Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህን ህዝብ ሰላም አትንሱት 😢
አገሬ ምን እንሁን እደው ለሰላምሽ ኢትዮጵያዬ ጥቁር ቢሆንም ሲያምሩ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤የእውነት የአማራ ሞት የአማራ ዴም መፍሰስ መራብ መንገላታት ይቆም ይሆን 😢😢😢😢😢
በጊዜው መቆሙ አይቀርም
እምገርም ነው ቀርከሀ ምግብ ልዩነታችን ዉበታችን ነው ❤እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እዝቦችህን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጠን ❤
ይገርማል ልክ እንደሱዳኔ ናቸው ባህላቸውም አለባበሳቸው ያምራሉ
አውቀሽዋል እኔም 11አመት ሱዳን ቤት ሰርቻለው ባሚያ ሲሰሩ ይህ ይጠቀማሉ
እማገርም ነው የአመድ ዘይት ሰወቸ እና አካባቢው ደሰ ይላሉ ደግም ሁሉም ነገር በቤታችው ሙሉ ነው ፈጣሪ አገራችንና ሰላም ያድረግልን
አለባበስራቸው ማሻአሏህ ሙስሊሞች ናቸው እንደ❤
መርካቶ ይሸጥ ነበር አመድ ነገር ቦሌ ይባላል ጎመን ያበስላል እናትየው በጣም ጎበዝ ናት አማርኛዋ እራሱ ደስ ይላል በርቺ አስኩዬ ሀገራችንን በዚህ መልክ ማስተዋወቅሽ በጣም ጥሩ
በጣም የምገርርምነወ ዘግይቸ ባይም በአገራች ላይ ቀርሐካ ለምግብነት መዋሉ በጣምምም ገርሞኛል ብዙ ግዜ በቻይኖች ብቻ ነበር የምያዮዉ 😮 ዋው ዋው
ሞሎኪያ አዬሁ ዘሬስ በጠም ደስ የሚል ነገር ነው ያዬሁት❤❤❤
ሙሉኪያ አለ ሀገራችን ጉድ በጣም ነው የምወደው
ግን ሙሉ ክያ ነው
ስኩየ እኳን ጤናሽን መልሶልሽ ደጋሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሱብሃን አላህ ሀገራችን ስንት ባህል አላት ማሻ አላህ አስካለች እናመሰግናለን የማላቀውን ባህል ስላሥታወቅሸን
እውነት ለመናግራ ቲክቶክ ላይ ብሔርን የሚሳድብ ሰውች እእይን ብያዩ መልካም ነበር ሀግራችን ምንያህልመልካምነበርች የተረገሙሰውች እየመራት ተችግራችእንጅ
በጣም ይገርማል የወጥ አመሳሰላቸው አሁን የማብሰያ የተጠቀምሽው ነገር ሱዳኖች በጣም ነው የሚጠቀሙት
አገባ ምሉኪያ በአረበኛ ኢትዮጵያ ውስጥ አይበላም እያልኩ ለሴትዮየ እኔም አረብ አገር ለምጀ እወደዋለሁ
ሞለኪያ ስወደው ኢትዮጵያ አለ ማለት ነው ዋው❤❤❤❤
ገረመኝ ኢትዮጲያ ያለ አይመሦለኝም ነበር ሞሎክያ
እኛ ጋ ሞልቷል
አወ ሱዳን ደንበር አለ
ዘሩን ባገኘሁ
@@workeneshshumet7454አወ ከሽኸዲ ወደ መተማ ሞልቷል በዛ አካባቢ ነሽ
ማሻአላህ እናታችን ደስ ሲሉ ፈገግታችዉ ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቹ
ደሰ የምትል እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ባህላችን መድሀኒያለም ሰላምሽን ይመልስ እማማ ኢትዬጵያ
Askuy yene konjo sera gemershale ende uuuffff Egezabere yemisgen ❤🤲
❤❤❤ውብ ባህል ህዝብ❤
ይገርማል ከአመድ ይህ ይወጣል ብሎ ማን ይገምታል ወይ ባህል መለኩያና ፈሶሊያ እኛ አገር የሚበላ አይመስለኝም ነበር
ማአሻአላህ ደስ የሚሉ ሴት አንደበተ መልካም አላህ ይጨምርላችሁ🎉
ሙሊኪያ ነው ይገርማል
ምግበቸው ከሱደንዎች ይመሠሠለል😊
አብር ተዋልደው ነው የሚኖሩት ቋቃቸውን አርበኛ ነው በብዛት😊
ይገርማል ባህላቸዉ ሱዳን ጋ ይመሳሰል ገፎጋ የበሉት ዌይካ ይባላል በጣም ሀሪፋ ምግብ ነዉ
አወ ሡዱን እንዲህ ነው አመጋገብ ያህሌሊክ ሱዳን
የሱዳን ጎሳወች ይመስሉኛልኮ
ወይኔ አስካል ክትፎ ወሆችኮ ቀርቃሀ 😂😂😂😂አሳቅሽኝ እናመሰግናለን አስካልየ የሀገራቺንን ባህልና አኗኗር ሰለአሰተወወቀሸለነ ከበረለነ ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁንልን❤❤❤❤
ገራሚ ነው የምር በጣም ያምራል ቦታው ራሱ ልዮ ነው ሞለክያ በጣም ምዎደው ምግብ ነው የሴቶች ስራ ግን በጣም አድካሚ ነው ሀገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን ሰላማችሁ ይብዛ አስካዬ እረጅም እድሜ ምርጧ ❤️🤲
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ሙሉኪያ ነው ቅጠሉ እንኳን በቀለ ሀገራችን ላይ ስወደው
እኔ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ነው ያደግሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀረቀሀ ሲበላ ዛሬ ሰማሁ አሌብሪክ❤❤❤❤❤
❤
እኛ ኢትዮጵያን የመጨረሻ ደካሞች ነን ይህን ነጮች ሲሰሩት ብናይ
አረበኛ ይችላሉ እንደ 🤔ተነሺ ስል ሰማሁት በአረበኛ የሱዳን አለባበስ
የሚገርም ቀርቀሀ ይበላል አለባበሳችሁ ያምራል
አንደኛ ጋዜጠኛ ኡፍ ደስ ስትይ
ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ አድነታችን ነው የሚአምርብን ኡፍፍፍፍፍፍ
በጣም ደስ ይላሉ ማሻአላህ ❤❤❤
በጣጣም ደስ ይላል በተለይ የቀርከሃው ጉዳይ😊😊😊 ይገርማል የሰሊጥ መጠጡም ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል የሰሊጥ መጠጡን ቤቴ ሞክራለሁ😊😊😊 አስካልዬ ስወድሽ ፍልቅልቅ❤❤❤
ይሀ ቀርክሃ የሚባለዉ ተክለ ቻይናዎች ሲበሉት እያለዉ ለካ እኛ ሃገርም ኣለ❤🎉
ያገሬ ሰወች❤🎉
😢😢ጉድ ከርከደም አገራችንአለደ ወላሂ አረብአገርነው እኔ የማቀው
እኛን እናት ደግመሽ ህጂና እይልን. የባልሚሥአገዠ አጋዧነኝ ያሉትን እናት. እኔብርመላክፈልጋለሁ ተባበሪኝ ኮሜቴን ታነበብሽመልሽልኝ😢😢😢😢😢
የፍቅር ሀገሬ አሶሳ❤❤❤❤
ከርካዴ ኢትዮጲያም አለ ይጠጣሉ ማሻ አላህ
ጤና ያርጋችሁ
Kalsi gume yalew arbegn yichilalu ende
Thank you for showing us such diversity. God bless you.
እግዚአብሔር ባህላችን ትልቅነው ፍቅር ይስጠንፈጣሪ❤❤❤እኛጋ ጦጣነው የሚበሉት ቀረካሀ❤❤😂😂😂ጉድእኮነው
😂😂😂😂ጦጣ ነሽ
ለከስ ቀርከ እኛም ሀገር ይበበላል እዴ እኔ ጃፓኖች ሲበሉት ነበር መያው ማሻ አላህ ማሻ አላህ
የመዳምስ ሙርክያ ብትይ የሚገርም ነው
ማሻአሏህ ❤❤❤
Wow askiye baxami dasi yilal ayizoshi ❤
Ere mulkiye ale Ethiopia yemigermi new ❤❤❤
አያቴ አላህ ይረሀማትና አመድ ትቅም ነበር ጨጓራዋን ሲያማት እኛ እንቆጣት ነበር
ለጨጓራ መድኃኒት ነው እንደ እህት
@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ትላለች እኛ ጀርበነው አናውቅም እሷ ግን ንፁሁን የጋቻ አመድ ትቅም ነበር
@@Seadayemam-dr7lnእሽ እህት 🌹
እዴት ደስ ይላል
የፆዲወጥ አቀርብሽ ዛሬደሞ የቀርቅሀ ወጥ ጉዲ የአመዲ ውሀ ጉዲ ከለሩ ጋዝ ይመስላል
ወይ ሁሉም ይለያል
ወይኔ አስኩየ የገንፎው መክደኛ ሲድቅ ገፎውም የወደቀ መሥሎኝ ደነገጥኩ
አገባ በአረብኛ ሞለኪያ ግን በማሽን ነው የማፈጨው ወይም በቢለዋነው የምናደቀው
አረ በመፍጫም ይፈጫን እንደዉም በየ ሱፐርማርኬት ይሸጣል የተፈጨዉ
ከለራቸው አዳይነት ይገርማል
ወይኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የቤጉ ቻይናል አገኘሁ በርቱ ውድ የሀገሬ ምርጦች እኔ ግን አላቅም ሲበላ
etv ውሎአዳር ፕሮግራምነው በየሳምንቱ የሚቀርብ
ሥራው አድካሚነው ለሤቶች ምናለበት እንጀራናወጥ ግልግል
ሙልክያ❤
በጣም የተገረምኩት በሞለክያው ሳይሆን በከርከዴነው ለካ ሀገራችን ባለ ብዙ ሀብት ናት ሰሊኝና ከርከዴ ለመጠጥ ሞለክያ ቀርከሀ ለምግብ በጣም የተለየ ባህል
ካፊር ያለበት አካባቢ መቼም ሰላም አይሆንም እነሱ ሀገር ማመስ ነው ስራቼው ሙስሊም የሚበዛበት አፋር ሀረር ሱማሌ ክልል ሰላም ነው ከውጭ እዬገቡ እዬረበሿቼው እንጅ ሙስሊም ሰላም ነው
አች ድጋይ አምላኬ የመካ ድጋይ አምላኬ😂😂😂😂
ሡዳኔወች ንበር ያየሁት
ሁሉም ምግባቸው ከሱዳኒዎች ጋ ይመሳሰላል አሰራሩም ስሙም ሳይቀር አንድ አይነት ነው
Yene feleqleq Allah rejim edme yisteshe
አሜን
አገሬ ስገባ ይሄን ባህል ህጀ አየዋለሁ
Moulekeyame ena bameya hagarache ala yanere egna selamanemagabawe enje sama sayekare waye asekue telayalshe
amesagenalhu
ውድ ተመልካቾች ስወዳችሁ ከልቤነው ያገሬልጆች ሀገራችን ሰላምትሁንልን😢አሚንበሉ እና አስካልየን ስራ ላይክና ኮመት በማድረግ አበርቷት 🍬❤ምርጥ ፕሮግራምነው የማናቀውን የብሄረሰቦች አኗኗር በማሳየት አመለካከታችንን ቀይራዋለች የእውነት/ድሮ አያቴ ደቡብ ክልል ሰው ይበላሉ ትልነበር😂😂አሁን ምግባችሁ ቀርቅሀ እደሆን አየንንንን የቻይና ምርጥብግብነውም👌❤❤❤❤❤❤❤
ቅጠሉ በአረብ ሙልክያ ሚባለው መሰለኝ
አው በጣም ሁሉም አሪፍ ነው
Biyyaa arbaati ni nyatama Bali hi
ከይ ጎድ😂😂😂😂😂😂😂
የአመዱን አሰራር ብታሳይን አስኩ😅
ወጥ ነው
የምሰራው
ቅጠሉን እበላዋለሁ ባሚያ ይባላልለሆድ ድርቀት ሀሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምን ባሚያ መለኽያ ውጅ
Awo molokiya newu bamiya iye ayidelem
መለኩያነውዴ
@@FatySamአወ
ክክክ ባምያ አይደለም 😂
ሠላምአሥኩየ፡ምርጥሠው፡ቻይናወቹምይበሉታል፡አይቻለሁ
Amsegnalhu
ሱዳኒ ነወ የሚመስሉት አይገርምም
ወላሂ እኔ ባዱኩበት ቦታ የሄድ ህመም ካለ ተነፍፍቶ እንደ መርፌ ከያዘ አመድ ተበጥብጦ ሲጠጣ ፈውስ ይሰጣል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋው
አመድ ቤዝነው አስካልየ 😂❤❤
ኸላስ ጉሚ ስል ሰማሁት ሰውየው አረበኛም ያወራሉ ከሱዳኒዎች. ጋስለሚጎራበቱ
በቆሎ በእጂ ተፈጭቶ መመገብ ከባዲነው ያሳዝናሉ
የቻይናምግብነው
ቆይ እሬቱን ነውዴ የሚሰሩት ምግብ
የሱዳን ጎርቢት ሱዳንን ነውብየሚመስሉት
አመድ በውሃ ወይ ጉድ ሳሙና መስሪያ ነው ይጠጡታል የሚገርም ባህል ነው ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው
ቻይኖች የሚበሉት አይነት ቀርቀሃ ነዉ ወላሂ ቅጠሉ ደሞ ሙልኸያ ነው አረቦች ይወዱታል በጣም ብዙ ጥቅም አለዉ ነው የሚሉት ከርከዴ እራሱ የሱዳኖች የባህል መጠጥ ነው በእርግጥ ሌሎች አረቦችም ይጠቀሙታል
በውጩ አለም ነብፕር ሲበላ የማውቅፕው ልብስ ሀገራችንም ይበላል
አረ ሞለክያ እወዳለሁ ሠሩን የትላግኘው
ቀርከሃ የቻይናዎች ምግባቸው ነው
ስትበሀልአለ አልሀምዱሊላ ከጀራሹሮ ያደግንባት😂😂😂
አይ አስኩ ክትፎ ሆነች ቀርቀሀ አላለችም😂😂😂😂
የበረሻጉል ባህል ከሱዳኒ ጋ ይመሳሰላል ኣለባባሰየው ምግባቸው እና የወጥ ማማሳያ ኣደይነት ሙፉራካ ትባላልች በሱዳን
የሴቶቹ ስራ ከባዲነው
በጣም
መገን ጉድ ስንት ባህል አለ አቅራቢዋ ታድላ በየ አየሩ እየዞረይ ቅጭላቱዋን ፈታ ታረጋለይ ምናለ እኔንም ብወስዱኝ
የወዶቹ አለባበስ ሁለየም ነጭነው የሱዳን አርብ ነው የሚመስሉት
ሞለክያ ባማርኛ ስሙ ምንድነው እኔ ዘሩን እፍልጋለሁ
❤❤❤❤❤❤
ቅጠሉ በአረብ ሀገረ ሙልህያ ይባላል
ግን እንኳንም ወሎ ተወለድኩ በእኔ ስንፍና 😢የጉልበት ስራ አልወድሞ
የኔቢጤ
😅😅😅
ክክክክ በጣም እናቴ እጀራን በሺሮ በልቶ ግልግል የምን ሲለፉ መዋል
@@jamisweet6787 እኮ
በጣም ወላሂ❤
ቤርሻንግሎ ሱዳን ነው
ይህን ህዝብ ሰላም አትንሱት 😢
አገሬ ምን እንሁን እደው ለሰላምሽ ኢትዮጵያዬ ጥቁር ቢሆንም ሲያምሩ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤የእውነት የአማራ ሞት የአማራ ዴም መፍሰስ መራብ መንገላታት ይቆም ይሆን 😢😢😢😢😢
በጊዜው መቆሙ አይቀርም
እምገርም ነው ቀርከሀ ምግብ ልዩነታችን ዉበታችን ነው ❤
እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እዝቦችህን ሰላም ፍቅር አንድነት ስጠን ❤
ይገርማል ልክ እንደሱዳኔ ናቸው ባህላቸውም አለባበሳቸው ያምራሉ
አውቀሽዋል እኔም 11አመት ሱዳን ቤት ሰርቻለው ባሚያ ሲሰሩ ይህ ይጠቀማሉ
እማገርም ነው የአመድ ዘይት ሰወቸ እና አካባቢው ደሰ ይላሉ ደግም ሁሉም ነገር በቤታችው ሙሉ ነው ፈጣሪ አገራችንና ሰላም ያድረግልን
አለባበስራቸው ማሻአሏህ ሙስሊሞች ናቸው እንደ❤
መርካቶ ይሸጥ ነበር አመድ ነገር ቦሌ ይባላል ጎመን ያበስላል እናትየው በጣም ጎበዝ ናት አማርኛዋ እራሱ ደስ ይላል በርቺ አስኩዬ ሀገራችንን በዚህ መልክ ማስተዋወቅሽ በጣም ጥሩ
በጣም የምገርርምነወ ዘግይቸ ባይም በአገራች ላይ ቀርሐካ ለምግብነት መዋሉ በጣምምም ገርሞኛል ብዙ ግዜ በቻይኖች ብቻ ነበር የምያዮዉ 😮 ዋው ዋው
ሞሎኪያ አዬሁ ዘሬስ በጠም ደስ የሚል ነገር ነው ያዬሁት❤❤❤
ሙሉኪያ አለ ሀገራችን ጉድ በጣም ነው የምወደው
ግን ሙሉ ክያ ነው
ስኩየ እኳን ጤናሽን መልሶልሽ ደጋሜ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ሱብሃን አላህ ሀገራችን ስንት ባህል አላት ማሻ አላህ አስካለች እናመሰግናለን የማላቀውን ባህል ስላሥታወቅሸን
እውነት ለመናግራ ቲክቶክ ላይ ብሔርን የሚሳድብ ሰውች እእይን ብያዩ መልካም ነበር ሀግራችን ምንያህልመልካምነበርች የተረገሙሰውች እየመራት ተችግራችእንጅ
በጣም ይገርማል የወጥ አመሳሰላቸው አሁን የማብሰያ የተጠቀምሽው ነገር ሱዳኖች በጣም ነው የሚጠቀሙት
አገባ ምሉኪያ በአረበኛ ኢትዮጵያ ውስጥ አይበላም እያልኩ ለሴትዮየ እኔም አረብ አገር ለምጀ እወደዋለሁ
ሞለኪያ ስወደው ኢትዮጵያ አለ ማለት ነው ዋው❤❤❤❤
ገረመኝ ኢትዮጲያ ያለ አይመሦለኝም ነበር ሞሎክያ
እኛ ጋ ሞልቷል
አወ ሱዳን ደንበር አለ
ዘሩን ባገኘሁ
@@workeneshshumet7454አወ ከሽኸዲ ወደ መተማ ሞልቷል በዛ አካባቢ ነሽ
ማሻአላህ እናታችን ደስ ሲሉ ፈገግታችዉ ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቹ
ደሰ የምትል እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ባህላችን መድሀኒያለም ሰላምሽን ይመልስ እማማ ኢትዬጵያ
Askuy yene konjo sera gemershale ende uuuffff Egezabere yemisgen ❤🤲
❤❤❤ውብ ባህል ህዝብ❤
ይገርማል ከአመድ ይህ ይወጣል ብሎ ማን ይገምታል ወይ ባህል መለኩያና ፈሶሊያ እኛ አገር የሚበላ አይመስለኝም ነበር
ማአሻአላህ ደስ የሚሉ ሴት አንደበተ መልካም አላህ ይጨምርላችሁ🎉
ሙሊኪያ ነው ይገርማል
ምግበቸው ከሱደንዎች ይመሠሠለል😊
አብር ተዋልደው ነው የሚኖሩት ቋቃቸውን አርበኛ ነው በብዛት😊
ይገርማል ባህላቸዉ ሱዳን ጋ ይመሳሰል ገፎጋ የበሉት ዌይካ ይባላል በጣም ሀሪፋ ምግብ ነዉ
አወ ሡዱን እንዲህ ነው አመጋገብ ያህሌሊክ ሱዳን
የሱዳን ጎሳወች ይመስሉኛልኮ
ወይኔ አስካል ክትፎ ወሆችኮ ቀርቃሀ 😂😂😂😂አሳቅሽኝ እናመሰግናለን አስካልየ የሀገራቺንን ባህልና አኗኗር ሰለአሰተወወቀሸለነ ከበረለነ ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁንልን❤❤❤❤
ገራሚ ነው የምር በጣም ያምራል ቦታው ራሱ ልዮ ነው ሞለክያ በጣም ምዎደው ምግብ ነው የሴቶች ስራ ግን በጣም አድካሚ ነው ሀገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን ሰላማችሁ ይብዛ አስካዬ እረጅም እድሜ ምርጧ ❤️🤲
አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ሙሉኪያ ነው ቅጠሉ እንኳን በቀለ ሀገራችን ላይ ስወደው
እኔ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ነው ያደግሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ቀረቀሀ ሲበላ ዛሬ ሰማሁ አሌብሪክ❤❤❤❤❤
❤
እኛ ኢትዮጵያን የመጨረሻ ደካሞች ነን ይህን ነጮች ሲሰሩት ብናይ
አረበኛ ይችላሉ እንደ 🤔ተነሺ ስል ሰማሁት በአረበኛ የሱዳን አለባበስ
የሚገርም ቀርቀሀ ይበላል አለባበሳችሁ ያምራል
አንደኛ ጋዜጠኛ ኡፍ ደስ ስትይ
ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ አድነታችን ነው የሚአምርብን ኡፍፍፍፍፍፍ
በጣም ደስ ይላሉ ማሻአላህ ❤❤❤
በጣጣም ደስ ይላል በተለይ የቀርከሃው ጉዳይ😊😊😊 ይገርማል የሰሊጥ መጠጡም ብቻ ሁሉም ነገር ደስ ይላል የሰሊጥ መጠጡን ቤቴ ሞክራለሁ😊😊😊 አስካልዬ ስወድሽ ፍልቅልቅ❤❤❤
ይሀ ቀርክሃ የሚባለዉ ተክለ ቻይናዎች ሲበሉት እያለዉ ለካ እኛ ሃገርም ኣለ❤🎉
ያገሬ ሰወች❤🎉
😢😢ጉድ ከርከደም አገራችንአለደ ወላሂ አረብአገርነው እኔ የማቀው
እኛን እናት ደግመሽ ህጂና እይልን. የባልሚሥአገዠ አጋዧነኝ ያሉትን እናት. እኔብርመላክፈልጋለሁ ተባበሪኝ ኮሜቴን ታነበብሽመልሽልኝ😢😢😢😢😢
የፍቅር ሀገሬ አሶሳ❤❤❤❤
ከርካዴ ኢትዮጲያም አለ ይጠጣሉ ማሻ አላህ
ጤና ያርጋችሁ
Kalsi gume yalew arbegn yichilalu ende
Thank you for showing us such diversity. God bless you.
እግዚአብሔር ባህላችን ትልቅነው ፍቅር ይስጠንፈጣሪ❤❤❤እኛጋ ጦጣነው የሚበሉት ቀረካሀ❤❤😂😂😂ጉድእኮነው
😂😂😂😂ጦጣ ነሽ
ለከስ ቀርከ እኛም ሀገር ይበበላል እዴ እኔ ጃፓኖች ሲበሉት ነበር መያው ማሻ አላህ ማሻ አላህ
የመዳምስ ሙርክያ ብትይ የሚገርም ነው
ማሻአሏህ ❤❤❤
Wow askiye baxami dasi yilal ayizoshi ❤
Ere mulkiye ale Ethiopia yemigermi new ❤❤❤
አያቴ አላህ ይረሀማትና አመድ ትቅም ነበር ጨጓራዋን ሲያማት እኛ እንቆጣት ነበር
ለጨጓራ መድኃኒት ነው እንደ እህት
@@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ ትላለች እኛ ጀርበነው አናውቅም እሷ ግን ንፁሁን የጋቻ አመድ ትቅም ነበር
@@Seadayemam-dr7lnእሽ እህት 🌹
እዴት ደስ ይላል
የፆዲወጥ አቀርብሽ ዛሬደሞ የቀርቅሀ ወጥ ጉዲ የአመዲ ውሀ ጉዲ ከለሩ ጋዝ ይመስላል
ወይ ሁሉም ይለያል
ወይኔ አስኩየ የገንፎው መክደኛ ሲድቅ ገፎውም የወደቀ መሥሎኝ ደነገጥኩ
አገባ በአረብኛ ሞለኪያ ግን በማሽን ነው የማፈጨው ወይም በቢለዋነው የምናደቀው
አረ በመፍጫም ይፈጫን እንደዉም በየ ሱፐርማርኬት ይሸጣል የተፈጨዉ
ከለራቸው አዳይነት ይገርማል
ወይኔ ለመጀመሪያ ጊዜ የቤጉ ቻይናል አገኘሁ በርቱ ውድ የሀገሬ ምርጦች እኔ ግን አላቅም ሲበላ
etv ውሎአዳር ፕሮግራምነው በየሳምንቱ የሚቀርብ
ሥራው አድካሚነው ለሤቶች ምናለበት እንጀራናወጥ ግልግል
ሙልክያ❤
በጣም የተገረምኩት በሞለክያው ሳይሆን በከርከዴነው ለካ ሀገራችን ባለ ብዙ ሀብት ናት ሰሊኝና ከርከዴ ለመጠጥ ሞለክያ ቀርከሀ ለምግብ በጣም የተለየ ባህል
ካፊር ያለበት አካባቢ መቼም ሰላም አይሆንም እነሱ ሀገር ማመስ ነው ስራቼው ሙስሊም የሚበዛበት አፋር ሀረር ሱማሌ ክልል ሰላም ነው ከውጭ እዬገቡ እዬረበሿቼው እንጅ
ሙስሊም ሰላም ነው
አች ድጋይ አምላኬ የመካ ድጋይ አምላኬ😂😂😂😂
ሡዳኔወች ንበር ያየሁት
ሁሉም ምግባቸው ከሱዳኒዎች ጋ ይመሳሰላል አሰራሩም ስሙም ሳይቀር አንድ አይነት ነው
Yene feleqleq Allah rejim edme yisteshe
አሜን
አገሬ ስገባ ይሄን ባህል ህጀ አየዋለሁ
Moulekeyame ena bameya hagarache ala yanere egna selamanemagabawe enje sama sayekare waye asekue telayalshe
amesagenalhu
ውድ ተመልካቾች ስወዳችሁ ከልቤነው ያገሬልጆች ሀገራችን ሰላምትሁንልን😢አሚንበሉ እና አስካልየን ስራ ላይክና ኮመት በማድረግ አበርቷት 🍬❤ምርጥ ፕሮግራምነው የማናቀውን የብሄረሰቦች አኗኗር በማሳየት አመለካከታችንን ቀይራዋለች የእውነት/ድሮ አያቴ ደቡብ ክልል ሰው ይበላሉ ትልነበር😂😂አሁን ምግባችሁ ቀርቅሀ እደሆን አየንንንን የቻይና ምርጥብግብነውም👌❤❤❤❤❤❤❤
ቅጠሉ በአረብ ሙልክያ ሚባለው መሰለኝ
አው በጣም ሁሉም አሪፍ ነው
Biyyaa arbaati ni nyatama Bali hi
ከይ ጎድ😂😂😂😂😂😂😂
የአመዱን አሰራር ብታሳይን አስኩ😅
ወጥ ነው
የምሰራው
ቅጠሉን እበላዋለሁ ባሚያ ይባላል
ለሆድ ድርቀት ሀሪፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤