/በመጀመሪያ ቀን ላግባሽ ብዬ እንደጠየኳት አገባዋት/ ተወዳጁዘማሪ ጆይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2023
  • አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየጠየቅን ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, RUclips, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra #yonatanaklilu #family #marriage #counselling #ebs
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 76

  • @user-mf2hc7pu8o
    @user-mf2hc7pu8o 6 месяцев назад +3

    በጣም የምብርከብት ዘማሪ ውይ ሰታምልክ በእውነትየግታ ህልወና አበሮህ እንዳለ ያስታውቃል ጌታ አሁንም ይብዛልህ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @thevariant07
    @thevariant07 6 месяцев назад

    May Lord bless you Seble!
    You Joy too.

  • @almazgeberendrias5557
    @almazgeberendrias5557 6 месяцев назад +4

    አንተ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ
    ምሕረት የገባሕ
    የመንፈስ ቅዱስ መገኛ ዘመንህ ይባረክ❤

    • @H2B123
      @H2B123 6 месяцев назад

      May God Bless you Waiting for album.

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад +2

    Sebli ye Geta ybarkish በጣም መለወካም ሰው ነው ያቀረብሽልን ጆይ ለባለቤትክ ሰላምታ አድርስልን

  • @bereketfekaduofficial3151
    @bereketfekaduofficial3151 6 месяцев назад +1

    እውንተኛነት ያለበት ህይወት፣ከመንፈስ የሆነ አገልግሎት።ጆይስ በረከታችን ነህ! አንተም ቤትህም በበጎነት ጥገቡ

  • @maranatha391
    @maranatha391 6 месяцев назад +1

    zemen yaleweteh amelekoeh yaltekeyer kaweku jemro joyee

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @haymanottekleselasie4967
    @haymanottekleselasie4967 6 месяцев назад

    ጆ ይስ ተባረክ ትክክል በሳል ንግግር tige ዬ ቆንጆ my sis አንቺም በዚ ሁሉ ውስጥ አለሽ ተባረኩ

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 6 месяцев назад

    May God continue to use you!
    God’s favor is on you!

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p 6 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ምስክርነት ነው

  • @alexs5384
    @alexs5384 6 месяцев назад +2

    በጣም ሞጎሳም ጋዜጠኛ ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። በትክክል ቦታሽ ነው የተቀመጥሽው በርቺ። ጆይ የተወደድክ ነህ ተባረክ።

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @wubitesayasofficial6097
    @wubitesayasofficial6097 6 месяцев назад +2

    Joye.endet endemewedeh....Amen Tv..tebareklgn..yenewa ehit😍

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад +1

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @retasa7652
    @retasa7652 6 месяцев назад +1

    የተባረክ ጆሽ ፓስተር ሚኪ በእውነት የተባረከ ጥሪውን ጠንቅቆ የሚያውቅ የተባረከከ ፍሬውም በግልፅ የእየታየ ያለ ነው

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 6 месяцев назад +2

    ሰወች እግዚአብሔር ን አመስጋኝ እነድሆኑ የሚያነሳሳ ነው ንግግሩ ሁሉ ያብዛልህ 🙏🙏✍️ተባረኩ
    በዚህ ማለዳ አመሰግንሃለሁ
    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን;እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን :"እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን :::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @user-rm6qp6ny7p
    @user-rm6qp6ny7p 6 месяцев назад

    Love you bro ጌታን 😢

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 6 месяцев назад +1

    Yes u r a good husband nd father joyee we love u be blessed in all ur life ❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @benyamteshome7584
    @benyamteshome7584 6 месяцев назад +1

    ሊሊን ያወኳት በአንተ አምልኮ ነው ወንድሜ ተባረክ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel ❤

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 6 месяцев назад

    Waaaaaaaaaaw praise God,,,, powerful teastemony,,,, thanks a lot,,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад +1

    ጆይ ጌታ ይባርካችው

  • @stheyose3204
    @stheyose3204 6 месяцев назад

    Geta ybarksh seblye.

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 6 месяцев назад

    ጌታን አንተን ጌታ ስባርክኝ ብሽብሽ ማድረግ እፈልጋለሁ ግን ጌታ እሱ ብሽብሽ ያርግልኝ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ ነገሮችህ ከፓስተር ሚኪ የተቀዳ ነው።❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe our channel

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 месяцев назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER JOYCE.

  • @maranatha391
    @maranatha391 6 месяцев назад

    joyes betam enewdehalen ❤❤

  • @mitikemerwog8480
    @mitikemerwog8480 6 месяцев назад

    Tebareku
    Betam aterebegne beka tebareku

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад +1

      Oh thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 6 месяцев назад

    እሰይይይይይ እልልልልልልልልል ሀሌሉያ አሜን : 🙏🙏🙏

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад +1

    በአምልኮክ ከሚረኩ ሰዎች አንዱ ነኝ ❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @maranatha391
    @maranatha391 6 месяцев назад +1

    lemejemerya giza amlko malet min malet min malet endehone yawekute bante new joyee

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад

    God bless you

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 6 месяцев назад

    ጌታ ይባርክሽ ያልታዬ ዘማሪ ነው ያስታወስሽው ጆሲ በጣም የተባረከ ወንድም። እንደዚሁ ዘማሪ ሙሉ እመቤት ደምሴን ደሞ እንዲሁ😊 ተባረኪ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Amen thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @liusilas4308
    @liusilas4308 6 месяцев назад

    ❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад +1

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад

    Wow

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @BemntTube-ow2nj
    @BemntTube-ow2nj 6 месяцев назад

    ተባረኩ❤

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 6 месяцев назад

    አመሰግናለው

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад

    በጣም መሳጭ ቆይታ ነው ተባረኩ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 6 месяцев назад

    Ayn awuta tewld 🤔🤔🤔🤔

  • @goodmorningethiopia1495
    @goodmorningethiopia1495 6 месяцев назад

    Wow Amazon ድንጋጤ 😂

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 6 месяцев назад

    Ay eferalehu le Magelgel 🙄🙄🙄😜😜

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 3 месяца назад

    የተፃፈ Delete አታድርጉ ማን ይምከራችሁ?

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 6 месяцев назад

    ዊነር ቸርች ነበርክ እዛ ነበር የተጠመኩል ልጅ ሆኔ

    • @amentvethiopia
      @amentvethiopia  6 месяцев назад

      Thanks for watching please subscribe and share our channel

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 6 месяцев назад

    ገንዘብ ተከፍሎህ ነው የምትዘምረው ወይ? እንደዚያ ከሆነ "ማገልገል" ባይባልስ?
    " አገልግሎቱን ከተቀበልኩ በኌላ ለሰርጉም ለሞገስም እፀልያለሁ" ከመቀበልህ በፊት ለምን አትፀልይበትም?😢
    ሰርግ በዝነኛ ዘማሪዎችና በተደለቀ ከበሮ ከተጨፈረበት በኋላ በዓመቱ ቤታቸውን የሚያፈርሱትን ምን እንበላቸው😢
    እግዚአብሔር የሚከብረው የሰርጋቸው ቀን ስለደመቀላቸው አይደለም፣ ከሠርጉ ማግስት ጀምረው ቀሪ ዘመናቸውና ህይወታቸው ለክርስቶስ እየተቀደሰና እየተገዙ መኖራቸው እንጂ!
    ምን ዋጋ አለው?
    ይሄው በዘመኑ በጭፈራ በታጀበ ሠርግ የተጋቡና ህፃን ልጅና የትዳር አጋራቸውን እየጣሉ ለተደበቀ ዓላማቸው ወይንም በጠላት እጅ በመውደቃቸው ፍቺ የሚያደርጉ እየበዙ ነው😢
    አሁን ስም የጠቀስከው ፓስተር አሜሪካ ያለው ከሆነ እኔ ታዝቤዋለሁ😢
    ፓስተር እባክህን ትዳራችን ሊፈርስ ነው ብሎ እያለቀሰ ለለመነው ሰው የመለሰው መልስ "እኔ የባለ ትዳር ጉዳይ License የለኝም" ብሎ መለሰ😢
    ፓስተሮች በትዳር ጉዳይ ላይሰንስ ከሌላቸው ትዳር መፈታቱ በቤ/ ክ ችግር አይሆንም?