዕር ነው፣ ስንኞቸም ጥይት።
    እች ግጥም ለእውነት ዘጋቢ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪዎች ለመብት ተሟጋቾችና ሐሳባቸውን በነፃነት ስላንሸራሸሩ ብቻ እብሪትና ጥላቻ በተጠናወታቸው አረመኔዎች ኑሮዋቸው እንዲመሰቃቀል እንዲሰሰዱ በእስር ቤት በግፍ እንዲማቅቁ ህይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲያልፍ ሰለባ ለሆኑ ድምፅ አልባ የሰው ልጆች ተበርክታለች።
    👌 ከአክብሮት ጋር 👌
    ★★★★★★★★★★★★

  • @semeremasre7309
    @semeremasre7309 3 года назад +4

    ጥልቅ እውቀት! ጥልቅ እምነት! ጥልቅ ጥበብ!

  • @tsegabeweki391
    @tsegabeweki391 3 года назад

    gobeze seweneke tenkara nek yesmake berta

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Год назад

    አጋጣሚ ሆኖ ደራሲ ይስማከን የዛሬ 8 or 9 አመት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሜዲካል ላብራቶሪ ተመራቂ ተማሪ ሆኖ ለተግባር ልምምድ ወደ ምሰራብት ወላይታ ሶዶ አጠቃላይ ሆ/ል መጥቶ ነበር አጋጣሚ ሆኖ ከደርቶጋዳ ፤ራማቶሀራ ..እስከ ተከርቸም የወንድ ምጥ የቀንዳውጣ ኑሮ ሜሎስ እና ሌሎችን መፅሀፍት አንብቢያቸው ነበርና በአካል ከግኝቸው በለው ጥቂት የትርፍ ሰአቱ ሻይ ቡና እያልን ብዙ ነገር መነጋገር ችለን ነበር የሚገርመው ነገር ደግሞ ያን፡ሁሉ መፅሐፍ እንደደረሰ ሰው አይደለም በጣም ቀለል ያለ ዝምተኛ ሆኖ ሰው አክባሪ የመጣበትን አላማ ያልረሳ በተግባር ልምምድ ላይም በጣም ጎበዝ አይነት ሰው ነው ..በጣም የማልረሳው ነገር ግን እነ ሳገኘው ክብር ድንጋይ እየፃፈ ነበርና ጎደኞቹ ሻንጣ ሙሉ ልብስ ይዞ ስመጡ እሱ ግን ሻንጣ ሙሉ መፅሀፍ ነበር ይዞ የመጣው..በተረፈ በጣም ትሁት ሰው ነው በነበረን የሆ/ል ቆይታው እንደተረዳሁት!! #ይሰሜ ይመችህ!!

  • @workneshyadata8789
    @workneshyadata8789 3 года назад +4

    ባአንተ ሂዉት ብዙ ተማርኩ !!!!ፈጣሪ ጨርሱ የማርህ!!!!

  • @derejemekonnen1685
    @derejemekonnen1685 3 года назад

    ይስማከ ትንቢቱ ስለወለደህ ደስ ብሎኛል የእነሱ ውጤት በመሆን ህ ደስ ብሎኛል።

  • @mheritneguisse2093
    @mheritneguisse2093 3 года назад +6

    አሁን እንደው በፈጣሪ ይህንን ሰው ዲስ ላይክ ማረግ ምን ይሉታል ለምን እውነቱን ተናገረ ነው?ፈጣሪ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ

  • @yohannessherab2787
    @yohannessherab2787 3 года назад +6

    A man of hiself, so confident, so independent minded, ... sounds dependable Ethiopian. Why can't we trust Yisma'ike?

  • @walelgnbayu2473
    @walelgnbayu2473 3 года назад +5

    ስለ አቶ መለስ መጽሃፍ ብታብራራ አሪፍ ነበር ምክንያቱም ምን ያስብ እንደነበር በግልጽ እናውቅ ነበረ።

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Год назад

    meskotna ber eyezegah alsfm excellent

  • @mottaptc7911
    @mottaptc7911 3 года назад +4

    ጨርሶ ወደ ጤናው አልተመለሰም፡፡ ምህረቱን ይስጠው፡፡

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад

      ድኗል ግን ሀሳባቸዉን በብዕር መግለፅ ከለመደ በወሬ የተካኑ አይደሉም ለዛ ነዉ ወሬ የማያቀዉ እኔማ መፀሀፉንና ሰዉየዉ ሊጣጣሙልኝ አልቻሉም😅

  • @lamulamata1108
    @lamulamata1108 3 года назад

    best hand writer!

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከሞት የተነሳህ ስው ነህ ይስማእክ ኑርልን 🙏🏾💚💛❤️

    • @ziyinabebe9438
      @ziyinabebe9438 Год назад

      በጣምደስ አያለኘ ነው ያንተን መፃሀፍ ያነበብሁት ተባረክ አድምህን ያርዝመው

  • @asfawgessese6645
    @asfawgessese6645 Год назад

    በብሔር ከፋፈሉን እንጂ ኢትዮጵያ ሙሉ ሀገሪቷ በፀጋ በበረከታችን ብንጠቀም ብንከባበር ብንተዛዘን ጥሩነበር ግን መቸስ መቼ ቅን ሆንና

  • @alazarandu3637
    @alazarandu3637 3 года назад +2

    ልዩ ሰው ነህ ይስማዕከ ዕንቁ

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 3 года назад

    እውነት ለመናገር እኔ ዴርቶ ጋዳን ሳነብ የሆን እሚገርም እሚያስፈራ እሚመስጥ ደስ እሚል ነበር እሚስማኝ

  • @laureatetsegayegebremedhin5425
    @laureatetsegayegebremedhin5425 3 года назад +7

    " ትልልቅ ሰዎች አይሞቱም፣ ጣና ፀበል ነው። ኢትዮጵያ መቼ ነው የምትነሳው። ጣና ውኃ ነው ብዬ አላምንም። ለምንድን ነው ሃሳብ ብቻ ሆነን የቀረው" እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 3 года назад +1

      Tana ye arawitoch hezb menoriya new embochamoch

    • @gulele100
      @gulele100 3 года назад

      @@alulajohannes6265 የሰዉ እምቦጭ አለ ሰዉ ለሰዉ መናናቅ በጣም ደሀ ሕዝብ ቢኖር ኢትዮጵያዊ ነው እርስ በእርስ መመቀኛኝት ለዚህ ነው ደሀ ሆነ የቀረዉ።

  • @teshomeabamegal7623
    @teshomeabamegal7623 3 года назад +3

    አቶ በቃሉ ቃልና ቀለም በወ/ሮ አይዳ ታደሰ የተፃፈና የተዘጋጀ በአዲስ አበባ ፊልም ቤቶች የታየ የፊልም ርዕስ ሲሆን ይኸው መጠሪያ ደግሞ የፌስ ቡክ መለያዋ ነውና በርስዎ በኩል መጠሪያው ቢቀየር አመሰግናለሁ::

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 3 года назад +1

    Egzabhari charsouwi yemarhi wendemachin Bertalen 💚💛❤️

  • @yemiasfaw8014
    @yemiasfaw8014 3 года назад +6

    ሞትህን ጠላትህ ይውሰድ እግዚአብሔር ይሄን ግፍ እያየ ዝም አይልም

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 3 года назад

    ysmaake the best man

  • @waladigo2712
    @waladigo2712 3 года назад +1

    የተወለድክበትን አከባብ ብትናገር አለማቀፍ እንዳቶን ያረግሀል እንደ ያንተ ማንነት ለላ ኢትየጵያዉነት ለላ ሰዉ ከተቀበለህ ከነማንነትህ ነዉ እንጅ ምፈልገዉን መርጦ አይደለም ልሆንም አይገባም

  • @sintayehufeleke255
    @sintayehufeleke255 3 года назад +4

    Talk 24hr we listen u

  • @henokgetachew8874
    @henokgetachew8874 Год назад

    ብርሀን ውስጥህ ሲኖር ህይወትህ ከጨለማ ጋር ትግል ነው የሚሆነው...
    ጥሞና እና መረበሽ ይፈራረቁብሀል!
    በይስመአከ ህይወት ውስጥ ይሄንን ነው የማየው።

  • @bizuayehutebeje7730
    @bizuayehutebeje7730 Год назад

    Yihin sew bekal meglets ayshalm betam ygermegnal ychenkegnal ere weyne

  • @bbff9521
    @bbff9521 3 года назад +9

    ክቡር ድንጋይ በጣም የሚያስደንቅ መፅሀፍ ነው።ብዙ ሰው ጥቁር ውሻ ሲያይ ያስበዋል

  • @elsabetassefa3533
    @elsabetassefa3533 3 года назад

    በርታ ጎበዝ።

  • @wondimualemayehu4552
    @wondimualemayehu4552 3 года назад

    for correction(wow you are good writer keep up it

  • @sisaykidane1154
    @sisaykidane1154 3 года назад +9

    የመለሰ ጋር አልገባኝም ።መለሰ የሚፀፈው የታወቀ ነው ፍቅር እሰከ መቃብር ሳይሆን ፓለቲካ ነው ላይሰማሙ ይችላሉ ።አሁን መለሰ የለም እውነቱ መታወቅ አለበት ሰለዚህ የጠፈውን እንዴት ጠፈ ብሎ ጥልቅ ምርመራ ማድረግ አለበት።የአንድ ሃገር የቀደሞ ጠ/ሚ ሰም እጠረጥራለሁ ብሎ ሸንቆር አይደረግም እውነት መውጣት አለበት እላለሁ።

  • @alg7524
    @alg7524 3 года назад +3

    ምስማክ በጣም አዋቂ ሰው ነው።

  • @atmike123
    @atmike123 3 года назад +2

    ከብዙዎቻችሁ እንዳነበብኩት በደራሲው የግል ህይወት ገብታችሁ ፃድቅ ካልሆነ ዴርቶጋዳን መፃፍ አይችልም ትላላችሁ። ደራሲው አእምሮው ለፅሑፍ የሚሆን ጭንቅላት እንዳለው፣ በአይነቱም የመጀመሪያው መሆኑን፣ ፈር ቀዳጅ መሆኑን አስመስክሯል። በባህሪው ካደረሳችሁበት አኳያ አይናፋር፣ ፈሪ፣ በራስ መተማመን የሌለው ሆኗል፤ ስለዚህም ነው መነፅር እና ኮፍያ የሚያዘወትረው፤ ከሃበሻ ለመደበቅ። መቼም እኛ ታዋቂ ሰውን ሁሉ እንደ ትምህርት ቤት ባንዲራ ስንሰቅል ባንድ ላይ፤ ስናወርድ በአንድ ላይ ስለሆነ መጽሐፉን ያነበቡ ሁሉ ፈረንጅ የፃፈው እስኪመስል ድረስ እንዳልሰቀሉት የግል ሕይወቱ እኛን ስላላስደሰተን፤ ደግሞም በጊዜው መለስን እምቢ ማለት ሕዋሓትን እምቢ እንደማለት ተቆጥሮበት ስሙ ቢጠለሽም ግን እንደማንኛውም ሰው ሰው ነው ። ደግሞም መለስ ዜናዊም ቢሆን ጭንቅላት እና አንደበት እንጂ ጀግና አልነበረም። የራሱ የትግል ጓዶች ናቸው ያሉት። ስለዚህ ሊያሳምነው ሞከረ ግን ይሄ ሲገጅር አንድ አማራ ከመሆኑ ጋር በመለስ ላይ ያሳደረው ተናቅሁ ማለት፤ ሁለተኛ ደግሞ ካለው ስልጣን ተነስቶ አሜን የሚለው መስሎት ነበረ ያም ያናዳል። ስለዚህ ይኸው ፈሪ የሆነ እየተወዛገበ ሰው መሰለ። ግን ደራሲ ነው።

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 3 года назад

      ሲገጅር😂

    • @dejustar3766
      @dejustar3766 3 года назад +1

      አቶ መለስ እውቀታቸው አለምም ያሰደመመ አንደበተ ርቱእ እንደሆኑ እናቃለን እና #ጀግና አይደለሙ ማለት ነው? ጀግና ማለት ላንተ እንዴት ነው? በህይወት በኖርበት አለምም ያስደመመ ጀግንነት አሳይተዋል ጀግና ለመባል የግድ ጦርነት ሜዳ መዝመት የለብህም!

  • @tewodrostesfaye8984
    @tewodrostesfaye8984 3 года назад +8

    በኔ ዘመን እንዳንተ አይነት ደራሲ ስላየሁኝ እጅግ ፈጣሪን አመሰግናለው።ሰው ሙሉ ሆኖ አይፈጠረም የሚባለው ለካ እንደዚህ ነው።ስታወራ ቁጥብ፡ሀሳቡን የማይጨርስ፡ፍርሀት የሚታይበት ሆነህ ታየህኝ ግን ስፅፍ ግን ተቃራኒ አይ የመድሃኒያለም ስራ፡ይደንቃል

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 3 года назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ጎበዝ ደራሲ ነህ ባጠቃላይ ለኛ ለኢትዮጵያኖች ኑርልን!!!

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 3 года назад +3

    ጎበዝ ደራሲ ግን ንግግር ዜሮ ።

    • @chobelaw1344
      @chobelaw1344 3 года назад

      He is saying lies listen to what he talks about his wife.

    • @qassimnegash9962
      @qassimnegash9962 3 года назад

      ቀሸም

    • @aidaabraha3173
      @aidaabraha3173 3 года назад

      Don’t judge

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад

      ያለማወቅህ ነዉ እጂ የሚፅፉ አምሮ አቀላጥፎ የመናገር ችሎታ የላቸዉም

  • @mogesdesta5963
    @mogesdesta5963 3 года назад

    በጣም ልዩ ደራሲ ነህ እድሜ ይስጥህ ጀግና ነህ