ላለመውደቅ የሚደረግ የበዛ ጥንቃቄ የሚፈጥረው ፍርሀት fear of failure || ክፍል 9 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 408

  • @ክብረለእግዚአብሔርይሁንክ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህረየ ኑሩልን የኛ መፅናኛ

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት ትልቅ ትምህርት እግዚአብሔር በእርሶ የሠጠን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 Месяц назад

    እባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የተመኙትን ሁሉ እግኙ ከብዙ ነገር እያዳኑኑን ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ፀልዮልኝ ከነ ቤተስቤ ወለተ መድህን እሜን እሜን❤❤❤❤

  • @tsehaineshwoldegebriel5423
    @tsehaineshwoldegebriel5423 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen Abatachen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Cheru

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Месяц назад

    አባታችን ቃሉን ህይወትን ያሰማልን

  • @mulukenadisu7970
    @mulukenadisu7970 2 года назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዝኣብሄሪ ኣምላክ በህይወት በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማነው የእግዝኣብሄሪ ቃል ለህይወት ያድሪግልን ኣሜን🙏።

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @ውዕሎቱዘክርነብሰይ
    @ውዕሎቱዘክርነብሰይ 2 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብእውነት ቃል ህይወት ያስመልን መምህራችን ፀጋው በረከቱ ያብዛሎት

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    በዚህ ሰአት በዚህ ክፉ አለም ማን እማይንገዳገድ፣እማይታወክ፣እማይፈራ፣እማይጨነቅ፣እጅ እግሩ ያልታሰረበት ማን አለ😭😭😭በተለይ የሀገራችን ሁኔታ በስደት ሀገር ሁሌም ጭንቀት ሆኖብናል መድሀኒያለም በቃችሁ ይበለን🙏🙏🙏
    ውድ:መምህራችን:ቡራኬዎ:ይድረሰን:የአገልግሎት:ዘመንዎን:ያርዝምልን::ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:በእድሜ:በጤና:ይጠብቅልን።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +21

    ፈተናዬ በዝቷል ና ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ 🤲🏿😭በፀሎታችሁ አባታችን መምህራችን የስደት አፅናኘ ነወት ረዥም እድሜ ይስጥልኝ 🙇🏿‍♀️

  • @hwatii
    @hwatii 10 месяцев назад

    Amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen amen amen 💖 amen amen amen 💖 amen

  • @hgghcghhfn1786
    @hgghcghhfn1786 2 года назад

    ቃሌህይወት ያስመዐልና መምህረይ ፁቡቅ ትምህርቲ እዩ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад

    ቸሩ መዲኒያለም እረጅም እድሜና ጤናን
    ይስጥልን ይህ ተከታታይ ትምህርት ስለ መጨነቅ
    በጣም እየጠቀመኝ እየተማርኩበት እገኛለሁ
    የአገልግሎት ዘመኖትን እማምላክ ትባርክልን
    ትቀድስልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @amsaltefera3385
    @amsaltefera3385 2 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንእርሶን አይነቱን መምህራን ፤መጋቢያን ያብዛልን እኛም ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን አሜን

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህውሃት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
    በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @zemenemandie
    @zemenemandie 9 дней назад

    Memhr kalhiwet yesmalna

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 2 года назад +6

    አንተንም ክፍ አይንካብኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ❤🙏እጅግ በጣም ተደስተናል በትምህርቱ 🙏

  • @sarkeaberasarkeabera6888
    @sarkeaberasarkeabera6888 2 года назад +2

    Amen Amen Amen

  • @mesiberhanu4580
    @mesiberhanu4580 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን የሁን ይደረግልን 🤲🏾 አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🤲🏾

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +1

    አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @genetgebreyes2010
    @genetgebreyes2010 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምርቱ መንፈሰን አረጋጋው
    መምህር እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶት ይደርብን

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 2 года назад +1

    መምህሪ ፀጋውን ያብዛሎት እጅግ በ እግዚአብሔር ፀጋ ደስ ብሎኝ እየተፅናናው እየተማርኩበት ነው ሜገርም ፀጋ ነው እሁንም ፀጋውን ያብዛሎት እደለም ለኛ ለልጅ ልጅ ሜሁን የ እግዚአብሔር ቃል ትምህርት እሎት ሁሌም ትምህርቶን ምከተል ነኝ እይተማርኩበትም ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @solami4708
    @solami4708 2 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫።

  • @mikaltewelde9683
    @mikaltewelde9683 6 дней назад

    Kale hiwet yasemalen🙏🏾🙏🏾

  • @yohanneshaileselassie8683
    @yohanneshaileselassie8683 2 года назад +6

    የማይጠገበውን የእግዚአብሔር ቃል ከተጨባጩ ዓለም ጋርአጣጥመው በማቅረብ ዘወትር የሚያስተምሩን መምህራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማዎት!!!

  • @martabogale9698
    @martabogale9698 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 11 месяцев назад

    Qhy memeher tekekel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 2 года назад

    Kale hiwet yesmaln Memhrachen edmana tena ystut fetari ezaber ymesgen sle hu neger 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒

  • @mitikutesfaye1268
    @mitikutesfaye1268 2 года назад +1

    እውነት ነው ነው መምህር ንስሀ ከገባሁ በኃላ ተመልሼ ንስሀ የገባሁትን ሀጢያት እሰራለሁ ብዬ እፈራ ነበር ከጊዜ በኃላ ግን በጸሎት እየጸናሁ መጣሁ።

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 года назад +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 года назад +28

    እንኳን ለፃድቁ አባታችን አባ ጉባ ታዲዮስ በሰላም በጤናጠብቆ አደረሳችሁ አደረስን ለዝችም ለምንማርበት ስአት አባታችንም መምህራችንም የቃሉን ፍር ለምመግቡን ሰአት ያደረሰን የድንግል ማርያም ልጄ ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

    • @alemtsehaynigusu4106
      @alemtsehaynigusu4106 2 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @asfaw8154
      @asfaw8154 2 года назад +1

      🙏🙏🙏

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 2 года назад

      አሜን እንኳ ን አብሮ አደርሰን

    • @TheHulule
      @TheHulule 2 года назад

      "አባ ጉባ ታዲስ" ማን ነው?

  • @selamleethiopia8116
    @selamleethiopia8116 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 года назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ወድቆ ከመቅረት የጠብቀን
    አባታችን ትምህርቱ እጅግ ጥሩ ነው ብዙ እውቀት እያገኘንበት ነው

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 2 года назад +1

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርቶችን ነው እየሰጡት ያሉት በጣም ጠቅሞናል። እግዚአብሔር ይስጥልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @MdEt-hw8ns
    @MdEt-hw8ns 5 месяцев назад

    አሜንአሜንቃለሕይወትያሰማልአባታችን❤❤❤❤❤አሜን

  • @yonasfshaye1822
    @yonasfshaye1822 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር በመንግሥቱ ያክብርልን

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 9 месяцев назад

    ❤አሜን አሜን አሜን ❤ ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን እኔ በስደት ነው ያለውት በጣም ተስቃይው በጥሎት አስቡኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 2 года назад

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @Seblewondya124
    @Seblewondya124 2 года назад +1

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ትምህርቱን በመከታተሌ በጣም ደስተኛነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 2 года назад

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ብዙ ነገር ወድ እውነት የሚመራ ትምህርት ነው ከችግሮቻችን በላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነውና እናመሰግናለን መምህር

  • @SaraSara-ho3om
    @SaraSara-ho3om Год назад

    ቃለ ሕዎት ያሰማለን አባታቺን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ከበዙ በሸታ ደኛልሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 года назад

    Amen Amen Amennnnnnnn memeherachn abbatechn kale hiwotn yesemaln🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አድራሻየከመስቀሉስር-ዘ7ጠ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር የቅዱስ ያሬድ ታሪክ በጣም ነው ደስሚል ብንወድቅም እንነሳለን ንስሀን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን

  • @ማንእዳአገር
    @ማንእዳአገር 2 года назад +2

    ውነት ነው ለሰው ልጂ የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻልዋል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን። መህምሬ ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ድንቅ ትምህት ፀጋውን እድምን ጤናን ይስጥልን አባታችን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv Год назад

    Amen Amen Amen mamehrachen kalhiwt yasemaln ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 года назад

    Amen amen amen egziabhere yimesgen ye Dingle Mariam enate lij Enku memeherachin Betam Dink Atntn yemilemelm timhrt new kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +1

    አቤቱ ጌታ መደኀኒያለም እንዳንፈራ አንተ ከኛጋ ሁንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ማስተዋልን ይስጠን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን የቅዱሳኑ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад

    አሜንአሜንአሜንስለቃሉ፣የቃሉባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነይሁን፣መምህራችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣በእድሜና፣በጤና፣ያቆይልን።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ የሚሰጡን ሁሌም ዉዴ መህምራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን

  • @maaregabraha1009
    @maaregabraha1009 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንንንን🙏❤እዉነት ነዉ።ቃለ ሂወት ያሰማልን ደጉ አባታችንንንን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @abebeabawello2278
    @abebeabawello2278 Год назад

    መ ምራችን ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 2 года назад

    አሜን አሜን ፀሎት ያሰማልን አባታችን
    እግዚሐብኤር እድሜና ጤና ይሰጥክ ጥሩ ብርታትና ሰላም ነው ያገኘውት አመሰግናለሁ

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የ አብ የ ደንግል ልጅ

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 2 года назад

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️

  • @urud8496
    @urud8496 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ሁሉን የሚችል አምላካችን ይክበር ይመስገን

  • @gfhtrfvemebet4118
    @gfhtrfvemebet4118 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አመላክቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 года назад

    አሜን ፫ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድለዎት❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 года назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምራችን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ፀሎቶው አይለየን አሰቡን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 года назад

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭Uuuuuuuuuffffyyyyyy Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho medenalem qal hiwot yasemalin 💚💛❤️🇪🇹🇪🇷

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mesfinalemayehu8401
    @mesfinalemayehu8401 2 года назад

    የእግዚአብሔር ሠላም ሁሌም ከእርስዎ ጋር ይሁን መምህር ✞✞✞

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🕊️⭐♥️

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 года назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን

  • @tihutbirke5645
    @tihutbirke5645 2 года назад +1

    Amen Kaleheywet Yasemalen!🙏 🙏 🙏

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 2 года назад +1

    መልካም ትምህርት ነው. የሠው ልጅ ሁልጊዜ ፈጣሪውን ተስፋ እንዲያደርግና በፍፁም ፅናት እንዲኖረው የሚያደርግ ትምህርት ነው.

  • @YasinYasin-kb7dm
    @YasinYasin-kb7dm 2 года назад

    ቃልይ ህውት ይስማን አሜን አሜን አሜን

  • @molelishgetnet2037
    @molelishgetnet2037 2 года назад

    ኡፍ ብቻ ቃላት የሉኝም መምህራችን ቃለህውት ያስማልን❤

  • @gegez3074
    @gegez3074 2 года назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለ፣ሂወት፣ያሰማልን፣መምህራችን

  • @selamteklu8429
    @selamteklu8429 2 года назад +6

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት የሚያሰተምሩን ትምህርት አብሶ ለኛ ለስደተኞች ለነፋሳችን ለስጋችንም ምግብ ነው ፍርሀት እኛን በጣም ያጠቃናል እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ብዙ ነገር ተማርኩ እረጅም እድሜ ይስጥዎት 👏👏👏

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 2 года назад +4

    አሜን አሜንነ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወ የተባረከ ይሁን አሜን ።
    መምህር በዚህ ትምህርት የተሰማኝ ደስታ ሰላምና ተስፋ ነው ምክንዪቱም ከመከፋት በኋላ መደሰት እንዳለ ከጭንቀት በኋላ ሰላም እንዳለ ተስፋ ከመቁረጥ በኋላ አዲስ ተስፋ እንዳለ ከመዉደቅ በኋላ መነሳት እንዳለ ስለተማርሁ በደስታ በሰላም በተስፋ ተሞልቻለሁ የተስፋና የጽናት የሐይማኖት ገበሬ መምህራችን አንወደወታለን እናከብረወታለን !!!

  • @almazaddisu5829
    @almazaddisu5829 2 года назад

    እናመሰግናለን የኔ አባት ❤ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክልህ በፀሎታችሁ አስቦኝ 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን 👏❤አቤቱ ለልሰሃ አብቃን🤲🤲🤲

    • @tadelubedaso6836
      @tadelubedaso6836 Год назад

      Siga demu kemso(korbo)
      Medanit mewat yichalale
      Mekuaret yelebetim

  • @shewadegef3089
    @shewadegef3089 2 года назад

    መምህር ከትምህርት ሰላም ደስታ እርካታ ተሰማን እድሜ ጤና ይስጥልን ዶክተር እውነትም የክርስቲያን ፕሮፌሰር እንደው መምህር ለእርሶ የምገልጽበት ቃላት የለኝም እንደ እኔ ንስሃ አባት የልም እል ነበር ለካስ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች አሉን አሉን ኦርቶዶክሶች ደስ ይበል በዚህ ሀይማኖት መኖር መዳን ነው አሜን።

  • @Hope-x7o
    @Hope-x7o 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት ዕድሜ ጤና ይስጥል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen 🙏🙏🙏💖💖💖

  • @ወለተጨርቆስየድንግልማርያ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት ያገልግሎት ዘመንሁን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgebre1255
    @genetgebre1255 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያኑርልን እደሜ አሜን አሜን አሜን ስለ ትምህርቱማ ተነግሮ አያልቅም

  • @debebegashawbeza9626
    @debebegashawbeza9626 2 года назад +1

    አሜን! የያዝነው ከሁሉ የሚጠብቀንን ፈራጁን የድንግል ማርያም ልጅን ነው፡፡

  • @memeaiby3177
    @memeaiby3177 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!!!!!!

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 2 года назад +1

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏

  • @serkalemtefera3944
    @serkalemtefera3944 2 года назад

    አሜን መምህር ❤❤

  • @tigistnagaasa8466
    @tigistnagaasa8466 2 года назад

    Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏❤❤

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Qal Hiywaten Yasmaln Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn hagerachn Ethiopian tibarkeln Memher bedme betsega yibarkln

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 года назад

    መምሕራችን. ቃለሕይወት. ያሰማልን. !
    ያገልግሎት. ዘመኖዎ. ይባርክሎ. /ያርዝምሎ /

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 года назад +1

    Aአሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ Kልሄወት ያሰማልን እመብርሃን በምልጃሽ ደግፍን 💚💛❤

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 года назад

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tirsitkiflu4064
    @tirsitkiflu4064 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ትምህርቱ ትምርት ነው

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏Amen Amen Amen

  • @sirgutnigatu9966
    @sirgutnigatu9966 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን
    እድሜ ዘመንዎን ይጨምርን