Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይ ኤርሚየ የፍቅር ሰው ብቻም አይደለህም የቤተ ክርስቲያን ልጅም ነህ ለካ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔርን ይዞ ወላዲት አምላክን እናት አድርጎ አማላጀ ብሎ ተቀብሎ ያፈረ የለም እና እማምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ፈጣሪ ደግሞ በተባረከ ፍሬ ይጎብኛችሁ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
ደስ የሚል ሰርግ እንደዚህ ጋብቻ በሀይማኖቱ ድምቅ ብሎ በሙዚቃ ዙጥዙጥ ማለት ጥቅም የለውም ድካም እንጅ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ❤❤ ለኔ ተመችቶኝ እስከመጨረሻ ያየሁት የሰርግ ቪዲዮ አንደኛ ማሻአላህ እምነቱን የሚወድ የሚያከብር ሁሌም ከፍ ይላል
ፈጣሪ ያክብርሽ ❤❤❤❤
Fetari yakebershe sis❤❤
❤❤ቅን ልብ ልብሽን አይቀይርብሽ😊😊😊😊
ሁላችሁንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም ልዩነታችንን አንድነታችንና ዉበታችንን መሆኑን አምነን እንዳቺ ደስ ደስ የሚያሰኙ አስተያየቶችን ብንሰጥ አገራችንን አሁን ወዳለችበት አዘንና መቀመቅ ዉስጥ ባልገባች ነበረ እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን
ኤርሚያሥና ሀናየ እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እስኪ የሀና አለባበስ ያሥደሠተዉ እስኪ እደዘመኑ ሠዉ አለመቀባባቷን የወደደ ላይክ😊😊😊😊😊
እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እንዴት መታደል ነዉ መልካም ጋብቻ ሙሽሮች 🎉🎉🎉🎉
አሜን❤ ለሁላችንም ውዴ
@@ydidyaydidya1253 😘❤
አሜን❤
ምነዉ አምላኮቻችሁ በዙ ኦርቶዶክሶች ከህንዶች አንድ ሚሊዮን አማልክት ጋር አየተወዳደራችሁ ነዉ? ጨልሞባችኃል እግዚአብሔር ዓይናችሁን ይክፈት:: በእዉነት ማንን እንደምታመልኩ አታዉቁም ታሳዝናላችሁ !!!!
አሜን!
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሁሉም ነገር በመፈሳዊ ነገር በመሆኑ በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም ጋብቻ
🥰🥰🥰
❤❤❤❤
❤❤❤
እግዚአብሄር ያክብርልን እህታችን ፈጣሪ የተመኘሽዉን ሁሉ ይስጥሽ
የኔ መልካም❤
ሰው እንዴት በራሱ ሐይማኖት ይቀናል 😂❤❤❤ አስቀናችሁኝ እኮ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ፍሬንም ይስጣችሁ🥰🥰🥰🌹🌹🌹
እኔም
እኔም አለሁ አንደኛዋ ቀናተኛ በእንቁ ሀይማኖታችን
እኔም❤
እኔም 🥰
ኧረ እኔም ነኝ እኮ 😂❤
አልልልልልል በልጆች የተባረከ የአብረሀምና የሳራ ትደር ይሁንላችው ዘመናችው ዘራችው ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤
@@mehertyohanes3510 q
እንኳን ደስ አላችሁ
Amen Amen Amen ❤ 🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን መታደል ነዉ የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ በእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል በቤተ ክርስቴን በዝማሬ ለዚህ ክብር ያብቃን እኛንም አሜን፫
አሜን አሜን አሜን የተቀደሰ ጋብቻ መልካም ነዉ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ያስደስታል የተዋህዶ እምነት ጋብቻ
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ
እልልልልልል በጣም ደስ ሚል ጋብቻ የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በእውነት በዚህ ዘመን ይህ መገኘት በጣም የሚደንቅ ነውእግዚአብሔር በጉጆአቹ ይኑር
አይ ክርስትና የተዋህዶ ውበት ደስ ሲል እሰይ እልልልልልልል እንኳን ለዚህ በቃቹ ትዳራቹ ዘመናቹ ዘራቹ የተባረከ ይሁን በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤
ቸሩ አንተ ሁሉ በእጅህ ነው እና እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ❤
❤
@@Nani-py5qmአለንበተስፋውዴ
የኛም አድ ቀን አለን ጌዜውን ጠብቁ አይዙን እስከዛ
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
Asey des sil.melkam gabcha yhunlachiw yesara yebreham yhunulachiw medehaniyaalem kenatu gar knate yhun des sili betam mmegnw srg
ሲያምሩ የአብረሀም እና የሳራ ይሁን ጋብቻ ችሁ💐💕 ❤❤❤❤
ለተጋቢ ሙሽሮች ከዚች ድንቅ ሴት ተማሩ በመዝሙር በስረዓት ስትሞሸሩ እንዲህ ነጠላቹን ለበስ አርጋቹ ዘምሩ ዝምብላቹ ገላቹን በአደባባይ ገላልጣቹ በአባቶች ፊት በመስቀል አትባረኩ እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ዘመን
Ye ametu miriti seregi
እልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽራውና ሙሽሪት እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በጣም ደስ የሚል ስረአት በቤቱ ያፅናቹ ❤❤❤
እሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እደዚህ በስርአቱ ተጋቢዎችን ያብዛልን🙏🏽🙏🙏🏾💚❤️💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ አሜን🙏
ምርጥ ሀይማኖታዊ ሰርግ ይሄን አርቲስት ስወደው ልጂቱ ለራሱ ቆጂየ እርግትያለልጂ ነው ❤ ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ
ብዙ ሰርግ አይቻለሁ ግን እንደዚህ ተመስጨና ደጋግሜ ያየሁት የለም ዋው በእውነት በጣም ደስ የሚል ሰርግ የአብራሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ።🙏🙏
አሜን
ዋው ሁሌም የምመኘው ነገር ቢሆን ኖሮ ማንኛውም ያዳምና የሂዋን ዘር በሙሉ በእምነቱ ቤት ጋብቻውን ሲፈፅም ደስታን ከማንም በላይ ነው በማንኛውም እምነቱውስጥ ያለነው በሙሉ እኔም ምኞቴ ነው ለራሴም እግዚአቤሂር እዲፈቅድልኝም የምግዜም ፀሎቴ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ያብረሀምና የሰራ ጋብቻ ይሁንልላችሁ አለቻወ ካብቻ ሰቶም አይቆይም በእግዚአቤሂር ቤት የሆነ ነገር ምንም አይነት እኳን ፈተና ቢበዛ ሁሌም ካብሮነታችን አይለየንም😘😘😘😘😘👏👏👏👏💒💒💒💒
አርቲስቶችንም ለዝማሬ እንዲቆሙ ስላደረካቸው እግዚአብሔር ሞገስ የመላባቸው ልጆች ይስጥህ😊
እልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችሁ ሙሸሮች የረሚ በዚህ ታላቅ ክብር ስላገባህ ደስታየ እጥፍ ነው እመቤቴ ማርያም ጋብቻችሁን ትባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
ምነኛ መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ደሰ ሲሉ በማሪያም በለቀሶ ነው የጨረሰኩት በጣም ያምራሉ❤❤❤
ውይ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነዉ💞🥰😍 የአብርሃምና የሳራ ቻብታ ያድርግላችሁ
ዝምተኛው አርቲስት ስወደው እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤ የሄ ነው ሃይማኖት ልጅ አባቱን ሲያከብር
የአባታችን የአብረሀም እና የእናታችን የሳራ ን ሠርግ ያድርግላችሁ የአብረሀሙ ስላሴዎች አብረዋችሁ በቤታችሁ ይግቡ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ለዚቺ ለተቀደሰች ቀን መብቃት መታደል መመረጥ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን በቸርነቱ ይጠብቅልን ደስ ይላል
ኤርሚዬ የአብረሐምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ምርጥ አርቲሥት ሆነሕ የምተውን ከድንቅ ብቃትሕ ጋር ዘመንሕ ይሁን ፍሥሐ❤💛💚❤💛💚❤💛💚💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤💛💚❤💛💚🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማርያምን በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤርሚዬ እንኳን ደስአለህ ደስታዬ ወደር የለውም ደግሞ አድናቂህ እኔም ያንተ ፈለግ ተከትዬ ወደ ጥበብ ቀርቤያለሁኝ እድሉ ቢገጥመኝ ካንተ ጋር አንድ ፊልም ብሰራ ደስታዬ ወደር የለውም ካነበብከው አመሰግናለሁኝ
ተዋህዶ ልጆቿን እንዲ ታከብራለች መልካም ትዳር
የሚገም ስነስርዓት ሙሽራው ሙሽሪት እግዚአብሔር ከናቱ ከእመቤታችን ጋር ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ፫👌
ኤርሚዬ እንኳን ደስአለክ ሰውን ሳይሆን አምላክን የሚያደስት ልታይበት ሳይሆን አንተ ታይበት ያከበርከው መዳኒያለው ያክብር. ❤❤❤ መጨረሻቹን ያሳምረው
ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አግዚአብሔር የመስገን አንካን ለዚ አበቃችሁ ያበራሐም የሳራ ጋበች ያረገላችሁ በጣም ደስ የሜል ሰርጌ ነው ጌን በዝ አጋጣሚ ማለት አመፈለገው ነገር በኖረ አባካችሁ አባካችሁ አረተስቶች በጣም በዙ ቦታ ነው አንዴት ገታቼን መዳነታቼን የተሰቀለበት ለኛ ዋጋ የከፈለበት መሰቀል ለጆር ጌጥ ታረጋላችሁ መን አሰባችሁ ነው በጣም ያሳፈራል አንዴት ለገጠነት ታደረጋለች በዙ አረተሰቶች አባካችሁ በጣም ያሳዘናል አኔ በጣም ነው ያዘንኩት ማሰተውሉን የሰጣችሁ 🙏
የኣብርሃምና የሳራ ያርግላቹ አሰይ ስታምሩ❤❤❤❤
አርቲስቶቻችን በተቻላችሁ መጠን ቤተ መቅደሱ ስትገቡ ተዋናይት ዮርዲን ምሰሏት መናፍቅ ይመስል ፀጉር መግለጥ ምንድነው ቀኖናዋን ልናከብር ግድ ይለናል ኤርሚየ ትዳርህ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። በርቱ።
ክክክክክክክክክ manafik malti Eyesusno yemadnewi
ስንተች እያስተዋልን ይህ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ የተካሄደ ፕሮግራም ነው
@@selammesganaw3899 የቅዱስ ጋብቻ ሥርዓት ራሱ ቤተክርስቲያን ነው። ሙሽሮቹ በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ መክበራቸውን አንርሳ።
@@አሐል19 ሴት ፀጎሯን ትሸፍን የተባለው በመቅደሱ ስትቆም ነው ከዛ ውጭ ባዳራሽ ውስጥ ቢታይ ችግር የለውም ውበት ነው አንከለከልም
ያብርሀምና ያሣራ ጋብቻ ያድርግላችው በእውነት ለዚህ ክብር ያብቃን ሁላችንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው በወጣትነት እንዲ በቤተክርስቲያን ስርዓት መጋባት ተባረኩ እግዚአብሔር በእምነታቹ ያፅናቹ
ሙሽሪትና ሙሽራው እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ....አንድ ነገር ለማለት ግን ወደድኩ ከዘማርያኑ ይልቅ የይገረም መዝሙር ቀልቤን መለስ አደረገልኝ የቀረው ግን ከዓለማዊ ዘፈኑ በምን ተለየ ሩጫው ዝላዮ ጭብጨባው እረ በህግ አምላክ ዘማርያኖቻችን ተረጋጉ የት ለመድረስ ነው ለዛውን አጥፍታችሁት ቃሉን ጣሳችሁት መዝሙር ሲዘመር በተመስጦ ረጋ ተብሎ እኮ ነው የዘመኑ ግን ጭፈራ ሆነ እና አስቡበት መስተካከል አለበት ሙሽሮች ግን ደስታችሁ ደስታዬ ነው
በትክክል አሁን ላይ መዝሙሩን ለስጋዊ ደስታ እየሆነ ነው የነፍስ ደስታ የለውም
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጋብቻቸውን የአብራም ና የሳራ ይሁን እነዚ ራቁት የሚታዩ አርቲስቶች ወደ ኋላ አድርጉ መዘምራኖቹን ወደ ፊት አምጡ የምን እነሱ ከፊት መዘምራን ከኋላ ማቆም ነው
የሁላችንም ሀይማኖት እረጋታ/ሶብር ይፈልጋል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ❤❤👍
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ የሰርግ ቢዶ ማየት ብዙ አይመቸኝም ለመጀመሪያ ጊዜዬ እስከመጨረሻ ሳይ ለናት ይችን ቀን የሰጠ አምላ ለሁላችንም ያድለን
አሜን አሜን አሜን የምወደው አርቲሰት እንኳን ለዚህ አበቃህ አበቃችሁ
በጣም የምወደውና የማደንንቀው፡ አርቲስት ኤርሚ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ፡፡
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ ጋብቻችሁ ይሁን የአብረሀም የሳራ 🥰🥰🥰🥰
በዚ ጊዜ እንዲ በሐይማኖት ፀንቶ ጋብቻን መፈፀም ከባድ ቢሆንም እናንተ ትልቅ ተምሳሌት ናቹ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹ በልጅ ተባረኩ እግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲ ይባርካልና❤❤❤
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዜአቤሔርን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 በብዙ ፈተና ውስጥ. አልፌለለሁ ለአንድ ሰከንድ ያረሳኝ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አበርትቶኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ። ለዘላለም አከብረዋለሁ ስመሰክርለት እኖራለሁ በዘመኔ ሁሉ 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🍾🍾🍾🍾 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 እወዳችሆለሁ ውለደ ክበዱ ሙሽሪት በከበሮ አከበረች አምላኳን ተባረኩ እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን ፫ 🙏🙏🙏👈👈👈👈👈 ሴቶችዬ ነጠላችሁን ተከናነቡ ሴት ልጅ ን ልብስ ያስከብራታል 👈👈👈👈👈 አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ። ቤታችሁ እንደ አብርሃም እና ሣራ በሥላሴ የተጎበኘ ይሁን ፣ ትዳራችሁ ፍቅራችሁ እንደ አብርሃም እና ሣራ የጸና ይሁን ፣ የምትወልዷቸው ልጆች እንደ አብርሃም እና ሣራ የተመረቁ የተባረኩ ይሁኑ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛ ። ተስፋ አለን ከእንደናተ አይነት የተወለዱ ልጆች ሃገር ተረካቢ ይሆኑሉናል ። በጣም ደስ የሚል ጋብቻ ነው ።
ይገረም ደጀኔ የምወደው የማከብረው የማደንቀው ተዋንያን ዘመን ይባረክ ከእነ ቤተሰቦችህ 🙏
የምሣሣለት አርቲሥት የሡን ስራ ሳይ ሁሌም በደሥታ እኮን ለዚህ ክብር አበቃህ እመቤቴ ሥትመርጥ ፈጣሪ ሲወድህ ሲመዘግብህ እድህ ነዉ
አምላኬ ሆይ መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ እንደዚህ በማእረግ ለመጋባት አብቃን አሜንንንንንን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤
ወይ መታደል ተባረኩ. አማኑኤል አባቴ ለዚህ ክብር አብቃኝ🙏
ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ አንተን ማመስገን ያስደስተናል ከክብር በላይ ግብራችን ሆኑአል እልልልልልልልል
ኣቤት መታደል ደስ ሲሉ ያብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን
የአብርመምንና የሣራን ገብቻ የባረከ እግዚአብሔር የእናንተንም ትዳር ይባርክላችሁ
ይህ ባዕላችን እኮ ነው ልዬ የሚያደርገን.. ስታምሩ!!❤❤❤
ኤርሚዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፊፃሜያቹ ያማረ ይሁን ስወደው ወንድሜን ይመስለኛ።❤
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እንደዚህ ቢያገባ ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁን
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስ የሚል ሰርግ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ አልልልልልልል 👏👏👏👏👏
ተዋህዶ መሆንኮ መመረጥ ነው❤ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን 🙏❤
ዋው!! እውነት ለመናገር እጅግ እጅግ እእእጅጅግ በበበጣጣም ነው ደስስስ ያለኝ: ሙሽራው በተወሰነ መልኩ የሰራውን ፊልም አይቼለሁ በዚህ ልክ ግን ፈፅሞ ፈፅሞ አልጠበኩትም ነበር እና በጣም ነው የኮራሁባቸው!! ለሌሎችም ምሳሌ ይሆናሉ የሚል እምነት አለኝ: ተመስገን አምላኬ።
እልልልል አሜን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችውን ይባርክላችው እደ አብርሃም ና ሳራ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁን❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ኤርሚ በጣም ምወደው ማደንቀው አርቲስት ነበር ።በጣም ደስ የሚል ሰርግ መልካም ትዳር በልጅ ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ።
ጌታ ሆይ እኛም ለዝህ ያብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቅናት ድፍት አልኩ አይይይይ ስደት
ኤርሚዬ ልዑል እግዚአብሔር ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ሁሌም በመሐከላችሁ ይኑር ::
_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍀🍀🍀🍀🍀💞💞💞💞💞 እንኳን ደስ ኣላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃችሁ ማሮቼ የአብርሃሙን ሳራን የባረከ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላቹ❤❤❤❤_
እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን በስደት ያለነውንም መመረጥ ነው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤
የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በልጅ ይባርካችሁ ልኡል እግዚአብሔር
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ፈጣሪ ይባርካቸው አሜን ኤርሚ አያት ኮንደሚኒየም ጎረቤት ነበርን በጣም ጨዋ ትሁት ልጅ ነው እንኳን ደስ አለህ የእናትነት ምክሬን ስለሰማህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ናሪዲ የኔ ቆንጆ ስታምር ስረአቱን ጠብቃ ደስ ስትል የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ኤርሚ እና ሀኒ
ኤርሚዬ እምወደው እማደንቀው አክተር እሰይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወልዳችሁ ሳሙ
ማርያምን ደስ የሚል ሰርግ ነው መልካም ጋብቻ ይውንላቹ
አቤ መታደል የሙሸሮቹ እርጋታ ሰርጋችሁን የአብርሀምና የሳ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏
ሳያቸው በደስታ 😢😢😢 እመቤቴ በቀሚሷ ትሸፍናችሁ ❤️❤️❤️
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረክ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሔር ✝️✝️✝️
አዎን የተዋህዶ መዝሙር በመረጋጋት በፅሞናነው እንጂ ውክብውክብ ምን የሚሉትነው🤭አዎን ይገረም አስደሰትከኝ በተረጋጋ መዝሙር 🙏ልቤ በእግዚአብሔር ፀና🙏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏ስምህ በሁሉ ተመሰገነ🙏አሜንንንንንንን
የእብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ❤
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወልዳቹሁ የምሱሙ ይሁኑ በውነት ስታምሩ😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
እልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት ቅዱስ ጋብቻ❤ የአብርሀም ወሳራ ይሁንላችሁ የኔ ቆንጆዎች🙏🥰🥰
እልልልልልልልልልልል ሲያምሩ እንደዚህ የተባረከ ትደር ይስጠን❤️❤️❤️🙌🙌
አርቲስቶቻች በታላቻሁ መጠን ቤተ መቅደሱስትገቡ ተዋናይት ናርዶስ መስላቹ ቢቲገቡ ምን አለው የመናፍቅ የመሰል ፀጉር መግለጥ 😢 😢❤ናርዶስየ የኔ ሙሉ ሰት❤😍
ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ነው
ቤተክርስትያን ውስጥ አይደለም እኮ ይሄ እህቴ
ቤተመቅደስ ውስጥ አይደለም እኮ አዳራሽ ውስጥ ነው
ምናለ ከሙስሌሞች ብንማር ከዉጭ ቤቀር ከቤተክርስትያን ብንሸፋፈን
ውይ እንዴት መታደል ነው አግዝአብሄር ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ አስከመጨረሻው ቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጋብቻቸውን ያብርሀምና የሳራ ያድርግልን
ኤርሚ እንኳን ደስ አለህ ሰርጋችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተቀደሰ ጋብቻ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች።
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው 🥰🥰🥰 ወልዳችሁ ሳሙ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ የአለባበሳችሁ ስርአት እፍፍፍፍፍፍ🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤😢
ኤርሚ በጣም ነው የምወድህ አሁን ደሞ ይበልጥ ወደደኩህ ምን አለበት ሁሉም አርቲስት እንደዚህ ለህዝቡ አርአያ ቢሆን የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክላቹ❤❤❤
አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ እልልልልልልልል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ የአብርሀምና የሳራ ይሁልላችሁ
ደስ የምትል ሙሽራ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምር!!
Such a beautiful religion 🥰🥰🥰☦️💒
ትዳራችሁን የ አብርሐምና የሳራ ያርግላችሁ።በጣም ደስ የሚለኝ አርቲስት የተረጋጋ አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩት እንኳን ደስ አላችሁ ።
የኔ ቀን መዳን ዓለም ከፈቀደልኝ ክብር ባለኝ ነገር ክብር ባለኝ ነገር የለም ከኔ ምለው ሁሉም ካንተ ነው የምል መዘሙር ለመዘመር ቃል እገባለሁ 💞💞💞❤❤ ለዝህ ክብር ያብቃኝ እንጅ ምኞቴ ነው
ሲያምሩ በማርያም ተዋህዳ መሆን እኩ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የብርሃም የስራ ያርግላችሁ!😘😘😘
እልልልልልልልል ደስ እሚል ሰርግ እግዚአብሔር ያብርሀምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ አሜን፫
ኢርሚ መልካሙ እርጋታዉ ያማረ አንተ ይከባሀል ክብር ❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿ፀጋዉን አብዝቱ ለኑሯቸው ፍቅርና ደስታ በረከት ይሙላላችሁ
Eleeleleee meche yehun ehe ken nafkognal amlake hoy laze Kibre abkag lenate dagmo melkam gabecha ye abreham ena ye Sara gabecha yehulachu yetawahido lijoch❤❤🙏🙏⛪⛪⛪
እልልልልል እንኳን ለዚህ ለተባረከ ለተቀደሰ ጋብቻ አደረሳችሁ እንዴት ደስ ይላል በእውነት ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ
አይ ኤርሚየ የፍቅር ሰው ብቻም አይደለህም የቤተ ክርስቲያን ልጅም ነህ ለካ ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔርን ይዞ ወላዲት አምላክን እናት አድርጎ አማላጀ ብሎ ተቀብሎ ያፈረ የለም እና እማምላክ ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ፈጣሪ ደግሞ በተባረከ ፍሬ ይጎብኛችሁ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
ደስ የሚል ሰርግ እንደዚህ ጋብቻ በሀይማኖቱ ድምቅ ብሎ በሙዚቃ ዙጥዙጥ ማለት ጥቅም የለውም ድካም እንጅ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ ❤❤ ለኔ ተመችቶኝ እስከመጨረሻ ያየሁት የሰርግ ቪዲዮ አንደኛ ማሻአላህ እምነቱን የሚወድ የሚያከብር ሁሌም ከፍ ይላል
ፈጣሪ ያክብርሽ ❤❤❤❤
Fetari yakebershe sis❤❤
❤❤ቅን ልብ ልብሽን አይቀይርብሽ😊😊😊😊
ሁላችሁንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
ሁላችንም ልዩነታችንን አንድነታችንና ዉበታችንን መሆኑን አምነን እንዳቺ ደስ ደስ የሚያሰኙ አስተያየቶችን ብንሰጥ አገራችንን አሁን ወዳለችበት አዘንና መቀመቅ ዉስጥ ባልገባች ነበረ እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን
ኤርሚያሥና ሀናየ እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እስኪ የሀና አለባበስ ያሥደሠተዉ እስኪ እደዘመኑ ሠዉ አለመቀባባቷን የወደደ ላይክ😊😊😊😊😊
እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን እንዴት መታደል ነዉ መልካም ጋብቻ ሙሽሮች 🎉🎉🎉🎉
አሜን❤ ለሁላችንም ውዴ
@@ydidyaydidya1253 😘❤
አሜን❤
ምነዉ አምላኮቻችሁ በዙ ኦርቶዶክሶች ከህንዶች አንድ ሚሊዮን አማልክት ጋር አየተወዳደራችሁ ነዉ? ጨልሞባችኃል እግዚአብሔር ዓይናችሁን ይክፈት:: በእዉነት ማንን እንደምታመልኩ አታዉቁም ታሳዝናላችሁ !!!!
አሜን!
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሁሉም ነገር በመፈሳዊ ነገር በመሆኑ በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም ጋብቻ
🥰🥰🥰
❤❤❤❤
❤❤❤
እግዚአብሄር ያክብርልን እህታችን
ፈጣሪ የተመኘሽዉን ሁሉ ይስጥሽ
የኔ መልካም❤
ሰው እንዴት በራሱ ሐይማኖት ይቀናል 😂❤❤❤ አስቀናችሁኝ እኮ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ መልካም ፍሬንም ይስጣችሁ🥰🥰🥰🌹🌹🌹
እኔም
እኔም አለሁ አንደኛዋ ቀናተኛ በእንቁ ሀይማኖታችን
እኔም❤
እኔም 🥰
ኧረ እኔም ነኝ እኮ 😂❤
አልልልልልል በልጆች የተባረከ የአብረሀምና የሳራ ትደር ይሁንላችው ዘመናችው ዘራችው ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤
Wow❤❤❤❤
@@mehertyohanes3510 q
እንኳን ደስ አላችሁ
Amen Amen Amen ❤ 🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክት ያሰማልን መታደል ነዉ የአብርሐም የሳራ ያድርግላችሁ በእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል በቤተ ክርስቴን በዝማሬ ለዚህ ክብር ያብቃን እኛንም አሜን፫
አሜን አሜን አሜን የተቀደሰ ጋብቻ መልካም ነዉ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ያስደስታል የተዋህዶ እምነት ጋብቻ
የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ
እልልልልልል በጣም ደስ ሚል ጋብቻ የአብርሐም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ
በእውነት በዚህ ዘመን ይህ መገኘት በጣም የሚደንቅ ነው
እግዚአብሔር በጉጆአቹ ይኑር
አይ ክርስትና የተዋህዶ ውበት ደስ ሲል እሰይ እልልልልልልል እንኳን ለዚህ በቃቹ ትዳራቹ ዘመናቹ ዘራቹ የተባረከ ይሁን በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤
ቸሩ አንተ ሁሉ በእጅህ ነው እና እኔንም ለዚህ ክብር አብቃኝ የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ❤
❤
@@Nani-py5qmአለንበተስፋውዴ
የኛም አድ ቀን አለን ጌዜውን ጠብቁ አይዙን እስከዛ
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
Asey des sil.melkam gabcha yhunlachiw yesara yebreham yhunulachiw medehaniyaalem kenatu gar knate yhun des sili betam mmegnw srg
ሲያምሩ የአብረሀም እና የሳራ ይሁን ጋብቻ ችሁ💐💕 ❤❤❤❤
ለተጋቢ ሙሽሮች ከዚች ድንቅ ሴት ተማሩ በመዝሙር በስረዓት ስትሞሸሩ እንዲህ ነጠላቹን ለበስ አርጋቹ ዘምሩ ዝምብላቹ ገላቹን በአደባባይ ገላልጣቹ በአባቶች ፊት በመስቀል አትባረኩ እንኳን ደስ አላቹ መልካም የትዳር ዘመን
Ye ametu miriti seregi
እልልልልልልልልልልልልልልል ሙሽራውና ሙሽሪት እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በጣም ደስ የሚል ስረአት በቤቱ ያፅናቹ ❤❤❤
እሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እደዚህ በስርአቱ ተጋቢዎችን ያብዛልን🙏🏽🙏🙏🏾💚❤️💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ አሜን🙏
ምርጥ ሀይማኖታዊ ሰርግ ይሄን አርቲስት ስወደው ልጂቱ ለራሱ ቆጂየ እርግትያለልጂ ነው ❤ ፈጣሪ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ
ብዙ ሰርግ አይቻለሁ ግን እንደዚህ ተመስጨና ደጋግሜ ያየሁት የለም ዋው በእውነት በጣም ደስ የሚል ሰርግ የአብራሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ።🙏🙏
አሜን
ዋው ሁሌም የምመኘው ነገር ቢሆን ኖሮ ማንኛውም ያዳምና የሂዋን ዘር በሙሉ በእምነቱ ቤት ጋብቻውን ሲፈፅም ደስታን ከማንም በላይ ነው በማንኛውም እምነቱውስጥ ያለነው በሙሉ እኔም ምኞቴ ነው ለራሴም እግዚአቤሂር እዲፈቅድልኝም የምግዜም ፀሎቴ ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ያብረሀምና የሰራ ጋብቻ ይሁንልላችሁ አለቻወ ካብቻ ሰቶም አይቆይም በእግዚአቤሂር ቤት የሆነ ነገር ምንም አይነት እኳን ፈተና ቢበዛ ሁሌም ካብሮነታችን አይለየንም😘😘😘😘😘👏👏👏👏💒💒💒💒
አርቲስቶችንም ለዝማሬ እንዲቆሙ ስላደረካቸው እግዚአብሔር ሞገስ የመላባቸው ልጆች ይስጥህ😊
እልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ እንኳን ደስ አላችሁ ሙሸሮች የረሚ በዚህ ታላቅ ክብር ስላገባህ ደስታየ እጥፍ ነው እመቤቴ ማርያም ጋብቻችሁን ትባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
ምነኛ መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ደሰ ሲሉ በማሪያም በለቀሶ ነው የጨረሰኩት በጣም ያምራሉ❤❤❤
ውይ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነዉ💞🥰😍 የአብርሃምና የሳራ ቻብታ ያድርግላችሁ
ዝምተኛው አርቲስት ስወደው እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤ የሄ ነው ሃይማኖት ልጅ አባቱን ሲያከብር
የአባታችን የአብረሀም እና የእናታችን የሳራ ን ሠርግ ያድርግላችሁ የአብረሀሙ ስላሴዎች አብረዋችሁ በቤታችሁ ይግቡ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ለዚቺ ለተቀደሰች ቀን መብቃት መታደል መመረጥ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለማይነገር ስጦታው ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መልካም የትዳር ዘመን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን በቸርነቱ ይጠብቅልን ደስ ይላል
ኤርሚዬ የአብረሐምና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ምርጥ አርቲሥት ሆነሕ የምተውን ከድንቅ ብቃትሕ ጋር ዘመንሕ ይሁን ፍሥሐ❤💛💚❤💛💚❤💛💚💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤💛💚❤💛💚🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌸💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማርያምን በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤርሚዬ እንኳን ደስአለህ ደስታዬ ወደር የለውም ደግሞ አድናቂህ እኔም ያንተ ፈለግ ተከትዬ ወደ ጥበብ ቀርቤያለሁኝ እድሉ ቢገጥመኝ ካንተ ጋር አንድ ፊልም ብሰራ ደስታዬ ወደር የለውም ካነበብከው አመሰግናለሁኝ
ተዋህዶ ልጆቿን እንዲ ታከብራለች መልካም ትዳር
የሚገም ስነስርዓት ሙሽራው ሙሽሪት እግዚአብሔር ከናቱ ከእመቤታችን ጋር ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ፫👌
ኤርሚዬ እንኳን ደስአለክ ሰውን ሳይሆን አምላክን የሚያደስት ልታይበት ሳይሆን አንተ ታይበት ያከበርከው መዳኒያለው ያክብር. ❤❤❤ መጨረሻቹን ያሳምረው
ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አግዚአብሔር የመስገን አንካን ለዚ አበቃችሁ ያበራሐም የሳራ ጋበች ያረገላችሁ በጣም ደስ የሜል ሰርጌ ነው ጌን በዝ አጋጣሚ ማለት አመፈለገው ነገር በኖረ አባካችሁ አባካችሁ አረተስቶች በጣም በዙ ቦታ ነው አንዴት ገታቼን መዳነታቼን የተሰቀለበት ለኛ ዋጋ የከፈለበት መሰቀል ለጆር ጌጥ ታረጋላችሁ መን አሰባችሁ ነው በጣም ያሳፈራል አንዴት ለገጠነት ታደረጋለች በዙ አረተሰቶች አባካችሁ በጣም ያሳዘናል አኔ በጣም ነው ያዘንኩት ማሰተውሉን የሰጣችሁ 🙏
የኣብርሃምና የሳራ ያርግላቹ አሰይ ስታምሩ❤❤❤❤
አርቲስቶቻችን በተቻላችሁ መጠን ቤተ መቅደሱ ስትገቡ ተዋናይት ዮርዲን ምሰሏት መናፍቅ ይመስል ፀጉር መግለጥ ምንድነው ቀኖናዋን ልናከብር ግድ ይለናል ኤርሚየ ትዳርህ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። በርቱ።
ክክክክክክክክክ manafik malti Eyesusno yemadnewi
ስንተች እያስተዋልን ይህ ከቤተ ክርስቲያን ውጭ የተካሄደ ፕሮግራም ነው
@@selammesganaw3899 የቅዱስ ጋብቻ ሥርዓት ራሱ ቤተክርስቲያን ነው። ሙሽሮቹ በቅዱስ ሥጋውና በክቡር ደሙ መክበራቸውን አንርሳ።
@@አሐል19 ሴት ፀጎሯን ትሸፍን የተባለው በመቅደሱ ስትቆም ነው ከዛ ውጭ ባዳራሽ ውስጥ ቢታይ ችግር የለውም ውበት ነው አንከለከልም
ያብርሀምና ያሣራ ጋብቻ ያድርግላችው በእውነት ለዚህ ክብር ያብቃን ሁላችንም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው በወጣትነት እንዲ በቤተክርስቲያን ስርዓት መጋባት ተባረኩ እግዚአብሔር በእምነታቹ ያፅናቹ
ሙሽሪትና ሙሽራው እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሳችሁ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ....አንድ ነገር ለማለት ግን ወደድኩ ከዘማርያኑ ይልቅ የይገረም መዝሙር ቀልቤን መለስ አደረገልኝ የቀረው ግን ከዓለማዊ ዘፈኑ በምን ተለየ ሩጫው ዝላዮ ጭብጨባው እረ በህግ አምላክ ዘማርያኖቻችን ተረጋጉ የት ለመድረስ ነው ለዛውን አጥፍታችሁት ቃሉን ጣሳችሁት መዝሙር ሲዘመር በተመስጦ ረጋ ተብሎ እኮ ነው የዘመኑ ግን ጭፈራ ሆነ እና አስቡበት መስተካከል አለበት ሙሽሮች ግን ደስታችሁ ደስታዬ ነው
በትክክል አሁን ላይ መዝሙሩን ለስጋዊ ደስታ እየሆነ ነው የነፍስ ደስታ የለውም
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጋብቻቸውን የአብራም ና የሳራ ይሁን እነዚ ራቁት የሚታዩ አርቲስቶች ወደ ኋላ አድርጉ መዘምራኖቹን ወደ ፊት አምጡ የምን እነሱ ከፊት መዘምራን ከኋላ ማቆም ነው
የሁላችንም ሀይማኖት እረጋታ/ሶብር ይፈልጋል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ያሳምርላችሁ❤❤👍
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ የሰርግ ቢዶ ማየት ብዙ አይመቸኝም ለመጀመሪያ ጊዜዬ እስከመጨረሻ ሳይ ለናት ይችን ቀን የሰጠ አምላ ለሁላችንም ያድለን
አሜን አሜን አሜን የምወደው አርቲሰት እንኳን ለዚህ አበቃህ አበቃችሁ
በጣም የምወደውና የማደንንቀው፡ አርቲስት ኤርሚ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ፡፡
ሙሽሮች እንኳን ደስ አላቹ ጋብቻችሁ ይሁን የአብረሀም የሳራ 🥰🥰🥰🥰
በዚ ጊዜ እንዲ በሐይማኖት ፀንቶ ጋብቻን መፈፀም ከባድ ቢሆንም እናንተ ትልቅ ተምሳሌት ናቹ እግዚአብሔር ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹ በልጅ ተባረኩ እግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲ ይባርካልና❤❤❤
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዜአቤሔርን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 በብዙ ፈተና ውስጥ. አልፌለለሁ ለአንድ ሰከንድ ያረሳኝ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ አበርትቶኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ። ለዘላለም አከብረዋለሁ ስመሰክርለት እኖራለሁ በዘመኔ ሁሉ 🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተቀደሰ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🍾🍾🍾🍾 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 እወዳችሆለሁ ውለደ ክበዱ ሙሽሪት በከበሮ አከበረች አምላኳን ተባረኩ እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን ፫ 🙏🙏🙏👈👈👈👈👈 ሴቶችዬ ነጠላችሁን ተከናነቡ ሴት ልጅ ን ልብስ ያስከብራታል 👈👈👈👈👈 አመሰግናለሁ ።
እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ። ቤታችሁ እንደ አብርሃም እና ሣራ በሥላሴ የተጎበኘ ይሁን ፣ ትዳራችሁ ፍቅራችሁ እንደ አብርሃም እና ሣራ የጸና ይሁን ፣ የምትወልዷቸው ልጆች እንደ አብርሃም እና ሣራ የተመረቁ የተባረኩ ይሁኑ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ይብዛ ። ተስፋ አለን ከእንደናተ አይነት የተወለዱ ልጆች ሃገር ተረካቢ ይሆኑሉናል ። በጣም ደስ የሚል ጋብቻ ነው ።
ይገረም ደጀኔ የምወደው የማከብረው የማደንቀው ተዋንያን ዘመን ይባረክ ከእነ ቤተሰቦችህ 🙏
የምሣሣለት አርቲሥት የሡን ስራ ሳይ ሁሌም በደሥታ እኮን ለዚህ ክብር አበቃህ እመቤቴ ሥትመርጥ ፈጣሪ ሲወድህ ሲመዘግብህ እድህ ነዉ
አምላኬ ሆይ መልካም ፈቃድህ ይሁንልኝ እንደዚህ በማእረግ ለመጋባት አብቃን አሜንንንንንን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤ መልካም ጋብቻ❤❤❤❤❤
ወይ መታደል ተባረኩ. አማኑኤል አባቴ ለዚህ ክብር አብቃኝ🙏
ስምህ በሁሉ ተመሰገነ ከክብር በላይ ክብርህ ገነነ አንተን ማመስገን ያስደስተናል ከክብር በላይ ግብራችን ሆኑአል እልልልልልልልል
ኣቤት መታደል ደስ ሲሉ ያብርሃምና የሳራ ያርግላችሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን
የአብርመምንና የሣራን ገብቻ የባረከ እግዚአብሔር የእናንተንም ትዳር ይባርክላችሁ
ይህ ባዕላችን እኮ ነው ልዬ የሚያደርገን.. ስታምሩ!!❤❤❤
ኤርሚዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ፊፃሜያቹ ያማረ ይሁን ስወደው ወንድሜን ይመስለኛ።❤
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እንደዚህ ቢያገባ ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይሁን
የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ደስ የሚል ሰርግ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ አልልልልልልል 👏👏👏👏👏
ተዋህዶ መሆንኮ መመረጥ ነው❤ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን 🙏❤
ዋው!! እውነት ለመናገር እጅግ እጅግ እእእጅጅግ በበበጣጣም ነው ደስስስ ያለኝ: ሙሽራው በተወሰነ መልኩ የሰራውን ፊልም አይቼለሁ በዚህ ልክ ግን ፈፅሞ ፈፅሞ አልጠበኩትም ነበር እና በጣም ነው የኮራሁባቸው!! ለሌሎችም ምሳሌ ይሆናሉ የሚል እምነት አለኝ: ተመስገን አምላኬ።
እልልልል አሜን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችውን ይባርክላችው እደ አብርሃም ና ሳራ የተቀደሰ ጋብቻ ይሁን❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል ኤርሚ በጣም ምወደው ማደንቀው አርቲስት ነበር ።በጣም ደስ የሚል ሰርግ መልካም ትዳር በልጅ ተባረኩ ትዳራችሁ ይባረክ።
ጌታ ሆይ እኛም ለዝህ ያብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በቅናት ድፍት አልኩ አይይይይ ስደት
ኤርሚዬ ልዑል እግዚአብሔር ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ሁሌም በመሐከላችሁ ይኑር ::
_እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍀🍀🍀🍀🍀💞💞💞💞💞 እንኳን ደስ ኣላችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዚህ ክብር ኣበቃችሁ ማሮቼ የአብርሃሙን ሳራን የባረከ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላቹ❤❤❤❤_
እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን በስደት ያለነውንም መመረጥ ነው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤
የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በልጅ ይባርካችሁ ልኡል እግዚአብሔር
በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ፈጣሪ ይባርካቸው አሜን ኤርሚ አያት ኮንደሚኒየም ጎረቤት ነበርን በጣም ጨዋ ትሁት ልጅ ነው እንኳን ደስ አለህ የእናትነት ምክሬን ስለሰማህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ናሪዲ የኔ ቆንጆ ስታምር ስረአቱን ጠብቃ ደስ ስትል የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ኤርሚ እና ሀኒ
ኤርሚዬ እምወደው እማደንቀው አክተር እሰይ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወልዳችሁ ሳሙ
ማርያምን ደስ የሚል ሰርግ ነው መልካም ጋብቻ ይውንላቹ
አቤ መታደል የሙሸሮቹ እርጋታ ሰርጋችሁን የአብርሀምና የሳ ያድርግላችሁ🙏🙏🙏
ሳያቸው በደስታ 😢😢😢 እመቤቴ በቀሚሷ ትሸፍናችሁ ❤️❤️❤️
የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባረክ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ እግዚአብሔር ✝️✝️✝️
አዎን የተዋህዶ መዝሙር በመረጋጋት በፅሞናነው እንጂ ውክብውክብ ምን የሚሉትነው🤭አዎን ይገረም አስደሰትከኝ በተረጋጋ መዝሙር 🙏ልቤ በእግዚአብሔር ፀና🙏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏ስምህ በሁሉ ተመሰገነ🙏አሜንንንንንንን
የእብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እኛንም ለዚህ ቀን ያብቃን ❤
❤
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወልዳቹሁ የምሱሙ ይሁኑ በውነት ስታምሩ😢😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
እልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ የከበረበት ቅዱስ ጋብቻ❤ የአብርሀም ወሳራ ይሁንላችሁ የኔ ቆንጆዎች🙏🥰🥰
እልልልልልልልልልልል ሲያምሩ እንደዚህ የተባረከ ትደር ይስጠን❤️❤️❤️🙌🙌
አርቲስቶቻች በታላቻሁ መጠን ቤተ መቅደሱ
ስትገቡ ተዋናይት ናርዶስ መስላቹ ቢቲገቡ ምን አለው የመናፍቅ የመሰል ፀጉር መግለጥ 😢 😢❤ናርዶስየ የኔ ሙሉ ሰት❤😍