በጎጃም የቀጠለው ውጊያ ፤ ጀኔራል አበባውና አብይ ተጋለጡ ፤ የኮለኔሎቹ ውዝግ በወልቃት|EN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025
  • #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf

Комментарии • 206

  • @Muhebahussen
    @Muhebahussen 18 дней назад +4

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HussenBekele
    @HussenBekele Месяц назад +15

    ድል ለፋኖ 🙏🙏❤️🙏

  • @BzuyaDejen
    @BzuyaDejen Месяц назад +2

    ድል ለፋኖ ❤💛💚💪💪💪

  • @MesfenMesfen-h7c
    @MesfenMesfen-h7c Месяц назад +6

    አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሀሉም አማራ ለአንድ አማራ💚💛❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +5

    አላምረዉ በርታ ድል ለጀግነዉ ፋኖ

  • @HiChJJVsSF
    @HiChJJVsSF 5 дней назад

    ድለአማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 Месяц назад +11

    በረታልን ድል ለሁሉም ኢትዬዽያዊ ይሁን

  • @hawaaa-y2w
    @hawaaa-y2w Месяц назад +1

    ድል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ላአማራ ደሚ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ Месяц назад +6

    ድል ለፋኖ በርታ በቄ ወንድም አለም❤

  • @djhddjhdhhshdhnd5835
    @djhddjhdhhshdhnd5835 Месяц назад +1

    ደለልፋኖ❤❤❤❤🎉🎉

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 24 дня назад +6

    አማራ + ኦሮሞ + ትግራይ ="ወንድማማቾች ናቸው። አይጣሉም አይጋደሉም። ሞት ውድቀት ለብልፅግና ። ድል ለፋኖ ድል ፍትሕ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Месяц назад +32

    #ፋኖ ያሸንፋል
    #አማራ ይነግሣል ግድ ነው።
    💚💛❤️👑🦁💪🏾👈🏾

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 Месяц назад +1

    አማራ ፋኖ ድብን አርጎ ያሸንፋል

  • @KidaneKidu-t4l
    @KidaneKidu-t4l Месяц назад +6

    ድልለተገፍዉአማርዬ❤❤❤

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q Месяц назад +6

    ፋኖነት ለሁሉም❤!💪💪💪🙏

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +3

    አንዳርጋቸዉ በርታ ይህን ዘንዶ ምቱ ት

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +1

    አሜሪካን ኢትዮጵያን ይቀጥቅጥልን

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +1

    ጀግነዉ ፋኖ ከልክል

  • @AlemuMolla-qw6ky
    @AlemuMolla-qw6ky Месяц назад +4

    አስረስ ማረ የኔ ጀግና

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 Месяц назад +1

    በረቱ ምርጥ ሚዲያ

  • @Sole-m4m
    @Sole-m4m Месяц назад +9

    ethio news media በላይና በቃሉ በርቱልን

  • @عليمحمد-ز4ع8ص
    @عليمحمد-ز4ع8ص Месяц назад +1

    የጅግኖች ስብስብ❤❤❤❤

  • @mulusendek
    @mulusendek Месяц назад +5

    ድል ለፋኖ

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ Месяц назад +6

    አንደኛ

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw Месяц назад +8

    Yes FANO 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 17 дней назад +1

    በጣም ያሳዝናል፣ ኢትዮጵያ በጎዳና ተዳዳሪ የኦረሞ ልጆች በዓለም ፊት ተዋረደች!!!!!!

  • @demismuktar
    @demismuktar Месяц назад +8

    ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 Месяц назад

      ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ። ጃዊሳዎችና ደጋፊዎቹ።

  • @YishakAbebe11A
    @YishakAbebe11A Месяц назад +1

    ደመቀ ጀግና

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +1

    ቅዱስ ገወርጌስ እባክህ እንደ ጣሊያን አሽመድምዳቸዉ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wonderful analysis

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 Месяц назад +6

    ወይኔ በቃሉ ጠፍተህብኝ ነበርኮ!እንኳንም ስምህን በመናገር ጀመርክ።በርታ።

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 Месяц назад +1

    በቃሉ ምርጥ

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd Месяц назад +2

    በቃሉ ዜና አነባብህ ደስ ይላል

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 Месяц назад +1

    Freedom :Freedom again Freedom to Ethiopian People

  • @Ousman-u5m
    @Ousman-u5m 20 дней назад

    ሠላም ለዘመነ

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 Месяц назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ በቄ የእውነት ሰው በሞቀበት ሞያውን እና ስብእናውን ያልሸጠ❤❤❤

  • @NegusNegus-r6l
    @NegusNegus-r6l Месяц назад +1

    በለው!!😢

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 Месяц назад +2

    Fano yashenifal ❤❤❤

  • @AlemuMolla-qw6ky
    @AlemuMolla-qw6ky Месяц назад +2

    ዜናህ ጥሩ ነው የየቀን ዜና አቅርብ

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Месяц назад +6

    መጀመሪያውኑ ወደአማራምድር ወልቃይት እነዚህ ጁንታዎች መምጣት አልነበረባቸውም የለባቸዉም።

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Месяц назад

      Enanetem metachehual kebetto

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 Месяц назад

      ይህንን ነበር ስንጠብቀው የነበረው ።አሁን ለብልጽግና ዕረፍት ያገኛል ።የአማራና የፋኖ መድሓኒት የሆነው ጀግናው TDF የክልሉን ሉዓላዊ ግዛት ለማስከበር ወደ ምዕራብ ትግራይና ደቡብ ትግራይ መዝመት ይኖርበታል አስፈላጊውን ሎጅስቲክ መላው የትግራይ ሕዝብ ህብረት በብቃትና በጥራት ለማቅረብ ዝግጁ ነው ።መሰረታዊ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከስሩ ይነቀላል።

    • @Ashenaifiadinrw
      @Ashenaifiadinrw Месяц назад

      🎉 up​@@Me-cy2un

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Месяц назад

      @Me-cy2un ከናንተ በፊት ወያኔ የሚባል ነገር ሳይኖር በፊት የነበርንበት ነው። ከአሁን ቦኋላ አማራ በታጣቂ ሌቦች አይታለልም

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 Месяц назад +5

    Victory to Amhara-Fano in Ethiopia ‼️ 💚 💛 ❤️ ‼️
    Where are Diasporas, who keep acting as Heroes and professionals ⁉️
    They can't even assist, Amhara-Fano in Ethiopia ⁉️

  • @barchawra8627
    @barchawra8627 Месяц назад +1

    ብልጵግናአፋኝነው😊

  • @BerihunBekele-z9g
    @BerihunBekele-z9g Месяц назад +1

    ማደናገሪያ እየበዛ ነው፣ ግጭት የሚለው

  • @موليسااثيوبي
    @موليسااثيوبي 24 дня назад +2

    ድልለተገፋውአማራ💪💪💪💪💪

    • @awolseid487
      @awolseid487 23 дня назад +2

      😮גנןע😮מ😅ממךמנגדגעחחננפםכ 0:11 גגכ

  • @getit5763
    @getit5763 Месяц назад +1

    አንደኛ ድሮም በቃሉ

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ Месяц назад +5

    አይ ብልጽግና የማፊያ ቡድን

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Месяц назад

      ብልግና የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች የጨለማው ማህበር ተላላኪዎች ግብረሰዶማውያን ናቸው የኮሪደር ልማት እያለ የሚሯሯጠው አብይ ኢትዬጵያን አሳልፎ ለሰይጣን አምላኪዎች ለመስጠት ነው እንደ ፈረንሳይና ብራዚል ሰይጣንን ሊያስመልክ ነው ቅዳሴና አዛን እንቅልፍ ነሳው ሰይጣኔ ተቃጠለ ኦርቶዶክስ እና እስልምና ናቸው ኢትዬጵያን ደሀ ያደረጓት ዶሮ ወጥ አትብሉ ሲል በጣሊያን ያልተሳካውን እኔ አሳካላችኋለሁ ብሎ ህሊናውን ነብሱንም ሸጦ የመጣው አብይና መሰሎቹ 180 ኢትዬጵያውያን የጊዜ ጉዳይ ነው በዝርዝር ስማቸው እናወጣዋለን የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ ቁጥር 4 መፅሐፍ አንብቡ ወይም ይቱብ ላይ አዳምጡ ወገኖቼ አብይ አህመድ የሰይጣን ተላላኪ ነው ብልፅግና(666)ነው 100%።።።።።።

  • @MeargAtsbha-on6rw
    @MeargAtsbha-on6rw Месяц назад +2

    ሑመራ የ ትግራይ ነዉ

  • @rajtch-s9t
    @rajtch-s9t Месяц назад +1

    Ethio forum is the best media

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat Месяц назад +2

    አህመድ ኮክ ሌሎች ድራግስ,አብሮአየሸጠ ነው,ይህን ያጋለጡ የቅርብ ሰዎች የታዘቡትንነው,,,ተዋርደናል ጎበዝ ፠

  • @jemal.hassen8736
    @jemal.hassen8736 Месяц назад +6

    በቃሉ ምርጥሰው

  • @GezachewMulat-p8r
    @GezachewMulat-p8r Месяц назад +2

    ዜና መጀመሩ አሪፍ ነው

  • @meseretbizuneh8886
    @meseretbizuneh8886 Месяц назад +1

    Kedada

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي Месяц назад +2

    ጂጂጂጂጂጂ

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro Месяц назад +1

    ወይኢትዮጵያ ምድሯ የኢትዮጵያ ነዋሪዎችዋ ኢትዮጵያ ውያን ነበርን ዛሬ በኢትዮጵያ ትርፍ የለሌው ቁማር ለመስማት???የእውቀት መብዛትበሽታን ካመጣ???

  • @teshomeweldemariam2034
    @teshomeweldemariam2034 Месяц назад +3

    በቃሉ፣አንካን፣ድሞጽህን፣ሰማን

  • @EshetuAga
    @EshetuAga Месяц назад +1

    የሚመስል ዜና ዘግቡ።

  • @አረጋውካሳው
    @አረጋውካሳው Месяц назад +1

    ቀጥታ ወደ አሳማ ተቀየር ካሀዲ ነወ 13:5

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 Месяц назад +1

    ወደ ወልቃይት የመጡት እነማን እንደሆኑ ግለጥ

  • @samuelg8907
    @samuelg8907 Месяц назад +1

    ❤❤❤yes

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 Месяц назад +1

    ሰላምሰላም

  • @demismuktar
    @demismuktar Месяц назад +1

    አብይ=666. ❤😂❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +1

    የደብረዘይት ህዝብ ታሠር ምን ይመጣባችዋል

  • @KifleTesema-c1h
    @KifleTesema-c1h Месяц назад +1

    እባክህህ ዜና እንብብ ወቅታዊ ዜና አስተላልፍ ጌታቸው የለም ወጥቷል

  • @AbebeMelakutessema
    @AbebeMelakutessema Месяц назад +1

    Wushetame!!@

  • @SamsonTeklu-r6n
    @SamsonTeklu-r6n Месяц назад +2

    P.S
    it is urgent and essential for the struggle of Amhara people concerning about the well-being of our Fanos'
    we are requiring anyone who relate to,
    to come forward and inform us immediately Where their children schools are and also their residential area,
    special in europ and the united States!
    we are now committing to take a significant actions against our adversaries for ones and for all!
    we are not bluffing!
    AMHARA FANO WILL WIN TRIUMPHANTLY againest the evil Abiy Ahemd authoritarian regime very soon!
    ❤ Love the people of Amhara❤

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 Месяц назад +1

    መከላኪያ ሰራዊታችን እረፍት የለዉም ሆን ብለን ከዝህ እዛ እየሮጠ ካማጺ ቡዲኖች ጋር ህብረተሰብ መሃል እንዲዋጋ ኢንዲጠቃ፣ በዝህም፡ሰዉ እንዲሞት፣መከላኪያ እንዲገድል፣ ካማጺዉ ጋር በደፍጣ ዉጊያ እንዲገዳደል፣ ማስ ግድያ እንድፈጸም ብዙ ሰዉ ሙት ለማድረግ፣ህብረተሰብ እንዲፈናቀል፣ በዝህም የኣካባቢ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ምስል ለማጥፋት፡ሰራን። ግን፡ ህብረተሰባችን በተፈጥሮ ፍጹም የተከበረ ነዉ። ህብረተሰባችን መልከዓ ምድሩን ይመስላል።ኣማራ፣ዖሮሞ፣ትግራይ፣ደቡብ፣ቤኒሻንጉል፣ጋምቤላ፣ሱማሊ፣ሃራሪ፣ወዘተ፣ወዘተ፥፣የኛ ማህበረሰብ በመልከዓ ምድሩ ባካባቢዉ መሬት ግጽ( feature) ምስል የተመሳጠረ ነዉ።(Yes our Natural Sea Grass Roots are interconnected rooted in natural land feature, correlated, tied together inland spring bond)፣በተፍጥሮ ምድር፡ዉሉ በማይታወቅ፡የተፍጥሮ፡ክር የተጥላለፈ፣የተዋህደ ነዉ። ኣማራ ያለዉ ኦሮሞ ዉስጥ ነዉ።፣ትግራይ ያለዉ ኣማራ ዉስጥ ነዉ።ኣፋር፣ሱማሊ፣ቤኒሻንጉል፣ጋምቤላ፣ወዘተ ፣እንዲሁ ነዉ፣ ኣንዱ ማህበረሰብ ከሌሎች ሀአራችን ማህበረሰብ ዉስጥ የተጠላለፈ ነዉ፣ ኣንዱ ላንዱ ምስል ነዉ።ባማራ ኣይን ዉስጥ ዖሮሞን እናያለን፣ እንዲሁ በኦሮሞ ዉስጥ ኣማራን እናያለን፣ወዘተ።በሁሉም ማህበረሰባችን ዉስጥ ያለው የተፍጥሮ እዉነታ፡ የሀዉ ነዉ። ኦሮሞ ያለው ኣማራ፣ትግራይ፣ሱማሊ፣ኣፋር፣ጋምቤላ፣ቤኒሻንጉል፣ወዘተ ዉስጥ ነዉ።ህብረተሰባችን ዉህድ ነዉ። ነገር ግን በኣማራ ስም፡ግለሰቦችን፣የተለያዩ ሰዎችን ፣ማህበረሰብ ላይ፡ ከተፈጥሮ ዉጪ፡ኣስከፊ ሖዋላ ቀር ድርጊት በኦሮሞ ፡ስም ወይ በ ኣማራ ስም፣ወይ በሌላ፣ወዘተ ኣከፊ ድርጊት ይፈጽማሉ፣ሰዎችን፡በብሄር ስም፣ወይ፡በሃይማኖት፣ስም፣ወይ በሌል ምክንያት በመሰየም፣ በጭካኔ ሰዎችን የገደልላሉ፣ ያፈናቅላሉ። ይህን ኋላ ቀር በጭካኔ ጊዲያ የሰዉን ነፍስ ያጠፋን፣ የግለሰብ ሃብት የዘረፍን፣ያወደምን፣ከብት ያረድን፣የወሰድን፣የህዝብ ሃብት የዘረፍን፣ያቃጠልን፣ግለሰቦችን፣በብሄር ስም፡በመስጠት፣ከ ዓካባቢያችን ዉጣ በማለት፣ሰዎችን የሰቀልን፣ በጪካኔ የገደልን፣ ከተለያዩ ኣካባቢ ህብረተሰባችንን በዘር ስም ያፈናቀልን፣ግለሰቦችን፣ የዘረፍን፣በጭካኔ ሴቶቻችን የደፈርን፣ህጻናትን፣የገደልን፣ዜጎችን በማስ ያደሀየን፣ማህበረሰብን በምድር ላይ እንዳይኖር ከቦታዉ ያፈናቀልን፣ያደሀየን ፣ወዘተ ኣስክፊ ተፈጥሮን ፡የሚጻረር፡ ድርጊት ፣የትፈጥሮ ሰብዓዊነት የካደ፡ሁዋላ ቀር ድርጊት ወንጀል በማህበረሰባችን ላይ የፈጸምን፣እየፈጸምን ያለን፡ ቡድኖች፡ የትም ብንኖር፣ምንም እራሳችንን ብንቀይር፣ምንም፡ ምስላችን፣ባህሪያችን፣ኣካባቢያችን፣ሃግርም፡ ብንቀይር እንኳን ፡በተፍጥሮ ካሜራ እይታ ዉስጥ ነን።የግዜ፡ጉዳይ ነዉ፡እንጅ እሩቅ ኣይደለም፣ በህዮት ሳልን፡እንጠየቃለን።ከባድ፣ዉድ ዋጋ እንከፍላለን።ለፈጸምነዉ ነገር ምላሽ፡ሳናገኝ እፈር ዉስጥ ኣንግባም።እንጠብቅ፣ይጃችን እናገኛለን። በኣካባቢዎቻችን ዉስጥ እያወቅን በሰዎች ላይ ጥፋት የደረስን ኣካላት፣ማህበረሰብ፣ግለሰብ በዘር ስም ግለሰቦችን፣ ኑዋሪ ቤተሰብ፣ሂብረተሰብን ያፈናቀለ ቡድን፣ግለሰብ፣የመንግስት ኣካል ዉስት ያለን፣ወዘተ። የተፈጠረበትን ምድር ተፈጥሮ፣የምንክድ፣የተፍጥሮ ህግን የጣስን፣የተፈጥረበት፣ያደገንበት፣የኖረበት ማህበረሰብ፡የናቅን ያላወቅን፣ያላከበርን ክፉ ወንጀል የሰራን፣በማህበረሰባችን ላይ በፈጸምነዉ ወንጀል፣ባካባብዉ ማሃበረሰብ ባከበረ መንገድ፡ እንጠየቃለን። በኣካባቢዎቹ ጥፋት የደረሰባቸዉ ኣካላት፣በዕዛ ኣካባብዉ ኑዋሪ ማህበረሰብ፣ ለቀሪው፣ግለሰብ፣ለቤተሰብ ወዪም ልተጎጂዎቹ በህዮት ካሉ፡በተገቢዉ ፣መካስ ኣለባቸዉ።ማህበረሰባችን ይህን ክፉ ድርጊት ማረም ኣለበት፣ሊጆቹን ማየት፣መቆጣተር ኣለበት፣ለተፈጸመዉ ኣስከፊ ድርጊት፣ ባካባቢዉ ስም፣በልጆቹ ስም ስል ያካባቢዉን ምስል፣ስም ለማዳን ለመጠበቅ፣ለተፈጸመዉ ድርጊት ይቀርታ፡ጠይቆ መካስ ኣለበት። በየ ኣካባቢዎቹ የደረሱት ጉዳቶችን የሚገልጽ ፣ይህ ኣይነት ኣስከፊ ዲርጊቶች ዳግም ባካባቢዉ፣እንዳይፈጸም፡ ለልጆቻችን ፡ማስተማር፣የሀዉም በኛ ኣካባቢ የተፈ ጽሙትን ድርጊት የሚገልጽ መደገም እንዳሌለበት፡ለትዉልድ ማስተማሪያ እንዲሆን ሃዉልት ልንሰራ ይገባል። ሓዉልት የሚሰራባቸዉ ከተሞች፥ ሻሻማኔ፣ወለጋ፣ባሌ፣ኣርሲ፣ ሃረር፣ቡራዩ፣ኣጣዬ፣ጉጂ፣ወዘተ ኣካባቢዎች፣ድርጊቶች የተፈጸሙባቸዉ ከተሞች፣ገጥር ስፍራዎች መሆን ኣለበት።ይህን ካላደረግን፣ሰላም ኣናገኝም።ቤት ፣ወላጅ፡ኣልባ ልጆች ህጻናት መከታተል ኣለብን፣ኣድሃሪ ት/ት ቤት ዉስጥ ማስተማር ኣለብን፣ሴቶች ልጆቻችን፣ሲት፣ተማሪዎችን እንደ ኣይናችን ብሌን መጠበቅ ኣለብን።

  • @ketemagobena7120
    @ketemagobena7120 Месяц назад +2

    Weregnoch le shibirtegna sayhon kehonem le somaleland lihon yichilal.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +5

    ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ባለማተቡ በማንነቱ የሚኮራ የአምሐራም ኩራት ኩራት ኩራት!!!!

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un Месяц назад

      Amaregna yemayechel Amara

    • @MeargAtsbha-on6rw
      @MeargAtsbha-on6rw Месяц назад

      ኣንተ ከብት እንካን ሑመራ ባህርዳርም የኣማራ የማይሆንበት ደረጃ ይደርሳል ጠብቅ

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 22 дня назад +1

    ገዳይዎቻችንም በማይካድራም በጭናም በዋልባም የጨፈጨፍዉንም ትግርየም በቦታችንም ማየትም አንፈልግም በልዋቸዉ እንዳያመልጥዉም አድርጋችሁም ደማችንም መልስዉ ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም መገደልም አለባቸዉ ካማራም ህብረተሰብንም ቦታም የሚገኝዉ ግደልዋቸዉ የጦርዉንም ካንብንም ደምስስዉት በልዉት ጠላትም ቢሄርም መከላከያም ነይም እያለም ካማራም ቦራም ሚሰፍርም ጠላትም ህዝብንም አማራም ነዉም እናም

  • @markfantamihertu
    @markfantamihertu Месяц назад +1

    ትውልድን* ፊዚካሊም fiscally* ሜንታሊም' mentally ፍይናንሻሊም financialy * ስፐሪቹያሊም spiritually በማበረታትና በማጠንከር ይበልጥ ሀገር ትውልድን ለብልፅግና መጠቀም እንጅ
    ትውልድን *አልኮል *ድራግ * መጥፎ ስነ ምግባር *በማስተማር ትውልድን አቀጭጮ ና ትውልድን አዳክሞ መጎዛ ይበልጥ እራስን ማዳከም እና ወደ ራስ መተኮስ ነው ::
    ትውልድን አበርትተን ይበልጥ እንበረታ
    ትውልድን አጠንክረን ይበልጥ እንጠንክር

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 Месяц назад

    Wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv Месяц назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ 🫶🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Месяц назад +1

  • @Gebrewmichael
    @Gebrewmichael Месяц назад +2

    በቃሉ እባክህን የትግራይና የአማራ ህዝቦት ገንኙነት በሚጠናክርበት ሁኔታ እንድትሰራ እጠይቅሃለሁ። የኣማራና የትግራይ ካላበሩ የኦሮሞ ብልጽግና ማሸነፍ ኣይቻልም።

    • @Yemegnu
      @Yemegnu Месяц назад

      ፋኖ ከመከላከያ ጋር የትግራይን ወጣት ጨርሶ አሁን ወደ ትግራይ ጠጋ አያዋጣም ። እናንተም መቅመስ አለባች ።ተሳልቃችኋልና !!!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад +1

    የብልፅግና በራሱ አሽ ሻም አይደል

  • @FirehiwotMequanint
    @FirehiwotMequanint Месяц назад

    Welkaite the herat of Amhara

  • @YigermalTemesgen
    @YigermalTemesgen Месяц назад +1

    ከየት ነው እንዲህ አይነት ቀሽም መረጃ ያመጣሀው

  • @tazebechyosef2079
    @tazebechyosef2079 Месяц назад

    Please we have to support FANO

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Месяц назад +5

    የእንግሊዝ ደህንነት M16 አይደለም የሚባለው Mi6 ነው

  • @HailshDagnew-k3i
    @HailshDagnew-k3i Месяц назад +1

    እባካችህ የተዛባ መልዕክ አታስተላልፉ

  • @Yemegnu
    @Yemegnu Месяц назад

    ድል ለመከላከያና ለዶ/ር አብይ !!!

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад +1

    ❤❤

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ

    ደብረፅዮን ከስር መሠረቱ ካልጠፋ የትግራይ ክልልም ሆነ ኢትዮጵያ ሠላም አያገኙም ደብረ ፅዮን የማያስተኛ የዶሮ ቅቅን ነው እሱ ከነአስተሣሰቡ መወገድ አለበት።

  • @agdr895
    @agdr895 Месяц назад +2

    አንዳርጋቸው ትግል ጠላፊያችሁ አይደል እንዴት ዘገባችሁለት

  • @gashawassefa1041
    @gashawassefa1041 Месяц назад

    Tanks for your reliable news

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 24 дня назад +1

    ድል ፍትሕ ለፋኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ።

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n Месяц назад +2

    Hi Bekalu Alameraw endate nh (Debra zete)

  • @wozemmart
    @wozemmart Месяц назад +1

    MI6..ኤም አይ ሲክስ

  • @mebre2112
    @mebre2112 Месяц назад

    በርቱልን ሚድያው ላይ ተባበሩ ዘመኑ የሳይበር ዘመን ነው ምድር ላይ ያለው ትግል ብቻውን ውጤት የለውም war +propaganda is the most influence in the world

  • @AbrehetAbrehet-z2g
    @AbrehetAbrehet-z2g Месяц назад

    Dil Dil Lfano Lfano Lfano

  • @asrat2121
    @asrat2121 Месяц назад +1

    አነዳርጋቸው ሌ ባ ነው እስከ ዛሬ የት ነበር?

  • @Odd375
    @Odd375 Месяц назад +1

    ሕወሓት የኤርትራን ሐገርነት ሲቀበል ከተቀሪዉ የሐገሪቱ ክፍል የሚመጣበትን ተፅእኖ ሳያዉቀዉ ቀርቶ አይደለም። ማንኛዉንም ኪሣራ ወስዶ ነዉ። ዛሬ ወልቃይ ራያ የሚባለዊ ቦታ በአማራ ክልል የሕወሐት አይነት ጠንካራ ድርጅት በወልቃይት እና ራያ ስለሚባሉት ቦታዎች ሐላፊነት ወስዶ የሚመጣበትን ጫና በፖለቲካምሆነ በወታደር አሸንፎ ካልመጣ ።በሪፍረንደም ይፈታ ወ
    ደ ሚባል ጨዋታ በአብይ አ
    ሕመድ መንገድ ከተጓዘ የወልቃይት ሪፍረንደም ከተፈፀመ ከጥቂት ዓመታት በኋላ እመነኝ አብይ አሕመድ አማራና ሌሎች ክልሎች የሚወዛገቡበት ስፍራዎች በሙሉ በሪፍረንደም ስም ተጠቃለዉ ይሔዳሉ።
    ለአማራ የሚጠቅመዉ ከሪፍረንደም ይልቅ በሕገመንግስቱ ይፈታ ብሎ እዛ ላይ ማተኮር ነዉ።
    አሊያ እዚያ ጋር ሪፍረንደም ፈቅደሕ እዚሕ አይሆንም
    የምትልበት አመክንዮ የ
    ለሕም።ትግራይ ሲዘምት የኢትዮጵያ ጦር አማራ ሲዘምት የአብይ ጦር አልክ እየተባለ ይሾፍብሐል።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +2

    የመሰቀል አደባያዩ ኢትዮጲያዊ የበሻሻው አራዳ እንድሕ ማንነቱን በተግባሩ እስኪያሳየን ድረስ ያልታለለ ምሁር ፖለቲከኛ አልነበረም

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ Месяц назад +1

    አገራችተን ሰው አጣች

  • @MelGet
    @MelGet Месяц назад +1

    Dear Bekalu, it is mi6 (Military Intelligence) Not m16. Thank you for your service to the Amhara people.

  • @-xt5km7lq3p
    @-xt5km7lq3p Месяц назад +1

    ከዝህ በፊት ህዋሃት የትግራይን ህዝብ ለታጠቂዎቹ ድርቆሽ እንድያዘጋጅ ሲያደርግ እንደነባራዉ ብልፅግናም ይህንኑ ጀመሩ?

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Месяц назад +1

    ከትግራይ የመጡ ኮሎኔሎች የሉም አጣራ። ስታሊን ከትግራይ የሄዱ የሉም የብልጸግና ሆነ ብሎ እየሰራ ለማስመሰል የሚያስወራ ነው።

  • @thefinanceethio
    @thefinanceethio Месяц назад +1

    welcome

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w Месяц назад +3

    ይሄ እበት ኮለኔል ምንም ሳይሰራ እንደሚበላ ለሰከንድ አልጠራጠርም