Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክብር ለዶ/ር ሲሳይ ብቃት ያለው ትንታኔ ነው ሁሌም ከልቤ የማዳምጠው ምሁር ናቸው።
ኢትዮ ኒውስ በጣም ከጦርነቱ ጀምሮየምዘግቡትዜናእውነት የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ በርቱልን።
ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ ላመኑበት ነገር ፊት ለፊት የሚናገሩ ኩሩ ሰው ናቸው። እናመሠግናለን
አስፈለጊ ሰአት ላይ የሚከዱ ናቸው ። በምንም ተዓምር አለልኝ የሚደንቅ ሰው ነው ። የሆነ ሰአት በጎጥ ሲተራምስ ነበር ።
@@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ይህም ጎጠኛ ሁኖ ነበር አየ አማራ
@@wassihunwase2552 ይህም ጎጠኛ ሁኖ ነበር
@@binyamtadele9130 አዎ እነሱ ናቸው በጎጥ ገብተው ሲናጩ አብንም ወደዛው ገብተው የቀሩት ። በዛው ላይ ዋለልኝ አዲናቂ ነው ያ ማለት አማራ ጨቋኝ ያለው ሰው አድናቂ ነው ። ዋነኛው ትግል ላይ ወገቤን ያለ ሰው ነው በጣም መታገል በነበረብን ሰአት ዛሬ ደሞ መጥቶ ያለቃቅሳል እነሱ ደሞ ስራቸውን ስለሰሩ ነው ሀገር መሆን ያሰቡት የእኛዎቹ ግን በየሚዲያው ማለቃቀስ እንጂ ለአንድ ዲቂቃ ከጎጣቸው በላይ አያስቡም ። ተሰባስበው መፍትሔ ላይ መስራት አይችሉም ።
@@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ @@@
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እግዚአብሔር ይጠብቀወት ምርጥየኢትዮጵያ ልጅ ነወት
ምንጊዘም ርቱእ አንደበት ክብረት ይስጥልን ዶ/ር ሲሳይ
ዶር ሲሳይ መንግሥቴ ሁልጊዜ ሊመሰገኑ ይገባል።
ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ ላመኑበት ነገር ፊት ለፊት የሚናገሩ ኩሩ ሰው ናቸው። እናመሠግናለን28Reply
ዶክተር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዎ፡
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ለሀገሩ ህልዉና መጠበቅ የድርሻዉን እየተወጣ ስለሆነ ምስጋና ይገባዋል።
ኢትዪ ኒውሰ እናመሠግናለን እባካችሁ የአማራ ትግል በቅንጅት መምራት ላይ አብን የአማራ ወጣቶች ማሕበር እና የፋኖ ሕብረትን አናግሩልን ሕዝቡ ተሠቃይቷል የሚመራው ብቻ ይፈለጋል 😭😭😭
The pioneer doctor who has a comprehensive understanding . Thank you .
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ደ/ር ሲሳይ መንግስቴ
ዶ/ር ለእውነት የሚቆም በጠፋበት ጊዜ፣ የመንግስት መሪዎችን ጨምሮ ከጀርባ ሆነው በሚያሠሩበት አገር ፣ እርሰዎ ግን ማንንም ሳይፈሩ ቤተክርስቲያንን ለማፍረሰ የተሰራውን ሴራ በማጋለጥዎ እግዚአብሔር ይባርክዎ።ድፍረትዎን አደንቃለሁ።
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ የሱ ጉዳይ ያሳስባል መጨረሻ ችግር ውስጥ መውደቁ አይቀሬ ነው ብቻውን ከእውነታ ጋር ሆኖ በግልፅ ይታገላል ነገር ግን ብቻውን ነው
አማራ መግለጫ ለቅሶ ይብቃ ❤ተግባራዊ ትግል የግድ ነው አብይ ሸመልሰ በቃችሁ 😭😭😭
Thank you Dr Sisaye for your indepth analysis.
እናመሰግናለን
ሲሳይ መንግሥቴ ጎበዝ ተንታኝ ነው
ዶክተር ሲሳይ እውነቱንና የሚታየውን ችግር ያለምንም ፍራቻና አድርባይነት በግልፅ የሚናገር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው
ዳ/ር እናመሰግናለን
Thanks Doctor for Ur Commitment !!
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እናመሰግናለን። የተማረ ማለት ይሔ ነው። ዶ/ር እየተባሉ የማይመጥናቸውን ስፍራ ይዘው ሀገር ተሰቃየች።
ዶ/ር በትክክል አስቀምጠውታል👏👏👏
Thanks for your excellent response 👍 👏
ለኢትዮጵያ አንድነት አማራ ብቻውን ሊያድን አይችልም ሌላው ክልል ከመገንጠል እሳቤ አልተላቀቁም በተለይ የኦሮሞ ና የትግራይ ፖለቲከኞች አገር ፈርሳ እንደ አድስ እንድትሰራ ይፈልጋሉ የአማራ ህዝብም እንዳትፈርስ በተለያየ ምክንያት እየተጎዳ ነው
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ዶር የልቤን ተናገርክልኝ ሁሉንም ግልጥልጥ አድርገህ ንው የተናገርከው Everything is absolutely true. Thank you so so much
God be with you!
እግዚአብሔር ምን ይፀየፋል? ምንስ ይወዳል ከሚል መሠረታዊ መገለጫ በሚያመልኩት አንደበት ሲነገር🤝 እግዚአብሔር ይመስገን🤲
ይህ ሰው በማንኛውም መንገድ የበቃ ነው በፓለቲካም በትምህርት ዝግጅትም የጠለቀ እውቀት አለው እባካችው መንግሰት ቢያዳምጠውና ቢጠቀምበት መልካም ነው ፡፡(Sharp mind man)
ከፍራቻ የፀዳ በእውቀት እና በእውነት ላይ የተመሰረተ ጨዋነትን የተላበሰ አስተማሪ ውይይት ነው።
እግዝያብሔር ጣልቃ ገብቶ ቋንቋቸውን ይደበላልቅ እነሱ እንዳሰቡት አይሆንብንም ጌታ አለ የኢትዮጰያ እዝብ በአንድነት አንደነነዎየ ሰዎች ንስሀ ገብተን እንጩሕ በሰለጠነ ለተቀመጡት ባለስልጣኖች ማሰተዋልን ይስጣቸው
ጥሩ እይንታ ነው
በእውነት ስንት ምሁራን ልጆች እያላት ሀገራችን ዝምታው በመብዛቱ እንዲህ ያለ አሳፋሪ ሰዎች እጅ ላይ መውደቋ ያሳዝናል ግን ተስፋ አልቆርጥም ልጆቿ እንታደጋታለን በተለይ ለእምነታችን ዝም አንልም
ውድ ኢትዮጵያውያን ብታምኑም ባታምኑም አሁን ያለው የአገሪቱ ውጥንቅጥ የአመራሮች ጥልቅ ሴራ መሆኑን አውቆ አንድነትን ማጠንከር ያስፈልጋል በተለይ ወጣቱ የዚህ ሴራ ሰለባ ስለሆንክ እራስህን አደራጅተህ ጠብቅ በአንተ ደም የፖለቲከኞች ፍላጎት ሰለባ እንዳትሆን ተጠንቀቅ!
የኢትዮዽያን ቀደምት ታሪክ ተመዝግቦበት የሚገኜውን ና ቀደምትነት ያለውን እሁን በቤተክርስቲያን አገልግሎት ብቻ ተወስኖ የሚገኜውን የግዕዝ ቋንቋ ለማጥፋት የሚደረግ ትንቅንቅ መሆኑ መዘንጋት ያለበት አይመስለኝም ነጮች ባይችሉ ለነጭ ገባሪዎች የተሰጠ የቤ ስራ ነው...ወንጌል ይሰራጭ ዘንድ ሁሉም በሚገባው ቋንቋ መሰበኩን ግን ልብ ይሏል!
እንደዚህ ያሉ ውይይቶች ሊቀጥሉ ይገባል። ምክንያቱም የአብይ የኦሮሞ መንግስት አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ እያለን ነው። ሕዝብን የማንቃት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ስልጣን የእንድ ግለሰብ ሳይሆን የሕዝብ እንደሆነ ሁላችን ተገንዝበን ለመብታችን መታገል አለብን። ድል ለሰፊውና ለጭቁኑ ሕዝብ።
መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጎኑ አሰልፎ ወያኔን ካሸነፈ በኋላ ውሎ ሳያድር ፋኖን፣ አማራን፣ ኦርቶዶክስን፣ ሙስሊምን፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ወዘተ አንድ በአንድ እየካደ ነው።
ኣላህ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ጠኦት አምላኪን ኣላህ ያጥፋዉ ።
እጅግ እናመሰግናለን
ሀሳብን የመግለጵ ነጻነት ያለፍርሃት የተተገበረበት ንግግር ነው። ይበል ብያለሁ። ምስጋናዬ ይድረስዎ ዶክተር ሲሳይ። ይሁንና በንግግርዎ ውስጥ የበዳይ ተበዳይ ፍረጃ በተወሰነ ደረጃ ይስተዋል ይመስላል። ይሁንና ንግግርዎ ፍሰት እና ምክንያታዊነት ያለው እና ሁሉም ዜጋ በዚህ ደረጃ ቢነጋገርና የግል ጉዳይ ከማተኮር ይልቅ በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ትኩረት ቢሰጥ ችግሮቻችን መፍትሄ ያገኙ ነበር። ያለፈውን መበቃቀያ ከማድረግ ይልቅ መማሪያ ቢደረግ የሚል የግል ምልከታ አለኝ። ሀገራችን የተለያዩ ብሄሮች ሀገር ብቶንም ሁሉም በታሪክ ሂደት የተዳቀለ እና የተሳሰረ ነው። በመሆኑም እውቅና ከመሰጣጠትና አብሮ ከመኖር የተሻለ አማራጭ የለንም። እግዚዓብሔር ለህዝባችን ልቦና ሰጥቶ ሁላችን ተከባብረን እና ተደጋግፈን እንድንኖር ያድርገን። ሰላም ለሀገራችን።
እነትን መደበቅ ፍርሃት ነው ወይም ሴራ ነው። ሃገር በጥቂቶች መቆም አትችልም። አምሐራ ከዚህ በላይ ሰቆቃ መሸከም የሚችልበት ትጋሻ ያለው አይመስለኝም።
ይህ ግሩም ኢንተርቪው ነው! ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ቢደረግ መልካም ነው::
Really genius explanation and deep understanding of Ethiopia politics
የኢትዮጵያ አፍራሾች ይፈርሳሉ !!!ገና እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ኤርትራንና ጅቡቲን አንድ የተባረከች አገር ያደርጋታል!!!ጌታ እግዚአብሔር" ጠባሳ የሌለው ፍቅር "ይሰጠናል!!!!!!! በሰማያዊውም በምድራዊዉም በውሃም በጋዝም በዘይትም በበጎ ህሊናም ወዘተ--- ይባርከናል!!!ይህን አምላካችን በቅርብ ጊዜ በመለኮታዊ ኃይሉ ብቻ ያደርገዋል!!!ይህ ደም አፍሳሽ የጨለማ ሥርዓት ( የሲዖል ወኪሎችና የሲዖል መልክተኞች ) በሱዳን በኩል እንደገቡ በሱዳን በኩል ፈፅሞ ላይመለሱ ተጠራርገው ይወጣሉ!!!ኢየሱስ ለዘላለም ዓለም ጌታና ንጉሥ ነው!!!!!!!
ያን የሰማሁበት ቀን🤔 ምን ያህል ጥላቻና ንቀት ጥግ እንደደረሱና ቀይ መስመር በጣት መቀሰር ያሳዩን እለት ነበር!
Respect!
ሀቀኛ ደኩተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
ተዋህዶ ወርቃማ የክብር ልጆቿን ለመላዉ ኢትዮጵያ አልፎም ለአለም ክብሯን ያሳወቀችበት ልዩ አመት✍️ ኢትዮጵያ ያለ ተዋህዶ በብዙ ሚልየን ከመጠሪያዋ ዝቅ ትላለች! ደካማ መንደር ብቻ ትሆናለች። ግርማ መጎሱ የተገፈፈን ንጉስ ትመስላለች። ከዋርካ ዛፍነት ወደ ጭራሮነት😥 ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያሰኛት በኦርቶዶክስ ተዋህዶነቷ ነዉ።
This is very bad time for all us please stand together to protect our country not only our religion.
ዶክተር ሲሳይ ጀግናችን
ትክክለኛ የኦሮሚያ ስትራቴጂ ግልፅ የተነገረበት እውነታ ነው የቀረበ፣ አቅራቢና አዘጋጆች ሰላማችሁ ይብዛ።
dr sisay 👏🙏👍
Telqe Sew , Thanks to much Dr.Sisaye ...😢 Betam YAMAL 😭
Really smart person 👏 👌 👍
አማራ ፈርዶበት ነው እነጂ ላለፉት አራት አሥርት አመታት አንድም የአማራ ፓትሪያርክ ቤተክሪሥቲያኗ ኖሯት አያውቅም።
ዶክተር ሲሳይ God bless. በደንብ ገልፆታል። ጋዜጠኛው ስለ ትግራይ ልሂቃን የተንሸዋረረ ምልከታ ነው ያለው
እውነት ነው ብለህ ያመንክበትን የምትናገር ምርጥ ነህዶ/ር
proud of you.You are the only one person you exposed the facts and the secret behind any one involved in any inhuman act up on our people.
ምንሰጠዉ.ሐሳብ.እዉቀታችንን.መጠኑን.ይዘቱን.ያስገምታልገ...
Thank you Dr. Sisay Mengeste for the enlightening discussion. You are an inspiring educator.
አየህ መማር ማለት ያለህበትነ ይተነትንሀል የነገን ያሳያሀል ችገሩን ጥሩውን ያስመለክተሀል አይምሮህን በእውነት ይሞለዋል እንደዘመኑ ፖለቲከኛ በልብወለድ ወሬ አረቲካል በሆነ ድራማውይ ጩህት አይሞላህም።እውነት ዘላለማውይ ነው
Thanks Docter Sisay Mengiste. God bless you
Dear Dr Sisay Menbeste,Very touching brief about current situation in Ethiopia.
እንግዳ ከጋበዝክ ሀሳባቸውን እንዲጨርስ አድርግ ጣልቃ አትግባ እንጂ ዶ/ር ሲሳይ ነገሮችን ሰፋ አድርገው ነው መግለፅ የሚፈልጉት።
ታማኝ በየነ የጌዶ ህዝብ ሲፈናቀል ኢትዮጵያውያን አስተባብሮ እርዳታ አድርጉአል : ለሌሎችም : እንደዚሁ : አሁንም ወጥቶ ብሄር : ብሔረሰቦችን : አስተባብሮ አሁን በኦሮምያ ሊቁቁም የታሰበውን ጳጳሳትና አካሄዱን እንዲቃወሙና በምንም አይነት መልኩ እውቅና እንዳይሰጡ ማድረግ ይቻላ ል ::
I love this man!!
ቸልተኝነት አትበል።
ችግር በመነጋገር ብቻ ሳይሆን የሚፈታው ተደራጅቶ ጠላቶችህን ለጠረጴዛ ውይይት በማስገደድ ነው። ደካማ ከሆንክ የተደራጀ ብሔረተኛ ካንተ ጋር መወያየት ስለማይፈልግ እንደ አመጣጡ ለመመለስ የሚያስችል አደረጃጀት ያስፈልግሃል። የአማራ ምሁራን ግን ህዝብ ከማደራጀት ይልቅ ሆዳቸውን ስለሚያስቀድሙ ህዝቡንም አዋረዱት።
በቅድሚያ ይህን እንስቃሴአቸውን ቀድሞ ስለነቃባቸውና ለማጋለጥ ጥረት በማድረጉ እስክንድርን እነ አብይና ሽመልስ አምረው ታገሉት።አሁን ጭራስ አጠፉት።አሁን ኢትዮጵያ አፍርሰን ኦሮሚያን መገንባት እንችላለን ብለው መነሳታቸውን ያሳያል።
ዶክተር ሢሣይ እናመሠግናለን መንግስት አለ እንዴ???አብይ ሸመልሰ ፀረ አማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ናቸው 😭😭😭
ኢትዮጵያ ከመፍረሷ በፊት ኦሮሙማ ትፈርሳለች።ይሄን ለማድረግ የሚያቆመን አንዳችም ነገር አይኖርም ሞክሯትና እንተያያለን ዝምታ ፍራቻ እንደአልሆነ አቢይም ሆነ ሽመልስ ይወቁት።ስታስቡት የማንም ውርጋጥ ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ኦሮሚያን ለመገንባት የሚል የሞኞች አስተሳሰባችሁን ትታችሁ በሰላም ብትኖሩ ይሻላል።
መጀመሪያ የሚያወድማቸዉ ራሱ የኦሮሞ ሕዝብ ነዉ:: ኦሮሞ ኢትዮጵያ ሀገሩ ናት:: እርሱን ከሌላወ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመነጠል ከዉጭ የተከፈላቸዉ ገንዘብ መጥፊያቸዉ ይሆናል::
የበለጠ ጥያቄ በጣም አስጠላኝ ዛሬ በጥላቻ የታወሩ ብሔርተኛ አሁንም አማራ በጥላቻ እየሠደቡ ያሉ ሠው እንዴት ነው መግባባት የሚቻለው የሰማኸውና ያየኸው ሁሉ አይነገርም አይዋጥም
ጎበዝ ነህ በርታ መታሰርህ ስለማይቀር የስነልቦና ዝግጅት አድርግ
አንተ ቀጣፊ መሐይም።
@@danielmekonmenk5035 መሃይም እውነታውን የደበቀ ነው
ሰራዊታችን አብይን በመገርሰስ ኢትዮጵያን አድን ቡሃላ እንዳይቆጭህ
በትክክክክል
አገሪቱ አሁን ለገባችበት ቀውስና በአማራ ላይ እየተካሄደ ላለውና መቆሚያ ለሌለው መፈናቀልና እልቂት የጀመሪያው ተጠያቂዎች በአማራ ስም ስልጣን የያዙና ጉዳዪን በቸልተኝነት እየተመለከቱ ያሉ ባለስልጣናት ናቸው።
አምላክ የሰጠን "ኦሮሞ" የሚል ስም “ኦሮሚያ” የሚባል አገር አለን እኛ ኦሮሞ ነን አገራችን ኦሮሚያ ነው ቁዋንቋችን አፋን ኦሮሞ ነው ማንነታችን ኦሮሙማ ነው ህጋችን/አስተዳደራችን ገዳ ነው ኢትዮጵያዊም/ሃበሻም አይደለንም/አንሆንም ቢመራችሁም ዋጡት እኛ ኢትዮጵያዊ/የተቃጠለ ፊት/ቃጠሎ ፊት የለንም ሃበሻ/የተቀላቀለ ህዝብ/ባርያ አይደለንም ባእድ በሰየመን የስድብ ስም አንጠራም
ልደቱ እንዳለው ማስታረቅም ማጣላትም ጣልቃ ገብነት ነው።
"ከሚገባው በላይ " የሚገባውን መጠን ማን ይወስን?
hero speaks like this really thanks true is allways true
ከብልፅግና ጋ እየሰራችሁ አይደል እስኪ መጀመሪያ እራሳችሁን አግሉ
Dr. Abiy is a true Ethiopian. Check yourself again and again.
የአማራና የትግራይ ልቃኖች የምገባቸው ስራ ያለመስራታቸው ነወ የህነን ሁሉ ሽግር የመጣ የተባለው ። ደ /ር በደንቢ አልመለሰውዎም አሁንም ሁለቱንም ብህሮች ያጠፋው ብህር ይቅር ይቅር ካልተባበለ ዋጋ የለውም ። አሁንም ማደበስበስ ዋጋ የለወም።
አባቴ ሰዎ ወፍራም ብርድልብስ ለብሶ ስለተኛ ነው እንጂ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ለሀገር የሚበጅ አላማም ኢላማም የላቸውም ለዚህ ደግሞ ብርሌ የሆኑ ሆዳም አማራዎች ተመችተዋቸዋል።
ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርዉና ቀድሞዉ የኢትዮጵያ አባትና ንጉሥ የነበሩት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቅድስት ካትሎካዊት ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ዉስጥ አድሎ ተደርጎብኞል የሚል በዘመናቸዉ ቅሬታ አንስታ ነበር። ይህን ለመፍታት ታላቁ ንጉሥ ፍልስፍና ዉስጥ አልገቡም። ቅድስት ቤተክርስታኒቷን አክብረዉ ቀጥታ የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳስ መቀመጫ ወደሆነዉ ወደቫቲካን ሀደዉ በወቅቱ ከነበሩት ብፁዕ ጳጳስ ጋር ነዉ የተወያዩት።ያሉትም እንዲህ ነዉ፤የእኔ ኃላፊነት የምመራዉን ሕዝብ በእኩል ዐይን በማየት ፍታዊ አሰተዳደር እንዲሰፍን መጣር ነዉ። ሐይማኖትን በተመለከተ ይሄ ከዚህኞዉ ይበልጣል ውይም ይሻላል የሚል ሥልጣን ዬለኝም፤ ያንን የሚችልዉ ፈጣር ብቻ ነዉ። የኔ ሥራ ሕግና ሥርዓትን ተከትሎ በእኩል ማስተዳደር ነዉ።ክቡር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር፤መፈላሰፎዉን አቁመዉ ሕዝቦትን ያዳምጡ።የተለየ አጀንዳ ከኇላዉ ከሌለ በቀር አራምባ ቆቦ ምን የሚያስኬድ ጉዳይ አለ የኢትዮዽያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ቅኖና ጥሶ የሆነ በዘር የተቯደነ ስልጣን የጠማዉ አናርኪ ቡድን የቤተክርስታኒቱን ቅዱስ ሲኖድስን ቁብ ሳይል ተሿሿመ፤ ሕግ ተጣሰ ስንምግባር ተፋለስ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሐማይኖት ማስተማሪያና የሥነምግባር መቅረጪያ ቦታ መሆኗ ቀርቶ የዘር ፖለቲካ መደነቇቆሪያ ልትሆን ነው። ይህን ሥርዓት ለማሲያዝ ቅዱስ ሲኖዶስ መተዳደሪያ ደንቡን ተከትሎ ተገቢዉን እርምጃ ወሰደ የመንግሥት ግደታ ያንን ማክበር ማስከበር ነዉ ጃኖሆይ እንዳሉት በሕግ መገዛት ነዉ።ዲስኩር የሚጥመዉ አጀንዳዉን ሲከተል፣ ምክናያታዊና ስነተመክዮ ተላብሶ ዓላማዉ ችግርን አግባብ ባለዉ መንገድ ለመፍታት ሲሆን ነዉ። የትኩረት አቅጣጫ ምንነቱ ባለየ በቃላት ጋጋታ በግመል እንደሚነዳ የዲንጋይ ወፍጮ አገር ለማፍራስ በተቀናጣ ችግር ዙሪያ መዞር ምሁራዊ ወንጀል ነዉ።
አሁን ከምንጊዜም በለይ አሁን አማራ እንደ ህዝብ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ ወድቀዋል፡፡ዶ/ር ሲሳይ እንደ አንዱ ጉምቱ ፖለቲከኛ ወደፊት ምን ይደረግ የሚለው ቢሰራ ይሻላል፡፡
የአማራ ቀንደኛ ጠላት ከማንም በላይ ኢህዴን /ብአዴን / የአሁኑ የአማራ ብልፅግና ነው ።ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ ድረስ አማራ በየትም ቦታ ፤በአሁኑ ወቅት በሰሜን ሸዋ እንደምናየው፣ በክልሉ ጭምር ይሳደዳል፣ ይዘረፋል ፣ይፈናቀላል ፣ይገደላል ።
Wow this guy is very smart 👏
አብይ ድብቅ ተልእኮ የያዘ ሠይጣን ዘረኛ ነው እግዚአብሔር የመለሰን ቀን ይሰጥልን 😭😭😭
ከነዚህ ከአማራ ሚዲያዎች የተረዳሁት አማራው መሪ ከትግራይ እንዲመጣለት ይጠበቃል።
ስታወያይ ሃሳብን እያስጨረስህ...በመሃል ስትገባ ጭብጣቸውን እንዳይለቁ ከመስጋት ነው
wwwwwww, Dr sisay mengstea. Black and white fact. Thankyou.
ያረብ ሰላሙን አምጣልን
የእኔ ጥያቄ የህንን አደጋ የሚመጥን ምን የፖለቲካ ስራ እየሰራችሁ ነው?
እንደው ዶር ሲናገር ብታስጨርሱት
የተከበሩ ዶር. ሲሳይ፣ እውነት እውነቱን ግልፅ አድርገው በማብራራቶ ኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ምሁራን አያሳጣን!አሁንም ፅንፍ ለያዙ የኦሮሞ ምሁራን አንድ ነገር ንገሩልን! አባቴና አዕላፍ ኢትዮጵያውያን የተሰውሏት ለኢትዮጵያ አገራችን ብለው ነው!አሁን ያለው ኦሮምያ ክልል ሕወሓት ከሲዳማ፣ ከሃላባ፣ ከሃዲያ፣ ከጉራጌ ከሸዋ፣ ከጎጃም፣ ከሱማሌ፣ ከጉምዝ እና ከሌሎቹ ግዛቶች ወስዶ ጠፍጥፎ የሰራው ክልል መሆኑ ግልፅ ነው! እኛ ኢትዮጵያውያን የምንፈልገው ከደቡ አፍሪካ ተምረን ለሁላችንም የምትበጀን አገር እንፍትኖረን ማድረግ ነው
እንደ እኔ ዕይታ እስከ 2000 ዓመታትን እድሜ ያስቆጠሩት የክርስትና ሆነ ቀጥሎ የእስልምና ኃይማኖት ወደ እኢትዮጵያ የገቡት በስሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል መሆኑ፤ የሰሜኑ ክፍል ዜጎች በኃይማኖት በስነ መንግስት አመራር ትምሀርትና አገልግሎት በአንጻራዊ ሁኔታ ማዕከላዊና ደቡብ እትዮጵያ ዜጎች በብዛት ቁጥር ላይ ለመሠማራታቸው አንድ ወሳኝ ምክንያት ይመስለኛል፡፡ እንዲሁም ማዕከላዊና ደቡብ እትዮጵያ የሥራና የሐብት ምንጭ የሆነው ለም መሬት በአጠቃላይና በነፍስ ወክፍ መጠን ድርሻ ከሰሜኑ አገራችን ክፍል የተሻለ መሆን የሰሜኑ ክፍል በኃይማኖት በስነ መንግስት አመራር ትምሀርትና አገልግሎት ላይ ለመሠማራቱ ሁለተኛው ገፊ ምክንያት ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ የኦሮምኛ ተናጋሪ ዜጎች የክርስትና ሆነ ቀጥሎ የእስልምና ኃይማኖት የተቀበሉት ዘግይተው ከመሆኑ አንጻር በቁጥር በዙ በኃየማኖቱ ዕውቀት የተራቀቁና የበዙ አለመኦናቸው የሚጠበቅ ይመስለኛል፡፡ እንዲሁ የኦሮምኛ ተናጋሪ ዜጎች ወደ ማዕከላዊና ሰሜን ኢትዮጵያ መስፋፋትን ተከትሎ ለከብት እርባታም ሆነ ለአዝርዕት እርሻ የሚሆን ከፍተኛ የለም መሬት ድርሻ እንዲኖራቸው በማድረጉና የኃይማኖትና የሥነ መንግስት ትምህርትና አገልግሎት ላይ በብዛት ላለመሠማራታቸው ሌላ ገፊ ምክንያት ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ ሳየተነትኑና ታሳቢ ሳያደርጉ ሁሉን ነገር በዘር ዕይታ መመልከቱ እምብዛም ውኃ አይቋጥርም፡፡
Zeregnaw sisay
💚💛❤️
የአማራ ክልል ብልፅግና አመራሮች በናታችሁ ከተላላኪነት ውጡ ከዚህ የበለጠ መረጃ ከየት ይነገራችሁ ህዝብን እጅ እና እግሩን አስራችሁ አስጨረሳችሁት
ጋዜጠኛው ባታቋርጠው ጥሩ ነበር ምክኒያቱም የአማራ ሙህራን ናቸው ህውሃትን አምጥተው አማራ ላይ የጫኑት!እና አሁንም ብዙ ሆዳም የአማራ ሊህቅ ሞልቷል!.
ክብር ለዶ/ር ሲሳይ ብቃት ያለው ትንታኔ ነው ሁሌም ከልቤ የማዳምጠው ምሁር ናቸው።
ኢትዮ ኒውስ በጣም ከጦርነቱ ጀምሮየምዘግቡትዜናእውነት የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ በርቱልን።
ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ ላመኑበት ነገር ፊት ለፊት የሚናገሩ ኩሩ ሰው ናቸው። እናመሠግናለን
አስፈለጊ ሰአት ላይ የሚከዱ ናቸው ። በምንም ተዓምር አለልኝ የሚደንቅ ሰው ነው ። የሆነ ሰአት በጎጥ ሲተራምስ ነበር ።
@@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ ይህም ጎጠኛ ሁኖ ነበር አየ አማራ
@@wassihunwase2552 ይህም ጎጠኛ ሁኖ ነበር
@@binyamtadele9130 አዎ እነሱ ናቸው በጎጥ ገብተው ሲናጩ አብንም ወደዛው ገብተው የቀሩት ። በዛው ላይ ዋለልኝ አዲናቂ ነው ያ ማለት አማራ ጨቋኝ ያለው ሰው አድናቂ ነው ። ዋነኛው ትግል ላይ ወገቤን ያለ ሰው ነው በጣም መታገል በነበረብን ሰአት ዛሬ ደሞ መጥቶ ያለቃቅሳል እነሱ ደሞ ስራቸውን ስለሰሩ ነው ሀገር መሆን ያሰቡት የእኛዎቹ ግን በየሚዲያው ማለቃቀስ እንጂ ለአንድ ዲቂቃ ከጎጣቸው በላይ አያስቡም ። ተሰባስበው መፍትሔ ላይ መስራት አይችሉም ።
@@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ @@@
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እግዚአብሔር ይጠብቀወት ምርጥየኢትዮጵያ ልጅ ነወት
ምንጊዘም ርቱእ አንደበት ክብረት ይስጥልን ዶ/ር ሲሳይ
ዶር ሲሳይ መንግሥቴ ሁልጊዜ ሊመሰገኑ ይገባል።
ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ ላመኑበት ነገር ፊት ለፊት የሚናገሩ ኩሩ ሰው ናቸው። እናመሠግናለን
28
Reply
ዶክተር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀዎ፡
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ ለሀገሩ ህልዉና መጠበቅ የድርሻዉን እየተወጣ ስለሆነ ምስጋና ይገባዋል።
ኢትዪ ኒውሰ
እናመሠግናለን
እባካችሁ የአማራ ትግል በቅንጅት መምራት ላይ አብን የአማራ ወጣቶች ማሕበር እና የፋኖ ሕብረትን አናግሩልን
ሕዝቡ ተሠቃይቷል የሚመራው ብቻ ይፈለጋል
😭😭😭
The pioneer doctor who has a comprehensive understanding . Thank you .
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ደ/ር ሲሳይ መንግስቴ
ዶ/ር ለእውነት የሚቆም በጠፋበት ጊዜ፣ የመንግስት መሪዎችን ጨምሮ ከጀርባ ሆነው በሚያሠሩበት አገር ፣ እርሰዎ ግን ማንንም ሳይፈሩ ቤተክርስቲያንን ለማፍረሰ የተሰራውን ሴራ በማጋለጥዎ እግዚአብሔር ይባርክዎ።ድፍረትዎን አደንቃለሁ።
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ የሱ ጉዳይ ያሳስባል መጨረሻ ችግር ውስጥ መውደቁ አይቀሬ ነው ብቻውን ከእውነታ ጋር ሆኖ በግልፅ ይታገላል ነገር ግን ብቻውን ነው
አማራ መግለጫ ለቅሶ ይብቃ ❤
ተግባራዊ ትግል የግድ ነው
አብይ ሸመልሰ በቃችሁ
😭😭😭
Thank you Dr Sisaye for your indepth analysis.
እናመሰግናለን
ሲሳይ መንግሥቴ ጎበዝ ተንታኝ ነው
ዶክተር ሲሳይ እውነቱንና የሚታየውን ችግር ያለምንም ፍራቻና አድርባይነት በግልፅ የሚናገር ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነው
ዳ/ር እናመሰግናለን
Thanks Doctor for Ur Commitment !!
ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ እናመሰግናለን። የተማረ ማለት ይሔ ነው። ዶ/ር እየተባሉ የማይመጥናቸውን ስፍራ ይዘው ሀገር ተሰቃየች።
ዶ/ር በትክክል አስቀምጠውታል👏👏👏
Thanks for your excellent response 👍 👏
ለኢትዮጵያ አንድነት አማራ ብቻውን ሊያድን አይችልም ሌላው ክልል ከመገንጠል እሳቤ አልተላቀቁም በተለይ የኦሮሞ ና የትግራይ ፖለቲከኞች አገር ፈርሳ እንደ አድስ እንድትሰራ ይፈልጋሉ የአማራ ህዝብም እንዳትፈርስ በተለያየ ምክንያት እየተጎዳ ነው
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ዶር የልቤን ተናገርክልኝ
ሁሉንም ግልጥልጥ አድርገህ ንው የተናገርከው
Everything is absolutely true.
Thank you so so much
God be with you!
እግዚአብሔር ምን ይፀየፋል? ምንስ ይወዳል ከሚል መሠረታዊ መገለጫ በሚያመልኩት አንደበት ሲነገር🤝 እግዚአብሔር ይመስገን🤲
ይህ ሰው በማንኛውም መንገድ የበቃ ነው በፓለቲካም በትምህርት ዝግጅትም የጠለቀ እውቀት አለው እባካችው መንግሰት ቢያዳምጠውና ቢጠቀምበት መልካም ነው ፡፡(Sharp mind man)
ከፍራቻ የፀዳ በእውቀት እና በእውነት ላይ የተመሰረተ ጨዋነትን የተላበሰ አስተማሪ ውይይት ነው።
እግዝያብሔር ጣልቃ ገብቶ ቋንቋቸውን ይደበላልቅ እነሱ እንዳሰቡት አይሆንብንም ጌታ አለ የኢትዮጰያ እዝብ በአንድነት አንደነነዎየ ሰዎች ንስሀ ገብተን እንጩሕ በሰለጠነ ለተቀመጡት ባለስልጣኖች ማሰተዋልን ይስጣቸው
ጥሩ እይንታ ነው
በእውነት ስንት ምሁራን ልጆች እያላት ሀገራችን ዝምታው በመብዛቱ እንዲህ ያለ አሳፋሪ ሰዎች እጅ ላይ መውደቋ ያሳዝናል ግን ተስፋ አልቆርጥም ልጆቿ እንታደጋታለን በተለይ ለእምነታችን ዝም አንልም
ውድ ኢትዮጵያውያን ብታምኑም ባታምኑም አሁን ያለው የአገሪቱ ውጥንቅጥ የአመራሮች ጥልቅ ሴራ መሆኑን አውቆ አንድነትን ማጠንከር ያስፈልጋል በተለይ ወጣቱ የዚህ ሴራ ሰለባ ስለሆንክ እራስህን አደራጅተህ ጠብቅ በአንተ ደም የፖለቲከኞች ፍላጎት ሰለባ እንዳትሆን ተጠንቀቅ!
የኢትዮዽያን ቀደምት ታሪክ ተመዝግቦበት የሚገኜውን ና ቀደምትነት ያለውን እሁን በቤተክርስቲያን አገልግሎት ብቻ ተወስኖ የሚገኜውን የግዕዝ ቋንቋ ለማጥፋት የሚደረግ ትንቅንቅ መሆኑ መዘንጋት ያለበት አይመስለኝም ነጮች ባይችሉ ለነጭ ገባሪዎች የተሰጠ የቤ ስራ ነው...ወንጌል ይሰራጭ ዘንድ ሁሉም በሚገባው ቋንቋ መሰበኩን ግን ልብ ይሏል!
እንደዚህ ያሉ ውይይቶች ሊቀጥሉ ይገባል። ምክንያቱም የአብይ የኦሮሞ መንግስት አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ እያለን ነው። ሕዝብን የማንቃት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ስልጣን የእንድ ግለሰብ ሳይሆን የሕዝብ እንደሆነ ሁላችን ተገንዝበን ለመብታችን መታገል አለብን። ድል ለሰፊውና ለጭቁኑ ሕዝብ።
መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጎኑ አሰልፎ ወያኔን ካሸነፈ በኋላ ውሎ ሳያድር ፋኖን፣ አማራን፣ ኦርቶዶክስን፣ ሙስሊምን፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ወዘተ አንድ በአንድ እየካደ ነው።
ኣላህ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ጠኦት አምላኪን ኣላህ ያጥፋዉ ።
እጅግ እናመሰግናለን
ሀሳብን የመግለጵ ነጻነት ያለፍርሃት የተተገበረበት ንግግር ነው። ይበል ብያለሁ። ምስጋናዬ ይድረስዎ ዶክተር ሲሳይ። ይሁንና በንግግርዎ ውስጥ የበዳይ ተበዳይ ፍረጃ በተወሰነ ደረጃ ይስተዋል ይመስላል። ይሁንና ንግግርዎ ፍሰት እና ምክንያታዊነት ያለው እና ሁሉም ዜጋ በዚህ ደረጃ ቢነጋገርና የግል ጉዳይ ከማተኮር ይልቅ በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ትኩረት ቢሰጥ ችግሮቻችን መፍትሄ ያገኙ ነበር። ያለፈውን መበቃቀያ ከማድረግ ይልቅ መማሪያ ቢደረግ የሚል የግል ምልከታ አለኝ። ሀገራችን የተለያዩ ብሄሮች ሀገር ብቶንም ሁሉም በታሪክ ሂደት የተዳቀለ እና የተሳሰረ ነው። በመሆኑም እውቅና ከመሰጣጠትና አብሮ ከመኖር የተሻለ አማራጭ የለንም። እግዚዓብሔር ለህዝባችን ልቦና ሰጥቶ ሁላችን ተከባብረን እና ተደጋግፈን እንድንኖር ያድርገን። ሰላም ለሀገራችን።
እነትን መደበቅ ፍርሃት ነው ወይም ሴራ ነው። ሃገር በጥቂቶች መቆም አትችልም። አምሐራ ከዚህ በላይ ሰቆቃ መሸከም የሚችልበት ትጋሻ ያለው አይመስለኝም።
ይህ ግሩም ኢንተርቪው ነው! ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ቢደረግ መልካም ነው::
Really genius explanation and deep understanding of Ethiopia politics
የኢትዮጵያ አፍራሾች ይፈርሳሉ !!!
ገና እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ኤርትራንና ጅቡቲን አንድ የተባረከች አገር ያደርጋታል!!!
ጌታ እግዚአብሔር" ጠባሳ የሌለው ፍቅር "ይሰጠናል!!!!!!!
በሰማያዊውም በምድራዊዉም በውሃም በጋዝም በዘይትም በበጎ ህሊናም ወዘተ--- ይባርከናል!!!
ይህን አምላካችን በቅርብ ጊዜ በመለኮታዊ ኃይሉ ብቻ ያደርገዋል!!!
ይህ ደም አፍሳሽ የጨለማ ሥርዓት ( የሲዖል ወኪሎችና የሲዖል መልክተኞች ) በሱዳን በኩል እንደገቡ በሱዳን በኩል ፈፅሞ ላይመለሱ ተጠራርገው ይወጣሉ!!!
ኢየሱስ ለዘላለም ዓለም ጌታና ንጉሥ ነው!!!!!!!
ያን የሰማሁበት ቀን🤔 ምን ያህል ጥላቻና ንቀት ጥግ እንደደረሱና ቀይ መስመር በጣት መቀሰር ያሳዩን እለት ነበር!
Respect!
ሀቀኛ ደኩተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
ተዋህዶ ወርቃማ የክብር ልጆቿን ለመላዉ ኢትዮጵያ አልፎም ለአለም ክብሯን ያሳወቀችበት ልዩ አመት✍️ ኢትዮጵያ ያለ ተዋህዶ በብዙ ሚልየን ከመጠሪያዋ ዝቅ ትላለች! ደካማ መንደር ብቻ ትሆናለች። ግርማ መጎሱ የተገፈፈን ንጉስ ትመስላለች። ከዋርካ ዛፍነት ወደ ጭራሮነት😥 ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያሰኛት በኦርቶዶክስ ተዋህዶነቷ ነዉ።
This is very bad time for all us please stand together to protect our country not only our religion.
ዶክተር ሲሳይ ጀግናችን
ትክክለኛ የኦሮሚያ ስትራቴጂ ግልፅ የተነገረበት እውነታ ነው የቀረበ፣ አቅራቢና አዘጋጆች ሰላማችሁ ይብዛ።
dr sisay 👏🙏👍
Telqe Sew , Thanks to much Dr.Sisaye ...😢 Betam YAMAL 😭
Really smart person 👏 👌 👍
አማራ ፈርዶበት ነው እነጂ ላለፉት አራት አሥርት አመታት አንድም የአማራ ፓትሪያርክ ቤተክሪሥቲያኗ ኖሯት አያውቅም።
ዶክተር ሲሳይ God bless. በደንብ ገልፆታል። ጋዜጠኛው ስለ ትግራይ ልሂቃን የተንሸዋረረ ምልከታ ነው ያለው
እውነት ነው ብለህ ያመንክበትን የምትናገር ምርጥ ነህዶ/ር
proud of you.
You are the only one person you exposed the facts and the secret behind any one involved in any inhuman act up on our people.
ምንሰጠዉ.ሐሳብ.እዉቀታችንን.መጠኑን.ይዘቱን.ያስገምታልገ...
Thank you Dr. Sisay Mengeste for the enlightening discussion. You are an inspiring educator.
አየህ መማር ማለት ያለህበትነ ይተነትንሀል የነገን ያሳያሀል ችገሩን ጥሩውን ያስመለክተሀል አይምሮህን በእውነት ይሞለዋል እንደዘመኑ ፖለቲከኛ በልብወለድ ወሬ አረቲካል በሆነ ድራማውይ ጩህት አይሞላህም።
እውነት ዘላለማውይ ነው
Thanks Docter Sisay Mengiste. God bless you
Dear Dr Sisay Menbeste,
Very touching brief about current situation in Ethiopia.
እንግዳ ከጋበዝክ ሀሳባቸውን እንዲጨርስ አድርግ ጣልቃ አትግባ እንጂ ዶ/ር ሲሳይ ነገሮችን ሰፋ አድርገው ነው መግለፅ የሚፈልጉት።
ታማኝ በየነ የጌዶ ህዝብ ሲፈናቀል ኢትዮጵያውያን አስተባብሮ እርዳታ አድርጉአል : ለሌሎችም : እንደዚሁ : አሁንም ወጥቶ ብሄር : ብሔረሰቦችን : አስተባብሮ አሁን በኦሮምያ ሊቁቁም የታሰበውን ጳጳሳትና አካሄዱን እንዲቃወሙና በምንም አይነት መልኩ እውቅና እንዳይሰጡ ማድረግ ይቻላ ል ::
I love this man!!
ቸልተኝነት አትበል።
ችግር በመነጋገር ብቻ ሳይሆን የሚፈታው ተደራጅቶ ጠላቶችህን ለጠረጴዛ ውይይት በማስገደድ ነው። ደካማ ከሆንክ የተደራጀ ብሔረተኛ ካንተ ጋር መወያየት ስለማይፈልግ እንደ አመጣጡ ለመመለስ የሚያስችል አደረጃጀት ያስፈልግሃል። የአማራ ምሁራን ግን ህዝብ ከማደራጀት ይልቅ ሆዳቸውን ስለሚያስቀድሙ ህዝቡንም አዋረዱት።
በቅድሚያ ይህን እንስቃሴአቸውን ቀድሞ ስለነቃባቸውና ለማጋለጥ ጥረት በማድረጉ እስክንድርን እነ አብይና ሽመልስ አምረው ታገሉት።አሁን ጭራስ አጠፉት።አሁን ኢትዮጵያ አፍርሰን ኦሮሚያን መገንባት እንችላለን ብለው መነሳታቸውን ያሳያል።
ዶክተር ሢሣይ
እናመሠግናለን
መንግስት አለ እንዴ???
አብይ ሸመልሰ ፀረ አማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ናቸው
😭😭😭
ኢትዮጵያ ከመፍረሷ በፊት ኦሮሙማ ትፈርሳለች።ይሄን ለማድረግ የሚያቆመን አንዳችም ነገር አይኖርም ሞክሯትና እንተያያለን ዝምታ ፍራቻ እንደአልሆነ አቢይም ሆነ ሽመልስ ይወቁት።ስታስቡት የማንም ውርጋጥ ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ኦሮሚያን ለመገንባት የሚል የሞኞች አስተሳሰባችሁን ትታችሁ በሰላም ብትኖሩ ይሻላል።
መጀመሪያ የሚያወድማቸዉ ራሱ የኦሮሞ ሕዝብ ነዉ:: ኦሮሞ ኢትዮጵያ ሀገሩ ናት:: እርሱን ከሌላወ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመነጠል ከዉጭ የተከፈላቸዉ ገንዘብ መጥፊያቸዉ ይሆናል::
የበለጠ ጥያቄ በጣም አስጠላኝ ዛሬ በጥላቻ የታወሩ ብሔርተኛ አሁንም አማራ በጥላቻ እየሠደቡ ያሉ ሠው እንዴት ነው መግባባት የሚቻለው የሰማኸውና ያየኸው ሁሉ አይነገርም አይዋጥም
ጎበዝ ነህ በርታ መታሰርህ ስለማይቀር የስነልቦና ዝግጅት አድርግ
አንተ ቀጣፊ መሐይም።
@@danielmekonmenk5035 መሃይም እውነታውን የደበቀ ነው
ሰራዊታችን አብይን በመገርሰስ ኢትዮጵያን አድን ቡሃላ እንዳይቆጭህ
በትክክክክል
አገሪቱ አሁን ለገባችበት ቀውስና በአማራ ላይ እየተካሄደ ላለውና መቆሚያ ለሌለው መፈናቀልና እልቂት የጀመሪያው ተጠያቂዎች በአማራ ስም ስልጣን የያዙና ጉዳዪን በቸልተኝነት እየተመለከቱ ያሉ ባለስልጣናት ናቸው።
አምላክ የሰጠን "ኦሮሞ" የሚል ስም “ኦሮሚያ” የሚባል አገር አለን እኛ ኦሮሞ ነን አገራችን ኦሮሚያ ነው ቁዋንቋችን አፋን ኦሮሞ ነው ማንነታችን ኦሮሙማ ነው ህጋችን/አስተዳደራችን ገዳ ነው ኢትዮጵያዊም/ሃበሻም አይደለንም/አንሆንም ቢመራችሁም ዋጡት እኛ ኢትዮጵያዊ/የተቃጠለ ፊት/ቃጠሎ ፊት የለንም ሃበሻ/የተቀላቀለ ህዝብ/ባርያ አይደለንም ባእድ በሰየመን የስድብ ስም አንጠራም
ልደቱ እንዳለው ማስታረቅም ማጣላትም ጣልቃ ገብነት ነው።
"ከሚገባው በላይ " የሚገባውን መጠን ማን ይወስን?
hero speaks like this really thanks true is allways true
ከብልፅግና ጋ እየሰራችሁ አይደል እስኪ መጀመሪያ እራሳችሁን አግሉ
Dr. Abiy is a true Ethiopian. Check yourself again and again.
የአማራና የትግራይ ልቃኖች የምገባቸው ስራ ያለመስራታቸው ነወ የህነን ሁሉ ሽግር የመጣ የተባለው ። ደ /ር በደንቢ አልመለሰውዎም አሁንም ሁለቱንም ብህሮች ያጠፋው ብህር ይቅር ይቅር ካልተባበለ ዋጋ የለውም ። አሁንም ማደበስበስ ዋጋ የለወም።
አባቴ ሰዎ ወፍራም ብርድልብስ ለብሶ ስለተኛ ነው እንጂ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ለሀገር የሚበጅ አላማም ኢላማም የላቸውም ለዚህ ደግሞ ብርሌ የሆኑ ሆዳም አማራዎች ተመችተዋቸዋል።
ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርዉና ቀድሞዉ የኢትዮጵያ አባትና ንጉሥ የነበሩት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ቅድስት ካትሎካዊት ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ዉስጥ አድሎ ተደርጎብኞል የሚል በዘመናቸዉ ቅሬታ አንስታ ነበር። ይህን ለመፍታት ታላቁ ንጉሥ ፍልስፍና ዉስጥ አልገቡም። ቅድስት ቤተክርስታኒቷን አክብረዉ ቀጥታ የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳስ መቀመጫ ወደሆነዉ ወደቫቲካን ሀደዉ በወቅቱ ከነበሩት ብፁዕ ጳጳስ ጋር ነዉ የተወያዩት።
ያሉትም እንዲህ ነዉ፤
የእኔ ኃላፊነት የምመራዉን ሕዝብ በእኩል ዐይን በማየት ፍታዊ አሰተዳደር እንዲሰፍን መጣር ነዉ። ሐይማኖትን በተመለከተ ይሄ ከዚህኞዉ ይበልጣል ውይም ይሻላል የሚል ሥልጣን ዬለኝም፤ ያንን የሚችልዉ ፈጣር ብቻ ነዉ። የኔ ሥራ ሕግና ሥርዓትን ተከትሎ በእኩል ማስተዳደር ነዉ።
ክቡር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር፤
መፈላሰፎዉን አቁመዉ ሕዝቦትን ያዳምጡ።የተለየ አጀንዳ ከኇላዉ ከሌለ በቀር አራምባ ቆቦ ምን የሚያስኬድ ጉዳይ አለ የኢትዮዽያ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ቅኖና ጥሶ የሆነ በዘር የተቯደነ ስልጣን የጠማዉ አናርኪ ቡድን የቤተክርስታኒቱን ቅዱስ ሲኖድስን ቁብ ሳይል ተሿሿመ፤ ሕግ ተጣሰ ስንምግባር ተፋለስ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሐማይኖት ማስተማሪያና የሥነምግባር መቅረጪያ ቦታ መሆኗ ቀርቶ የዘር ፖለቲካ መደነቇቆሪያ ልትሆን ነው። ይህን ሥርዓት ለማሲያዝ ቅዱስ ሲኖዶስ መተዳደሪያ ደንቡን ተከትሎ ተገቢዉን እርምጃ ወሰደ የመንግሥት ግደታ ያንን ማክበር ማስከበር ነዉ ጃኖሆይ እንዳሉት በሕግ መገዛት ነዉ።
ዲስኩር የሚጥመዉ አጀንዳዉን ሲከተል፣ ምክናያታዊና ስነተመክዮ ተላብሶ ዓላማዉ ችግርን አግባብ ባለዉ መንገድ ለመፍታት ሲሆን ነዉ። የትኩረት አቅጣጫ ምንነቱ ባለየ በቃላት ጋጋታ በግመል እንደሚነዳ የዲንጋይ ወፍጮ አገር ለማፍራስ በተቀናጣ ችግር ዙሪያ መዞር ምሁራዊ ወንጀል ነዉ።
አሁን ከምንጊዜም በለይ አሁን አማራ እንደ ህዝብ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ ወድቀዋል፡፡ዶ/ር ሲሳይ እንደ አንዱ ጉምቱ ፖለቲከኛ ወደፊት ምን ይደረግ የሚለው ቢሰራ ይሻላል፡፡
የአማራ ቀንደኛ ጠላት ከማንም በላይ ኢህዴን /ብአዴን / የአሁኑ የአማራ ብልፅግና ነው ።ይህ ቡድን በስልጣን እስካለ ድረስ አማራ በየትም ቦታ ፤በአሁኑ ወቅት በሰሜን ሸዋ እንደምናየው፣ በክልሉ ጭምር ይሳደዳል፣ ይዘረፋል ፣ይፈናቀላል ፣ይገደላል ።
Wow this guy is very smart 👏
አብይ
ድብቅ ተልእኮ የያዘ ሠይጣን ዘረኛ ነው
እግዚአብሔር የመለሰን ቀን ይሰጥልን
😭😭😭
ከነዚህ ከአማራ ሚዲያዎች የተረዳሁት አማራው መሪ ከትግራይ እንዲመጣለት ይጠበቃል።
ስታወያይ ሃሳብን እያስጨረስህ...በመሃል ስትገባ ጭብጣቸውን እንዳይለቁ ከመስጋት ነው
wwwwwww, Dr sisay mengstea. Black and white fact. Thankyou.
ያረብ ሰላሙን አምጣልን
የእኔ ጥያቄ የህንን አደጋ የሚመጥን ምን የፖለቲካ ስራ እየሰራችሁ ነው?
እንደው ዶር ሲናገር ብታስጨርሱት
የተከበሩ ዶር. ሲሳይ፣ እውነት እውነቱን ግልፅ አድርገው በማብራራቶ ኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ምሁራን አያሳጣን!
አሁንም ፅንፍ ለያዙ የኦሮሞ ምሁራን አንድ ነገር ንገሩልን! አባቴና አዕላፍ ኢትዮጵያውያን የተሰውሏት ለኢትዮጵያ አገራችን ብለው ነው!
አሁን ያለው ኦሮምያ ክልል ሕወሓት ከሲዳማ፣ ከሃላባ፣ ከሃዲያ፣ ከጉራጌ ከሸዋ፣ ከጎጃም፣ ከሱማሌ፣ ከጉምዝ እና ከሌሎቹ ግዛቶች ወስዶ ጠፍጥፎ የሰራው ክልል መሆኑ ግልፅ ነው! እኛ ኢትዮጵያውያን የምንፈልገው ከደቡ አፍሪካ ተምረን ለሁላችንም የምትበጀን አገር እንፍትኖረን ማድረግ ነው
እንደ እኔ ዕይታ እስከ 2000 ዓመታትን እድሜ ያስቆጠሩት የክርስትና ሆነ ቀጥሎ የእስልምና ኃይማኖት ወደ እኢትዮጵያ የገቡት በስሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል መሆኑ፤ የሰሜኑ ክፍል ዜጎች በኃይማኖት በስነ መንግስት አመራር ትምሀርትና አገልግሎት በአንጻራዊ ሁኔታ ማዕከላዊና ደቡብ እትዮጵያ ዜጎች በብዛት ቁጥር ላይ ለመሠማራታቸው አንድ ወሳኝ ምክንያት ይመስለኛል፡፡ እንዲሁም ማዕከላዊና ደቡብ እትዮጵያ የሥራና የሐብት ምንጭ የሆነው ለም መሬት በአጠቃላይና በነፍስ ወክፍ መጠን ድርሻ ከሰሜኑ አገራችን ክፍል የተሻለ መሆን የሰሜኑ ክፍል በኃይማኖት በስነ መንግስት አመራር ትምሀርትና አገልግሎት ላይ ለመሠማራቱ ሁለተኛው ገፊ ምክንያት ይመስለኛል፡፡ ለምሳሌ የኦሮምኛ ተናጋሪ ዜጎች የክርስትና ሆነ ቀጥሎ የእስልምና ኃይማኖት የተቀበሉት ዘግይተው ከመሆኑ አንጻር በቁጥር በዙ በኃየማኖቱ ዕውቀት የተራቀቁና የበዙ አለመኦናቸው የሚጠበቅ ይመስለኛል፡፡ እንዲሁ የኦሮምኛ ተናጋሪ ዜጎች ወደ ማዕከላዊና ሰሜን ኢትዮጵያ መስፋፋትን ተከትሎ ለከብት እርባታም ሆነ ለአዝርዕት እርሻ የሚሆን ከፍተኛ የለም መሬት ድርሻ እንዲኖራቸው በማድረጉና የኃይማኖትና የሥነ መንግስት ትምህርትና አገልግሎት ላይ በብዛት ላለመሠማራታቸው ሌላ ገፊ ምክንያት ነው፡፡ ይህንን ሁኔታ ሳየተነትኑና ታሳቢ ሳያደርጉ ሁሉን ነገር በዘር ዕይታ መመልከቱ እምብዛም ውኃ አይቋጥርም፡፡
Zeregnaw sisay
💚💛❤️
የአማራ ክልል ብልፅግና አመራሮች በናታችሁ ከተላላኪነት ውጡ ከዚህ የበለጠ መረጃ ከየት ይነገራችሁ ህዝብን እጅ እና እግሩን አስራችሁ አስጨረሳችሁት
ጋዜጠኛው ባታቋርጠው ጥሩ ነበር ምክኒያቱም የአማራ ሙህራን ናቸው ህውሃትን አምጥተው አማራ ላይ የጫኑት!
እና አሁንም ብዙ ሆዳም የአማራ ሊህቅ ሞልቷል!.