ውብዬን ያስደነገጠው ​⁠የቹቻ አስደንጋጭ ድርጊት!ናሂ ራሱን ስቶ ወደቀ😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 496

  • @NewNews-d2x
    @NewNews-d2x 9 месяцев назад +94

    ምስቴ ዘሬ like❤ አማረት ተባበሩን 🎉

  • @2127ሀ
    @2127ሀ 9 месяцев назад +27

    ዉቤ እና ናሆም ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 9 месяцев назад +10

    ናሂ ዛሬ አደከምከኝ😂😂😂

    • @IkramUae-l7g
      @IkramUae-l7g 8 месяцев назад

      ኤፋየ እደት ነህ ሰላም ነዉ እስኪ ወድማችን የነ ማርቆስ ጉዳይ እምን እደደረሰ አሳዉቀን እደት ሆኑ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 месяцев назад +18

    ሚስት ብሎ ዝም ምርጥ ሚስትና❤❤❤❤❤ያቀረከው ልጅ የሴጣን ተከታይ አትሁን ተመለስ😢😢😢ድግምማጅ የዳቢሎስነገረነው

  • @taibah5903
    @taibah5903 9 месяцев назад +44

    ከጨዋታዉ ኢትዮጵያዊነትንነዉ ያየሁት የሰወቹመጨነቅ ዉብዬደሞ ቶሎመልሰዉ አላለችም

  • @godislove2670
    @godislove2670 9 месяцев назад +46

    የመጀመሪያ ኮማች ሆኛለሁ በሉ ጣታችሁን ወደኔ😂😂😂😂😂

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 9 месяцев назад +58

    ወይኔ ልጁን ጠፍጥፋ ልገለው ነው ውብዬ😂

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 9 месяцев назад +3

    ሚስኪን ውብየ መልሰው አላለችም በሳቅ ነው የሞኩት ግን ትልቅ ትመህረት አለው ውብየን ሳላድንቅ አላልፍም ጎበዝ❤❤❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 месяцев назад +102

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 9 месяцев назад +26

    ወይኔ ውብየ ቶሎ መልሰው አላለችም 😂😂😂😂😂😂

  • @sofy1119
    @sofy1119 9 месяцев назад +9

    በኢትዮጵያዊነቴ እምኮራው በዚህነው የኔ ይዋህ ህዝብ❤❤❤❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 9 месяцев назад

      ሁሉም ከበቡት

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 месяцев назад +100

    ዉብየ የዋህ ልበቀና ነች የምትሉ😢😢

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 9 месяцев назад +4

      ሰገጤ በያት ምንምኮ አትረጋጋ

    • @ሀዊሀበሻዊ
      @ሀዊሀበሻዊ 9 месяцев назад

      እእእእእ የዋህ መስላሻለይ ፈገግ እያለይ ብራክ መሆኑ ድብን አርጎ ገብቶዋታል የቆየ ቂም ያለባት ይመስል ቀጠቀጠይው ይች ኩታል​@@hiwet__dagne4697

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 9 месяцев назад +22

    አይውብዬ ምን እያረከውነው ቶሎ መልሰው ብትል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hekram367
    @Hekram367 9 месяцев назад +1

    ወይኔ ውብዬ ቶሎ በል መልሰው አለች የኔ እናት😂😂😂😂 ብድርሽን በቅርብ ፈጠን አሪጊው

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl 9 месяцев назад +26

    ቶሎበል መልሰው😂😂

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 9 месяцев назад +6

    ወይነ ናሂ ሰላምይ ይጥፋ በየ ረገምኩ እንደዝህ ታስደነግጣታለህ😳🙆😂😂😂😂ደግሞኮ ቶሎ መልሰዉ አላለችም😂

  • @DiboraTadese-w9m
    @DiboraTadese-w9m 9 месяцев назад +6

    ክክክክክክክክ አይ ውብዬዬዬዬ መልሰው አልሽ ድሮስ መች ወሰደው ኪኪኪኪኪኪ የአመቱ ምርጥ ፕራንክ

  • @Hsygg
    @Hsygg 9 месяцев назад +8

    ቶሎ መልሰው አይ ውብዬ የኔ የዋህ ናቲ ግን የስራህን..😂😂😂😂

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 9 месяцев назад +1

    ቱሉ በል መልሰዉ አላለችም😂😂😂 ወይኔ ህዝቤ ደግነታቸዉ ❤❤

  • @SmilingEyeglassFrames-wh8gi
    @SmilingEyeglassFrames-wh8gi 9 месяцев назад +6

    መልሰው በጣም ደስ ይላል ተመቸኝ መልሰው😂😂😂

  • @እምነት
    @እምነት 9 месяцев назад +1

    ተመስገን ዛሬ ፀባይሺ ተስተካክሏል የኔምርጥ❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 9 месяцев назад +2

    ናሆም አሳፈረህ ስራህ የሳኩት ሳቅ😂😂😂😂😂😂ህዝቡ ደስ ይላል ይህ ልጅ ግን ከሳውዲ ነው የመጣ እሱን የሚመስልጅ ስለማቅ ነው

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk 9 месяцев назад +13

    በኢየሱስ ስም የሰውች ደግነት 🥰🥰🙄🙄

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 9 месяцев назад +5

    ህዝቤ እጎ ደግ ነው ሁሉም ተባበሯት 😢❤

  • @johnnycraft1560
    @johnnycraft1560 9 месяцев назад +1

    መልሰዉ😂😂😂
    መልካም ሴት ለባሎ ዘዉድ ናት ይባል የለ❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 месяцев назад +1

    ኧረ ይቅርባችሁ ይገበዋል😢😢😢ምንም ዘና አያደርግም😢😢

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 9 месяцев назад

    😂😂😂በእግዚአብሔር እውነት በጣም ደና ሁብዬ እኔ ብሆን በድጋይ ነገር😂😂 በእውነት

  • @WardaLove1
    @WardaLove1 9 месяцев назад +1

    ወይኔ እንባየ እስኪወርድ ነው የሳቅኩ አይ ውብየ የዋህ ተሎ በል መልሰው አላለችም 😂😂😂

  • @sarasara347
    @sarasara347 9 месяцев назад

    ወብዬ በጣም ነወ የአሳቀሽ መልሰው አላለችም እወነት ደብሪኝ ነበር😂😂😂😂😂

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 9 месяцев назад

    በሳቅ ሞትኩ 😂😂 አይ ውብዬ ተሎ ብለህ መልሰው አለች አሳዘንሽኝ ግን😢

  • @HagerneshTelila
    @HagerneshTelila 9 месяцев назад +3

    ለመጀመሪያ ነው ኮመት ምጽፈው አንተ ትለያለክ የወዶች በላይ ነህ❤❤❤❤

  • @ابراهيمالحبشي-ر5ق
    @ابراهيمالحبشي-ر5ق 9 месяцев назад

    የጲቶጲያ ህዝብ እኮ ተፈልጎ አይገኝም ደግነቱ የሀገራችን ሠላም አላህ ይመልሥልን

  • @FikirJon
    @FikirJon 9 месяцев назад +8

    አይ ውብዬ የኔ የዋህ ነሽ ግን የገርመኝ ቶሎ መልስው ሲትይ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እና በጣም ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ነው እዳትሽውዱ ለማለት ነው ፋታየሚያደርግ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ግን ለስዎች የመለሳቹት መልስ ጥሩ ነው

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 9 месяцев назад

    ናሂወንድሜፈጣርአባታችሁንይለመቆምያብቃላችሁ❤❤❤❤❤

  • @MaskeremHabtamu
    @MaskeremHabtamu 9 месяцев назад

    ወይኔ የኔ ውዳች እንካን በደና መጣችሁ ጠፋችሁ❤❤❤❤

  • @selamkoo1566
    @selamkoo1566 9 месяцев назад

    አይ ዉብዬ እዉነት መስሏት ተሎ መልሰዉ 😂😂ግን እደዚህ ያለ ፕራክ አትስሩ😢

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 9 месяцев назад +38

    መልካም ሴት ዉብየ❤❤

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 9 месяцев назад

    የኢትዮ ህዝብ ቀና ነው እውነት ውብዬ ምርጥ ሚስት ነሽ እራስራሱን ጠፈጠፍሽው

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 9 месяцев назад

    ምን አድርገክ ነው ቶሎ መልሰው አላለችም ወይ ውብዬ😂😂😂😂

  • @HaronTube-hr8tt
    @HaronTube-hr8tt 9 месяцев назад +25

    ቶለበል መልሰው አይ ውቤ😂😂

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 9 месяцев назад

    ❤ወይኔ ወንድሜ ወገብህን ሆዉብዬ በድንጋጠ ሞተች ወይኔ😂😂😂 ልጁን ቀጠቀጥሽዉ ልጁን ወይኔ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ 9 месяцев назад

    ውይ በጣም ነው ያሳቀችኝ😂😂😂 ውብየ መለሰው አላለችም

  • @Bzu632
    @Bzu632 9 месяцев назад

    አይ የሀገሬ ደድሰዉ ምንገደኟች ክብብ አረገዉ ወሀ አፈሰሱበት የሀገርሰዉ ርቅነዉ እኮ😢😢❤❤❤

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 9 месяцев назад

    የኔምስኪን ኢትዮ ዊነት እንደዚህ ነዉ መልሰዉ ዉብየ የኔዉድ ❤❤❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 9 месяцев назад +1

    መጀመርያ መልሰው ማለቷ እምነተ ቢስ መሆንሺን ያሣያል ከመቸ ጀምሮ ነው ሰው መግደልም ማዳንም የሚችለው

    • @ritalema9810
      @ritalema9810 9 месяцев назад +2

      አትፍረጂ ስደነግጪ የምትይዉን አንተ ቂም

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 9 месяцев назад

    መለሰው አለች የዋህ አኮ ነሸ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @gebyanshe6711
    @gebyanshe6711 9 месяцев назад

    አይውብየ የኔየዋ በል ተሎ መልሰው አላለችም ምሰኪን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 9 месяцев назад +1

    የዉብዬ የዋህነት ያስታዉቃል ግን
    ቁጠዋ ደሞ 😂😂😂

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 9 месяцев назад

    ወይኔ በኢየሱስ ስም ሰያሰፊራ ውብዬዬ አይዞሽ 🙏🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 9 месяцев назад +1

    አረውብየ ልጂን ጠፍጥፈሽ ገደልሽው😂😂😂

  • @Zzzzz-e7j
    @Zzzzz-e7j 9 месяцев назад

    ወይኔ ውብየ ና ቶሎ መልሰው አላለችም😂😂😂😂

  • @sabo8756
    @sabo8756 9 месяцев назад +1

    እዲህ ያለ ፕራክ ይቅርባችሁ😢😢😢

  • @እስኪይሁን-ፐ6ኘ
    @እስኪይሁን-ፐ6ኘ 9 месяцев назад

    የኛ ሰው እኮ ደግ ነው ወላሂ😢😢😢😢

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 9 месяцев назад

    ውብየ የኔ የዋ እህት እኔ ልደንግጥ በሳቅ ገደልሽኝ በተለይ ዱላሽ😅😅😅😅😅

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 9 месяцев назад

    መልሰው አላለችም ውብየ ኧረ በሳቅ ገደለችኝ ድንግልን

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 9 месяцев назад

    ሰላም ሰላም መልካም ሴት ዉብየ❤❤❤❤

  • @EduTube-f2x
    @EduTube-f2x 9 месяцев назад

    ውብየ አዲሥአባ ሥትሄድ ያምርባታን የምር ❤❤❤❤

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 месяцев назад

    ወይኔ ውብዬ ስታሳዝን ❤❤❤ይገርማል

  • @DfFyy-sl3md
    @DfFyy-sl3md 9 месяцев назад

    እንደት ደሰ ይላል የሰው ደግነት በታውም ሲያምር ውብየ የነ የዋህ

  • @weynakasa
    @weynakasa 9 месяцев назад

    ውብዬ ምርጥ ሴት ነሽ ወይኔ ልጁ በጥፊ ሞተ ትግስትህ ይገርማል 😂

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 9 месяцев назад +1

    በባሏ የማትደራደር ምርጥ ሴት ውብ ነሽ ልጁን ግን እንደ ህጻን ጠፈጠፈችው አጠመቀችው😂😁

    • @Gsgg-ub6ie
      @Gsgg-ub6ie 9 месяцев назад

      ቀላል ጠፈጠፈችው😂😂😂😂

    • @Yalem-ds2dj
      @Yalem-ds2dj 9 месяцев назад

      😅😅😅😅😅

  • @user-ft4qv3wi8n26
    @user-ft4qv3wi8n26 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂 ቶሎ መልሰው አላለችም አይ ውብዬ😊

  • @Marekan_16
    @Marekan_16 9 месяцев назад

    😂😂😂😂መልሰዉ አላለችም ዉብዬ ምርጥ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 9 месяцев назад

    ኢትዮጵያን ሰልምሽ ይብዛ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 9 месяцев назад

    ቶሎ መልሰዉ አላለችም አይ ዉብየ😃😃😃

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 7 месяцев назад

    ክክክክክክ ጥፍጥፈ ገደለቹው ጀግና ምስት ናት የምትሉ ላይክ

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 9 месяцев назад +5

    አይ ውብየ ቶሎ በል መልሠው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @eskdarworku2479
      @eskdarworku2479 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂motku

    • @medina.myoutube
      @medina.myoutube 9 месяцев назад

      ክክክክክክክክ

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 9 месяцев назад

    ውቤ የኔ እናት❤😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 9 месяцев назад +1

    😂😂😂ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 9 месяцев назад

    ቶሎ በል መልሰው አላለችም 😅😅😅😅😅😅😅😅 አይ ውብዬ

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 9 месяцев назад

    😢😢እረመፈስይገባልጥሩአይደለምይደብራልእዲህአይነት

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 9 месяцев назад

    ሲጀመር ማጂክ ብሎ ነገር የለም መንፈስ ነው ንቁ እርኩስ መንፈስ ነው

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና 9 месяцев назад

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም እሄ ጨዋታ አይደለም ናህ የእዩ ጩፈ ስራ ነው የመስሌኝ በጌታ ስም አትጫወቱ እሄ ነጌር እኔ እፈራሌው😢😢😢😢

  • @FedlaDiltata
    @FedlaDiltata 9 месяцев назад

    ተሎ በል መልሰው አለላችም😂😂😂

  • @sarasara347
    @sarasara347 9 месяцев назад +1

    እረ ወብዬ መልሰው አላለችም😂😂😂😂😂

  • @mulu5
    @mulu5 9 месяцев назад +1

    መልሰዉ ቶሎበል አላለችም 😂😂😂

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 8 месяцев назад

    ናሒ 😳😭😭ዉብዬን አታስደንግጣት😔😔😢❤

  • @SAMERBNITAMANLoveyou
    @SAMERBNITAMANLoveyou 9 месяцев назад

    አረ ክክክክክ 😂😂😂 ነ መልሰው ስትል አሰቃችኝ ዎብዬ

  • @zehara5680
    @zehara5680 9 месяцев назад +2

    መልሰው😂😂😂😂😂 የውብየ አኳኃን 😂😂😂

  • @kalkidan1409
    @kalkidan1409 9 месяцев назад

    ወየው ውብየ መልሰው ቶሎ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 месяцев назад +1

    ማልሳው አላለችም 😂😂😂😢እኔ ያታያኝ ሳዎቹ ነቻው ማጋድ ላይ አድ ላው ሲወድቅ እኮ አማራ ትግራይ ኦሮሞ አይልም 😢😢 ሚባላው እዚ ሚድያ ላይ ብቻ ነው 😢ማናው ያህጋር ሳላም ያነፋቃው😢😢😢😢😢😢

  • @tigistfacha8264
    @tigistfacha8264 9 месяцев назад

    የሰዎቹ ደግነት በጣም ደስ ይላል😍

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 9 месяцев назад

    መልስላት ለወብየ 😅😅😅😅😅😅

  • @አባቴሂወቴእናቴመድሀኒቴኑ

    ቶሎ በል መልሰው አላለችም ሚሰኪን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha 9 месяцев назад

    የሰዎች አቤት እንደት ደስ ይላሉ

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 9 месяцев назад

    የኔ የዋህ መተት ያለዉ መስሏት ቀለበቷን አወጣች😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 9 месяцев назад

    ና መልሰው አላለችም በጣም ነው የሳቅሁት

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 9 месяцев назад

    ሽ ጀግና ይወለድ😂😂😂እብዬ እናቴ አስታውሽ 😅😅😅😅😅

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 5 месяцев назад +1

    ልቀይረው አደለም አለለችም😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂❤🎉😂😂

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 9 месяцев назад +1

    ውብዬ ለካ ሁሉንም ነው የምትጠፈጥፈው ናሆምን ብቻ አይደለም 😂😂😂

  • @Haniየማርያም
    @Haniየማርያም 9 месяцев назад

    ቶሎ መልሰው part🤣🤣

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 9 месяцев назад

    ናሂ ዛሬ ተበቀልካት ውቢየን ኣሳዘነችኝ የምር ምርጥ ፕራክ ነው

  • @BezaLegese-j7v
    @BezaLegese-j7v 9 месяцев назад

    አር ኤሄ መንፈስ ነው የተመታ ይሁን 😢❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 9 месяцев назад

    ሰዎቹ ጋ እንኳን ፕራንክ አላልክም ናሂ

  • @Huzeyifaawahid
    @Huzeyifaawahid 9 месяцев назад +1

    መልሰው አላለችም

  • @toyba1599
    @toyba1599 9 месяцев назад

    ወይኔ ውብዬ ቶለበል መልሰው😂😂😂😂😂

  • @ሳምሪጋልትግራይ
    @ሳምሪጋልትግራይ 9 месяцев назад

    ውብዬ ምርጥ ሴት ነሽ❤

  • @Hነኝወሎየዋ-r8n
    @Hነኝወሎየዋ-r8n 9 месяцев назад

    አይ ውብየ ቶሎ መልሰው አላለችም😂😂😂😂

  • @Sነኝወሌየዋ
    @Sነኝወሌየዋ 9 месяцев назад

    አየውብየ ቀለበቶን ልታወልቅ አልፈልግም አላለችም😂😂😂