How to make Ethiopian cuisine/Kikil-የቅቅል አሰራር-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 15

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 2 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣሽ መአዚ👍first like watching😍በጣም ምርጥ መረቅ ነው ከለሩም በጣም ያምራል በድርቆሽ ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለሁ ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን👍👍👍💖💖💖

  • @Shalom19
    @Shalom19 2 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ መአዚ ለየት ያለ የቅቅል አሰራር በድርቆሽ 👋👋👍💖

  • @selamnamaga5327
    @selamnamaga5327 2 года назад +2

    ምግብ ገና ልትሰሪው ስትጀምሪውነው የሚያስጎመጀው እጅሽ ይባረክ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад +2

    ዋው መአዚዬ በጣም ቆንጆ ቅቅል ነው ያሳየሽን ከለሩ እራሱ ሲያምር በርበሬውና ካሮቱ ልዬ አድርጎታል በድርቆሽ መበላት ይቻላል እውነት ተመችቶኛል እጆችሽ ይባረኩ ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን😋👌😍

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад +4

    ባህል ውዴ በጣም ምርጥ የቅቅል አሰራር ነው አዎ ስጋው ስብ ሲኖረው ለመብላት አይመችም እንዲሁ ስብ ሐጤናችንም ጥሩ አይደለም በርቤ ካሮት አድርገሽ በቀይ የቅቅል አሰራር ነው ያሳየሽን አብዛኛው ጊዜ ቅቅል ላይ በርበሬና ካሮት ብዙም አልተለመደም ለየት አድርገሽ ነው የሰራሽው በድርቆሽ ፍትፍት ዋው👌

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነው መአዚ አመሰግናለሁ👏👏👍👍

  • @yemariamlikerahel3376
    @yemariamlikerahel3376 2 года назад +2

    Waw ejish yibarek

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 2 года назад

    በጣም ያምራል መአዚ 👍👍👍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +2

    I like kikil 👍🏽🙏🏽

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 2 года назад

    የምረል🌻🌻🌻🌻

  • @yoditmezgebe1064
    @yoditmezgebe1064 2 года назад +2

    Waw thx sis

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 года назад +2

    ❤👍

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 2 года назад +1

    nice

  • @የአንድአምላክልጅነኝ
    @የአንድአምላክልጅነኝ 2 года назад +2

    ❤❤❤😘😘🙏🏻