Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አያ ሙሌ: ያንተ መኖሪያ የተደራሲያን ልብ ነዉ እና ሁሌም በልባችን እምቡር እምቡር ትላለህ!!
እግዝኦ ግሩም እጽብ እጽብ ድንቅ ብቻ እያንዳንዱ ቃላት የቆሸሸ አስተሳሰብን የሚያጸዳ ሂጾፕ ነው ።.......ቃላት አጣሁለት ❤❤❤❤
አያ ሙሉጌታ ልዩ ሰው ነው I’m so obsessed about him
እምዬ እናቴ ማህጸነ ለምለም መሆንሽ ልጆችሽ ምስክር ናቸው።
Ethiopian Shakespeare ❤❤❤ aya Mule😢
ለ ምልዑ ጌታ ማስታወሻአዳም አልነበረም ከሴት ማህጸንሁሉም ወንድ ነበረ ከእሱ በቀር፡፡አፍሳችሁ ብትሄዱ ከጎንደር አፈርእስራኤል ሆናችሁ በአብራሀም ደምእስማኤል ነበረ የራሳቹ ዘር፡፡የትኛው ወንድ ነው? መጨረሻው ዘርእንዳትደነግጡ ለማኖር ሲባል፤እናንተ ባሮቼ ጥበብ ያነሳችሁአንድ የሆነ ጌታን ከፍላችሁ ወዳችሁግንባር ላይ ማህተም ነበር የቀራችሁ፡፡በነገስታት ትዛዝ በሊቃውንት ቁማርየሰውልጅ እንስሳ የአለም ትምህርት ሲማርሲመደብ ሲከፈል ከአራዊቱ መንደርአሳቢ እንስሳ የክብራችን ደብተር ሆነን እየኖርን እግዚያብሄር ይመስገንእንላለን ደሞ ወዳጁ ለመምሰል፡፡ቃላት እስትንፋሱ ነክቶ መዳበሱዋጋው ሲካድበትለህይወት ልፋቱ የሄዋን ማህጸን ስልጣኔ ጫፉታሪክ ጸሀፊዎች ወንዶቹ የት ጠፉ?በዚች አለም ቦታ ሁላችን ስንመኝየምድር መሰፈርቱን አሟልተክ ብትገኝዝና መወደዱ አድናቆት ከፍቅሩጩከቱ ቢበዛልክ በመንጋ ከንፈሩወንዶቹን ታዘበ አዳም ያለሴት ዘሩ ፡፡ሰው እንስሳ ነው ብለህባገኘከው ክብርቀሳውስት ሼኩ አብረውክ ቢደመርአለም አጨብጭባ ማማ ላይ ብትሰቅልአንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ነበረ አልሰማም አለና ተቃውሞ ነገረአምላኬ አምላኬ ኤሉሄ ኤሉሄጌታዮ ጌታዮ ምንድናት ይቺ ዓለምይቺ ዓለመ ከንቱወደ ምድር ብንኖር ለእናት ለአባቱበርጅናቸው ዘመን እንዲኖር ጉልበቱእንስሳ ነህ ሲሉኝም እሺ አለ አንደበቱአሁንስ ቀፈፈኝ ማስመሰል ህይወቱ፡፡ወዳጅ የሰው አለም ጆሮ ያለው ይስማፍቅር ተደብቆ ሲኖር ካለካስማዝምታው ሲነግስ ነፍሳችን ተሰማእንሰጣጥ ዋጋ ሰማይ እንጋባ፡፡ይሀው ጥያቄዮ ለማይከፋፈለው ብቸኛ አምላኬወይ ቃልኪዳን ፈጽም እጇንም ትዘርጋየመሀመዷንም ጨረቃችን ትንጋብዮ ተጨቃጨኩ እኔንም ጨምሮ ለሁሉም ባሮቼብዙም ነዘነዝኩኝ ጨቀጨኩ መሰለኝእንዲህ አልገባ ሲለኝ በቁጥር ነገረኝሰባት ነበሩ ቀናቱን ጨምሮገነት ከፍጥረቱ እንዲሁ ተጣምሮበሰላም የኖሩት ባለ ሰላሶቹ እነዚያ ሶስቶቹተባዝተው አይሆንም ሶስቱ ስድስቶቹ፡፡ብዙ ስላልገባኝ የፈጣሪ ጥበብምድር ወረድኩና በትምህርቱ ደንብየክፍለ ዘመኑ አስተማሪዎቹሙህራንን ሁሉ እንዳማከራቹወቶ የታይልኝ መጠይቆቻቹ?ሳይጠይቅ ቢሰጠው ከግራ ጎኖቹከፍጥረታት ጊዜም ረዳት አጣቹ፡፡አይ ስምንተኛው ሺ አይ ስልጣኒያቹአለም አትጠፋም ስለህጻናቶቹቀን የሱ ብቻ ነው ለፍጥረታቶቹእናንተ አማኞች ከነ አስከታዮቹእናንተ ገዥዎች ከጃንደረቦቹሞኝና ቂል የሚል ከመጣ መሀላቹጠቢብ እንደ ሌባ ሲመጣ ካያቹስትፈርዱ አወቀና ነፍስ ነጠቃቹ፡፡አካፍለኝም የለ ደምርና ቀንስሙቅና ቀዝቃዛ ለብለብ ባይሆንስሰይጣን ማለት ሰው ነው በልብ ውስጥ ያለ ልብስ፡፡የታባቱ ሰይጣን አሳየኝ አምላኬስጋ ባይኖረውም ልጥላው እንደልኬብዮ ብጠይቅሕ ከዘገየህብኝሰይጣን ሰው ውስጥ እንጂሌላ ቦታ አይገኝእንደሚል መጸሀፉ አንብቤ ሲመክረኝበስተመጨረሻም እንደዚሁ ሲጽፍልኝምልክቶች ሁሉ ተፈጽመዋሉ ቅደመ ዝግጅቱየፈረሰው ሀገር የጦርነት ዜናተመሳሳይ ጾታ ሩካቤ ስጋዶላር ተመድቦ ወሲብን ማሳያስውር ማህበረሰብ ሚስጥርና ደባሰው ሰው ላይ ሲነሳ ምቀኝነት ካባአትጠራጠሩ እልካለው ብሏል አንዱን የስም ሌባእንዲህ ልበላቹ እንዲሁ በአጭሩጌዜ ፈራጅ ጌታ ለሚጠብቃቹእኔም ጠባቂ ነኝ እነዚያን ወቅቶቹእንጂ በአባት አይንድሮ ድሮ ድሮ ጠፊ ነበራቹ፡፡
አያ ሙሌ የማይተካ😢😢😢
በጣም የሚገርም ሰው ነው ትከክለኛውን ጽፎታል
ወይኔ መፈሃፎቹን በየት ባገኜኋቸው ሳልሞት እንዳነባቸው ። የምር ከዚህ የበለጠ የሕሊና ምግብ የትም አይገኝም ።
Real success is success in love
Bravo ETV!!!
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
ሀበሻዊው ካህሊል ጅብራን አያ ሙሌ
Wow, thank you!
I don't want to compare his success with these world materialistic success
ebc እባካችሁ አለቤ ሾው እንደገና የሚታይበት መንገድ ቢኖር ? ወይም የአያ ሙሌ ብቻ ጃናላችሁ ላይ ጨምሩልን::
❤❤❤❤❤❤
WAW ATA MULE IT IS SO COOL AND VERY INTERESTING. 🤲
እሱ እንዳለው መጭው ትውልድ ያነሳኛል ! ይኼው
ቶምቦላው ይሄው ልቤ ውስጥ እምቡር እምቡር እያለ ነው ::
ግን አማርኛ ስላውቅክ ብቻ ልትረዳው አትችልም የሚለው አባባል ከኔ ጀምሮ ብዙ ሰዎች ትክክል ነው ብለን እናምናለን በግሌ ግን አማርኛ እችላለው ግን ? አስብሎኛል 😂
so exactly በትክክል 😢😢
አያ ሙሌ በጀነት አብረን ነን ሸሆቸ
መጭው ትውልድ ያሳስታውሰኛል ብሎ ነበር ባለቅኔው
የወሎው አበጋር አያ ሙሌ
He is like the Egyptian pyramid.Neither dies nor grows old.
ኦ ሙሌ
ወፊቱ ጭራ ጭራ የምታድረው
🙏🙏🙏
Weyyyyyyy tebebb
💚💛❤❤❤❤
Albesho 😭😭
I think wolloyenism plus guragenism had it been solution for .....
Aye ye ethiopia afer. endew sintun endekelal aferachi satitekem atachiw
አያ ሙሌ: ያንተ መኖሪያ የተደራሲያን ልብ ነዉ እና ሁሌም በልባችን እምቡር እምቡር ትላለህ!!
እግዝኦ ግሩም እጽብ እጽብ ድንቅ ብቻ እያንዳንዱ ቃላት የቆሸሸ አስተሳሰብን የሚያጸዳ ሂጾፕ ነው ።.......ቃላት አጣሁለት ❤❤❤❤
አያ ሙሉጌታ ልዩ ሰው ነው I’m so obsessed about him
እምዬ እናቴ ማህጸነ ለምለም መሆንሽ ልጆችሽ ምስክር ናቸው።
Ethiopian Shakespeare ❤❤❤ aya Mule😢
ለ ምልዑ ጌታ ማስታወሻ
አዳም አልነበረም ከሴት ማህጸን
ሁሉም ወንድ ነበረ ከእሱ በቀር፡፡
አፍሳችሁ ብትሄዱ ከጎንደር አፈር
እስራኤል ሆናችሁ በአብራሀም ደም
እስማኤል ነበረ የራሳቹ ዘር፡፡
የትኛው ወንድ ነው?
መጨረሻው ዘር
እንዳትደነግጡ ለማኖር ሲባል፤
እናንተ ባሮቼ ጥበብ ያነሳችሁ
አንድ የሆነ ጌታን ከፍላችሁ ወዳችሁ
ግንባር ላይ ማህተም ነበር የቀራችሁ፡፡
በነገስታት ትዛዝ በሊቃውንት ቁማር
የሰውልጅ እንስሳ የአለም ትምህርት ሲማር
ሲመደብ ሲከፈል ከአራዊቱ መንደር
አሳቢ እንስሳ የክብራችን ደብተር
ሆነን እየኖርን እግዚያብሄር ይመስገን
እንላለን ደሞ ወዳጁ ለመምሰል፡፡
ቃላት እስትንፋሱ
ነክቶ መዳበሱ
ዋጋው ሲካድበት
ለህይወት ልፋቱ
የሄዋን ማህጸን
ስልጣኔ ጫፉ
ታሪክ ጸሀፊዎች
ወንዶቹ የት ጠፉ?
በዚች አለም ቦታ ሁላችን ስንመኝ
የምድር መሰፈርቱን አሟልተክ ብትገኝ
ዝና መወደዱ አድናቆት ከፍቅሩ
ጩከቱ ቢበዛልክ በመንጋ ከንፈሩ
ወንዶቹን ታዘበ አዳም ያለሴት ዘሩ ፡፡
ሰው እንስሳ ነው ብለህ
ባገኘከው ክብር
ቀሳውስት ሼኩ አብረውክ ቢደመር
አለም አጨብጭባ ማማ ላይ ብትሰቅል
አንድ ሰው አንድ ሰው አንድ ሰው ነበረ
አልሰማም አለና ተቃውሞ ነገረ
አምላኬ አምላኬ ኤሉሄ ኤሉሄ
ጌታዮ ጌታዮ ምንድናት ይቺ ዓለም
ይቺ ዓለመ ከንቱ
ወደ ምድር ብንኖር ለእናት ለአባቱ
በርጅናቸው ዘመን እንዲኖር ጉልበቱ
እንስሳ ነህ ሲሉኝም እሺ አለ አንደበቱ
አሁንስ ቀፈፈኝ ማስመሰል ህይወቱ፡፡
ወዳጅ የሰው አለም ጆሮ ያለው ይስማ
ፍቅር ተደብቆ ሲኖር ካለካስማ
ዝምታው ሲነግስ ነፍሳችን ተሰማ
እንሰጣጥ ዋጋ ሰማይ እንጋባ፡፡
ይሀው ጥያቄዮ
ለማይከፋፈለው ብቸኛ አምላኬ
ወይ ቃልኪዳን ፈጽም እጇንም ትዘርጋ
የመሀመዷንም ጨረቃችን ትንጋ
ብዮ ተጨቃጨኩ እኔንም ጨምሮ ለሁሉም ባሮቼ
ብዙም ነዘነዝኩኝ ጨቀጨኩ መሰለኝ
እንዲህ አልገባ ሲለኝ በቁጥር ነገረኝ
ሰባት ነበሩ ቀናቱን ጨምሮ
ገነት ከፍጥረቱ እንዲሁ ተጣምሮ
በሰላም የኖሩት ባለ ሰላሶቹ እነዚያ ሶስቶቹ
ተባዝተው አይሆንም ሶስቱ ስድስቶቹ፡፡
ብዙ ስላልገባኝ የፈጣሪ ጥበብ
ምድር ወረድኩና በትምህርቱ ደንብ
የክፍለ ዘመኑ አስተማሪዎቹ
ሙህራንን ሁሉ እንዳማከራቹ
ወቶ የታይልኝ መጠይቆቻቹ?
ሳይጠይቅ ቢሰጠው ከግራ ጎኖቹ
ከፍጥረታት ጊዜም ረዳት አጣቹ፡፡
አይ ስምንተኛው ሺ አይ ስልጣኒያቹ
አለም አትጠፋም ስለህጻናቶቹ
ቀን የሱ ብቻ ነው ለፍጥረታቶቹ
እናንተ አማኞች ከነ አስከታዮቹ
እናንተ ገዥዎች ከጃንደረቦቹ
ሞኝና ቂል የሚል ከመጣ መሀላቹ
ጠቢብ እንደ ሌባ ሲመጣ ካያቹ
ስትፈርዱ አወቀና ነፍስ ነጠቃቹ፡፡
አካፍለኝም የለ ደምርና ቀንስ
ሙቅና ቀዝቃዛ ለብለብ ባይሆንስ
ሰይጣን ማለት ሰው ነው
በልብ ውስጥ ያለ ልብስ፡፡
የታባቱ ሰይጣን አሳየኝ አምላኬ
ስጋ ባይኖረውም ልጥላው እንደልኬ
ብዮ ብጠይቅሕ ከዘገየህብኝ
ሰይጣን ሰው ውስጥ እንጂ
ሌላ ቦታ አይገኝ
እንደሚል መጸሀፉ አንብቤ ሲመክረኝ
በስተመጨረሻም እንደዚሁ ሲጽፍልኝ
ምልክቶች ሁሉ ተፈጽመዋሉ
ቅደመ ዝግጅቱ
የፈረሰው ሀገር የጦርነት ዜና
ተመሳሳይ ጾታ ሩካቤ ስጋ
ዶላር ተመድቦ ወሲብን ማሳያ
ስውር ማህበረሰብ ሚስጥርና ደባ
ሰው ሰው ላይ ሲነሳ ምቀኝነት ካባ
አትጠራጠሩ እልካለው ብሏል አንዱን የስም ሌባ
እንዲህ ልበላቹ እንዲሁ በአጭሩ
ጌዜ ፈራጅ ጌታ ለሚጠብቃቹ
እኔም ጠባቂ ነኝ እነዚያን ወቅቶቹ
እንጂ በአባት አይን
ድሮ ድሮ ድሮ
ጠፊ ነበራቹ፡፡
አያ ሙሌ የማይተካ😢😢😢
በጣም የሚገርም ሰው ነው ትከክለኛውን ጽፎታል
ወይኔ መፈሃፎቹን በየት ባገኜኋቸው
ሳልሞት እንዳነባቸው ። የምር ከዚህ የበለጠ የሕሊና ምግብ የትም አይገኝም ።
Real success is success in love
Bravo ETV!!!
ሴት ልጁን ሄዋን ሙልጌታን እንርዳት ችግር ውስጥ ነች እባካችሁ
ሀበሻዊው ካህሊል ጅብራን አያ ሙሌ
Wow, thank you!
I don't want to compare his success with these world materialistic success
ebc እባካችሁ አለቤ ሾው እንደገና የሚታይበት መንገድ ቢኖር ? ወይም የአያ ሙሌ ብቻ ጃናላችሁ ላይ ጨምሩልን::
❤❤❤❤❤❤
WAW ATA MULE IT IS SO COOL AND VERY INTERESTING. 🤲
እሱ እንዳለው መጭው ትውልድ ያነሳኛል ! ይኼው
ቶምቦላው ይሄው ልቤ ውስጥ እምቡር እምቡር እያለ ነው ::
ግን አማርኛ ስላውቅክ ብቻ ልትረዳው አትችልም የሚለው አባባል ከኔ ጀምሮ ብዙ ሰዎች ትክክል ነው ብለን እናምናለን በግሌ ግን አማርኛ እችላለው ግን ? አስብሎኛል 😂
so exactly በትክክል 😢😢
አያ ሙሌ በጀነት አብረን ነን ሸሆቸ
መጭው ትውልድ ያሳስታውሰኛል ብሎ ነበር
ባለቅኔው
የወሎው አበጋር አያ ሙሌ
He is like the Egyptian pyramid.Neither dies nor grows old.
ኦ ሙሌ
ወፊቱ ጭራ ጭራ የምታድረው
🙏🙏🙏
Weyyyyyyy tebebb
💚💛❤❤❤❤
Albesho 😭😭
I think wolloyenism plus guragenism had it been solution for .....
Aye ye ethiopia afer. endew sintun endekelal aferachi satitekem atachiw
❤❤❤❤❤❤