Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Woow. Mule siwedk eko 😘😘
6:30 አካባቢ አባቴ ከስራ ለምሳ ቤት ገብቶ እኔና አህቶቼ ከ ትምህርት ቤት ተመለሰን ይሄ ዘፈን በርዲዮ ተከፍቶ ትኩስ ሽሮ በትሪ ተሰብስበን እየበላን : የ አባቴ ጉርሻ... ገና በ 27 አመቴ ልክ ሃምሳ ዓመት አንዳለፈ ትናንትና ይርቅብኛል የ አባቴ ቤት የድህነት ፍቅራችን ይናፍቀኛል አብየዋ ከመቸዉ አድጌ ከ እቅፍህ ወጥቸ ዓለም እንዳደከመኝ ብታይ 😢😢😢ሰዉነት ሰዉ መሆን ካንተ ከራቅኩ በኃላ አልቻልኩበትም 😢😢😢ይህ ሙዚቃ ሰዉ መሆንን ከሰዉነት ተራ ወተዉ ልጆቻቸዉን ለምያሳድጉ አባቶች ይሁንልኝ
ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነፈሰ በአፀደ ገነት ትረፍ 😔😔😔😭
What a legend! Second to none. You will live in our hearts forever, Gash Muluken. Gone to the One whom he loved all of his life. RIP!
ሰውነትዎ ... በምን ነው የምገልፀው ... ፍቅር ምን ማለት ነው ?! ብሎ መመለስ የሚችል አለ ? ግዜ ያልፋል እንጂ ... እውነተኛ ፍቅር ግን አያልፍም - ምትም እንኳን አይሽረውም።
መቼ ይሆን ሙሉቀንን የምጠግበው?ትላንትም ዛሬም ነገም ...........በህይወት እስካለሁ ድረስ ዘፈኖቹን ስሰማ ሰውነቴን ይነዝረዋል ጮክ ብዬ አብሬው እዘፍናለሁ።
One of the best Amharic songs ....sang...for ...all beautiful Ethiopian women..😊😊
አንጀቴና ሆዴ ተጣልተውብኝ አንተም:ተው አንተም !!ተው ብዬ እንዳልለው አንጀቴም አንጀቴ ሆዴም ሆዴ ነው መታሰቢያነቱ ለእህቴ እና ለወንድሜ ይሁንልኝ ሳሰበው የውሰጤን አዘን የሙሉቀን መለሰ ዜማ ገልፆልኛል😢
Legendary Ethiopian musician, Jesus Christ had received you into His kingdom! After all you haven't lost it anyway❤❤❤
ዘፈን ቅኔ ነው ❤❤❤❤
አንዳንዴ ለሙሉቀን ያለኝ ፍቅር እና መውደድ ለከት ያጣብኛል ብቻውን እያነገስኩ ብቻውን ያለ ተወዳዳሪ አስቀርቼ በሙዚቃ ህይወቴ የማነግሰው ብቸኛ ሰው ነው ። ግጥሙ ሲከፋኝ ያጫውተኛል እምቧ -ዘቢደርፍቅር ጥሩ እንግዳገላዬዋ ተከልከይ ባዋጅከመከም ናኑ ነይድማም ጎኔአካል ገላእነዚሁ ሁሉ ለተከፋሁበት ጊዜዬ እያጫወቱኝ እርኩሱን ጭንቀት ያስወግድልኛል እምቧ ስል አድራለሁ ግርግዳ ስጭርላይነ ከብላላ ልጅ ለጠይም አጭርከበቅሎ ከፈረስ ከብርሌ ጠጅ ውሃ ቀድታ ትስጠኝ የምወዳት ልጅ እንውጣ ገበያ እንግዛ ሁሉን ፍቅርን እንደሸቀጥ ይገኝ እንደሆን ፈገግ: ያስብለኛል : ያስደስተኛል :እሱ: ለሰው እያሰበ :ለራሱም :እያዋየ: የሚያዜም: ልከኛ: ሙዚቀኛ :ነው ፡ እንጃ: ምን :ልበላቹ: ገድ: ያለው: አቀንቃኝ :ልብ: ያለው :አዝማሪ :ነው ። አልሞትክም ህያው ትዝታ በምድር አለህ ።
ሁሌም የሚገርመኝ የዚህ ሙዚቃ ግጥም ደራሲ ሴት መሆኗ ነው
ማን ናት
አለምፃሃይ ወዳጆ መሰለችኝ
Nebshn ymarew😢
ዋው በጣም የምወደው ዘፈን ዘመን ተሻጋሪ
ወይሙዚቃወይድምጽእናመሰግናለን:❤❤❤:ሙሌ
This music bezu tezta alegn ❤
የማይረሳ ሁሌም ❤
ምርጥ ሙዜቃ በጣም ስሰማው እደሰታለሁ።
እንደ ቀትር እባብ ፍቅሯ የሚነድፈውEndezi nw milew betkekl
Legend of all time
አይይይይይ ሰዉነቷ አይይይይ ሉቺ ❤❤❤😢
ሙሉቀን ጥሩ ነው ቅላፄውና ቅኔው። ጥላሁንን በማክፋፋቱ ግን ሳያስበው ራሱን አዋረደ።
ብራዘር እናትን ልብዳል ሙሉቀንን ማጥላላት በፍጽም አይቻልም ለኔ ሙሉቀን ላይፌ ነው።
@@Ermiyasist ውድ ኤርምያስ፣ አንብበህ የምትረዳ መስሎኝ! ለካንስ ገና ጥሬ ነህና። ደግመህ አንብብ። ራስህን ማዋረድ ለምን እንዳስፈለገ አላውቅም።
❤ćp@@tomg4383
😭😭 The king (Muluken) and the Prince (Madingo) gone .... uff 😭😭
እንደ ቀትር እባብ ፍቅሯ እሚሄደው
Fkrua yeminedfew
The legend man!!!
nice music ever!!
,የውስጥ ሀይል
Rip Legend 😢
Hidar 14 2014Jinka Ethiopia
Demtsawi Muluken melese lene ye ethiopiawinet leza(masaya) teg new
enede keter ebab fikirua yeminedifew NOT "yemihedew"
RIP LEGEND 😢
Rip Legend❤
Wow❤❤
Yehon. Negr tawesegn.1990
Rest in peace
This 🔥
Mulukan beaten neber ymewoudhe musikah Desi clemilegi Nebiceh new email yiref
👌 👍
Mule1king
Yone manya
❤❤❤❤❤
Rip
PAPM model precusion adoption process
RIP
antne..psmnbate..goromihwha
❤❤🌹🙏🇮🇱
በጡጫ ተብሎ ይስተካከል
RiP
It reminds
ሁሉም ነገር በቀደሙ ይሻላል
Woow. Mule siwedk eko 😘😘
6:30 አካባቢ አባቴ ከስራ ለምሳ ቤት ገብቶ እኔና አህቶቼ ከ ትምህርት ቤት ተመለሰን ይሄ ዘፈን በርዲዮ ተከፍቶ ትኩስ ሽሮ በትሪ ተሰብስበን እየበላን : የ አባቴ ጉርሻ... ገና በ 27 አመቴ ልክ ሃምሳ ዓመት አንዳለፈ ትናንትና ይርቅብኛል የ አባቴ ቤት የድህነት ፍቅራችን ይናፍቀኛል
አብየዋ ከመቸዉ አድጌ ከ እቅፍህ ወጥቸ ዓለም እንዳደከመኝ ብታይ 😢😢😢
ሰዉነት ሰዉ መሆን ካንተ ከራቅኩ በኃላ አልቻልኩበትም 😢😢😢
ይህ ሙዚቃ ሰዉ መሆንን ከሰዉነት ተራ ወተዉ ልጆቻቸዉን ለምያሳድጉ አባቶች ይሁንልኝ
ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነፈሰ በአፀደ ገነት ትረፍ 😔😔😔😭
What a legend! Second to none. You will live in our hearts forever, Gash Muluken. Gone to the One whom he loved all of his life. RIP!
ሰውነትዎ ... በምን ነው የምገልፀው ... ፍቅር ምን ማለት ነው ?! ብሎ መመለስ የሚችል አለ ? ግዜ ያልፋል እንጂ ... እውነተኛ ፍቅር ግን አያልፍም - ምትም እንኳን አይሽረውም።
መቼ ይሆን ሙሉቀንን የምጠግበው?
ትላንትም ዛሬም ነገም ...........በህይወት እስካለሁ ድረስ ዘፈኖቹን ስሰማ ሰውነቴን ይነዝረዋል ጮክ ብዬ አብሬው እዘፍናለሁ።
One of the best Amharic songs ....sang...for ...all beautiful Ethiopian women..😊😊
አንጀቴና ሆዴ ተጣልተውብኝ አንተም:ተው አንተም !!ተው ብዬ እንዳልለው አንጀቴም አንጀቴ ሆዴም ሆዴ ነው መታሰቢያነቱ ለእህቴ እና ለወንድሜ ይሁንልኝ ሳሰበው የውሰጤን አዘን የሙሉቀን መለሰ ዜማ ገልፆልኛል😢
Legendary Ethiopian musician, Jesus Christ had received you into His kingdom! After all you haven't lost it anyway❤❤❤
ዘፈን ቅኔ ነው ❤❤❤❤
አንዳንዴ ለሙሉቀን ያለኝ ፍቅር እና መውደድ ለከት ያጣብኛል ብቻውን እያነገስኩ ብቻውን ያለ ተወዳዳሪ አስቀርቼ በሙዚቃ ህይወቴ የማነግሰው ብቸኛ ሰው ነው ። ግጥሙ ሲከፋኝ ያጫውተኛል
እምቧ -ዘቢደር
ፍቅር ጥሩ እንግዳ
ገላዬዋ
ተከልከይ ባዋጅ
ከመከም
ናኑ ነይ
ድማም ጎኔ
አካል ገላ
እነዚሁ ሁሉ ለተከፋሁበት ጊዜዬ እያጫወቱኝ እርኩሱን ጭንቀት ያስወግድልኛል
እምቧ ስል አድራለሁ ግርግዳ ስጭር
ላይነ ከብላላ ልጅ ለጠይም አጭር
ከበቅሎ ከፈረስ ከብርሌ ጠጅ
ውሃ ቀድታ ትስጠኝ የምወዳት ልጅ
እንውጣ ገበያ እንግዛ ሁሉን
ፍቅርን እንደሸቀጥ ይገኝ እንደሆን
ፈገግ: ያስብለኛል : ያስደስተኛል :እሱ: ለሰው እያሰበ :ለራሱም :እያዋየ: የሚያዜም: ልከኛ: ሙዚቀኛ :ነው ፡ እንጃ: ምን :ልበላቹ: ገድ: ያለው: አቀንቃኝ :ልብ: ያለው :አዝማሪ :ነው ። አልሞትክም ህያው ትዝታ በምድር አለህ ።
ሁሌም የሚገርመኝ የዚህ ሙዚቃ ግጥም ደራሲ ሴት መሆኗ ነው
ማን ናት
አለምፃሃይ ወዳጆ መሰለችኝ
Nebshn ymarew😢
ዋው በጣም የምወደው ዘፈን ዘመን ተሻጋሪ
ወይሙዚቃወይድምጽእናመሰግናለን:❤❤❤:ሙሌ
This music bezu tezta alegn ❤
የማይረሳ ሁሌም ❤
ምርጥ ሙዜቃ በጣም ስሰማው እደሰታለሁ።
እንደ ቀትር እባብ ፍቅሯ የሚነድፈው
Endezi nw milew betkekl
Legend of all time
አይይይይይ ሰዉነቷ
አይይይይ ሉቺ
❤❤❤😢
ሙሉቀን ጥሩ ነው ቅላፄውና ቅኔው። ጥላሁንን በማክፋፋቱ ግን ሳያስበው ራሱን አዋረደ።
ብራዘር እናትን ልብዳል ሙሉቀንን ማጥላላት በፍጽም አይቻልም ለኔ ሙሉቀን ላይፌ ነው።
@@Ermiyasist ውድ ኤርምያስ፣ አንብበህ የምትረዳ መስሎኝ! ለካንስ ገና ጥሬ ነህና። ደግመህ አንብብ። ራስህን ማዋረድ ለምን እንዳስፈለገ አላውቅም።
❤ćp@@tomg4383
😭😭 The king (Muluken) and the Prince (Madingo) gone .... uff 😭😭
እንደ ቀትር እባብ ፍቅሯ እሚሄደው
Fkrua yeminedfew
The legend man!!!
nice music ever!!
,የውስጥ ሀይል
Rip Legend 😢
Hidar 14 2014
Jinka Ethiopia