🛑 ዘንድሮም ጀመራቸዉ ! | ጥፋት የለብንም አቡነ ሳዊሮስ | ይህም መንግስት ያልፋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 139

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 5 месяцев назад +10

    አረ አባ ይፈሩ እግዚአብሔር ይፍሩ እርሰዎ የደረሰ ያለው ፈተና አወገዙ ሰው እደአማኝ በሚገባው ቋንቋ መማር ግዴታነው ነገርግን ከሲኖዶስ ተደብቀው ጳጳሳት መምረጥ አንድ ሀገር ሁለት ሲኖዶስ ይቻላል ወይ አባ በእውነት ልጆቻቹ አዝነናል ልባችን ተሰብሯል እግዚአብሔር በሚያውቀው

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏

  • @MeseretAssefa-rr8zw
    @MeseretAssefa-rr8zw 5 месяцев назад +11

    የመቤታችን ረድኤቷ በረከቷ አይለየን🙏

  • @Dehabfitwefitwe
    @Dehabfitwefitwe 5 месяцев назад +8

    እመቤታችን ሬድኤትዋ በረከትዋ አይለየን

  • @fetletadese4559
    @fetletadese4559 5 месяцев назад +6

    መምህር ዘበነ ስብከት ነብስን የሚያስደስት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @AsegahignKasaye-t2b
    @AsegahignKasaye-t2b 5 месяцев назад +10

    ትዝታውንእግዛብሔር።ልቦናውን።ይመልስለት።አባቶቻችንን።ቃለህይወትያሰማልን

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +2

      አሜን🙏

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 28 дней назад

      ​@@nsiebhoቆይ መች ተለየን እና የምንቀበለዉ ሁልግዜ ከኛ ጋር ነዉ በ 40 እና በ 80 ቀናችን ነዉ የተቀበልነዉ አንተ ራስህ ተቀበል በጋሻዉ

  • @Menbi-e8l
    @Menbi-e8l 5 месяцев назад +1

    ማርያም ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ሁሌ እጠራሻለሁ አንቺም ፈጥነሽ ደረስሸልኝ አሜን ❤❤❤

  • @וורקומקונן
    @וורקומקונן 5 месяцев назад +4

    የእመቤታችን ረዴቷ አይለየን አሜን

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 4 месяца назад +1

    የመቤታችን በረከት ረድኤቷ ምልጃዋ አይለየን

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns 3 месяца назад

    እመቤታችንእረደትበረከቷይደርብንአሜን🎉🎉❤❤

  • @yidagnumandefro7338
    @yidagnumandefro7338 5 месяцев назад

    የጅመቤታችን ረድኄቷ በረከቷ አይለየን!

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns 3 месяца назад

    አሜንቃለሕይወትያሰማልን❤❤🎉🎉

  • @Menbi-e8l
    @Menbi-e8l 5 месяцев назад

    እመቤታችን ጥላችን ናት አሚን😢😢

  • @TsegeredaT
    @TsegeredaT 5 месяцев назад

    Egziabher yastagses tetenkek Tiztaw

  • @FissihaGashawbeza
    @FissihaGashawbeza 5 месяцев назад +6

    🎉ስለ እመቤታችን ድንግል ማርያም ምንዋ ተነግሮ ያልቃል ? እንኳንስ እኛ ቅዱሳንና መላእክት እንኳን ገልጸዋት አላበቁም ። ገና ገና ተነግሮ የማያልቅ ክብርና ምሥጋና ይቀራታል። ለክብርዋ እንኳን መጠሪያ እስካሁን 120 ሰሞች አሏት። ይህ ከብዙ ዓመታት በፊት የምናውቃቸው መጠሪያዎችዋ ናቸው ። ድንግል ስትጠራ የሚያማቸው እነርሱ አርዮሳውያን ናቸው። እኛ ግን በአማላጅነቷ እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት መሆንዋን አምነን እንወዳታለን ። እንሠግድላታለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @hirutlewis9174
    @hirutlewis9174 5 месяцев назад

    Thank you!!

  • @hirutlewis9174
    @hirutlewis9174 5 месяцев назад +1

    Listening your program gives me inner peace ❤ keep up the good work!!

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏

  • @weletepetrosteklehimanot5450
    @weletepetrosteklehimanot5450 5 месяцев назад +1

    የጅመቤታችን ረድኄቷ በረከቷ አይለየን።🙏

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      አሜን🙏

  • @thomming11
    @thomming11 5 месяцев назад

    SIBERALEH ATBEL ANTE YIHUDA NEH

  • @nsiebho
    @nsiebho  5 месяцев назад +7

    ዉድ ቤተሰቦች ለምትሰጡኝ አሰተያየት ሁሉ አግዚአብሔር ያክብርልን ሰብስክራይብ ማድረገን አትርሱ ቪዲዮን Like ያድርጉ

  • @AbrahamNeway
    @AbrahamNeway 5 месяцев назад +1

    ልብንና ልቦና ይስጠን❤❤❤

  • @TesfaneshFikir
    @TesfaneshFikir 5 месяцев назад +1

    ወድሜ በጣም ልክነው ሰው ሲድን የማይወድ ሰይጣን ብቻነው የዳውት ልጅ ማረኝ ብሎ አጥብቆ ለለመ ነ ይደረግለታል እመኑ ይህ ፀጋነው

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад

    Ye Emebetachin Bereketuwa Eredituwa Ayilen Be Unet maryam Maryam Maryam Telati Debilos Yikatel ❤️❤️❤️

  • @fetletadese4559
    @fetletadese4559 5 месяцев назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 5 месяцев назад +1

    አባቶች ፀጋ ሲበዛላቸው አጋንንትን የማስወጣትም ሆነ ብዙ ተአምራትን ማድረግ ይቻላቸዋል ጌታ በኔ የሚያምኑ እኔ የምሠራውን ስራ ይሠራል ብሏል ። እኝህ አባትም በተሠጣቸው ፀጋ በመተትና በዛር የሚሠቃየውን ህዝብ እየፈወሱ ስለሆነ ሁላችንም እግዚአብሄር የሠጠንን ፈውስ እንጠቀምበት።

  • @thomming11
    @thomming11 5 месяцев назад

    TIZTAW QOLEH TEGEFO HEDUAL ATAWURA

  • @MeseretAssefa-rr8zw
    @MeseretAssefa-rr8zw 5 месяцев назад +1

    Amen

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ለውነት ይፈርዳል

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 5 месяцев назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Tizitaw Ara Arifew Tekemetuw shame new Enji 😢😢😢😢😢Amen Amen Amen Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw Mimehirochin Be Unet ❤️💒⚘️🤲❤️🌾🤲🙏🙏🙏

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏

  • @hamerebareyawe3815
    @hamerebareyawe3815 5 месяцев назад +4

    ትዝታው ሴቶችን ባትደፍር ለመውጣት አላሰብክም እኛም እናውቃለን ደግሞ ኦርቶዶክስ ፆምበዛ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +2

      አዉነት ነዉ🙏

  • @Dehabfitwefitwe
    @Dehabfitwefitwe 5 месяцев назад +1

    እኛምናመልከዉ እየሱስ የድንግል ልጅነዉየምናመልከዉ እንጂ የምያንቀጠቅጠዉን የሱሲን አይደለም

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 5 месяцев назад +2

    ልቦና ይስጣችሁ

  • @yedingillij21
    @yedingillij21 5 месяцев назад

    Betam yasazinal aba sawiros be enant mikiniyat sintu aleke sinodos le mekifel yaderegachuti mechem ayresan

  • @endriyashayle
    @endriyashayle 5 месяцев назад +1

    ትዝታው እግዚአብሔር ወደ ብርሃን እንዲመልስህ ያአባቶች ፆሎት ይርዳህ ሳዊሮስ እሱ ሰው ሙታል አልሞተም መስማትም ማየትም የማይችል ሰው ይፈርደዋል እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል አባቶቻችን ለሰጣቹህን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AberhmeAberham
    @AberhmeAberham 5 месяцев назад +1

    አቶ ትዝታው ሳጥናኤልም እኮ የመላእክት አለቃ ነበር

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo 5 месяцев назад +1

    ያልደረሰበት አያውቀውም፡ ዛዛሬ ሲጠራ የወጣው ማን ነው በማን ይመስልሀል

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 5 месяцев назад +2

    እነ ሳይሮስ ከፈጣሪ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ንስሀ ካልገቡ ይቀጣቸዋል አሁንም ያወራሉ አረ ጉድ ነው ወንበዴ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      😢

  • @mengistusete6141
    @mengistusete6141 5 месяцев назад

    Ewnetegna abatochachnin yakoylin. Edmena tena yistlin....!

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 5 месяцев назад +1

    ትዝታው እኔ አንተን ብሆን ዝምታን እመርጣለሁ

  • @HshxhdhBzbxnx
    @HshxhdhBzbxnx 5 месяцев назад

    lk aydelem mekneyatum egziyaber hulunm yashenfal meerk liy sheytan eyegabezu eyadametu eyastemarachiw new yalet

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 5 месяцев назад

    Abune sawirod ebakwo! Ahunem Sele siltan, sile tikem ayawru esu eko ye alemawi sewoch filagot new! Enji enantem tikem! Siltan kalchihu minu lay new liyunetachihu ! Sihon teraw mimen Enquan ye elet enjera siten beluna tselu new yetebalew keza yalfe magbesbes seytanawi new! Enantema mehon yalebet ke choma! Ke kibat Betam kemimech hiwot teleytachihu Sile mimenu sile Hager ena sile alem Selam metseley neber wegu! Egziabher ewnetegna ye kirestos teketay abatochen yisten!!!

  • @esset1685
    @esset1685 5 месяцев назад

    ልክ ነው ምክንያቱም በሰፊው ተምሬ የተረፍኩበት!

  • @okom6307
    @okom6307 5 месяцев назад

    አይደለም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭

  • @hiwottefera5772
    @hiwottefera5772 5 месяцев назад +3

    አይ ትዝታው በሱ ቤት በጣም ተናግሮ ሞቷል ቀፎ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      😂

  • @ZenuAbebe
    @ZenuAbebe 5 месяцев назад

    ትዝታው እናትና ልጅ ያልለዬ አስነዋሪ ሥራ የፈፀመ ነው ለዚህ ነው ያበደው

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 5 месяцев назад +1

    በወያኔ ግዜ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተመርጠው የገቡ ጳጳሳት ዲያቆን ካህናት ሰባኪያን ገዳማውያን አሉ ችግሩ ያ ነው እነ ትዝታውም ከነዛ ውስጥ አንዱ ሲሆን ትክክለኛ አባቶችን መቃወም ዋና ስራቸው

  • @WoynishetAbebe
    @WoynishetAbebe 5 месяцев назад +1

    Lik nac9hew

  • @SolomonTefera-bf7bm
    @SolomonTefera-bf7bm 5 месяцев назад

    aganint kalebachew orthodox tsebel alat.

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 5 месяцев назад +1

    አባሳዊሮስ ፈጣሪ ይመልከታችሁ በቤተክርስቲያንላይ የሰራችሁት ስራ ዋጋትከፍላላችሁ አይቀርም

  • @Fano316
    @Fano316 5 месяцев назад +1

    ሴጣን ወይም እርኩስ መንፈስ በቤተ ክርስቲያስ መደረክ ላይ በአምላክ በመለአክ በቅዱሳን በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም እራሱን ያጋልጣል ብሎ ሚያምን ካለ ተዋሐዶ አይደለም የእግዚአብሔርንም ሐያልነት ንቋል ማለት ነው መምህር ግርማ እግዚአብሔር በሰጣቸው ራሂ እራሱ ፈውሱን ያረጋል እንጂ ራሳቸው መሆናቸውን በአንድ ፈውስ አገልግሎት ላይ ከአፋቸው አምልጧቸው እንኳ ተሳሰተው ብለው አያውቁም ስለዚህ እሳቸውን ሚቃወም ካለ ፊት ለፊት ልጆቻቸው እንዳይስቱ መምህርን መጋፈጥ እንጂ የስም ማጥፋቱ ነገር ለሐይማኖታችንም ከሕዝቡም ሚበጅ አይደለም እግዚአብሔር ህሊናችንን ያንቃው ይቅር ይበለን!!!

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc 5 месяцев назад +3

    አቶ ሳዊሮስ ምን እያለነው የመግስት ተላላኪ ህገወጥ ጳጳስ በነሱ ምክኒያት የሻሸመኔ ወጣት የሞቱት በማንምክናት ነው በነሱ ምክናት ነው ግን አርብ ላይነን እሁድም ትንሳየ ይመጣል

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 5 месяцев назад +5

    ልክነው አንተ እራስህ ምን ለማለት ፈልገህ ነው አንተ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ለምን ተጠራጠርክ እውነተኛ ፈውስ ነው እየተካሄደ ነው ሀገሪቷ መታች የበዛበት ሀገር መሆኑ ጠፍቶህ ነው ወይስ ተጠራጥረህ ነው እውነተኛ አባት ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @AfeworkWoldmariam
    @AfeworkWoldmariam 5 месяцев назад +1

    አለ ም ወይም ምድር በውሀ ላይ ነወይ ያሉት ??

  • @atsetewodros2881
    @atsetewodros2881 5 месяцев назад

    zim bilachu arfachu atkemetum min yishalachuhal yan hulu sew yascheresut ersewo aydelum

  • @ahmedmuftiy2921
    @ahmedmuftiy2921 5 месяцев назад +2

    Eyen la mahabara uerkusan negarachuw

  • @belaynehabebe6539
    @belaynehabebe6539 5 месяцев назад

    ሲጀመር የነ ወይ አፍቅሮት ከለበትና ከጠንቋይ ምን ይጠበቃል ።

  • @meseleeshetu1978
    @meseleeshetu1978 5 месяцев назад +1

    ሳዊሮስ አታፍርም እረባክህ ይበቃሀል ዛሬም አትታረምም አንተምኮ እንደነሱ ጳጳስ ነህ ሰው መሞቱን ካመንክ ለምን ከሌሎች ትጠብቃለህ ካንተም መልካም ነገር ይጠበቃል ሲኖዶስ ትክክል ነው የሰራው፡፡ ጥቁር መልበሳችን ለምን ያሳስበሀል፡፡ አንተና አንተን መሰል ሆዳሞች እስካላችሁ ቤተ ክርስቲያንም ዕውነተኞች የቤተ ክርስቲያን ልጆች ይለብሳሉ፡፡ እባክህ ተመለስ ተመለስ

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 4 месяца назад

    ልክ ነው ልክ አይደለም ለማለት ወንድሜ እንዳትሠናከል ቦታው ድረስ ሔደክ ታዘብ እውነት ቀርበክ እንጂ ከሩቅ አይሆንም መጸሐፍ ቅዱስ ምን ይላልነው በስሙ እስከሆነ ድረስ ከእግዚአብሔር ነው

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 5 месяцев назад

    We have a lots of
    Temptation to ortodox faith and
    Churches we have to
    Be strong mentaly
    And Spirtualy to over
    Come any problems.

  • @userbd-416
    @userbd-416 5 месяцев назад +1

    በክርስቶስ ስም ጠሩት ጮኸ ከዚያ ልቀቅ አሉት እና ክርስቶስም ይህን አላጸረገም?ለምን ደብተራ ጨሌ ሴጣን ወጣላቸው እነሱላይ ቆይቶ ያስቃያቸው ?

  • @HenokMulugeta-x5z
    @HenokMulugeta-x5z 5 месяцев назад

    Wer, Albehhhhhh

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 5 месяцев назад +1

    አባ ሳርዮስ ምንም አላጠፋንም ማለታቸው አስደነገጠኝ 😢😢 ከዚህ በላይ ምን ጥፋት አለ ? ። በእናንተ ምክንያት የሰው ደም መፋሰሱ ምነው ዘነጉት ? ለስንት ችግር ነው ይህችን ቤተ ክርስቲያን አሳልፋችሁ የሰጣችህዋት ? የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 5 месяцев назад +2

    ሳዊሮስ ሀይማኖታችንን ለቃችሁ አብይ ወዳዘጋጀላችሁ ሀይማኖት ብትሄዱ ምንኛ ደስ ባለን ውስጣችን ቁጭ ብላችሁ ባትበጠብጡን።

  • @kenbonseyoum8082
    @kenbonseyoum8082 5 месяцев назад

    Abune sewros liknachew. kalgeba zimbel. zim bale af zimb aygebam

  • @AbejeBerhanu-j6w
    @AbejeBerhanu-j6w 5 месяцев назад

    ልክ አይደሉም

  • @WoynishetAbebe
    @WoynishetAbebe 5 месяцев назад

    Abatachin lik nachew menafik ortodoks seytan ayawetum belew silemifokiru yimelketu be imebetachen aganinti endemweta silasayun

  • @برهانهيلوهيلو
    @برهانهيلوهيلو 5 месяцев назад

    እውነተኛ አደለም

  • @hewanalemayew1622
    @hewanalemayew1622 5 месяцев назад +2

    አንተ እኮ አልወጣኧም ተባረህ ከኮ ነው ስትዘሙት

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 5 месяцев назад

    መ፣ር ግርማ ምንጉድነው ይሔሁሉሰው አብደዋል ማለትነው ወይስሌላ ሚስጥር አለይሆን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 5 месяцев назад

    ወንድም የዝግጅት ( የድኅረ ገጹ ) ባለቤት፣በሚቻል አቅም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ፈጣሪ መድኃኒያለም በሰጣቸው " የታሰረችውን አህያ ሂድና ፍቱ)ብሎ የተመረቁ አባቶቻችንን ከሚያሳድዱት መናፍቃን ኃይላት ጋር ከሚያብሩት አንዳንድ የ " ማኅበረ ቅዱሳን " ከሚያደርጉት ዘመቻ ልብህን ጠይቅ፣ዕለተ ጹም መሆኑን ልብ እንበለው( በለው)

  • @RB-tx8vb
    @RB-tx8vb 5 месяцев назад +1

    አፍ አለኝ ብለው ማዉራቶዎ:: እኔ እስሆን ብሆን ዝም ነበር:: እውን አሁን እርሶ ለኦሮሞ ተቆርቁረው ነው አማራ መሆኖዎ ፀሀይ የሞቀው ነው:: ለስልጣን እና ለገንዘቡ ይቅርታ ያርጉልኝና አልዳፈርና እርሶ አይበልጡም:: ነገ ይህችን ቃል እንዳይረስዋት እግዚአብሔር የምንዋሸው አምላክ አይደለም:: ልብ ይስጦዎት አብይም ስልጣን ላይ ተሰቅሎ አይቀርም ከእግዚአብሔር ጋር ፋኖም ስልጣን መያዙ አይቀርም:: አሁንም የእርሶ ቃል ነው እየገደለ ያለው

  • @SolomonTefera-bf7bm
    @SolomonTefera-bf7bm 5 месяцев назад

    betsebel medan yichilalu ..silezi yetesasate new

  • @TsegaGebregziher
    @TsegaGebregziher 5 месяцев назад

    አረ ብፈጣሪ በጣምነው የሚያስጠላው

  • @Zenash-zq8ou
    @Zenash-zq8ou 5 месяцев назад

    አይ ትዝታው አይንህን ያውጣው ድንጋይ እራስ

  • @hiwottefera5772
    @hiwottefera5772 5 месяцев назад +1

    አይ ትዝታው ክፍት አፍ

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 5 месяцев назад +2

    በየትኛው ህግ የኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማጥፋት በተዘጋጀው ህግ እኔ አሁንስ እናንተንም ወደመጠርጠር ገባሁ ምክንያቱም እያጠፋን ያለውን ህግ ተማምናችሁ ወደ ህግ አቅርቡ ስትሉ ይገርመኛል። ፈጣሪን የሚፈራው ህዝብ ኢትዮጵያ በዚህ ዘመን ህግና መንግስት የላትም ብሎ ደምድሞ የሰማዩን እኔ ጉልበት የለኝም ሐይል ያንተነው ብሎ መልስ እየጠበቀ ባለበት ሰአት ለምን በህግ ጠይቁ ትላላችሁ?የ ኢ ተ ልጆች የምንጠብቀው የአባቶችን ጥሪና የእናንተን የጥሪውን ማስተጋባት ነው።።።።።።።

  • @BanchiyamralSimegn
    @BanchiyamralSimegn 5 месяцев назад

    እኚህን ሰውዬ ዛሬም አያፍሩም ወይ ጉድ👺👺👺👺👺

  • @eliasshimeles9337
    @eliasshimeles9337 5 месяцев назад +3

    እንደአንተ ያሉ ብዙ ሠዎች ሰውን ጥርጣሬ ውስጥ የሚከቱ አሉ አንተ ስራህን ነው የምትሠራው ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ተው አንተ አሳሳች ነህ

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      😢

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 4 месяца назад

      ሚሠግድ ሚጸልይ የሚቀበል ሰው መምህር ግርማን አይጠላም ህዝቡን ጥብቅ ኦርቶዶክስ ነው ያረጉት በስማበለው ገደሉን

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 5 месяцев назад +1

    በናትለህ አታስመስል። አንደኦርቶዶክስ እየሱስን የሚሰብክ የለም።

  • @alemutilahun9188
    @alemutilahun9188 5 месяцев назад +1

    ከዝህ በላይ ምን ፈለጋችሁ ሻሼመነ ያለቀዉ ዝንብ ነዉእን

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 5 месяцев назад +4

    ደነዙ ተዝታው ሆዳም

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 месяцев назад

      ከሆዳምም ሆዳም ሴስኛነቱ አሸነፈው አነደፈለገ የሚሆንበት ሄደሃል አታቅራራብን

  • @BerhanuDejene-nr3nw
    @BerhanuDejene-nr3nw 5 месяцев назад +1

    ይብላኝ ለእናንት እንጂ የተመካችሁበት ከሐዲዉ አብይንም እንደ መለስ ይሞታል እሱም ቤተ ክርስትያን ህያዉ ትኖራለች።

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 месяцев назад +1

    መንድነው የበራልህ አንተ በለጠ ቅሌታም ብትመኛትም አታገኛትም ጨለማው ወሰን ነህ አባከህ

  • @SolomonTefera-bf7bm
    @SolomonTefera-bf7bm 5 месяцев назад

    ke protestantoch gar lemamesasel yetederegenew yebalege sira nw mekom alebet

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam8736 5 месяцев назад

    who killed in the church shashemene;

  • @MeketeGetahun-l1k
    @MeketeGetahun-l1k 5 месяцев назад +1

    መጀመሪያም አልነቀርህም

  • @COLDONYT00
    @COLDONYT00 5 месяцев назад +3

    Anet teztew Anet ayaya mefek khadey yueda 666 setn mefek

  • @ትንሣኤቲዩብtnsayetube
    @ትንሣኤቲዩብtnsayetube 5 месяцев назад +2

    ጥያቄህን በትክክል መመለስ የሚችለው የተያዘ ሰው ነው ይህም ማለት ጤናው እድሉ ኑሮው ብዙ ነገሩን አቶ በየቤቱ እየተሰቃየ ያለ ማለት ነው።እንግዲህ ከሰይጣን እስራት ካህን ካልፈታን ማን ሊፈታን ነው? እኔ የምለው ለኔ በየቀኑ የሚደርሰኝ የነመሪጌታ እገሌ ቴሌግራሙን ያጨናነቀው ኑ እንተብትባችሁ ጥሪ አይደርሳችሁም እንዴ?መልካሳጥናኤል እየደገሙ አደል እንዴ? መስተፋቅር የገበያ የምናምን እያሉ ህዝቡን እያመሱት ያሉት?የሚገርመው ደሞ እቤቱ ፀሎት የማያደርግ የማይሰግድ ሰው አይጮህም።እነዚህኮ የሚጮሁት እነሱና መንፈሱ ስለተጣሉ ነው። የእንደኛ አይነቱ ተስማምቶ እየጨፈረ የሚኖረውማ ምን ተቸግሮ ስለዚህ እኔ ትክክል ነው ባይ ነኝ። የምትጠራጠሩ የፀሎት ቦታ አዘጋጁና ፀልያችሁ ሰግዳችሁ ሞክሩት

    • @nsiebho
      @nsiebho  5 месяцев назад +1

      🙏

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 4 месяца назад

      የሚገዛ ሀሳብ ለስንፈተ ወሲብ መስተፋቅር የሚለውን ሳንቃወም ያሳዝናል ኢሔ ልጅ ታዋቂዋችን ባያይ ደስ ይለኛል ብዙ የነቃውን ተከታይ ያፈራል ግምት አለኝ እውነትን ተቃውሞ በሠው ከመወደድ ክርስቶስን ይዞ መውደቅ ይሻላል

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 5 месяцев назад +1

    ደሞ ተነሳባችሁ ደግሞ በዓመታችሁ አናንተ በጣም ይገርማል ፖለቲከኛ አንጂ ሃይማኖተኛ ዓይመሥለኝም

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 5 месяцев назад +1

    😂😂😂 የትዝታው ፊት ከቤተክርስቲያን ከወጣ ጀምሮ አይታችሁታል ???😅😅😅😅

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 5 месяцев назад

    እናንተ ቄሶች አባ እምትባሉት ደግሞ. እኛ ከናንተ ምን እንማር ብቻ. ፍጣሪ ይፊረድባችው ሌላ ምን እላችዋለው. ልቦናችው ያቀዋል የምትትስሩት ስራ

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 5 месяцев назад +1

    አንተ ምን አይነት ጥያቄ ነው የምት ትጠይቀው በፀበል አላምንንም እያልክ ነው መምእር ግርማ የታወቁ ናቸው ሳይነኮቸው ነው የሚለፍልፍት እራስእን ጠይቅና መልሱ ታገኞዋለ እሺ ከይቅርታ ጋር ቸር ወሬ ያሰማን

  • @Niguse-sq2ix
    @Niguse-sq2ix 4 месяца назад

    እኔ በሱ አላዝንም እሱ አንዴ አብዶል ከሱ ምንም ልንማር አንፈልግም እሱ ሴጣንጋር በሼር የሚሰራ አጋንንት ነው

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 5 месяцев назад

    ስህተቱ ያለው ሳዊሮስ ጋ ሳይሆን አድማጩ ምዕመን ጋ ነው። ሲዘባርቅ ሰዉ ጥሎ ውልቅ ቢል ለሳዊሮስ ትምህርት ይሆነው ነበር። ምዕመኑ ጠንካራ አቋም የለውም ፈሪ ነው።

  • @BerhanuDejene-nr3nw
    @BerhanuDejene-nr3nw 5 месяцев назад +1

    እናንተም ታልፋላች ቤተ ክርስትያንም ለዘለዓለም ትኖራለች መለስም ሞቶዋል አደለም አይሁዱ አብይም ይሞታል ቤተ ክርሥትያን ትኖራለች

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 5 месяцев назад

    ይሄ ሰው ምን እያለ ነው...ጥቁር ልበሱ ተባለ እንጂ ጸጉራችሁን ተላጩ ተባለ እንዴ...ምን ይሻለናል...በእናንተ ምክንያት የጠፋው የንጹሀን ደም ይፍረድባችሁ...

  • @Dehabfitwefitwe
    @Dehabfitwefitwe 5 месяцев назад

    መድሀን አለም አይንህን ያዉጣዉ አንተከሀዲ

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 5 месяцев назад

    ነጭ ነጠላ ስለደረብክ ራስህ ቅዱስ አድርገህ ካየህ ተሳስተሀል፣ ውጫዊ ሥርዓት የትም አያደረስም፣ የውስጥ ለውጥ እንጂ

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 5 месяцев назад

    ትዝታው. አንተ ከቤተክርስትያን. የወጣከው. ህፃናትልጅ ደፊረክ ነው. አታስመስል ብዙ እናቃለን እሺ ምነው ሲቆይ እረሳከው እንዴ ጉድክን

  • @BanchiyamralSimegn
    @BanchiyamralSimegn 5 месяцев назад +1

    አንተ እማ ካሜሪካ መንግስት ያመለጥክ ሬፒስት ነክ👹👹👹👹👹ጥፋቱ የአንተ ሳይሆን የቤተክርስትያንዋ አባቶች አመት ሙሉ ደመወዝ ከፍለው ደበቁክ ከዛም አመለጥክ እግዚአብሔር አሁንም ቀን አለው እዳዋረድካት አትኖርም ።