ታላቁ ትርክት - ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 275

  • @Filipos-c1q
    @Filipos-c1q Год назад +11

    ረጅም እድሜ ረጅም የመምራት ጊዜ እመኛለሁ ወንድሜ ተባረክ 👍🏾🙏🏽🌺🌺 የአንተ አይነት ሚሊዮን ይፈጠር ለዛች ሀገር !!!!!!!!

  • @samson2262
    @samson2262 Год назад +1

    Listen to this man. Don't lose this chance my fellow ETHIOPIANS. WE CAN BE GREAT

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Год назад +15

    ወዳጄ አንተ ከበራልህ በጣም ቆየ ማለት የምችለው በርታ ይሄው ከመጣህ ጀምሮ አንዴም ተጠራጥሬህ አላውቅም 5 አመት እንደተደነቁክብህ ይሄው አለሁ በርታ አባቢያ

    • @BonoSuno
      @BonoSuno Год назад +2

      በንግግሩ ያልተደነቀ ማን አለ😂

    • @selamdemeke1016
      @selamdemeke1016 Год назад

      ​@@BonoSuno😂😂😂

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 Год назад +3

      ወሬው ጠብ አይልም😢ግን መሬትላይ ያለው100/0 ነው የጉድ ሀገር ወሬብቻ።

    • @mamaafrica1838
      @mamaafrica1838 Год назад

      @@BonoSuno ምን ንግግሩ ብቻ የሚሰራው ሁሉ አስደማሚ ነው ዳሩ ምን ያደርጋል አብዛኛው ሰው ከያዘው የተረት ተረት, የስንፍና የድንቁርና የእንቅልፋምነት የስነመግብር ጉድለት ሂወት መላቀቅ አቅቶት ሲንፏቀቅ ይህንን ትንታግ ባለብሩህ አእምሮ በአሰበው ፍጥነት እንዳይሰራ ከኃላው ሆነው ሲጎትቱት ይውላሉ ካለስድብ በስተቀር አንዳችም ሀሳብ የሌላቸው ቁሞ ቀር መንጋወች

    • @mamaafrica1838
      @mamaafrica1838 Год назад

      @@seifutilahun1204 እናንተ አላችሁ በጠለቀ ድንዛዜ ያላችሁ ለዚህ ዘመን የማትመጥኑ ድኩማኖች ካለመሳደብ ካለመንቀፍ ካለምቀኝነት ካለማላዘን አንዳችም ጠብ የሚል ቁምነገር የሌላችሁ ስንኩላን ከእናንተ አለም ውስጥ ያለው ምንም ነው ከእኛ ከኢትዮጵያውያን እና ከዚህ ድንቅ መሪ አለም ግን ያለው የምታዮት ነው ምድር ሌይ ምንም የለም እያልክ ስታላዝን ትኖራለህ ምን ታመጣለህ ቆሽትህን ከማሳረር ውጪ

  • @MeronBeletea
    @MeronBeletea Год назад +8

    Let's Aware :-
    Let's Listen:-
    Let's stand together:-
    Let's wake up - for ETHIOPIA
    BECAUSE :-
    ...For God speaks, the first time in one way, the second time in another, though a person does not perceive it.

  • @Ethiopia6831
    @Ethiopia6831 Год назад +3

    "አለምን የገዙ ሰዎች በተግባቦት የተካኑ ሰዎች ናቸው።"🫡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ታዲያ ህነሱ እኮ የብሄር ፖለቲካ የላቸውም። መሬትን በብሄር ሸንሽነው አልተከፋፈሉም።
      መዋቅራዊ ብልሽት የለባቸውም። 😅😅😅

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Год назад

    እግዚአብሔር ህዝባችንን ከተኛንበት ይቀስቅሰን ይህ እግዚአብሔር ለምድራችን የሰጠንን መሪ እንጠቀምበት ከጎኑ እንቁም ካልቻልን እንቅፉት ከመሆን ዝም እንበል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HailuDiriba-q6r
    @HailuDiriba-q6r Год назад +4

    The man God give us on time

  • @atrsawandualem7674
    @atrsawandualem7674 Год назад

    ይህን ወለፈንዲ እብድ ባታሳዩን።
    ድል ለፋኖ ድል ለአማራው ኃይል ድል ለእውነተኛ ኢትዮጵያዊያን✊

  • @robelabraha6984
    @robelabraha6984 Год назад +9

    long live it needs to have a transformed mind to understand what man of God is saying! God bless you❤❤

  • @getahunaynalem6040
    @getahunaynalem6040 Год назад +8

    Amazing. Why are they taking notes. Sad Ethiopia is in the hands of these.

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 Год назад +7

    ስብሰባ ሳይሆን ልክ እንደ ት/ቤት ደብተር ይዘው እየተማሩ ነው

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      የጥላቻ ወሬማ በአማራው ማህፀን የወጡ ዩቱዩቦች አሉልህ።

    • @masaratmasarat8483
      @masaratmasarat8483 Год назад +1

      ያሀገሪ ሻክሞነ ምቃኛ አይጣፋም ግም😅😅😅😅😅

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Год назад

      @mehanit,yu must be a bi product of Weyane education, that thinks knowledge does not need effort, one takes notes when the message hits home ...at least they are making an effort to remember and you think that is a weakness, the sorry weak person is you stop and think my dear your ...judgement is also a lack and you just showed yours.

    • @yisakaly8365
      @yisakaly8365 Год назад

      እስማማሎህ ☝

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Год назад +1

    My primary minster dr Abiy 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😒🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 i'm proud of you

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Год назад +14

    በዘመኔ ያለ ምርጥ መሪ❤❤❤

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 Год назад +9

    Abichuu best of the 21st-century

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 Год назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ህዝብም ይስማህ ይቀበልህም ይተግብርልህ ም ሀገራችን ሀብታም ናት እድለኛ ነት ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @tewodrosbacha3365
    @tewodrosbacha3365 Год назад +12

    ጀግና መሪ ነህ በርታ አንተ እየዘራህ ያለኸው መልካም ዘር በሚቀጥለው ትውልድ ላይ አብቦ ያፈራል ፣ 30 አመት በላይ የሆነው አሁን ያለው ትውልድ ግን የብዙሀኑ አመለካከት ደካማ ነው።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Год назад +4

    Wow በፋና በኢ ቲቪ በሁሉም ተከታትያለሁ የዶክተር አብይ ደጋፊ እንዳለ ነው I'm so glad excellent prime minister❤❤❤❤

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад +1

      @radicalv2720 😅😅😅😅
      ሰላም ነው ካድርዪ!?

    • @abelbekuretsion5105
      @abelbekuretsion5105 Год назад

      No other options other than supporting the government I voted for. I will vote for the others if I find better.

  • @kedirbushera3511
    @kedirbushera3511 Год назад +5

    I couldn't stop Loughing....Abichu done it again 😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад +2

      I'm so proud my excellent prime minister

    • @merci1093
      @merci1093 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 Год назад

    ምርጥ መሪ ጌታ የሰጠን

  • @kibrudesta
    @kibrudesta Год назад

    May God Bless you.

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 Год назад

    EGZABIHER Ayimeroken Barkolekal tebarekilen be Buzu you are hero

  • @mychannelname9281
    @mychannelname9281 Год назад

    ኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰብ ሀገር ናት ሁላችንም ተከከባብረን ተቀባ ብለን ልናሰቀጥላት ይገባል በዚ ሁሉ ውስጥ ግን ሀገርን የሚሸጡ ባንዳዎች እንዳሉ አውቀን በጥቃቄ ልንጉዋዝ ይገባል ።መሪያችንን ጠቅላይ ሚኒሰትር አብይን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከው።

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Год назад +1

    እኛ ኢትዮጽያዎች ብዙ አማራጭ አለን ሰቶ ለመቀበል ሶማሌ ላንድ ጅቡቲ ወዘተ ቀይባሕር እንውሰድ አልተባለም ጥቀሙን ተጠቀሙ ከኛም ሁሉም የኤርትራ ጎረቤቶች ከኢቲዮ በቀር ባህር የሚፈልግ የለም ሰርተን በጋራ እንለወጥ ማለት ከከፋችሁ ነገ ሶማሌላንድ በሊዝም ሄነ በመብራት ወደብ ከሰጠችን በጣም ይቆጫችኋል አሁንም 30 አመት ይዛችሁት ምንም ሀገራችሁ ደሀ ናት ።

    • @melathaile1561
      @melathaile1561 Год назад

      ካላወቅ ኣላውቅም ሃጢያት ኣይደልም። 1) መሪህ የሚያውራው ያለ የኛ ነው ወደቦቹ እንቀማለን ነው 2) ሰጥቶ መቀበል ምንድነው ታውቃልህ? ሰጥቶ መቀበል ማለት ፍትሃዊ ንግድ ነው፡ ሌላ ታሪክ የለም። ያልህን ትሸጣለህ የሌልህን ደግሞ ትገዛለህ። 3) መሪዎችህ የሚያወሩት ስጥቶ መቀብል ብሎ የሚያወራው ለህጻናት እንኳን ኣይመጥንም። ኣውሮፕላን በቆሚ የባህር መሬት መቅየር ይፈልጋል። ኣየር መንገዱ በሆነ ምክንያት የከሰረ ጌዜ ኮ ቀልጥ ነው ምክንያቱም የለውጥከውን ወደብ ደግመህ ኣታገኘውም። ወደብ በርካሽ ዋጋ እያስከፈልክ የዘላለም ባለቤት ይሻላል ወይስ ቀሊጥ መባል? መሬት የእርሻ ልስጥ የላል ከማን መሬት ነው የሚስጠው ከ ኣማራ ኦሮሞ ወይስ ከሊላ? የህዳሴ ግድብስ ለመሆኑ ለኤትዮጵያ ህዝብ መብራት ለሁሉ ማደል ጀምሮል? እናም በተመጣጥኝ ዋጋ ኣገልግሎት ስጡን እንጂ የሌላውን መሬት ስጥኝ ኣይባልም። ምክንያቱም ባለቤት የሆነ ህዝብ ኣለ እዚያ/

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад +1

    እኛ የምንፈልገው አማራ አማራ ስለሆነ ብቻ የማይገደልበት የማይሰደድበት የማይሳቅበት ሀገር ነው። ሌላው ሁሉ ከዚያ በኃላ ነው።

    • @abelbekuretsion5105
      @abelbekuretsion5105 Год назад

      I think you have a good point. However, this question is shared by all Ethiopians not just by one group members. Every group has safety and security questions. The question is, can the government alone grant us what we want? I think no. They have minimal capacity. After all we are a third world country. Then, the question comes to you and I, what are we doing as citizens of the country to fill the gap? Or are we creating another problem? I think the legit question such as yours should not drive us for hate and recklessness. Let’s be an example at list for our group members for peaceful straggle not violence. Trust me the question of safety is shared by all human beings including in civilized countries.

  • @samson2262
    @samson2262 Год назад

    Abesha betam mekegna hizb new

  • @teaby6258
    @teaby6258 Год назад +5

    ኤረትራ ምጽዋዕ እና ኣሰብ ለኢትዬጰያ ክፍት ነው ሰትል 20 አመት ኣልፈዋል::የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ነው የሚፈልገው

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @MS-dq7yh
      @MS-dq7yh Год назад +2

      Correct

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo Год назад +8

    Long live Abichu our visionary leader💚💛❤️ኢትዮጵያ ቀጥላለች 🇪🇹✌️

  • @kibrudesta
    @kibrudesta Год назад

    You are reading my Mind brother.

  • @abiyotbiru2689
    @abiyotbiru2689 Год назад +3

    ምን ዋጋ አለው ሚሰማ የለም የተረገሙ ህዝቦችን ይዛ ሀገር እንዴት ትባረክ ፤ ትበልፅግ እጅግ ያማል!!!!

    • @Bummm-n4u
      @Bummm-n4u Год назад

      ቆሻሻ ካድሬ ህሊናቢሶች መቸም ህዝብ ተሳስቶ አያቅም

  • @bewketuyalew8461
    @bewketuyalew8461 Год назад +5

    እኛ ግን ምንኛ ሞኝ ህዝቦ ነን ምንኛ የማናስተውል ሰሞኑን መላው ትግራይ ሀዘን ውስጥ ነው አልሰማም እንጂ በግልጥ አልተነገረም እንጂ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የዚህ ሀዘን ሰለባ ነው ግን ምን ዋጋ አለው ዛሬም አልተማርን ዛሬም ሌሎች የሚሞቱ እያዘጋጀን ነው ዛሬም ብዙ እናቶች አንዲያለቅሱ እንዲራቡ ብዙ እናቶች እንዲለምኑ ብዙ እናቶች ያለ ልጅ እንዲቀሩ አባቶች እንዲያለቅሱና በስተሽምግልና በሐዘን ወደ መቃብር እንዲወርዱ ህጻናት በማያውቁት ጉዳይ እንዲሞቱ እንዲራቡ ተግተን እየሰራን ነው ግን መቼ ነው ትዕቢታች የሚበርደው መቼነው አልካችን የሚበርደው አው የኢትዮጵያ ችግር ሁልጊዜም መሪወች ናቸው ፓለቲከኞች ናቸው ተማርን የሚሉ ለህዝብ እንሰራለን እንታገላለን እንመራለን የሚሉ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ሌላ ችግር የለበትም የትኛውም ህዝብ ክፉ አይደለም ሆኖም አያውቅም የትኛውም ህዝብ ለየትኛውም ህዝብ ስጋት ሆኖም አያውቅም ግን እድሜ እድሜ ላስተማራቸው ልጆች እድሜ ለፓለቲከኞች ሁሌ ችግር ሁሌ ሞት ሁሌ ልቅሶ ሁሌ ርሀብና ስደት መታለል መዘረፍና መንገላታት ሌላ ጠላት ከሩቅ ሳይመጣ ወንድም ወንድሙን የገላል አንዳገር ውስጥ ተቀምጠን በብሔር እየከፋፈሉ ያባሉናል ከአንድ ቤት ውስጥ አንዱ ለመንግስት አንዱ ለተቃዋሚ ወግነን አንገዳደላለን ከአንድ ቤት ሁለት ጎራ አቤት መከራ አቤት ችግር አቤት ሞኝነት ከትላንት አለመማርን እንደኛ የሙጥኝ ብሎ የያዘ ማነው መንግስት ያስታጥቀዋል ሔዶ ወንድሙን ይገላል ተቃዋሚ ያስታጥቀዋል ሔዶ ወንድሙን ይገላል ውጤቱ ተያይዞ መጥፋት መቼም መቶ ሚሊዪን ህዝብ በአንዴ ባለስልጣን አይሆንም ሁሉም ፍላጎት አለው ሁሉም ግን ላይሳካ ይችላል አንተ መግዛትን መምራትን ትፈልጋለህ ሌላውም እንዳንተ እሔ ፍላጎት አለው ስለዚህ ብትታገስስ አንተ ባነሳህው ጥይት ምክንያት አናትህ ትሰደዳለች እህትህ ተርባ ስትለምን ታያለህ ገና ሮጦ ያልጠገበ ወንድምህ ወይ አካሉን ወይ ሒወቱን ያጣል ታዲያ አንተ ከምታመጣው ነጻነት ሳይቋደስ ከሚጠፋ ቢቀርስ ዛሬ የኢትዮጵያ በቁጥርም በቆዳ ስፋትም ትልቁ ህዝብ ኦሮሞ 80%ከመቶው በችግር ውስጥ ነው ግን እኮ ተስማምተን ብንኖር የኦሮምያ መሬት ሀብት ኢትዮጵያን አይደለም አፍሪካን መመገብ ይችላል ዛሬ አማራ ብዙ ህዝብ ብዙ ሀብት እያለው በዚሁ ችግር ውስጥ ነው ግን እኮ አማራ ቢለማ አይደለም ኢትዮጵያን አፍሪካን ይመግባል ትግራይም ደቡብም ሱማሌም አፋርም ሌላውም ክልል ከራሱ አልፎ ለሌላው መመገብ የሚችል አቅም ሀብት እግዚአብሔር አልከለከለውም ኢትዮጵያ ያጣችው ግብርናን የሚያዘምን እንጂ በየ ስበቡ ጦር የሚመዝ ነገረኛ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ያላትን ሀብት ተረድቶ ወደ ተሻለ እድገት የሚወስዳት እንጅ ከና ሀሳብ ያነሳውን ሁሉ ስልጣኔን ሊነጥቀኝ እያለ መድፍ የሚወለውል ጀት የሚያዘጋጅ መንግስት አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው የተሰራውን መልካም ስራ ተቀብሎ መንግስትን ደግፎ በጎደለው እየሞላ በሀሳብ እየጨመረ ተራውን የሚጠብቅ ተቃዋሚ ፓርቲ እንጂ በየ ስበቡ ወጣት እያስከተለ ጫካ እየገባ እንደሱ መፍቴ ያጣውንና የተቸገረውን የሚገድል ጀግና ነኝ ባይ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው መሀል ገብቶ አንተም ተው አንተም ተው የሚል የአገር ሽማግሌ እንጂ ባለፈው ታሪክ እየተኩራራ ችግር ሲፈጠር ለአንዱ ወግኖ የሚያቃጭልና ጦርነትን የሚጎስም ያገር ሽማግሌ አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ልጆቿን ትግስት መልካምነት ይቅርታና ፍቅር አየሰበከ ወመልካም የሚመራ የእምነት አባት እንጂ ጦር እየባረከ ሰራዊት የሚያዘምት ቄስ ለብሔር ተቆርቋሪ መሳይ ድንጋይ አቀባይ ፓስተር ቤተ ክርስቲያን ሲቃጠል አብሮ የሚስማማ ሸሂ ነኝ ባይ የእምነት አባት አይደለም ኢትዮጵያ ያጣችው ያለውን እውነት ህግን ተንተርሶ ሚዛናዊነት ጠብቆ አውነቱን ለህብ ይፋ የሚያደርግ ጋዜጠኛ አንጂ የመንግስትን ሙሾ የሚያወጣ የረገጠው ሁሉ ወርቅ ነው የሚል ሺዮች በሚሞቱበት አገር ላይ ተቀምጦ በሌሎች አገር ስለተከሰተ ሁነት በስፋት ሲዘግብ የሚውል የመንግስት ጋዜጣ ወይ ቴሌቪዥን በበሬ ወለደ የሐሰትና የጥላቻ ዜና በሰበር እያጀቡ የሰውን ሰላም የሚያውክ አንዱን በአንዱ ላይ እያነሳሱ በሰው ደም የገንዘብ ስሌታቸውን የሚያሰሉ ከትርፍ ውጭ መርህ ትዝ የማይላቸው ስለሚያገኙት እንጂ በነሱ ስተት የሚጠፋው የሚጠፋውን የሰው ስተት ማሰብ የማይፈልጉ የቅዥት አለም ጋዜጠኞችና ሚዲያወችን አይደለም ትላንት ችገር አለ ብለን በኢሀዲግ የተንጫጫን ተራው ሲሰጠን ከሱ የባሰውን የምናደርግ ትላንት ደርግን በጥፋቱ ኮንነን አውርደን ተራው ሲደርሰን የእሱን ጥፋት አስር አጥፍ ስተት የደገምን ዛሬም ባለው መንግስት የምንማረር ነገ እድሉ ሲደርሰን የእርሱን ስንት እጥፍ ስተት ልንደግም ይሖን ? መቼም ከእግዚአብሔር በስተቀር የማያልፍ ዘላለማዊ መንግስት በዚህ አለም ላይ የለም የለም ነገም አንድ ተረኛ ይመጣል በማጥፋትና በመጥፋት ያልፋል ሌላውም ይቀጥላል ግን ከሌላው ስተት መማር የምንችል ጥበበኞች መሆን ባንችል ከጥፋቱ የሚማር ሰነፍን አንኳ ለመሆን አንሞክር ! በሰው እንጂ በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም ነገ መልካም ይሆናል

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      ምን በመንግስት አማኝተህ አሳብ ሰጠሁ ብለህ ፊሬ ከርሲኪ ቅስቀሳ ታረጋለህ? መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው መጀመሪያ ለሰማዩ ላላየኸዉ መንግስት ከመታዘዝህ በፊት ለምድራዊ መንግሥት ታዘዝ ነው የሚልህ(ሮሜ 13) ።ስለዚህ እስቲ ከጎረቤትህ ጋር ሳተመቀኛኝና አጥር ድንበር ፣ጥድ ተክለህ ሳትገፋፋ ተስማምተህ ኑር።በሰፈርህ ተስማምተህ ኑሮና ችግርን ተከላከል።መንግሥት በሰፈርህ 10 ሆነህ ከተባበርክ ያከብርሃል።ከተነጣጠልክና እርስ በርስህ መመቀኛኘት ከጀመርክ የመንጎሥት ጥፋት ሳይሆን ያንተ ጥፋት ነው።

  • @MS-dq7yh
    @MS-dq7yh Год назад +3

    ወለጋ ተሂዶ ኣማራ መጨፍጨፍ Common Goal ነው? Convince amd confuse.😅

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      right!!! 😀 Convince and Confuse ይሉሀል ይሄ ነው።

  • @abebea1397
    @abebea1397 Год назад +1

    መቸ ነው ከስብከት ወደ ውይይት የምንሸጋገረው፤ መቸ ነው ጋዜጠኞችን ጋብዘው ለጥያቄዎች መልስ የሚሰጡት፤ ግልጽ የህብረተሰብ ችግሮችን በውስብስብ ሳይንስ ምሳሌ ለማስረዳት መሞከር የአዋቂነት መመዘኛ አይደለም፤ ቅንነት እየራቀን ሄዷል..

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      የማይተሳሰብ ህዝብ ስግብግብነቲን በመንግስት ያመሃኛል።እራሱ ከጎረቤቱ ሳይስማማ።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      አስተዋይ!!! ብራቮ።
      አይችልም። ይፈራል። ሌባ ነው። ምክንያቱም ይፋጠጣል።
      በአለም ለህዝቡ ለጋዜጠኞች ምላሽ የማይሰጥ ብቸኛ መሪ(ር)።

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ​@@radicalv2720ካድርዪ። ስንት ነው የተከፈለሽ!? በሰው ደም ትበያለሽ።

  • @Doresharera
    @Doresharera Год назад +9

    በጣም የምገርመኝ አንተ የኔ ትምህርት ቤት መሆንህ ነው እወድሃለሁ አንተየኔ። ስፔሻልነህ

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 Год назад +2

    በዓል በሀገሪቱ እንዳይከበር ፕየሚያደርገው የአንት መከላከያ ነው እረ ስትናገር አታፍርም

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      በአል አዲስ አባባ ላይ ብቻ ነው የሚከበረው?የተወለድክበትን ቦታ ከጠላህ እናትህን እነደጠላህ ቂጠረው።

  • @abiyayele3207
    @abiyayele3207 Год назад +2

    ወዳጄ ኢትዮጵያ ወሬ አይደለም ስራ ነው የምትፈልገው

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      ሽፍትነት ነው ሥራ ።ዘመዶችህ አርሰው እንዳይበሉ ችግር ላይ ጣልካችው በዚህ በስድ አፍህ።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

  • @Ethiopia6831
    @Ethiopia6831 Год назад +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zahraabdul6564
    @zahraabdul6564 Год назад

    ተሰማምተህ ኑር። THAT IS IT!!

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 Год назад +8

    በታሪክ መንገድ ላይ ከባድ ስህተት ተሰርቷል

  • @musayusuuf8798
    @musayusuuf8798 Год назад +2

    P.M Dr abiy wos a gentleman leadership teacher but he havent a Smartness minds students dr abiy Ur Excellent idea woss very standard&nation beuldly but it takes time by the wey it very interesting explanation 4 the +peoples ❤

  • @bababob1697
    @bababob1697 Год назад +10

    የራሰክን ጎጥ ንገራቸው ከዛ ሰላም ይሆናል

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад +1

      ሆዳም አማራ በጎጡ ተሰልፎ ተንኮል እንደእባብ እያሰበ ነው።የቤቱን ችግር አያይም በጎረቤቱ እድገት በምቀኝነት እንቅልፍ ያጣል።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад +1

      ​​@@mekke6544እናንተ ናችሁ ጨፍጫፊዎች፣ አንድ እንሁን ሲባል አህዳውያን፣ ሌቦች አፈናቃዪች
      ሰውየው እኮ የሚያወራው ምኞት ብቻ ነው።
      ስርሃቱ የቀረጻቸውን የተንኮል ዘረኛ አስተሳሰብ መዋቅር ማፍረስ አይፈልግም።

  • @FirmLord-dy3op
    @FirmLord-dy3op Год назад +6

    የጨለለ ሳክስ ይታዬኛል 😂😂

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ​​@@radicalv2720ኸቸቸቸ ፖዘቲቭ 😅😅😅 ማሀይም!

    • @fab200
      @fab200 Год назад

      Ere jelese tegna

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Год назад +4

    እንደአለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ መሪ አይወጣላትም የአሑኑ ግን የተለየ ነዉ ከወሬ ሌላ ምንም የማይረባ መሬት ላይ የሚታየዉ ሌላ ብዙ ስላወራ ያወቀ የሚመስለዉ ደካማ የፈረደባቸዉ የሱን ተረት ተረት ዝባዝንኬ ተጎልተዉ የሚሰሙት ።አሑን ይሔ ከአንድ መሪ የሚጠበቅ ነዉ ።
    የጤናዉ ጉዳይ ልክ አይደለም የሚሉት ልክ ናቸዉ ።ለነገሩ እንዲ እየዘባረቀ በቃሕ የሚለዉ ካልተገኘ ሲተርት ይኖራል ።ጭራሽ ደብተር ይዘዉ ይጽፋሉ በሉ ያልገባችሑን ጠይቁ ድፈሩ ።እቺም ቀጣይ አጀንዳ ናት ሰዉ በሰላም ዉዬ አድራለዉ ወይ ብሎ ሐሳብ በሆነበት ህዝብ ላይ እንዲህ መቀለድ ይባላል ገና ፓርት 2,3 እያለ ይቀጥላል

  • @bezabehemiru7049
    @bezabehemiru7049 Год назад +1

    ምንድነው ሚፅፉት🤔

  • @tadessenefso8518
    @tadessenefso8518 Год назад +1

    A good leader thought is ,which based on value based leadership ,so now our PM , return to back previous's fathers vslue.

  • @abrmaj9719
    @abrmaj9719 Год назад +5

    ምስክን ኢትዮጵያ በ ጥንቆይ ትመራ kkkkk

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ​@@radicalv2720ካድሬ ሌባ። እና ዘረኛ።

  • @tegegnemersha4467
    @tegegnemersha4467 Год назад +2

    የሚያሳዝነው ነገር ይሄን ሁሉ ድስኩር የሚያምንህ ህዝብ ከዚህ በኋላ ያለመኖሩ ነው!!! 😂😂😂!!!ደፋር ነህ ግን አይንህን በጨው አጥበህ ዘረኝነትን ትኮንናለህ??

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

  • @theodroesestefanos2645
    @theodroesestefanos2645 Год назад +8

    ስንተኛ ክፍል ትምህር ነው የመልመጃ ደብተራችን እንድናወጣ?

    • @mamaafrica1838
      @mamaafrica1838 Год назад

      አይ እናንተ በመልመጃ ደብትር አይደለም በእንክብል መልክ ብትውጡትም ስለማይገባችሁ ይብራባችሁ እናንተን ሲያበስል ማን ዘመኑን ይጨርሳል ሰውየው ቢጥር ቢጥር ነቅነቅ ስለማትሉ ጊዜውን ከሚጨርስ ከነቃው ጋር ወደፊት እየሸመጠጠው ነው

    • @theodroesestefanos2645
      @theodroesestefanos2645 Год назад

      @@mamaafrica1838 ቁልቄለትን አያታያህም እውነቱ እወቀው ማረፊያህ እዛ ነው ።

  • @wendetilahun4389
    @wendetilahun4389 Год назад

    ይመችህ ተመችቶኛል ምርጥ ተምህርት

  • @EliasAbera-q7w
    @EliasAbera-q7w Год назад

    አብይ ማለት እትዬጵያ ላይ የፈነዳ ታአምራዊ መብረቅ ነወ። ❤

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +1

    76 ብሄረሰቦች ተሣታፊ ከሆኑ ቀስፎ የያዙን ህጎች ብታስተካክሉ እኮ የትብብር መንፈስ ፈጥሮ መሄድ ግንዛቤ ካለ ዜጎች ተስፋ ሰንቆ እናድጋለን፣አሁን ግን ሰፍኖ ያለው ስጋት እና የእለት ጉርስ አሳሳቢ ነው የሆነው ወርዳችሁ እዩ።

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 Год назад

    አቢቹ ጀግናዬ ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад +2

    አንድ ሰው እና አንድ ጥይት ያለው ትዝ አለኝ።

  • @NaolGetu-p4d
    @NaolGetu-p4d Год назад +4

    እስኪ ስብስብ እንበል እና ዳምጠው መሪ ከፈጣሪ ነው ።

  • @getahunaynalem6040
    @getahunaynalem6040 Год назад +2

    እረ ጉድ ነው! ስለ እስቲም ሴል የሚያወራው ትክክል አይደለም። አያፍርም!!!!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ​@@radicalv2720ካድርዪ! 😁🤣 አዎ ትክክል አይደለም። ምን ታውቂያለሽ!?

  • @EliasAbera-q7w
    @EliasAbera-q7w Год назад

    አብይ ማለት እትዬጵያ ላይ የፈነዳ ታአምራዊዉ መበረቀ ነወ። ❤

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 Год назад +2

    በጣም የዘገዬ ሌክቸር ነው ከጭንቀት የመጣ ሰለሆነ በአማራ የለውጥ አመለካከት ይኖራል ብለህ ግዜህን ባታጠፋ ይሻላል

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Год назад +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @mikigerji
    @mikigerji Год назад +8

    እኔኮ ኢትዮጽያን ሳይሆን ሌላ ዓለም ላይ ያለችን ሀገር የሚመራ ነው ሚመስለኝ ጨቅላ አይገልፀውም በቃ ክብርክን አጣክ እኮ ተፋታን

  • @st-xr7vy
    @st-xr7vy Год назад +5

    አንተ ከነ ጀሌዎችህ ገደል ግባ እንጂ እኛ በፍቅር እንኖራለን። ዛሬ ደግሞ medical doctor ሆነህ መጣህ 7ኛጨ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ይችላል ሙሉ እውቀት ከፈጣሪ ነው አንቺ ጨለማ ቡና ላይ ከማውራት ሌላ ስራ የሌለሽ negative minded

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ​@@radicalv2720አዚህም አለሽ!?😅😅😅

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ​@@radicalv2720እዚህም😅😅😅😅?

  • @kuchuanimations1463
    @kuchuanimations1463 Год назад +3

    Devel

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

  • @MS-dq7yh
    @MS-dq7yh Год назад +5

    Ye ኮንፍዩዝ and ኮንቪንስ ትምህርት 😅

  • @gadisadiredire7425
    @gadisadiredire7425 Год назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temayob906
    @temayob906 Год назад +3

    አንተ ደም ጠጪ😮😮

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ደምማ የምጠጪው አንቺ ነሽ ጎጠኛ ጨለማ ደኗቁርት የአብይን ጦስ ውሰጂ ምቀኛ ።

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад +1

    የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቷል። ፈርቷል።
    በመጀመሪያ በኢትዮጵያ ተደበቀ፣ ከዚያም በኦሮሞነት ተደበቀ፣ አሁን ደግሞ ሰው ብሎ ሊደበቅ ይለፈልፋል። ቅቡልነቱን ላይመለስ አጥቶታል። ጅል ፋራ ነው። እድሜ ለፋኖ።

  • @wondesenzeleke2382
    @wondesenzeleke2382 Год назад

    መምህሩ

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z Год назад +1

    ረጅም ዕድሜ ፈጣሪ ይስጥህ

  • @ramadansilemanmohammed8267
    @ramadansilemanmohammed8267 Год назад +2

    السيد او السيدة الريس الثوبيا إحترامي وتقدير لمن يستحق وبعد انت عليك ان لا تلعب بي اعصابنا البحر الأحمر هو دم الشعب ارتريا ولو لا ارتريا اليوم لن تتحدث من هذا المكان انت تعرف كويس بنسبة للبحر هو دمنا 44 في العالم ماعندها بحر فاانتم واحده منها لو نواياكم سليمة ماتحتاج ارتريا من الثوبيا اكثر مما تحتاج اثيوبيا من ارتريا ولكن مع من انتم ناس حاقد وحاصد وعمالا للقرب 🇪🇷🐪🇪🇷🐪🇪🇷🐪🇪🇷🐪🇪🇷🐪🇪🇷🐪🇪🇷

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂
    ወይ ፋገራ በጥላቻ የታመሰ አህምሮ።

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Год назад

    HE IS LEGEND

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Год назад +3

    ይህ የስፈር ዱርየ ሀገሪቱን ዝብርቅርቅ አደርጋት

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад +1

      አማራው ነው የተዘበራረቀበት።በቆሎ ት/ቤት በልመና ሰለተማረ ሥራ አይወድም።ሥራው ትችት ብቻ።

    • @samsonassefa8298
      @samsonassefa8298 Год назад +1

      ​@@mekke6544አማራው የሚለውን አባባል ብታሻሽለው ጥሩ ነዉ አስተያየት የሰጠው አንድ ሰው ስለሆነ ። በአንድ ሰው አስተያየት ህዝብን መጠቅለል ትልቅ ስህተት ነው።

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      @@samsonassefa8298 ፋኖ ፋኖ እያሉ መንግሥት አማራን በዘር ለይቶ በደለ እያለ አብዛኛው ዩ ትዩበር ሚዲያዎች እንዲሁም በየ ዩ ትዩብ አቃቂር የሚያወጡት አብዜኛዎቹ አማራዎች ነን ስላሉ ነው፣አማራው ያልኩት።

    • @abelbekuretsion5105
      @abelbekuretsion5105 Год назад

      I reviewed his biography and I never read he wasted his time as “Yesefer Duriye” in his life. I may not know more than you. Can you please provide us with your evidence?

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      አንተስ የአደባባይ ወሮበላ ምኑ ተዘበራረቀብህ።ምክር አይገባም ደደብ ነህ መቼሞ።ሆዳም አማራ አሉ ፕሮፌሰር አስራት።አላስበላ አላችሁ አይደል።

  • @danielfite5380
    @danielfite5380 Год назад +4

    we r very lucky to have u our pm abiy

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um Год назад

    ረጅም አድሜና ጢና ይስጥህ፨

  • @abraham9175
    @abraham9175 Год назад +3

    ስንቱን ቤተክሲያንና መስኪድ አቃጥሎ ልክ እንዳላቃጣለ እዚ ይደሰኩራል እጢያም

    • @fab200
      @fab200 Год назад

      Yet nechew enesu. Church ena mosque be higewet yemiserawin endayhon.

  • @yisakaly8365
    @yisakaly8365 Год назад

    ይሄ ሰውየ ኣስተማሪ ነው ወይስ የአገር መሪ?
    እንደማየው፡ ኣስትማሪ ቢሆን ይበልጥ ውጤታማ ይሆን ነበር 😂

  • @marssemay69
    @marssemay69 Год назад +3

    He made Ethiopia 🇪🇹 to be in danger ⚠️.

  • @andenetashenafi814
    @andenetashenafi814 Год назад +1

    አጃጅለው የራበውን፣ የፈራውን አና ግራ የገባውን አጨናብረው።

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Год назад +3

    ይጀመር

  • @kibrudesta
    @kibrudesta Год назад

    You are breaking the grand false tales and prides like Jesus did among the pharasees

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 Год назад +1

    እባካች ምን ነገር ነዉ የሚያወራዉ
    ሌላ ኢትዮጵያ አለች መሰለኝ

  • @serawitmekonnen6381
    @serawitmekonnen6381 Год назад +3

    Great Man!!

  • @freepeoplesAmhara
    @freepeoplesAmhara 11 месяцев назад

    Ay abiy sew anqro sitefah yhen ajenda yzeh metah miskin 😢 bayhon yante resa eziw hager new migotetew lemamlet enkua atchlm gizeh siders eskeza leflf

  • @eskawbass5227
    @eskawbass5227 Год назад

    በእጅ የያዙት .....ወርቅ ምን ነበር ያሉት ባለተረቶች

  • @mindabekele6315
    @mindabekele6315 Год назад

    በህይወት ዘመኔ በድፍን አፍሪካ በታዩት መሪዎች ብቸኛ ድንቅ መሪ

  • @TSINATSIN
    @TSINATSIN Год назад +11

    ፀበል የለም ለዚህ ስው።

    • @Mekelakeya
      @Mekelakeya Год назад

      እሱ እኮ ነው ፈጣሪ የሰጠን የኢትዮጵያ ፀበል! ከመቶ ሚሊዮን በላይ የተለከፉ እብድ ዜጎቹን እያጠመቀ ነው። ሁሉም ግን አይድንም!

  • @טסנה
    @טסנה Год назад +3

    ይህ ውሻ ስው ጥምቀት ደመራ ባንዲራ ነጥላችሁ ላይ ብሎ በፓሉስ እያስደበደብ ደግሞ ተቻቻሉ ይል አንተ ርዕስ ሀሳዊ መሲህ ስትሆን አንተ እኮ ነህ የሀይማኖት ጦርነት እየከፍትክ ያልከው ወይ ፈጣሪ ምኑን ሰይጣን እመጣበት በዚህ ምስኪን ሕዝብ

  • @kebedemoshe
    @kebedemoshe Год назад +4

    😂😂እብድ መሪ አብይ

  • @Doresharera
    @Doresharera Год назад +1

    አንተ ከእትዮጵያ ህዝብ በላይ አይደለህም ግን ይመስለኛል❤

  • @dmx3674
    @dmx3674 Год назад +3

    መጀመሪያ ያራስህን ጋሎች በደንብ ምራ ክፍታፍ ።አለመ አለም አትበለን ።እንኳን አለም ቀርቶ አንድ ቀበሌ በስራዕቱ መምራት ጋላ አይቻልም ።በሰለጠና ሀገር በአማራ በቆረቆረው አዲስ አበባ በስልጡን ሕዝብ ማህል ጎሎች ገብታችሁ ከተማችንን አገማችኋት ። ሁሌ ተረተረት ፣የሰው ታሪክ ከማውራት እንዴት ታርክ መስራት አቃተህ። የወያኔን ኤትኒክ ፌደራሊዝም /ማኒፌስቶ ይዘህ መጋዝ የመረጥክ ከብት ነህ ። ለነገሩ 7ተኛ ክፍል በቅጡ ያልጨረሰ ማህያም ምን ይጠበቃል። ሁሌ አለም ፣ሁሌ ተረት ተረት ።

  • @natnaelgirma50
    @natnaelgirma50 Год назад +3

    ጠቅላያችን ❤

  • @EliasAbera-q7w
    @EliasAbera-q7w Год назад

    አበይ ማለት ኢትዬጵያ ላይ የፈነዳ ታምራዊ መብረቅ ነው

  • @moke4925
    @moke4925 Год назад

    ፎጋሪው የሚሊየኖች ገዳይ!!!!

  • @naliru6096
    @naliru6096 Год назад +2

    ካሁን ወዲያ የኤርትራ መንግስት ግብጽን በፈለገው ቦታ ባህር ይሁን መሬት ወታደራዊ ካምፕ መሰጠት ግዜው ኣሁን ነው ሉኣላዊነት ምን እንደሆነ እናሳያቹዋለን ። ጦርነት ጀምር ሰባተኛ ንጉስ ለወረራ የሚቀበል ኤርትራዊ የለም ሁላችንም ከያለንበት ወደ ሃገራችን ተመልሰን ኣንተን ጀርባህን ለመስበር ተዘጋጅተናል እኛ ኣንተ ኦሮሞ ስለሆንክ ከኦሮሞ ወንድሞቻችን ልታጣላን ፈልገህ ነው ። ኣንተ ማንም ኣትወክልም ለሃገራችን ለመሞት ተዘጋጅተናል ያ ሁሉ የኤርትራ መከራ እገዳ ይሁን ሁሉ የወረደን መኣት በኬንያ ሱዳን በ ዩጋንዳ ወይ በሩዋንዳ ኣይደለም በ እናንተ በኢትዯጵያ ምክንያት ብቻና ብቻ ነው ይልቁንም ኣገራቸው ምንም የለም ወጣቶቿ ስደት እየሄዱ ነው ኢንተርነት የላቸውም ትላላቹ በማን ምክንያት ሆነና ? ጥሩ ነገር ግን ሃገራችን ምንም ቢቸግራት ለፈረንጅ ለእህል እርዳታ እጃችን ኣንዘረጋም እንደኢትዪጵያ

  • @HailuDiriba-q6r
    @HailuDiriba-q6r Год назад

    If not hear, understand and apply these ideas let us zzzzzm.

  • @sambini86
    @sambini86 Год назад +5

    ያንተ ዶክቶርነት ተጠራጠርኩ

  • @yosefghidei3357
    @yosefghidei3357 Год назад +2

    Ene yemigermegh eze tekemto yemisemu sewoch new tlewut ayhedum

    • @mamaafrica1838
      @mamaafrica1838 Год назад

      ምን መሄጃ አላቸው ከመምህሩ እግር ስር ቁጭ ብለው ቢማሩ ነው ምግብ በልተው የሚያዱርት ጅል አንተ ደሞዝ የምትሰፍርላቸው መስልክ እኮ

  • @dmx3674
    @dmx3674 Год назад +1

    እነዚህ ሰዎች በቅርብ እንኳን በመስቀል በዕል ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አርማ አትያዙ እያሉ ሲቀዱ የነበሩት የአብይ አህመድ ዘሮች ናችው ።ሌላውን አውከው ፣እድገት እየጎተቱ ያሉት ኦሮሞዎች ናችው ።ከመስራት ይልቅ ለመቀማት የሚሹ ።በሌላችው ብቃት ወይንም ተረኛ ለመሆን የሚጥሩ ።አዲሰ አበባ የኢትዮጵያኖች መሆኗ ቀርቆ የኦሮም ናት የሚሉ ከብቶች ናችው ።አዲስ አበባ የቆረቆርናት እኛ አማሮች ነን ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ አዲስ አባባ ያገባኛል ብሎ ጋሎችን አርፋችሁ ተቀመጡ ካላሉ አዲስ አበባ ባለቤቷ እኛ አማሮች ነን ። የቆረቆርናት ደሞ ለጋላ መናሀሪያ ብለን አይደለም ። ጋላ ሸዋ ላይ ስፍሯል ፣ጋላ ምዕራብ ፣ምስርቅ ፣ደቡብ ሸዋ የሚኒሊክ አገር ሰፍሮ ይገኛል ። ነገር ግን ጋላ ወለጋ ላይ አማራን ይገድላል ።ጋላ ከሽዋ ፣ከወሎ እንዲወጣ እንፈልጋለን ።

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 Год назад +2

    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ የውሸት fake ዶክተር ያስተምራል ተማሪወች ያዳምጣሉ

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Год назад

      It sad that you have such a limited understanding, and can't even understand your lack. If you took time to listen he is telling you that hate keeps you in limit out of fear, and you are a very good example of what he is teaching.

    • @nesanetlehulum9046
      @nesanetlehulum9046 Год назад +1

      @@dianarier8746
      I dont know how old you are, maybe its your lack of experience that does not enable you to see through this persons split personality. He sounded great, but his words and deeds are worlds apart. He is murdering innocent civilians in Amhara province and has no intention of changing the so called constitution which the woyane criminals promulgated.This man is not what he appears to be.I believe he is making this moderate lecture in order to appease the FANO freedom fighters and his opponents.

  • @5million-coders-ethiopia
    @5million-coders-ethiopia Год назад +4

    Abiy is killer narsist

    • @danielfite5380
      @danielfite5380 Год назад

      tish

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 Год назад

      ​@@radicalv2720ካድሬ እዚም አለሽ!?

    • @5million-coders-ethiopia
      @5million-coders-ethiopia Год назад

      may be u and ur family is save because ur salve for him but we are fight for our freedom

  • @wisdomeraey9699
    @wisdomeraey9699 Год назад +2

    በተግባርና በወረ የምያደርጋቸው ሁሉቱ የተጋጨ አረ መጽሓፍ ቅዱስ አንብብ ትንሽ ክተሻለህ

  • @dmx3674
    @dmx3674 Год назад +4

    ምላስ ብቻ !