Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት ለማምረቻችን ቃለት ያሰማልን ተስፋም መንግስተ ሰማትን ያወርስልን ባድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችንም ክበርልን በውነት አንተ እስከምትለቅ በጉጉት ነው ምጠብቀው እኔ አንተን መድቤና ጤና ይስጥልን እኔ ዛሬ ከተረጋገጠ ጥያቄ አንድም አልመለስኩኝም ማርያምን በጣም ያሳዝናል😢
🎉1
መምህር ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክ ሁሌም ያንተን ትምህርት ስሰማ እጠነክራለሁ
አባቴ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት::
ብዑነታቸዉ አብነሉቃስ እድሜ ጤና ይጠብቃቸዉ ለመምህራኖቻችንም ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ አተንም ጉንፋን ይዞኛል ብለሃል ቶሎ ይማርህ❤❤❤
አቡነ ሉቃስ የኔ ሰማዕት ሀቀኛው ጳጳስ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ላስተማሩን መምህሮቻችን እዲሁም እባቶቻችን ቃለህወትን ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ቀሪ ዘበናችሁን ይባርክልን እኛን ስደቶኞችን በፆሎታችሁ አስብን?/2/መልሻለሁ እግዛቤር ይመስገን ወድማችን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን
Questions 3 & 4 ✅ አግኝቻለሁ. ቀጥሉበት ያስተምራል.አባቴ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት መድሀኒዓአለም. አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር.
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ በፀጋ ይጠብቃቺ
አቤቱ እንደቸርነትህ በምህረትህ ድረስልን
ለአባታችን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እኛም ልባና ይስጠን የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
መምህ ልዩ ኖት ስታስተምሩ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማሆት
ለጆሮ የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ስለ ሴት ልጅ አለባበስ ስለ ቤቢ ሻወር ስለ አፅዋማት የምርም የኦርቶዶክስ ልጆች ወደራሳችን እንመለስ እመቤቴ ልባችንን አለባበሳችንን ትቀይርልን በተለይ በስደት ያለን እህቶች እንጠቀምበት የምራባዉያን ባህል በጣሙን ተጋብቶብናል ሱሪንም አዉልቀን እንጣል ከኔ ጀምሮ ብቻ እግዚሐብሔር ይለዉጠን
እግዚአብሔር ይስጦት
ስርዓት ድርጀት ጻድቅ መስሎ ብዙ መናገር እራስን መካብ ሰይጣን እየካበ ወደሲኦል ይወስዳል ከራስ ወጥቶ ወደ ቃሉ እንመለስ የእግዛብሔር ቃል ያዋጣናል
አባታችን እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው እና እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ነው
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን።
አባታችን ብፁዕ ወቅስ አቡነ ሉቃስ ቀኖች ሁሉ ያልፋሉና እግዚአብሔርይመስገን
አባታችን በረከቶት ይድረስን እኛም በአቡነ አብርሃም ፥፥፥፥፥
egzeabher abatochachin ytebkilin,Kale hywot yasemalin wondmachin ehen hulu lemtadersen
Selame yeny wedme betam amesgenalw egzabhar kategre yehun labatocacne kalehewet yasmalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ላለመጾም ሳይሆን የእናንተ በብቃት አለማስተማር ነው ይህን የሚያመጣው
አባታችን እኮ የተናገሩት ትክክል ናቸው የሆነውን ነው የተናገሩት
ሀዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ
በምድርም እያለን በሚገጥሙን ፈተናዎቾ ሁሉ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ጽዮን እና የሥላሴ መንግስት ባለሟሎች ቅዱሳኑ ሁሉ አጽናኚዎቻችን ናቸው።
3 መልሻለሁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
Kal hiwot yasemalen abatachen yetenagerwet ewenet new yehunewn new yetenagerwet
Ewent. new kale hiwet yasemalen
ABATACHIN ABUNE LUQAS EGIZIABHER YTSEBIQILIN
በጣም ትልቅ ስተት የእግዚአብሔር መዝሙሮች ሁሉ ለእግዚአብሔር እስከተዘመሩ ሁሉ ስተት የለውም ። ያሰማከን እኮ ዘፈን ነው።የድሮ ማለትም የቆዩ ዘማሪዎች የሚዘምሩት መዝሙር እኮ ወደ ጌታ ወደ ላይ እንድንመለከት እንዳናስብ የሚያደርጉ መዝሙሮች እኮ አሉ። እርግጥ ነው አንዳንዶቹ የማይገባ በሬጌ ደስ በማይችል ዝማሬ የሚዘምሩ አሉ።እነሱን ሳይመለከት ማለቴ ነው።እውነት ነው ይሔ መንግስት ማውገዝ አለብን።እግዚአብሔርን ማመንና ማመስገን መታደል ነው።ሌላው ነገር መጠመቅ ያለብን አምነን እኮ ነው።።
Egzeabher yerdan
አቡነ ሉቃስ እውነት ብለዋል!
አንድ ብጹአቡነ ሉቃስ አይንት አባት ያብዛለን ማን አስኪግድል አስኪታርድ ነው ዝምታ አና ፍርሃት አረ አግዚአብሔር ቀን አውጣ 😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽ለኢትዮጵያ ላባታችን አርጅም አድሜ ከ ጤናጋር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጌታ ልብ ይስጣችሁ ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ በላከው መልዕክት ሴት ልጅ መባርርክ አትችልም ይላል ከይርት አመጣችሁት
ሰለ ዶሮ ማረድ ነባራዊው የኢትዮጵያ ባህል የቆየንን ስርአትነ ነው የማከብረው። መጽሐፍ በአዲስ ትምህርት እንዳንመራ አስጠንቅቋልና።
እባክህ ሴት የማታርድበት (መባረክ) የሌለባት ባህላችን የሆነው በሀይማኖታችንም ስለማይፈቀድ ነው። ሴት ነፍስን ሰጪ ስለሆነች ነው ። ሌሎች አባቶችን አናግረህ አቅርብልን። የጣና ቂርቆስ አባትን ጠይቀህ ወይም የአለፈውን ትምህርታቸውን ፈልገህ አቅርብ
እባክህ አባ ገብረኪዳንን ጠይቅልን ሴቶች እንዳንሳሳት በዚህ ዘመን ስህት ለመስራት ትንሽ ነው የሚበቃን አደራ ወንደማችን
ere tew set ena kesi nefs atatefam
Egnih memiher gira yigebugnal hulunim neger kebahil gar yayayizutal
ይችን ጉድ እናቴ እንዳትሰማ ባይበላስ ቢቀር የሱፐር ማርኬቱንስ ማነው ሀላል ያደረገው
አሰርቲስት እህቶቻችን በእውነት ልብ ይስጣቸው። ሆዳቸውን አንቀው ይዘው ፎቶ እየተነሱ በሚዲያ መለጠፀፍ ስልጣኔ ይመስላቸዋል። ድሮድሮ እርጉዝ ሴት ሆዷን በነጠላ ሸፈን አድርጋ ከእይታ ትጋርድ ነበር።የአሁኖቹ ደሞ እዩልን እዩልን ይላሉ ማስተዋልን ይስጥልን።
❤❤❤amen
5/2
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች! ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን
ብፁዕ አባታችን ምናለ አሁንም ይህን ነገር ለምን ይደጋግሙታል ፣በመካከላችሁ ልዩነትን ለመፍጠር ለማሯሯጡ መንገድ ይከፋታሉና በውስጥ መስመር ይነጋገሩ ሌላው አቡነ አብርሃም በንባብ ያቀረቡት ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰነውን ነው እንጅ የግል አስተያየታቸውን አይደለም ።ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የሲኖዶስ ውሳኔ አይደለም ለምን ሲወያዩ አልታዩም አሉ ግን እኛ ቅዱስ ሲኖዶስ ሲወያይ እኮ ቀጥታ አላየንም ፣መግለጫ ሲሰጥ እንጅ ።ስለዚህ አሁንም ኦርቶዶክስን ለመከፋፈልና ለመበታተን ለሚፈልጉ ወገኖች መንገድ መክፈት የለብንምና ይህ ነገር በሚዲያ መቅረብ አይኖርበትም እላለሁ
betam tkkl nesh . Me too
4 መልሳለው ፣የመጀመርያ ኣላገኙሃትም ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይማርህ
Selam wandmacin berta enmsaginaln
Yes set doro betardi cheger yelwum
ወንድም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ በተለይ ጥያቄና መልሱ ይቀጥል አደራ❤❤❤
አባቴአቡነ ሊቃስ እውነታቸው ነው ልክ ኖት
Hulet
መናፍቃን ሲጀመር የራሳቸው የሆነ ነገር የላቸውም ሁሉ የስርቆት ስለሆየ መስረቃቸውን ነው እንጂ ትክክል ይሁን አይሁን ጉዳያቸው አይደለም ሲጀመር መናፍቅ ማለት የሳተ መንገድ የጠፋው ማለት ነው ግራ የተጋባ ከዝንጀሮ አንሰው የተገኙ መናኛዎች ናቸውእግዚአብሔር ከላያችን ላይ አርቆ ይሰርልን
ቤቢ ሻወር የምእራባዊያን ነው የውጭ ሀገር ባህልን ተወት አድርገን በራሳችን እኑኑር :: እነሱ የሰጡት ትርጉም ይኖራል እነሱ ይጠቀሙብት እንተውላቸው:: የእኛ ቆንጆ ባህልእኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞልቷል እስኪ ታሪክንእንመርምር:: ይጠቅማል ለምን ከሁዋላው በታሪክና በባህል የእኛ ንውን ብለን እንጥጠይቅ የሚያስከትለውን ዞር ብለን እናጢን-----
Enkuan dehna metah
❤❤❤❤❤❤
4/5
,3. 🙏❤️🙏
2መልሻለሁ ማርያምን
Yohanese
ምንም ይሁንምንም በጭካነ አለጥፋታቸው ከምገደሉትና ከተገፉት ጋር ያልቆመ ሁሉ እንደነሱ ጨካኝ ገዳይ ነው
ሁለት ጥያቄ ብቻ ነው የመለስኩት በጣም ያሳዝናል
Anmasginaln
አረ እኔ አርጃለሁ በናትህ ፈጣሪ ይባርክህ መምር ኑርልን
አንድም አልመለሥኩም የባለፈውን ሁሉንም መልሻለሁ
እናመሠግናለን። ከአንድ አስተምህሮ ከንግግሩ የተረዳሁት ንቀትንና እግዚአብሔር ያለውን ለመሸር ሚታትሩ አሉ። እሴት ልጅ አርዳ ትብላ /ታብላ መፅሐፋን ጥቀሡልኝ። ችግር የለውም። ምን ማለት ነው። የእግዚአብሔርን ቃል ያላችሁ ንቀት ነው። ሚያሣየው የካቶሊክ እምነት እሴት ትቀድስ ፣ በልቶ መቀደሥ ከየት አገኙት ቢታሠብበት የተሻለ ነው። አረብ አገር ያሉ ብቻዋን ምክንያት ሊሆን አይገባም። ወንድ ልጅ 7 አመት ከሞላው እናቱን ቆርሶ ያብላ ነው። ወንድ ልጅ ማርገዝ እንደማይችል ሁሉ እሴት ቤተ መቅደሥ አትገባሞ ነብስም አታወጣም።
Ibakachuh abatochachin andi hunu ihe abiy iko gideta idetalu iyegotegota
3
4
ለሴት ቡራኬ አልተሰጠም ከምን ላይ አገኘኸው
3/5
😥😥💔💔💔😭😭
እኔ ቤተስቤን በሙሉ አጥቸ እየኖርኩ ነው ግን በጣም ይከብዳል ከዘያ በኋል በሽተ ኛሁኛለው
❤ayzusi ehta Egezabher yemarsi birci
ሐ
Abatacin ergim edma ena tena ysitiln😢
እንኳን ሴት ቀርቶ ወንድ እንኳ እንደአሁኑ ሳይሆን የማረድ ሥልጣን ወይም ክህነት ካልተሰጠው በስተቀር እንደማያርድ አያቴ ይነግሩኝ ነበር።ይህ የጨዋ ክህነት እንደሚባልም ነው የሚነግሩን።
2❤❤❤❤❤
አባቶቻችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠቃቹ እውነት የው ይሄ መንግስት ኦርቶዶክስ ላይ ዘመቷል ግን ሁሉን ቻይ ሳይታገል የሚጥል አምላክ ከኛ ጋር ስለሆነ እናሸንፋለን እየገደሉን እንበዛለን መብዛታችን ለነሱ እራስ ምታት ይሆንባቸዋል እንጂ እኛ በእግዚአብሔር ተደግፈን እንኖራሀን እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ
እግዚአብሄር አለን የሚል አማኝ ልግደል ብሎ አይፎክርም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hawaryat sera
ዶሮን ሴትት ብትባርክ ችግር የለውም የሚለው በተለይ ስለሃይማኖት በሚያስተምር ሰው መነገሩ ያሳዝናል። "ምን አለበት" እየተባለ ባህልና ሃይማኖት የሚሽር ነገር ማድረግ እየጓዳን ነውና ጠንቀቅ እንበል።
Abone lukas be zeregnet lay temerekuzew gedelew belew bemesebekachew meketat alebachew ahunem ayarefum cheru fetari yeferedebachew menegestachenen yetebekelen agerachenen selam yaderegelen
yaz engede zefenu\mez........😀
3ቱ መልሻለሁኝ
ግደሉ ግባሩን በሉ እያሉ የሚሉ ጳጳስ ይሄ ትምህርት ከዬት አመጡት ምእመኑ ከዚ ምን ይማራል ክርስቶስ ይሄን ነው ያስተማረው በእርሶ ለተሰናከለው ከፍርድአያመልጡም አሁንም አልተመለሱም ጌታ የገደሉትን ይቅር አ
ለመተቸትህ አንተ እንዳይፈረድብህ ተጠንቀቅ
እቡኔ አብርሐም ናአቡኔ ሉቃስ የቱ ጋር ቆሜዋል መልሱ ለናንተ ትቸዋለሁ?
ወንድሜ ማረዱላይ ሴት ከምታ ርድ ቢቀርስ ይቀፋል
Mekabyan
ኧረ ነዉር ነዉ እንዴት ሴት ታርዳለች ኧረ አልተለመደም ይደብራል
ለሴት ቡራኬ አልተሰጠም የውጪ ባህል ነው ዶሮ ካልታረደ ጾም አዬገደፍም እንቁላል አይብ ቅቤ ጾም አያስገድፍም
Tewe atsasatu Esti hiowtien sebeku
በስመአብ በኦልድ በመንፍስ ቁድሲ ሀሃድ አመል እቅሪ በለችው ምንንነው። ይምንስመው እግዞው
Lukas
የትኛው ቁስ ነው ለክብር የቱ ለውርደት ተፈጠረ ድንቁርናን እውቀት አድርገው ያወራሉ የሚየድነውን እውነት ይክዳሉ ያሳንሳሉ
እዴ ጥያቄው እዛው መልሡ ተጽፎ የለምእዴ
እዉነትአቡነሉቃስጳጳስሆኖግደሉማለትነበረበትወዪ?የሲኖዶሱስህተት በትግራዪበነበረዉጦርነትቁረጠዉፍለጠው ሲሉቆዪቶአሁንየምንማዉገዝ መጣ?
Eira.newrnw.sat.endt.wend.yale.tardalch.yetrdwn.mesrat.techlalech.enj.sewoch.aer.tew
መዛኝ እግዚአብሔር እነጂ እናንተ አይደላችሁም። እግዚአብሔር የሚያሸተውን የመአዛ ሽታ ያውቀዋል፣ ስለዚህ ለሱ ተዉት።
አቡነ ሉቃስ መታሰር ኩራታቸው ከሆነ ለምን ወደ ሀገር ቤት መተው እጅ ሰተው ከጠላት ጋር ፊት ለፊት አይጋፈጡም?? አቡነ አብርሀም አስተዋይ የእግዚያብሄርን ህግ እየተከተሉ የሚያስተዳድሩን መንፈሳዊ አስተዳደሪያችን ናቸው
ይዘገያል እጅ እውነት አይደበቅም
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ በጤናህ ነው አንት ሰውዬ ?ምን ትቀባዥራለህ ምንድን ነው ህዝቡን የምታለማምዱት ነገ ተነስተህ ሴት ብትቀድስ ብር ቅርብ ምን ም ችግር ይለውም ብለህ በግድ ልታሳምነን ነው አትልም አልልም ደፋር ነህና ከዚህ በፊትም በድፍረት ብዙ ነገር ለፍልፈሀል ልብ ትገዛስ?
ኧረ እሴት አታርድም ነውር ነው።በሀይማኖትም ሴትና ቄስ አያርዱም ነውር ነው።
አይ እናተ ዮቶበሮች መቆራርጥ ስትወዱ ምድር ድናቁርቶች
ህፃናት ሲታመሙ ወላጆች በተሎ ካህናትን አነጋግረው በተሎ ያስጠምቁታል።ለምን ከእግዚአብሔር ልጅነትን እንዲያገኙ ነው። አዳዲስ ትምህርት አታምጡ።ሴት አታርድም።
ዝማሬ ያሬዳዊ?አጥብበን ኢትዮጵያዊና ኢትዮጵያዊ አደረግነውኮ! ሶሪያ፣ ግብፅ፣ እሥራኤል ፣ ወዘተ የት ያውቁታል? የአገርኛ ከኦርቶዶክስ ሌላ ያሉ በተለይ የቅርቦቹ ዝማሬዎች ሰውን ለማድመቅ እንጂ የነፍስ አይመስሉም።
መንግስት ኦርቶዶክን ገደለ እያለ ነው በ16 ደቂቃ ላይ የመንግስት ያለህ መንግሥትን እና ህዝብን ለማጣላት 😂
ምን አባቱ ሆኖ ነው ማይበላ ? ባህልና እምነትን በአንድ መጨፍለቅ በዛብን ?
በእውነት ለማምረቻችን ቃለት ያሰማልን ተስፋም መንግስተ ሰማትን ያወርስልን ባድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችንም ክበርልን በውነት አንተ እስከምትለቅ በጉጉት ነው ምጠብቀው እኔ አንተን መድቤና ጤና ይስጥልን እኔ ዛሬ ከተረጋገጠ ጥያቄ አንድም አልመለስኩኝም ማርያምን በጣም ያሳዝናል😢
🎉1
መምህር ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክ ሁሌም ያንተን ትምህርት ስሰማ እጠነክራለሁ
አባቴ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት::
ብዑነታቸዉ አብነሉቃስ እድሜ ጤና ይጠብቃቸዉ ለመምህራኖቻችንም ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ አተንም ጉንፋን ይዞኛል ብለሃል ቶሎ ይማርህ❤❤❤
አቡነ ሉቃስ የኔ ሰማዕት ሀቀኛው ጳጳስ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
ላስተማሩን መምህሮቻችን እዲሁም እባቶቻችን ቃለህወትን ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ቀሪ ዘበናችሁን ይባርክልን እኛን ስደቶኞችን በፆሎታችሁ አስብን?/2/መልሻለሁ እግዛቤር ይመስገን ወድማችን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን
Questions 3 & 4 ✅ አግኝቻለሁ. ቀጥሉበት ያስተምራል.
አባቴ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት መድሀኒዓአለም. አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር.
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ በፀጋ ይጠብቃቺ
አቤቱ እንደቸርነትህ በምህረትህ ድረስልን
ለአባታችን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እኛም ልባና ይስጠን የአባቶቻችን አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን
መምህ ልዩ ኖት ስታስተምሩ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማሆት
ለጆሮ የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ስለ ሴት ልጅ አለባበስ ስለ ቤቢ ሻወር ስለ አፅዋማት የምርም የኦርቶዶክስ ልጆች ወደራሳችን እንመለስ እመቤቴ ልባችንን አለባበሳችንን ትቀይርልን በተለይ በስደት ያለን እህቶች እንጠቀምበት የምራባዉያን ባህል በጣሙን ተጋብቶብናል ሱሪንም አዉልቀን እንጣል ከኔ ጀምሮ ብቻ እግዚሐብሔር ይለዉጠን
እግዚአብሔር ይስጦት
ስርዓት ድርጀት ጻድቅ መስሎ ብዙ መናገር እራስን መካብ ሰይጣን እየካበ ወደሲኦል ይወስዳል ከራስ ወጥቶ ወደ ቃሉ እንመለስ የእግዛብሔር ቃል ያዋጣናል
አባታችን እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው እና እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ነው
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን።
አባታችን ብፁዕ ወቅስ አቡነ ሉቃስ ቀኖች ሁሉ ያልፋሉና እግዚአብሔርይመስገን
አባታችን በረከቶት ይድረስን እኛም በአቡነ አብርሃም ፥፥፥፥፥
egzeabher abatochachin ytebkilin,Kale hywot yasemalin wondmachin ehen hulu lemtadersen
Selame yeny wedme betam amesgenalw egzabhar kategre yehun labatocacne kalehewet yasmalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ላለመጾም ሳይሆን የእናንተ በብቃት አለማስተማር ነው ይህን የሚያመጣው
አባታችን እኮ የተናገሩት ትክክል ናቸው የሆነውን ነው የተናገሩት
ሀዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ
በምድርም እያለን በሚገጥሙን ፈተናዎቾ ሁሉ እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ጽዮን እና የሥላሴ መንግስት ባለሟሎች ቅዱሳኑ ሁሉ አጽናኚዎቻችን ናቸው።
3 መልሻለሁ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
Kal hiwot yasemalen abatachen yetenagerwet ewenet new yehunewn new yetenagerwet
Ewent. new kale hiwet yasemalen
ABATACHIN ABUNE LUQAS EGIZIABHER YTSEBIQILIN
በጣም ትልቅ ስተት የእግዚአብሔር መዝሙሮች ሁሉ ለእግዚአብሔር እስከተዘመሩ ሁሉ ስተት የለውም ። ያሰማከን እኮ ዘፈን ነው።የድሮ ማለትም የቆዩ ዘማሪዎች የሚዘምሩት መዝሙር እኮ ወደ ጌታ ወደ ላይ እንድንመለከት እንዳናስብ የሚያደርጉ መዝሙሮች እኮ አሉ። እርግጥ ነው አንዳንዶቹ የማይገባ በሬጌ ደስ በማይችል ዝማሬ የሚዘምሩ አሉ።እነሱን ሳይመለከት ማለቴ ነው።እውነት ነው ይሔ መንግስት ማውገዝ አለብን።እግዚአብሔርን ማመንና ማመስገን መታደል ነው።ሌላው ነገር መጠመቅ ያለብን አምነን እኮ ነው።።
Egzeabher yerdan
አቡነ ሉቃስ እውነት ብለዋል!
አንድ ብጹአቡነ ሉቃስ አይንት አባት ያብዛለን ማን አስኪግድል አስኪታርድ ነው ዝምታ አና ፍርሃት አረ አግዚአብሔር ቀን አውጣ 😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽ለኢትዮጵያ ላባታችን አርጅም አድሜ ከ ጤናጋር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጌታ ልብ ይስጣችሁ ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮሜ በላከው መልዕክት ሴት ልጅ መባርርክ አትችልም ይላል ከይርት አመጣችሁት
ሰለ ዶሮ ማረድ ነባራዊው የኢትዮጵያ ባህል የቆየንን ስርአትነ ነው የማከብረው። መጽሐፍ በአዲስ ትምህርት እንዳንመራ አስጠንቅቋልና።
እባክህ ሴት የማታርድበት (መባረክ) የሌለባት ባህላችን የሆነው በሀይማኖታችንም ስለማይፈቀድ ነው። ሴት ነፍስን ሰጪ ስለሆነች ነው ። ሌሎች አባቶችን አናግረህ አቅርብልን። የጣና ቂርቆስ አባትን ጠይቀህ ወይም የአለፈውን ትምህርታቸውን ፈልገህ አቅርብ
እባክህ አባ ገብረኪዳንን ጠይቅልን ሴቶች እንዳንሳሳት በዚህ ዘመን ስህት ለመስራት ትንሽ ነው የሚበቃን አደራ ወንደማችን
ere tew set ena kesi nefs atatefam
Egnih memiher gira yigebugnal hulunim neger kebahil gar yayayizutal
ይችን ጉድ እናቴ እንዳትሰማ ባይበላስ ቢቀር የሱፐር ማርኬቱንስ ማነው ሀላል ያደረገው
አሰርቲስት እህቶቻችን በእውነት ልብ ይስጣቸው። ሆዳቸውን አንቀው ይዘው ፎቶ እየተነሱ በሚዲያ መለጠፀፍ ስልጣኔ ይመስላቸዋል። ድሮድሮ እርጉዝ ሴት ሆዷን በነጠላ ሸፈን አድርጋ ከእይታ ትጋርድ ነበር።የአሁኖቹ ደሞ እዩልን እዩልን ይላሉ ማስተዋልን ይስጥልን።
❤❤❤amen
5/2
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን
ብፁዕ አባታችን ምናለ አሁንም ይህን ነገር ለምን ይደጋግሙታል ፣በመካከላችሁ ልዩነትን ለመፍጠር ለማሯሯጡ መንገድ ይከፋታሉና በውስጥ መስመር ይነጋገሩ
ሌላው አቡነ አብርሃም በንባብ ያቀረቡት ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰነውን ነው እንጅ የግል አስተያየታቸውን አይደለም ።ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የሲኖዶስ ውሳኔ አይደለም ለምን ሲወያዩ አልታዩም አሉ ግን እኛ ቅዱስ ሲኖዶስ ሲወያይ እኮ ቀጥታ አላየንም ፣መግለጫ ሲሰጥ እንጅ ።ስለዚህ አሁንም ኦርቶዶክስን ለመከፋፈልና ለመበታተን ለሚፈልጉ ወገኖች መንገድ መክፈት የለብንምና ይህ ነገር በሚዲያ መቅረብ አይኖርበትም እላለሁ
betam tkkl nesh . Me too
4 መልሳለው ፣የመጀመርያ ኣላገኙሃትም ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይማርህ
Selam wandmacin berta enmsaginaln
Yes set doro betardi cheger yelwum
ወንድም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ በተለይ ጥያቄና መልሱ ይቀጥል አደራ❤❤❤
አባቴአቡነ ሊቃስ እውነታቸው ነው ልክ ኖት
Hulet
መናፍቃን ሲጀመር የራሳቸው የሆነ ነገር የላቸውም ሁሉ የስርቆት ስለሆየ መስረቃቸውን ነው እንጂ ትክክል ይሁን አይሁን ጉዳያቸው አይደለም ሲጀመር መናፍቅ ማለት የሳተ መንገድ የጠፋው ማለት ነው ግራ የተጋባ ከዝንጀሮ አንሰው የተገኙ መናኛዎች ናቸው
እግዚአብሔር ከላያችን ላይ አርቆ ይሰርልን
ቤቢ ሻወር የምእራባዊያን ነው የውጭ ሀገር ባህልን ተወት አድርገን በራሳችን እኑኑር :: እነሱ የሰጡት ትርጉም ይኖራል እነሱ ይጠቀሙብት እንተውላቸው:: የእኛ ቆንጆ ባህልእኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ሞልቷል እስኪ ታሪክንእንመርምር:: ይጠቅማል ለምን ከሁዋላው በታሪክና በባህል የእኛ ንውን ብለን እንጥጠይቅ የሚያስከትለውን ዞር ብለን እናጢን-----
Enkuan dehna metah
❤❤❤❤❤❤
4/5
,3. 🙏❤️🙏
2መልሻለሁ ማርያምን
Yohanese
ምንም ይሁንምንም በጭካነ አለጥፋታቸው ከምገደሉትና ከተገፉት ጋር ያልቆመ ሁሉ እንደነሱ ጨካኝ ገዳይ ነው
ሁለት ጥያቄ ብቻ ነው የመለስኩት በጣም ያሳዝናል
Anmasginaln
አረ እኔ አርጃለሁ በናትህ ፈጣሪ ይባርክህ መምር ኑርልን
አንድም አልመለሥኩም የባለፈውን ሁሉንም መልሻለሁ
እናመሠግናለን። ከአንድ አስተምህሮ ከንግግሩ የተረዳሁት ንቀትንና እግዚአብሔር ያለውን ለመሸር ሚታትሩ አሉ። እሴት ልጅ አርዳ ትብላ /ታብላ መፅሐፋን ጥቀሡልኝ። ችግር የለውም። ምን ማለት ነው። የእግዚአብሔርን ቃል ያላችሁ ንቀት ነው። ሚያሣየው የካቶሊክ እምነት እሴት ትቀድስ ፣ በልቶ መቀደሥ ከየት አገኙት ቢታሠብበት የተሻለ ነው። አረብ አገር ያሉ ብቻዋን ምክንያት ሊሆን አይገባም። ወንድ ልጅ 7 አመት ከሞላው እናቱን ቆርሶ ያብላ ነው። ወንድ ልጅ ማርገዝ እንደማይችል ሁሉ እሴት ቤተ መቅደሥ አትገባሞ ነብስም አታወጣም።
Ibakachuh abatochachin andi hunu ihe abiy iko gideta idetalu iyegotegota
3
4
ለሴት ቡራኬ አልተሰጠም ከምን ላይ አገኘኸው
3/5
😥😥💔💔💔😭😭
እኔ ቤተስቤን በሙሉ አጥቸ እየኖርኩ ነው ግን በጣም ይከብዳል ከዘያ በኋል በሽተ ኛሁኛለው
❤ayzusi ehta Egezabher yemarsi birci
ሐ
Abatacin ergim edma ena tena ysitiln😢
እንኳን ሴት ቀርቶ ወንድ እንኳ እንደአሁኑ ሳይሆን የማረድ ሥልጣን ወይም ክህነት ካልተሰጠው በስተቀር እንደማያርድ አያቴ ይነግሩኝ ነበር።ይህ የጨዋ ክህነት እንደሚባልም ነው የሚነግሩን።
2❤❤❤❤❤
አባቶቻችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠቃቹ እውነት የው ይሄ መንግስት ኦርቶዶክስ ላይ ዘመቷል ግን ሁሉን ቻይ ሳይታገል የሚጥል አምላክ ከኛ ጋር ስለሆነ እናሸንፋለን እየገደሉን እንበዛለን መብዛታችን ለነሱ እራስ ምታት ይሆንባቸዋል እንጂ እኛ በእግዚአብሔር ተደግፈን እንኖራሀን እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ
እግዚአብሄር አለን የሚል አማኝ ልግደል ብሎ አይፎክርም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hawaryat sera
ዶሮን ሴትት ብትባርክ ችግር የለውም የሚለው በተለይ ስለሃይማኖት በሚያስተምር ሰው መነገሩ ያሳዝናል። "ምን አለበት" እየተባለ ባህልና ሃይማኖት የሚሽር ነገር ማድረግ እየጓዳን ነውና ጠንቀቅ እንበል።
Abone lukas be zeregnet lay temerekuzew gedelew belew bemesebekachew meketat alebachew ahunem ayarefum cheru fetari yeferedebachew menegestachenen yetebekelen agerachenen selam yaderegelen
yaz engede zefenu\mez........😀
3ቱ መልሻለሁኝ
ግደሉ ግባሩን በሉ እያሉ የሚሉ ጳጳስ ይሄ ትምህርት ከዬት አመጡት ምእመኑ ከዚ ምን ይማራል ክርስቶስ ይሄን ነው ያስተማረው በእርሶ ለተሰናከለው ከፍርድአያመልጡም አሁንም አልተመለሱም ጌታ የገደሉትን ይቅር አ
ለመተቸትህ አንተ እንዳይፈረድብህ ተጠንቀቅ
እቡኔ አብርሐም ናአቡኔ ሉቃስ የቱ ጋር ቆሜዋል መልሱ ለናንተ ትቸዋለሁ?
ወንድሜ ማረዱላይ ሴት ከምታ ርድ ቢቀርስ ይቀፋል
Mekabyan
ኧረ ነዉር ነዉ እንዴት ሴት ታርዳለች ኧረ አልተለመደም ይደብራል
ለሴት ቡራኬ አልተሰጠም የውጪ ባህል ነው ዶሮ ካልታረደ ጾም አዬገደፍም እንቁላል አይብ ቅቤ ጾም አያስገድፍም
Tewe atsasatu
Esti hiowtien sebeku
በስመአብ በኦልድ በመንፍስ ቁድሲ ሀሃድ አመል እቅሪ በለችው ምንንነው። ይምንስመው እግዞው
Lukas
የትኛው ቁስ ነው ለክብር የቱ ለውርደት ተፈጠረ ድንቁርናን እውቀት አድርገው ያወራሉ የሚየድነውን እውነት ይክዳሉ ያሳንሳሉ
እዴ ጥያቄው እዛው መልሡ ተጽፎ የለምእዴ
እዉነትአቡነሉቃስጳጳስሆኖግደሉማለትነበረበትወዪ?የሲኖዶሱስህተት በትግራዪበነበረዉጦርነትቁረጠዉፍለጠው ሲሉቆዪቶአሁንየምንማዉገዝ መጣ?
Eira.newrnw.sat.endt.wend.yale.tardalch.yetrdwn.mesrat.techlalech.enj.sewoch.aer.tew
መዛኝ እግዚአብሔር እነጂ እናንተ አይደላችሁም። እግዚአብሔር የሚያሸተውን የመአዛ ሽታ ያውቀዋል፣ ስለዚህ ለሱ ተዉት።
አቡነ ሉቃስ መታሰር ኩራታቸው ከሆነ ለምን ወደ ሀገር ቤት መተው እጅ ሰተው ከጠላት ጋር ፊት ለፊት አይጋፈጡም?? አቡነ አብርሀም አስተዋይ የእግዚያብሄርን ህግ እየተከተሉ የሚያስተዳድሩን መንፈሳዊ አስተዳደሪያችን ናቸው
ይዘገያል እጅ እውነት አይደበቅም
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ በጤናህ ነው አንት ሰውዬ ?ምን ትቀባዥራለህ ምንድን ነው ህዝቡን የምታለማምዱት ነገ ተነስተህ ሴት ብትቀድስ ብር ቅርብ ምን ም ችግር ይለውም ብለህ በግድ ልታሳምነን ነው አትልም አልልም ደፋር ነህና ከዚህ በፊትም በድፍረት ብዙ ነገር ለፍልፈሀል ልብ ትገዛስ?
ኧረ እሴት አታርድም ነውር ነው።በሀይማኖትም ሴትና ቄስ አያርዱም ነውር ነው።
አይ እናተ ዮቶበሮች መቆራርጥ ስትወዱ ምድር ድናቁርቶች
ህፃናት ሲታመሙ ወላጆች በተሎ ካህናትን አነጋግረው በተሎ ያስጠምቁታል።ለምን ከእግዚአብሔር ልጅነትን እንዲያገኙ ነው። አዳዲስ ትምህርት አታምጡ።ሴት አታርድም።
ዝማሬ ያሬዳዊ?
አጥብበን ኢትዮጵያዊና ኢትዮጵያዊ አደረግነውኮ!
ሶሪያ፣ ግብፅ፣ እሥራኤል ፣ ወዘተ የት ያውቁታል? የአገርኛ ከኦርቶዶክስ ሌላ ያሉ በተለይ የቅርቦቹ ዝማሬዎች ሰውን ለማድመቅ እንጂ የነፍስ አይመስሉም።