Betoch | “ዶንግ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 375

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 375 “ዶንግ ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 375
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 341

  • @helenmehdi9876
    @helenmehdi9876 2 года назад +84

    በል :እርሡ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉም መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደም ለእርሡም አንድም ቢጤ የለውም ( ሡረቱል ኢኽላስ )

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💗

    • @mulugetagetenet3021
      @mulugetagetenet3021 2 года назад +3

      Menageban egna yehe betoch engi ye haimanot gelmen mene asefelge

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 2 года назад

      ሳአ ክክክክ

    • @tesfayekoru2508
      @tesfayekoru2508 2 года назад +2

      ቤት ተሳስተዋል

    • @zzx4738
      @zzx4738 Год назад

      ማሻአላህ ሁቢዋ ❤❤

  • @mesibeshir6938
    @mesibeshir6938 2 года назад +37

    ብዙ የኢቴዬጲያ ተከታታይ እና አጓጊ ፊልሞች እየተጀመሩ ተቋርጠዋል ቤቶች ግን ትለያላችሁ ኑሩልን ሁሌ አድስ ናችሁ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘😘

    • @user-ok7sn8bu3i
      @user-ok7sn8bu3i 2 года назад

      _እዳው እረኛዬ ድራማ ወደዬት ገባ ሰዎች😂😂_

    • @mesibeshir6938
      @mesibeshir6938 2 года назад

      @@selamtube1319 እሽ

    • @mesibeshir6938
      @mesibeshir6938 2 года назад

      @@user-ok7sn8bu3i አሜሪካ ገባኮ አልሰማሽምዴ😂

    • @super12star
      @super12star 2 года назад

      @@user-ok7sn8bu3i እሱማ ቀረኮ

  • @FanaProductions
    @FanaProductions 2 года назад +31

    እነማፊ ይናፈቃሉ ግን ደግሞ አዳዲሶቹ ተዋንያን በጣም ጎበዞች ናቸው!😊👏🏽👏🏽
    ቤቶች በጣም የምወደው ምርጥ ድራማ!! በርቱልን ውዶች!😎

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад +2

      ደምሪኝውደ

    • @betelihemtassew4807
      @betelihemtassew4807 2 года назад +1

      ለምን ወጡ በተለይ ማፊ?????

    • @FanaProductions
      @FanaProductions 2 года назад

      @@betelihemtassew4807 ምናልባት በግል ምክኒያት ይሆናል😟

    • @ibsaaahmed315
      @ibsaaahmed315 2 года назад

      The company m

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +17

    ያረብ ያረህምራህሚን ሰላምካተነውና ሠላሙን ለሀገራችን አውርድልን ለታሠሩትም ፍትህን አቅርብላቸው 😭😭

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘😘💝✌

  • @elsanurye5843
    @elsanurye5843 2 года назад +18

    ቤቶችየ የምወዳችሁ የስደት መፅናኛየ በጣም ነዉ የምወዳችሁ💚💛❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💛😘😘

  • @user-fq4sj7eo7c
    @user-fq4sj7eo7c 2 года назад +69

    መቸም የማትሰለቹኝ እንቁ ኢትዬጲያዊ ናችሁ ሁሌም እወዳችሆለሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад +1

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💗

    • @almazjade7559
      @almazjade7559 2 года назад

      ቤቶች እግዛብሔር ይባርኬቹ

    • @hiratube6076
      @hiratube6076 2 года назад

      Yene konjo subscribe argign 😭

    • @hiratube6076
      @hiratube6076 2 года назад

      @@HtymiTuba5335 subserib arign wude inem arigeshalew

    • @selamjesus9907
      @selamjesus9907 2 года назад

      Me to

  • @user-fq4sj7eo7c
    @user-fq4sj7eo7c 2 года назад +13

    ቤቶችየ በርቱ እርስቴም የለም እሶም ለቀቀችንዴ ለሁሉም አዲሶቹ ዋዉ አንደኛ ናችሁ በርቱ አዲሶችን በላክ አበረታቱአቸዉ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤💛💚😘😘

    • @emufaisal796
      @emufaisal796 2 года назад

      ደምሪኝውደ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +15

    እህት ወንድሞቸ ለሀገራችንን በዱዓ እንበርታ እኛ ስላም የምንሆነው ሀገር ስላም ሲሆን ነው

    • @emuhani7331
      @emuhani7331 2 года назад +1

      ውዴ ደምሬኝኝኝ

    • @goofygoofy3968
      @goofygoofy3968 2 года назад

      በትክክል

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      እውነት ነው
      እንደማመር ደምሩኝ

  • @mekilove2049
    @mekilove2049 2 года назад +23

    የድሮውን ቤቶች እየመጣ ነው ደስ ይላል በርቱልን ቤቶችየ አዲሶች አልተቻሉም

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💋

  • @user-tn1gj9oh2w
    @user-tn1gj9oh2w 2 года назад +9

    እደት ናችሁ የማዳም ቅመሞች እሲ ማነው እደኔ የሀገር ሰላም የናፈቀው 👍👍👍👍

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💗

    • @user-tn1gj9oh2w
      @user-tn1gj9oh2w 2 года назад

      @@HtymiTuba5335 ኢሻ አላህ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +21

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ !!በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤቶችዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ!!እረ በዜ ያስደነግጣል አይደል ያለፉበት ገንዘብ

    • @fadhilanaser1557
      @fadhilanaser1557 2 года назад

      አሜንንንንንንንን

    • @Manyewekeh
      @Manyewekeh 2 года назад

      ☺️😄✌️😁😍😴😍🎉 I’ll

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +13

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን ወገኖቼ ክፉውን ያርቅልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘😘😘😘

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💗

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +2

    ማንነው እንደእኔ መዳሙ ስናገረው ቤትችን ሲያይ የምረሳና ደስ የሚለው በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱልን

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 года назад +4

    ይሄን መልዕክት የምታነቡት ሁሉ በያላችሁበት ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ በያ እምነታችሁ ሀገረችንን በፀሎት እናስባት 🙏🙏🙏

  • @abebechereda458
    @abebechereda458 2 года назад +5

    በዛብህ በጣም አሳቀኝ 😂😂😂 😂😂😂😂😂

  • @habibaemufrdos9976
    @habibaemufrdos9976 2 года назад +2

    ኑሩል ምርጥ መልእክት ነው ቤቶች ደጋግሜ ባየ አልጠግበውም

  • @FanaProductions
    @FanaProductions 2 года назад +5

    ቤቶችን እንደኔ ከመጀመሪያ ጀምሮ ስትከታተሉ የነበራችሁ እስኪ አለን በሉ😎😍

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +5

    እነ ይበቃል ቢመጡልን አሪፍ ነበር 👍👍

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 года назад +1

      Ene yebema ,, Alfolachew kedut!! zeriyen !!

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 года назад +1

      ሁሉም አሩ።ናቸው

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +8

    ሀገራችንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @tadese7314
    @tadese7314 Год назад +1

    በጣም ወድጀዋለሁ

  • @birtukan259
    @birtukan259 2 года назад +1

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው ቤቶች ሁሌም ትናፈቃላችሁ አዲሶቹም ጎበዞት ናቸው በተለይ ይበቃልን የተካው በጣም ምርጥ ነው

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶች የኛ የኢትዮጵያ ቤተሰቦችን በእውነት በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ እናመስግናለን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💛💛

  • @zebu4271
    @zebu4271 2 года назад +1

    የድሮው ቤቶች ስለተመለሳቹ ደስ ብሎናል

  • @amihabeshawit111tube4
    @amihabeshawit111tube4 2 года назад +6

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ዝም ብላችሁ ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ😢😢😢😢

  • @makidahamanda2791
    @makidahamanda2791 2 года назад +4

    አላህ አገራችን ሠላም ያደርገው ☝️☝️👫

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💗

  • @user-gk3vj1gc8f
    @user-gk3vj1gc8f 2 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬ አንደኛ ነኝ ስል120ቀድሞኛል 😍😍💚💛❤ኑ የመዳም ቅመሞች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘😘❤❤

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +3

    ወይ በዛብሕ ለፖሊስ ይሰጣል ሥትለው የጮሐው ጩሐት በሳቅ 🤣🤣🤣🤣

  • @mesireallifeethio472
    @mesireallifeethio472 2 года назад +4

    አንድ ቀን እኔም ቤቶች ደራማ ላይ እተውን ይሆናል ገሽ ዘሩ ካስት ቢያደርጉኝ😍🙏

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +13

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹
    የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑኑኑኑኑ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +2

    ምርጥ ስራ!!!! አይ እከ እዚህ ሀገር እኮ ህሉ ነገር ድንገት ነው የሚቀያየረው አለ ልክ ብለሀል

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 года назад

    ወይ በዜ አሳከኝ አዲሶቹዉ በጣም ጎበዝ ናቸው ሰላማቹዉ ይቡዛ ሀገራችን ሰላም ትሁን

  • @atyub
    @atyub 2 года назад +4

    በይበቃል የተተካው ዋው ይችላል በርቱ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💗

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад

      ኑ ቤተሠብ እንሁን ደምሩኝ

  • @sihamwawmustefa4163
    @sihamwawmustefa4163 2 года назад +1

    ማሻአላህ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው በርቱ ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @merriseife4099
    @merriseife4099 2 года назад +1

    ተስፋ የቤቶችን ግርማ ሞገስ ወደነበረበት ስለመለስክልን እናመሰግናለን🙏

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад +1

    ስላም እንኳንደህናመጣችሁ ቤቶች የሳቂምጭ ማነው በጉጉትየሚጠብቃቸው እዴኔ 👍👍👍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ና ቤተሰቤ ሁን😘😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 года назад

      ክክክክክክ እሺ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      @@rahma-pc1fp
      🙄🙄ምነው ሳክ

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 2 года назад

    የኔ የስደት እድሜየ የቤቶች ድራማ እድሜ ነዉ መቸነዉ የምትጨርሱ ስትጨርሱ እኔም የስደት ሂወት ኑሮ እጨርሳለሁ

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 2 года назад +2

    የዛሬው መልክት አልገባኝም በዜ ያገኘውን ገንዘብ ምንዛሬው ትንሽ ሆነም ብዙ የሰው ገንዘብ መሆኑን መግለፅ ነበረባችሁ ሌላው የዶዶላር መወደድ የሀገራችንን ኑሮም እያሶደደው ነው አላህ ይድረስልን

  • @sufeyasufeya8569
    @sufeyasufeya8569 2 года назад +2

    ማፊ ነበረች የምታዳምቀው ቤቶችን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓❤

    • @sufeyasufeya8569
      @sufeyasufeya8569 2 года назад

      @@HtymiTuba5335 አብሽሪ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +1

    እንኳን በደና መጣቹ ምርጦች ለሀገራች ሰላም ያምጣል ብቻ

  • @ryguygjfgy2525
    @ryguygjfgy2525 2 года назад +1

    ፍቅር የሆኑበተሠብ አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад

    በዛብህ መሐተብክ ሲያምር 👌bro ❤❤❤

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 2 года назад +3

    እንኳን በደህና መጣችሁ ምርጦች

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘😘💝

  • @user-ol4bf9lj9b
    @user-ol4bf9lj9b 2 года назад +2

    ክክክክ እኔ መሲቀኛ ያእካ ሲዲብ አንዲ ቅሪፍት አንዲ ቲርፍ😂😂😂 አይ እካ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 года назад +1

    Adisochu “mafi” na “eibe” tewatolachewal…drom ewedachew neber. Aygermim. ❤️❤️❤️❤️

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 года назад +7

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ አዲሶቹ ይቤና ማፊ ደስ ብለውኛል!!❤

  • @user-eh7jb4sl9u
    @user-eh7jb4sl9u 2 года назад +1

    የበዜ ጩኸት ተመቸኝ😂😂😂አይ የብር ነገር

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 2 года назад

    የናንተ ስራ ሁሌም ትውልድን የሚያስተምር ነው በጣም አርገን ከልብ እናመሰግንሃለን

  • @user-yu1gj5zj8z
    @user-yu1gj5zj8z 2 года назад +1

    ልኡል እግዛብሄር ሆይ ኢትዮያን አስባት ህዝቦቿን አድን ለአንተ ምን ይሳንሀል ቤቶች ደስ ትላላችሁ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓😍

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад +4

    ፍትህ ለጎንደር ሙሥሊሞች ለታሠሩትም ለሠፈር ኗሪዎቹም 😭😭

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад

    በየ 😁😁ከሰል ቤቱ በየ ጥጋ ጥጉ 😁አቶ ዘሩ 👌እረጅም እድሜ አዛሉ ❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 2 года назад +2

    ውይ ቤቶች የኛ ድምቀቶች ይቤና ማፊ ተናፈቁ

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад +1

      ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ

    • @ayudawudtube
      @ayudawudtube 2 года назад

      @@engdaget12 እሺ አንቺም ደምሪኝ እኔም እደምርሻለሁ

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n 2 года назад

    አድሱ ልጅ ዋው😍እንደይቤ ነው ፀጉሩም ምኑም😀😍

  • @fezadegaga6295
    @fezadegaga6295 2 года назад +1

    እካን በሰላም ማጣች ♥️🌹♥️🌹♥️

  • @brtukandamtew6543
    @brtukandamtew6543 2 года назад +2

    አይ በዛብህ😂😂😂

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 года назад

    ወላሂ ውድድድድድነው ከልቤ ቤቶች❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xe9wu5no4z
    @user-xe9wu5no4z 2 года назад +2

    ሚስኪን በዜ😂😂😂አሹ የለምለምን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤😘

  • @josephwaite1317
    @josephwaite1317 2 года назад +1

    Ewey shashey yete yadeche zary? I hope be selame new. Please enede mafiy shuleke enedatelebene.

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 2 года назад

    ያ ለፈ ክፋል ማፊ ና ይበ 100%👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷👍👍👍👍

  • @leralera9995
    @leralera9995 2 года назад

    Ene lela derama bezumi aydelahum. Betochi gin lane💝💝💝💝💝💝💝💝💝 baze💸👈

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 2 года назад

    Best laughing of Zeru, He made me laugh too.

  • @aishaaaisha1185
    @aishaaaisha1185 2 года назад +2

    😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤ዋ ውውው ❤❤❤❤🙏🙏

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 года назад

    Amen batenorebet degemo Arif neber, betam yeteselechech yeleje arogit nat, esewanm belela betekeyetuat Arif neber

  • @mahitube2537
    @mahitube2537 2 года назад +1

    ደስ ይላል ኑሩልን

  • @italemhaylu4868
    @italemhaylu4868 2 года назад +1

    Hay baze 😄😄😄😄😄😄❤❤❤

  • @meseretgashaw8501
    @meseretgashaw8501 2 года назад

    😁😁ኸረ በሳቅ

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 года назад

    ውድ እህቶች ኑ ቁርአንን አብረን እንቅራ

  • @birhanuelias6989
    @birhanuelias6989 2 года назад +1

    ቤቶች እወዳቸዋለሁ ከማሊ ባማኮ የብርሃኑ ቤተሰብ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤😘😘

  • @user-xo9zz9yt1k
    @user-xo9zz9yt1k 2 года назад +1

    የቤቶች ድምቀት ማፊ እና ይበቃል ነበሩ

  • @aberahamegebrigezabhre2991
    @aberahamegebrigezabhre2991 2 года назад

    የአማራ ወራሪ ኃይል ከኢትዮጵያ ያጥፋልን አሜን 🙏

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 года назад

    ወይ በዝየ እዴት እደሚያስቀኝ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 2 года назад

    ግን ለምን ማፊ ወጣች አይ ናፍቃኛለች እረ ሻሽየ የለችም እከየ ሁሌም አምጡልን ግን እስቲ አትቀያየሩ ኑሩልን

  • @user-mg4tq4rk7t
    @user-mg4tq4rk7t Год назад

    ያምራል

  • @user-si1zc1hd9g
    @user-si1zc1hd9g 2 года назад +1

    ደስትሉኛላቹህ በርቱ

  • @tesfaneshhani9508
    @tesfaneshhani9508 2 года назад

    wudoche kipu ayinikachu ❤️❤️❤️

  • @user-zl1vy2ve3d
    @user-zl1vy2ve3d 2 года назад

    ምርጥ ቤተስብ ስወዳችሁ

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 года назад

    Mafin gin Melat Wolde ye zetenegnaw shi actress betadereguwat, betoch betam Arif yehon neber, adisewa lej Derek yalech nat ye comedy style yelatem.. asebubet Melat biyanes ye beteseb film lay seretalech

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 2 года назад

    የምር አሪፍ ነገር ነዉ ሰዉን ቀረብ ብሎ ጠይቆ ችግሩን ከመጠየቅ ይልቅ ያልሆነ ስም መስጠት የሀበሻ መገለጫ ሁኗል ይህ ባህሪያችን ቢስተካከል ባይ ነኝ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 года назад

    ዋው ውድድ

  • @nuraamohammed
    @nuraamohammed 2 года назад

    I love you cat❤️❤️

  • @awwwktube6632
    @awwwktube6632 2 года назад +1

    እውነተኛዋ ማፊ ትምጣ የምትሉ የማፊን ካላክተር አላውቅችበትም ኢ ማፊ እራስዋ ትምጣ በቃ

  • @Sara-rf2pm
    @Sara-rf2pm 2 года назад +1

    በዜ እኔም አብሬክ
    ኦኦኦኦኦኦኦ እጮሀለሁ
    አዛሉ ደሞ ለፖሊስ ኧረ ሸነው

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +3

    #እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏#ውዶቼ😘😘ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ በቅንነት የሀገሬ ልጆች❤💛💚😘😘💝💝💝

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      @Etu kitchen
      እሺ ነይ ቤቴ ሰአት ሲሞላ አይቼ መጣለው

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 2 года назад +2

    አዲሶቹ ተዋንያን ጎበዞች ናችሁ በርቱ👌👌💕

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад

    ከምር ግን አዛሉና ዘሩ ቢጋቡ ፍቅር እስከ መቃብር እውን ይሆን ነበር

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 2 года назад +1

    ሰለም ለሀገራችን ለሕዝባችን
    ውድ የሀገሬ ልጆች የሰውን ደስታ የሚያስታች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጋችሁ አስዳስቱኝ ስለምነችሁ 😭😭

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 года назад +1

      ደምሪኝ ውድ እመልሳለሁ

    • @tube-yi6vt
      @tube-yi6vt 2 года назад

      @@engdaget12 እሺ ነይ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 года назад +1

    እረ ይቤና ማፊ ድረሱልን!😧

  • @user-hj1uy1dq6i
    @user-hj1uy1dq6i 2 года назад

    አሁንስ ደስ አትሉም የቤቶች አድማቂ ይበቃልና ማፊ እርስቴ ስርፌ ነበሩ

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 года назад

    ሰላም ምርጦችዬ ቤቶች ውስጤ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🥰

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💛

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf 2 года назад

    እናተም እምትዛኑት አገር ሰላም ሲሆንነዉ ፍትህ በሉ ለአለም ምግስት አገሪቱ ሳያጠፍት አበይ እናተሰላም ሰላም ሰለሆናችሁ ምንምአል መሰላችሁም

  • @hiwotmangestumangestu4277
    @hiwotmangestumangestu4277 2 года назад +1

    Wowo thanks betoch

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💛😘😘

  • @user-yn3vd7in3n
    @user-yn3vd7in3n 2 года назад

    ለፖሊስ ይሰጣል ስትለው ኡው😂😂😂😂

  • @shjking2439
    @shjking2439 2 года назад

    ዉይቤትች ሠላማችሁ ይብዛልን

  • @alelegnyitayhe2737
    @alelegnyitayhe2737 2 года назад

    Betoche yena betam mezanabet derama new

  • @tesfayekoru2508
    @tesfayekoru2508 2 года назад

    ዋው ማፊና ይበቃል ግን በጣም ተናፍቀዋል

  • @bezawityeshaneh81
    @bezawityeshaneh81 2 года назад +1

    ውይ ስወዳችሁ እኮ ግን በቴሌቭዥን ስንት ሰዓት ነው የሚታየው እባካችሁ ቀጥሉበት ለማንኛውም በጣም ነው የምወዳችሁ ቀጥሉበት💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @marymeadmeadme9520
    @marymeadmeadme9520 2 года назад

    አሠላምአሊኩምወራህመቱሊሂ ወበረካትሁ እኳንበሰላምመጣችሁ ቤቶችየ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 2 года назад

      እህትየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹💓💛

  • @user-jb9ws5gu2p
    @user-jb9ws5gu2p 2 года назад

    ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ ኑ ቤተሰብ ሁኑ

  • @user-vx6zf1gs9o
    @user-vx6zf1gs9o 2 года назад +2

    እኳንበሠላምመጣችሁ💙💙💗

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💛😘😘

    • @user-vx6zf1gs9o
      @user-vx6zf1gs9o 2 года назад

      ቤትሽንአየሁትበርቺ🙏🙏🙏👍👍👍👍💜💛💚💙💌💌

  • @hawwahawwa1961
    @hawwahawwa1961 2 года назад

    ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ቤተሰቦች

  • @safia1290
    @safia1290 2 года назад

    Maafi and yebaqali 🙆😭❤️🙏